መሰረት መብራቴ የልጅ እናት ሆናለች እንኳን ደስ አለን/እሁድንበኢቢኤስ/meseret mebrate/ ebs /ኢቢኤስ/seifu on ebs/ donkey tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • #ኢቢኤስ #ebs #መሰረት_መብራቴ #meseretmebrate #መቅደስ-ደበሳይ#seifuonebs#seifufantahun #donkeytube#ድንቅልጆች #እሁድንበኢቢኤስ #ሰይፉ#amharicmovie #ethioinfo #protestant #mezmur #amharicfilm #fana #fanalamrot #orthodox #yetnbi#9ሞት
    #የሱፍአበባ #dinklijoch #ethiopianews #meseretbezu #abelbirhanu #የወይኗልጅ

Komentáře • 133

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 Před 8 měsíci +109

    ልጅ አለመውለድ ማለት ምንም ችግር የለውም ለምን ታካብዳላችሁ እኔ በህመም ምክንያት ልጅ የለኝም ደስተኞ ሆኜ እየኖርኩ ነው

    • @user-qz2ke7cw1z
      @user-qz2ke7cw1z Před 7 měsíci +15

      የዛሬሰው ባታገቢለምን አታገቢም ባትወልጂ ለምን አትወልጂም ያልበላውን ያካል ሰው

    • @eleniworku3153
      @eleniworku3153 Před 7 měsíci +5

      ትክክል እኝ ሀገር ያካብዱታል እንጂ ውሃው አለም የተለመደነው የኝ ሀገር ልያውም በቅጡ ለማያሳድገው ልጅ ልጅ ይላል ለመከራ።

    • @eleniworku3153
      @eleniworku3153 Před 7 měsíci +6

      ትክክል ልጅ አለመውለድ ምንም ማለት አይደለም በውጭው አለም ነገር ግን በእኝ ሀገር ያካብዱታል እንድሁ አስተካክለው ለማያሳድጉት ልያውም ለመከራ።

    • @sofiaabera4362
      @sofiaabera4362 Před 7 měsíci +3

      @@eleniworku3153 እናትነት ልጅ ስላለሽ ብቻ አይደለም የምታገኝው በተላያይ መንገድ እናት መሆን ይቻላል
      አቅሙ ከለሽ አዳብት ማድረግ
      ውይም ደሞ ከቤተስቡ ጋራ እያሉ ግን ቤተሠቦቻቸው ለማሳደግ አቀም የሌላቸውን መርዳት እራሱ እናትነት ነው

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před 7 měsíci +1

      አይዞሽ ማን ያቃል የአላህ ስራ እኛ ያሳደገችን የእናታችን አክስት ናት እንዳይከፋት ከልጅ በላይ ነው የሆንልት አንድ ቀን ልጅ የለኝም ስትል ሰምተን አናቅም የሷ የተለየ ነው ሰው ይቀናብናል እናታችን ብለን ስናስተዋውቅ በእድሜ ገፋ ስላለች አያታቹ ናት ሲሉን ቀልባቸውን ነው ምንገፈው 😂 እናታችን ናት እኛ የምናቀው እንላለን ተመካክረን አይደለም ይህ የአላህ ስራ ነው ልባችን በእሷ ላይ ፍቅር አድርጋል የኔ ልጅ ማናት እናትሽ ሲላት እማ ነው ምትለው እናታ እንደሆንኩ የገለፀችልኝ 💔እማ 💎በሞት ከተለየችን 2 አመታ ነው ልጄ በጣም ተጎድታለች እማን በማጣታ

  • @ethunshiferaw614
    @ethunshiferaw614 Před 8 měsíci +26

    እውነት ከሆነ መልካም ያለዚያ ግን እጅግ በጣም ብዙ ልጆችን የወለደች ያሳደገች ጠንካራ ሴት ናት

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před 8 měsíci +15

    የኔ ውብ ሴት እረጋ ያለች በስራዋ ጎበዝ ሁሉን የሰጣት ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰❤️ እናመሰግናለን

