ሳኡድ የተገደለው ልጅ በጣም ያሳዝናል፤ተጠንቀቁ ብዙ ሰው እየተያዘ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • #ሰብስክራይብ

Komentáře • 85

  • @user-zr8tw7jw4f
    @user-zr8tw7jw4f Před 5 dny +9

    ያረብ የሀገራችን አልበቃ ብሎ በስደት አለም ወላሂ ያማል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዘረኝነት ይብቃ እረ ሁላችሁም በምታምቱት አምለክ ወድ ኢቶጰያን ዱአ አድረጉ ያአላህ በላአውን አላህ ያብረደው

  • @user-cn2zw4iw3v
    @user-cn2zw4iw3v Před 3 dny +2

    በስደት ሳይቀር ጩቤ የያዘ ወረሞ ሰዉ አደሉም። ወንድሜን አላህ ይጠብቅልኝ።

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw Před 3 dny

    እኛ ኢትዮጵያውያን በጣም እናሳዝናለን ሰውን መጎደል በጎ ገዝተን የምናርድ ይመስለን ይሁን እኔ የማስበው ይህ ጭካኔ ኬት የመጣ ነው ቢቻል ከብትም ሉካንዳ መታረድ አለበት የነብስን ማጥፋት እድንጸየፌ አትፎረዱብኝ ።

  • @user-in5ik4yo5c
    @user-in5ik4yo5c Před 3 dny

    ያረቢ አላህ ይሥትር የሀገራችን አልበቃ ብሎ በሠው ሀገር መጨፋጨፍ 😢😢

  • @user-ur4ol2lv1m
    @user-ur4ol2lv1m Před 19 hodinami

    ወይኔ የኔወድም ልቤነው የተሰበረው አባት እደለለው ወገን እደለለው ዘመድ እደለለው በሰው አገር አይኑተከራቶቀረ የኔ አንጀት እድህ እደተቀጠቀጠው እናትህ እደት ሁናይሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xi9pp4kx6k
    @user-xi9pp4kx6k Před dnem

    እዚህ አገር ቀልድ የለም ገድሎ መኖር የለም እንደ ኢትዮጵያ እዛዉ አገራችሁ ተጨማለቁ ማፈርያ ናችሁ እሸ በዙር የሚገዳደሉትን ነው ያልኩት እሸ ያገሬ ልጂወች

  • @user-rc9ef7vq8q
    @user-rc9ef7vq8q Před 3 dny

    ለክርስቲያኖችም ነብስ ይማር ይባላል ልበ ጠማሞች አትሁኑ በዚ ተኮላችን ነዉ መአት እየመጣብን ያለዉ😡

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před dnem

    ያሳዝናል በሰው ሀገር እዲ መሆን ወድሞቼ እጀራፍለጋ ወታቹ በሰው አገርቀርቹ ያማል ነብሳቹን ይማርልኝ ፈጣሪ አይይይይ ዘረኛነት

  • @user-zo7qv7xs3l
    @user-zo7qv7xs3l Před 3 hodinami

    በአላህ ግን ምን አለ የመጣንበትን ባንረሣ 😢😢😢

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Před 4 dny +1

    እግዝይቢሒራ አምላክ ወቶ ከመቅረት ይድነን ይገራችን ሳይንስን በሰው አገረ እንዴ ስሆን ይሳዝነል 😢😢😢😢

  • @marinakasa
    @marinakasa Před dnem

    አላህይጠብቃችሁ ያረብ አንዱበሰራው ስንትሚስኪን ተሰቀየ አይይይእዱንያ

  • @ZeynebaDawudEndris
    @ZeynebaDawudEndris Před 4 dny

    በጣም ያሣዝናል አላህያብጅልን

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 Před 5 dny

    አሏህ ያብጅልን የሀበሻነገር በውጭም በውስጥም አሳዛኝ ሁኗል

  • @rahma8178
    @rahma8178 Před 5 dny

    አላህ ህይወቱን ያትርፈው የኔ ወድም

  • @user-xi9pp4kx6k
    @user-xi9pp4kx6k Před dnem

    የኔ ከርታታታ እንደዚህ እንደልጂ ያሳወነኝ የለም ሱባሀን አሏህ ደሞ ወንድሜን ይመሰላል የጠፈዉን ወንድሜን የኔ ከርታታ ወጣ ብለህ ቀረህ አይ አበሻ አይ ዘረኝነት ሱባሀን አሏህ አሏህ በቃ ይበለን ሱባሀን አሏህ