  • @Menbimar
    @Menbimar Před 7 měsíci +8

    አቅራቢዋ በጣም ደስ ስትይ❤
    መሲ የዉነት ወልዳ ከሆነ ደስታየ ወደር የለዉም፥ ባይሆንም መሲ የሺወች ህፃናት እናት ነች ❤

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 7 měsíci +8

    የምወዳት አርቲስት መሲ እንኳን ደስ አለሽ እንድትወልድም ፀሎቴ ነበር እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ተመስገን

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f Před 7 měsíci +6

    እግዚአብሔርን የምሳነዉ የለምና ፈጣሪ ለፈጠረው ፍጥረት በሙሉ የማያልቅበትን ፍሬ ይስጥ ለልበ መልካሟም የሰጣትን ፍሬ ይባርክላት እንኳን ማርያም ዳበሰችሽ የማርያም ልጅ

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 Před 7 měsíci +8

    እልልልልልልልል
    የኔ የሺዎች ህፃናት እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 Před 7 měsíci +7

    ልጅ ቢኖር መልካም ነው ባይኖርም ለበጎ ነው
    ሁሉም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው

  • @NunuTadse-so6fd
    @NunuTadse-so6fd Před 2 měsíci +1

    መስዬ ይህን ውድ ሀብት በቤትሽ ለዘላለም ትኑርልሽ እየባረከችሽ

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 Před 8 měsíci +7

    ከሆነችም እግዚአብሔር መልካምነው ያድርግላት እሰይ ይሁንላት።

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q Před 8 měsíci +6

    እንኳን አደረገላት መልካም ሴት ናት ይገባታል

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm Před 7 měsíci +6

    መሲ ቆንጆ የኔ ውብ ሩህሩህ እድሜና ጤና ይስጥሽ በግል ህይወት የሚፈተፍቱትን ያርቅልሽ የኔ ማር

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 7 měsíci +4

    መሲዬ የኔ ንግስት ዉብ ሴት እድሜከጤናጋር ይስጥሽ❤ አምጣ ባትወልድም ብዙ ልጆች አላት

    • @kidistambaye
      @kidistambaye Před 7 měsíci +1

      መሲ የኔቆንጆ እግዚያብሔር ጤናሽንና አድሜሽን ረጂም ያድርገው

  • @semaryamasefa-lv2vg
    @semaryamasefa-lv2vg Před 7 měsíci +2

    ሁሉ የአለም መድሀኒት ፈቃድ ነው 💔 ምንም ችግር የለውም ጥሩ ሂወት አላት 💗

  • @user-sv2yu2qw2p
    @user-sv2yu2qw2p Před 7 měsíci +2

    ቆየችኮ አምጣ ከወለደች
    የህፃናቱን እንባ በፍቅር ካበሰች
    ይመስገን ፈጣሪ ያብራኳን ካቀፈች

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 Před 7 měsíci +2

    ተመስገን እመቤቴ እንኩዋን ጎበኘቻት መሲ በጣም ነው የምወዳት

  • @user-xo4ce9zc8p
    @user-xo4ce9zc8p Před 25 dny +1

    በእግዚአብሄር ሰራ አትግቡ ጌታ ይችላል

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 Před 7 dny

    ተባሪኪ ዜናውን አብሳሪ፣ መሲ እንኳን ደስ አለሽ፣ ፈጣሪ ልጅሽን እንዳንቺ ለወግ ለማዕረግ ያብቃልሽ።

  • @SilenatTezera
    @SilenatTezera Před 12 dny

    ተመስገን ለእግዚአብሔር የሚሳነዉየለዉም መሲ እንኳንደስአለሽ የኔዉድ❤❤❤

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Před 7 měsíci +1

    ውይ እንዴት ደስ ይላል በአላህ መሲዬዬዬዬ ላንቺ ደስስስስስስስ ብሎኛል

  • @romanchernet7688
    @romanchernet7688 Před 6 měsíci

    እንኳን ደስአላት እመቤቴ እንኳን ከፈለችሺ በጣም ከልቤ ደስ ብሎኛል

  • @menenswazi634
    @menenswazi634 Před 7 měsíci

    እልልልልልልልልጌታ ሆይ ተመሰገን አመቤቴ ሰምሺ ይባረክ ሰወድሺ መሰዬ

  • @ShewayeeyasuShewayeeyasu
    @ShewayeeyasuShewayeeyasu Před měsícem

    መሲ ጀግና ነሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ❤❤❤❤።

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Před 5 dny

    ❤❤❤እንኳን ጌታ እረዳት

  • @user-qj3rf6vn2v
    @user-qj3rf6vn2v Před 7 měsíci

    እንካን ወለድሽ ፈጣሬ ውለታሽን መለስልሽ ተባረኬ ዘርሽ ዬብዛ ዬለምልም❤❤❤❤❤

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Před 7 měsíci

    መረጋጋትንንን የመሰለነገርርር የለምምምም እድሜዬ ሔደ ሮጠ ተሯሯጠ ለምንልም ሰዎች ደውላችነው እግዚአብሔር በራሱ ካላደር አቆጣጠር እጂ በኛ ካላደር አቆጣጠር አይደለምምምም እኛ ዝስልንና ሰበር ዝቅስንል የእግዚአብሔር ስራይጀምራል ተመስገንንን🤲🤲🤲🤲🎉❤

  • @user-fs4gr4fl3d
    @user-fs4gr4fl3d Před 4 měsíci

    መሲ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ከአድናቂሽ

  • @ShewayeeyasuShewayeeyasu
    @ShewayeeyasuShewayeeyasu Před měsícem

    እመቤቴ ባታ ማርያም ጨምራ ትስጣት።

  • @user-wz3ke4ib6c
    @user-wz3ke4ib6c Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hddi491
    @hddi491 Před 7 měsíci +3

    ታድላ መልክ ቁመና ሙያ እውቀት አላት ተመኜው እሷን ብሆን ብዪ ❤😮

  • @BH-id8px
    @BH-id8px Před 7 měsíci +4

    በአሁኑ ሰአት ከወለዱ ያልወለዱ ይሻላሉ ዛሬ ልጅ ባልኖረኝ የሚባልበት ጊዜነው አበሳና እንባ በየመንገዱ ጥሎ በየጫካው መጣልምን ይሰራል

  • @etsegenetlegesse7570
    @etsegenetlegesse7570 Před 8 měsíci +7

    ይገርማል ልጅም ትዳርም ከእግዚአብሄር ነዉ . እኔ ላገባ የስደት ሕይወቴን ዘግቼ ገባሁ . የጓደኛዩ ዘመዶች በቅጡ የማላዉቃቸዉ ቤተሰቡን ሳያስተካክል ሚስት ሚስት ይላል በሚል ተልካሻ ምክንያት ግንኙነታችን ተቋረጠ ጠበኩት ወፍ የለም . እሱ የለከፈኝ መጥፎ እድል አብሮኝ ዘለቀ ይኸዉ የሚታመን የለ ምን የለ ይሁን ተመስገን ብለናል

    • @mekdesdegu9099
      @mekdesdegu9099 Před 7 měsíci +1

      በእግዚአብሔር ትፕስፋ አይቆረጥም ሁሉም ወንድ ሁሉም ሳት አንድ አይደለም ስለዚህ ህይወትን እንደገና በሌላ መንገድ መሞከር ነው ጋታን ይዞ

  • @user-en4cl7dm6z
    @user-en4cl7dm6z Před 7 měsíci +1

    ውይ ደስ ይላል ለሰው የማይቻል ለአግዚአብሔር ይችል አንኳን ደስ አለሽ ስለአድሜ አግዚአብሔር ለሰጣት ስንት ሁነ ምን አገባን

  • @Phonk_A738
    @Phonk_A738 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ቀን አለው በእድሜ አይገደብም