  • @FatMa-uw9wb
    @FatMa-uw9wb Před 4 dny +1

    😭😭😭😭😭😭ያረብ አለህሆይ አተበእዝነትህ፣ድረሥልን አረወገኖቸ ወዴየት እየሄድነዉ

  • @GhggFujj
    @GhggFujj Před 3 dny

    ኧረናተየምንይሻላል ወላሂ እደትየሀገራችን መላአሳጥቶን አሳብ እየገደለን ደሞበስደትላይ የሰፊት የሰዉቤትኳን የማያስተምረን አረመኔ ህዝብ የኛኢ,ያዊያን በጣምያሳዝናል

  • @seadaseada3804
    @seadaseada3804 Před 5 dny +1

    ጥጋ ነው ወላሂ ለደሃው ጦስ ይሆናሉ ዘርኝነት ጥብ ናት ብለዋል ረሱል ሱ አ ወ ሳኡዲ እዳገራችን መስሎቸዋል ቀልድ የለም

  • @Rahmat-zj2fs
    @Rahmat-zj2fs Před 4 dny

    የረብ አላህይጠብቃችሁ በያችላችሁበት ለሞቱትም ሙሥሊሞቹ ጀነተል ፊርዶሰን ይወፍቃቸው ኡኡኡፉፉፉ ከባድ ነው በጣም ያማል

  • @user-wv5ke9vi2z
    @user-wv5ke9vi2z Před 5 dny +1

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ያርቢ ዘረኝነትን አጥፋልን

  • @user-qt5cy3oo9o
    @user-qt5cy3oo9o Před 2 dny

    ያረብብብብብብ ያሳዝናል ቀጣም ምን አይነት ግዜ ደረሦን ያኢላሂ አተ ተመልከተው

  • @user-mj3ex6yc2e
    @user-mj3ex6yc2e Před 5 dny

    😭😭😭አይ የኛነገር ያገራቺን አልበቃ ብሎን ሱበሀን አላህ😢😢😢😢😢

  • @NewVip-dt2rc
    @NewVip-dt2rc Před 3 dny

    ያረብአላህአተበእዝነትነጠብቀን😢😢😢😢😢

  • @user-fe7bk4ke4o
    @user-fe7bk4ke4o Před 3 dny

    ፍትህ በስደት አለም ያሉ 🎉🎉🎉

  • @user-hv2pc1lg8p
    @user-hv2pc1lg8p Před 4 dny

    ወላሂ የዝህን ልጅ አሞሞት መቸም በሂወቴ እስካለው አረሳውም 😢😢😢😢😢😢

  • @user-xh3vd3lf2o
    @user-xh3vd3lf2o Před 2 dny

    ትክክል

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Před 3 dny

    አይስደት ምንይሻላል አላህ ዘረኝነትን አጥፋልን

  • @user-it3qp6zt5e
    @user-it3qp6zt5e Před 4 dny

    ያሳዝናል😢ወላሂ ልብየሚነካነው የኛስ ነገር ከፋበሀገርም በውጭም ወዴት እየሄድንነው😢😢😢😢😢ዘርኝነትእኮጥንብናት😢😢😢😢

  • @user-xu8ti6vt4t
    @user-xu8ti6vt4t Před 5 dny

    ወይ ካገራችን ሰላም የለ ወይም ከዚህ ሰዉ የለ የአላህ እር ሰላሙን አሙርዲልን ያርብ አይ የወዲልጂ ፈተና አይይይይ ወዲም ባልኖርኝ 💔👈

  • @user-dl9go7zg7i
    @user-dl9go7zg7i Před 5 dny

    ባጣምወላሂ ባገራችንምበሥደትአለምም

  • @WasKan-zc4fn
    @WasKan-zc4fn Před dnem

    አብሽሩ ለኸይር ነው ዱአ አርጉ

  • @user-fe7bk4ke4o
    @user-fe7bk4ke4o Před 3 dny

    እናሊላሂ ወእና እላህ ራጁኡን 😢😢😢😢😢

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs Před 4 dny

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢላሂራጅኡን 😢😢😢😢

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c Před 3 dny

    አመልጣለሁብላቺሁ እዳሞቱ ወንዲሞቸ

  • @IeeuUeur
    @IeeuUeur Před dnem

    አይይ አሁንስ ልቤነው የተሰበረው ለምድነው ግን ሀበሻወች ለምድነው ይዛችሁ ስታሰቃዮቸው የማናየው ሲጀመር ሀበሻ መፈሽፈሽ በቀርጅ ውል ሰርታችሁ አታቁም 😢😭😭😭

  • @user-cw7nm2en1z
    @user-cw7nm2en1z Před 2 dny

    ምንጉዲነው ያሳዝናል

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před 4 dny

    ሰዉ እደት ከዉሬ ጋር ይኖራል ያሳዝናል አዉሬ አዉሬን አይበላም ነበር ሰዉ ግን ሰዉን መብላት ጀምሯል

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před 5 dny

    😢😢😢😢 ያማል

  • @uthg7338
    @uthg7338 Před 4 dny

    ያረብብብ😢😢አላህበቃበለን

  • @user-sx6ls6es5p
    @user-sx6ls6es5p Před 2 dny

    የጠገበ ለራበውአያዝንም አንድ ሁለት ሰውባጠፍው አገቱንደፋቶ ሰረቴአዳሪውም መታፈሱውነውእሚያሣዝነው. ውድምእህትያላችሁ ምከሩአቸው የመጡበትን አይርሱው. በየሚድያላይአለንአለንአይበሉው

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r Před 5 dny

    አይይይይ እረምንአይነት ግዜ ደርስን😢😢😢😢😢

  • @user-km2ki9ce8l
    @user-km2ki9ce8l Před 4 dny

    ግነ ለምነ 😭😭😭አላህ የዘነለህ

  • @eexxxx1781
    @eexxxx1781 Před 5 dny

    አየአለመታደል ወላሂ እሥከመቺ😢😢ድሀዉ ሠርቶመብላትአልቺለም😭😭😭😭

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před 4 dny

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ሯጅኦ😢😭😭

  • @user-vo5ro9ns2x
    @user-vo5ro9ns2x Před 21 hodinou

    አረ አተን ይድፋህ ልጁ በሄወት አለ ለምን አላህን አፈሩም ይህ ስቃይ ሁሉም ይቅመሰው አጥፋ

  • @user-zq2hs9tk5e
    @user-zq2hs9tk5e Před 5 dny +4

    ያሳዝናል በጣም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረዉ

  • @WenishatDareb
    @WenishatDareb Před 21 hodinou

    Bexam ymqle mechi new beqa yemibal gizilay yemblndersew gen gedayochem bezechi Meder laye ayenorme 😢