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 7 měsíci

    እውነት ከሆን እግዚአብሔር ይመስገን መሲዬ😊

  • @user-sn4mx4oy5y
    @user-sn4mx4oy5y Před 4 dny

    እውነት ከሆነበጣም ደስ ይላልበ

  • @prettyyeshi
    @prettyyeshi Před 7 měsíci +1

    ደስ የሚል ትንታቴ ነዉ❤

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh Před 7 měsíci +3

    ልጄ ሰው እንዳለው ሳይሆን ባታ ማርያም ባሰቀመጠችው ሆኗል

  • @AlemneshDamtew
    @AlemneshDamtew Před 5 měsíci

    mesi enkuwan des akesh melkamun hulu emegnlshalehu

  • @meseretabera1967
    @meseretabera1967 Před 7 měsíci

    እውነት ከሆነ መልካም ነው ባይሆን እግዚአብሔር የሺዎች እና ናት አድርጋታል ሚስጥር ከሆነ ሚስጥር ነው
    ምን ያስፈልጋል...?

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 Před 7 měsíci

    Esay ewunet kehon betam new dessssss yemilen ellllllllllllllllllll🙏🙏🙏🙏

  • @fantahun1424
    @fantahun1424 Před 8 dny

    Mese yenae wed des belongal

  • @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270

    Wow cre wera nwe ysemashne msyii twelde mnta mnta ❤❤❤❤🎉

  • @sabaabakalagalata9301
    @sabaabakalagalata9301 Před 7 měsíci

    Allah ybarklsh

  • @tobittube
    @tobittube Před 3 dny

    እድሜዋ ብሎ አርዕስት መፃፍ ምን ማለት ነው

  • @user-kr2fo2yr2o
    @user-kr2fo2yr2o Před 7 měsíci

    Thanks GOD ❤❤❤❤❤❤

  • @richochewa7653
    @richochewa7653 Před 2 měsíci

    Much❤ Mesi 🙏🙏🙏

  • @Hanzi1223
    @Hanzi1223 Před 7 měsíci

    Eseeeeeeey

  • @user-gj2rr1jn3r
    @user-gj2rr1jn3r Před 7 měsíci

    Getan ewnet kehone betammmmmmmm des ylal

  • @lazerpp
    @lazerpp Před 7 měsíci

    Ye woladit amlak lij nat hayimanotoan akbar.

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn Před 3 měsíci

    መሢ መልካምና ምርጥ ሴት ነች ግን ዘጋቢዋ ያላጣራሽው ወይም የደበቅሽው ነገር አለ መሲ በትክክል ወልዳለች? አይመስልመ አድሜዋም ያልሽው ብቻ ነው ? ምንም ማለት አያስፈልግም መሢዪን እንወዳታለን

  • @abebechasfaw227
    @abebechasfaw227 Před 7 měsíci

    አሜን

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Před 8 měsíci +8

    አንቺ ደግሞ እንዴት አይነቷ ቱርቱሬ ነሽ?????ምን አገባሽ በሰው ህየረወት? ስለራስሽ ፈትግቺ የወሬ ሱስ የሚያሰቃይሽ ከሆነ

    • @ethiopianartistfans
      @ethiopianartistfans  Před 8 měsíci

      እህት ይሄን ቪዲዮ ለምን እንደሰራሁት ተናግሬያለሁ እባክሽ እስከመጨረሻው እይውና ከዛ ውቀሽኝ 🙏🙏🙏

    • @becauseofjesus9181
      @becauseofjesus9181 Před 8 měsíci

      መወቀስ የለብሽም ታዋቂ ሰዎች አድናቂዎቻቸው ሰለነሱ ማወቅ ይፈልጋሉ ::በስራቸው የህዝብ ናቸው ::ይሄ ደሞ ዓለም ላይ በታዋቂ ሰዎች ላይ ያለ ነገር ነው ::ትልቅ ስራም ​ነው::@@ethiopianartistfans

    • @ethiopianartistfans
      @ethiopianartistfans  Před 8 měsíci +1

      @@becauseofjesus9181 አመሰግናለሁ እኔም ይሄን ነው የምለው።
      ደግሞም መስማት ፈልገው ቪዲዮውን ከፍተው ያዩትና ነው እንዲ ሚሉት።

  • @abanobtube6525
    @abanobtube6525 Před 8 měsíci +3

    መሲቆጆ ባይኖራትም ቢኖራትም ቤቱ ያደገች ስለሆነች አይደቅም

  • @user-ek6mo1wy5q
    @user-ek6mo1wy5q Před 7 měsíci

    elelelelele

  • @adenhailu6101
    @adenhailu6101 Před 5 měsíci

    Then the LORD God said, “It is not good for the man to be alone. I will make a helper who is right for him.” From the ground God formed every wild animal and every bird in the sky, and he brought them to the man so the man could name them.

  • @user-lv5us7se1w
    @user-lv5us7se1w Před 5 měsíci

    መሲ በምን ቋንቋ ልግለጻት ንግሥት

  • @user-sf3gy4ob8z
    @user-sf3gy4ob8z Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @ShemshuAbdusemed
    @ShemshuAbdusemed Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 7 měsíci +2

    በትክክል ለየቱ ጊዜ ነው ልጅ ወልደሽ የቱ አለም ላይ ልታሳድጊው ትጓጓይለሽ ኤዲያ ሰው ለምን ያልበላውን ያካል 🗣 ወሬ ወሬ 🤭😶😞

  • @user-sf3gy4ob8z
    @user-sf3gy4ob8z Před 7 měsíci

    እእእእእእእኦእእእእእእእእእ❤❤❤❤

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y Před 8 měsíci

    አመን

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 7 měsíci

    Nechochu yaregutin madrege naw ?? Ena betaregzi min yetebesss ?

  • @BH-id8px
    @BH-id8px Před 7 měsíci +1

    እሩብ እንጀራ ጠፋ ውሀ መቅመስ አንድ ዳቦ ብርቅ በሆነበት አገር

  • @meskeremgutema4725
    @meskeremgutema4725 Před 7 měsíci

    Weregn mesh

  • @adenhailu6101
    @adenhailu6101 Před 5 měsíci

    pls when and where you gonna pick me up we still going to have popcorn and pillow fights maybe more 😮

  • @SabaTebeje
    @SabaTebeje Před 8 měsíci +1

    የሻእንባ ይታይ የነበረው 1986 ነው

  • @ethiopiaalmante8141
    @ethiopiaalmante8141 Před 7 měsíci

    Debeke mehonu lemene asfelege

  • @BH-id8px
    @BH-id8px Před 7 měsíci +1

    ይጦረኛል ብሎ አስራ ስድስት ደርዘን ግማሽ ደረዘን የግማሽ ግማሽ ተወልዶ አሳር አሺሽ በየመንደሩ በየሰዉ ቤት ሜዳላይ ጥሎ ሌላ ደስታ ፍለጋ መዞር

  • @rosalanzi1294
    @rosalanzi1294 Před 7 měsíci

    ምነው ራሳችሁን ብትመለከቱ ያልቸገራችሁን በሰው ጉዳይ ገብቶ ከመፈትፈት ራሳችሁን ፈትሹ

  • @sarahkonjo8163
    @sarahkonjo8163 Před 8 měsíci

    😂😂😂😂

  • @AnthonyT-vr3ug
    @AnthonyT-vr3ug Před 7 měsíci

    Enea legi alfalegeme Ethiopia takabedalachu thank God i don't live in Ethiopia

  • @funnyday240yididiya5
    @funnyday240yididiya5 Před 3 měsíci

    ወሬ

  • @kidistteklemariam7557
    @kidistteklemariam7557 Před 7 měsíci

    ፎቃቃ።

  • @user-zt6np9ge9w
    @user-zt6np9ge9w Před 7 měsíci

    በጣም ታስጠላላችሁ ወሬኞች

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Před 8 měsíci +3

    አንች ሴት ሁነሽ የሴት ሞራል ምትረማመጅ የወለድሽው አይደግ ትዳርሽ ይበተን መሬቱ ስትራመጅ ይካድሽ

    • @ethiopianartistfans
      @ethiopianartistfans  Před 8 měsíci +4

      የኔ እህት ይቅርታ አድርጊልኝ እና ይሄን ያህል የሚያስገርም ነገር ምን ተናገርኩ?.. ሙሉ ቪዲዮውን ግን ሰምተሽዋል?
      እና ርግማን ደግሞ ጥሩ አይደለም። ስለምትከታተይኝ ግን አመሰግናለሁ

    • @FereATS
      @FereATS Před 8 měsíci +5

      በስመአብ!! ግን በደህና ነው?? ምን ምንአይነት ቃላትን ነው የተጠቀምሽው! በፈጣሪ የፃፍሽውን ግን በደንብ አስተውለሽዋል ቃላቶችሽ እንዴት ይዘገንናሉ!! ልብ ይስጥሽ።

    • @rozayallou5348
      @rozayallou5348 Před 8 měsíci +1

      @@FereATS አንችስ በእግዚአብሔርም ስራ ገብተሽ ወለደች አረገዘች ማለት ምን ማለት ነው የሰው ስም ያላግባብ ማብጠልጠል ምን ማለት ነው

    • @user-sc7lf2vm1s
      @user-sc7lf2vm1s Před 8 měsíci +1

      እረ ውይ ምን ጉድ ነሽ😢

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před 8 měsíci +1

      የግል ጠብ አለባችሁ እንድ??? ሆው ምንጉድነው

  • @sarahkonjo8163
    @sarahkonjo8163 Před 8 měsíci

    በስተርጅና

    • @ethiopianartistfans
      @ethiopianartistfans  Před 8 měsíci +3

      ገና እኮ 43 አመቷ ነው። መውለድ ትችላለች አሁንም በእግዚአብሔር እርዳታ

    • @kalkidancl6493
      @kalkidancl6493 Před 8 měsíci +5

      እግዚአብሔር ያርግላት ነው የሚባለው!!!(ሳራም የአብረሀም ሚስት 90 አመቷ ወልዳለች!!!)

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Před 8 měsíci +2

      ሳራ በዘጠና አመቷ የወለደችዉ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የሳነዉ ነገር የለም በእግዚአብሔር ስራ ጣልቃ አትገቡ የስራዉ ባለቤት እሱ ነዉ እሺ እግዚአብሔር እደሳይስ አይደለም

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před 8 měsíci +1

      ​@@ethiopianartistfans43ቀላላ ነውእንድ ለሴትልጅ እኔ 30ቤትነበር የምተመሰለንኝ ሁሉምነገር ለፈጣሪ ቀላልነው የምትፈለገውን የሰጣት

    • @eyerusfentaw9853
      @eyerusfentaw9853 Před 8 měsíci

      ​@@aeshimohammed9684አሜን ፫ መቅደስ ፀጋዬ መንታ ልጆች ስትወልድ እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው እና ደግሞ ተመኘው ሁሉን ማድርግ የምትችል ጌታ ለመሲም ስጣት አልኩ።

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 Před 7 měsíci

    ዋው፣አሮጊትዋ፣ወለደች።እንኩዋን፣ማርያም፣ማረችሽ።

    • @belayalemyehu5922
      @belayalemyehu5922 Před 7 měsíci +1

      ሁሉም በጊዜው ይሆናል ደግሞ የማሪያምን ስም ትጠራለህ/ሽ?

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 Před 7 měsíci +1

      አይባልም በጣም ነውር ነው። አንቺም ነገ ጠዋት እግዚአብሔር ከፈቀደ ብቻ ታረጂያለሽ ምክንያቱም ማርጀት የፈለገ ሁሉ አላረጀም ከላይ ሲፈቀድ ብቻ ነው።

    • @sadi8416
      @sadi8416 Před 7 měsíci

      አረ አይባልም

    • @selam6991
      @selam6991 Před 7 měsíci

      ስንት አይነት ሰው

    • @kaliyesermelo5293
      @kaliyesermelo5293 Před 7 měsíci

      Dedeb

  • @serkeeshete
    @serkeeshete Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fufujemel
    @fufujemel Před 7 měsíci

    አሜን