  • @Moli-b7o
    @Moli-b7o Před 4 dny

    😢😢😢😢😢😢yamotawini namisi yimari yatazutini egzabiheri yifitachawi

  • @user-dg7rh9cy2e
    @user-dg7rh9cy2e Před 4 dny

    😢😢😢

  • @user-fe7bk4ke4o
    @user-fe7bk4ke4o Před 3 dny

    የሀገችን ጭፈጨፋ አልበቃ ብሎ በስደት

  • @user-cb3sz4hv8i
    @user-cb3sz4hv8i Před 4 dny

    ኢናሊ ላሂ ወኢናላሂ ሯጅኦ😭😭😭

  • @user-fx9lf2pw6c
    @user-fx9lf2pw6c Před 2 dny

    😢😢😢😢😢😢

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl Před 4 dny

    ወላሒ ይሄልጂ እዳሳዘነኝ እፍፍፍፍፍፍ ባይገሉትስ

  • @ZebebaHassan
    @ZebebaHassan Před 21 hodinou

    ቆይእሆልጅድኖል

  • @foziyaafoziyaa
    @foziyaafoziyaa Před 23 hodinami

    😢😢😢😢😢

  • @MuhammadMuhammad-kz2gf

    አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ ጥጋበዩችና ዘረኞች እኛ ሚስኪኖቹ ለመለውጥ ብለን በርሀ ለበርሀ እየተከራተትን መስራ አልቻልን ስንት ሚስኪን ተያዘ እዚህ በርሀ ላይ ቢያልፍልኝ እያለ ሲቃጠል አንዱን እኔ አካባቢ አማራ ስለሆነ ብቻ ሁለት እጁን ቁርጥ ነው ያደረጉት ሰርቶ እንዳይበላ 5ኦረሞ ሆነው ላንድ ሚስኪን ግን ጭቅላታቸው እንደት ነው እሚያስብ ሱብሀን አላህ የምንም ብሄር ይሁን ዘረኛ አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @user-bd9oz6fz9l
    @user-bd9oz6fz9l Před 4 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xc5zk2kz2s
    @user-xc5zk2kz2s Před 2 dny

    ኡፍፍፍ

  • @user-tz5oe3st4i
    @user-tz5oe3st4i Před 4 dny

    😭😭😭😭😭

  • @user-nv2fp4zx6n
    @user-nv2fp4zx6n Před 5 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @YeMariyam-jo5it
    @YeMariyam-jo5it Před dnem

    እባካችሁ.ሚድያየትሰሩይችምድርኮትራትናትአማራውም.ኦሮሞውመቶየሚሄደውየትነውእባካችሁሚድያየትሰሩመልእክቴንአስተላልፍልኝ.ሁላችንምየምንሄድበትንመንገድእናስብ

  • @user-sw7cw2kt5w
    @user-sw7cw2kt5w Před 4 dny

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Alsi84
    @Alsi84 Před 4 dny

    ወድም ዛሬ መርሳ ወይም ብሆሮ አረብሻ ተኩስ ነበረ ለሊት የሚሉት እውነት ነው እደ መልሽልኝ 😢😢😢😢

  • @Seada-lx3td
    @Seada-lx3td Před 16 hodinami

    ሰው ሳይሆኑአውሬናችው

  • @Z-qn5qr
    @Z-qn5qr Před 4 dny

    ሚስኪኖችእዳይሰሩእጀራቸውንዘጉት

  • @user-ot5yy5xz2z
    @user-ot5yy5xz2z Před 4 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @Z-qn5qr
    @Z-qn5qr Před 4 dny

    አሁንምአማራተደራጂእረተውልብግዙበአላህ

  • @user-ct9tv9qy3m
    @user-ct9tv9qy3m Před 2 dny

    ፍትህ😂😂😂😂😂😂

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx Před 5 dny +2

    ኦረሞ በሀገርም በይህም መኖሪያ አጣን ወላሂ ቢደወዉን ልከዉብኝ መተኛት አልቻልኩም የኔ ከርታቶች ኦረሞ ግን የእዉነት ሠዉ ነዉ የሚባሉት ኦረሞ ናቸዉ አንተ ደሞ ሣታጣራ አትጣ የጎደኛየ ባልም በመከራ ነዉ የተረፈዉ አማራ የት ነዉ ያለዉ እያሉ ነዉ የሚደበድቡት እኔ መረጃ አለኝ ከፈለክ

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m Před 5 dny +1

      ውድዋ እንኩዋን ተርፍላት ግን ይጠንቀቅ

    • @Gggg-bo4gx
      @Gggg-bo4gx Před 5 dny

      @@user-ev4jj2yu3m አሚን

  • @Z-qn5qr
    @Z-qn5qr Před 4 dny

    መገንእናትመገንወድልጂአላህይጠብቃችሁያረብእነዝህከሰይጣንየተፈጠሩአፈርይብሉደሞደረቅቂጣለሚበላአይጋላአይጋላአላህይነአለኩያረብ

  • @user-ve5kn6oo1s
    @user-ve5kn6oo1s Před 4 dny

    ምን ሰላም አለና ኢነላህ ማሳብሪ حسبي الله ونعم الوكيلحسبي الله ونعم الوكيل لا اله الا الله العظيم الحليم لا اله الا الله رب العرش العظيم لا اله الا هو رب السماوات ورب الارض ورب العرش الكريم

  • @yemerebelay1873
    @yemerebelay1873 Před 4 dny

    ነፍሥ ይማን ነው ሚሥሊም ከሖን ሑሉም ሰው ነው ዘረኛአትሑኑ

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp Před dnem

    እኔሥ በቃኚ

  • @user-bj3pl1xk8z
    @user-bj3pl1xk8z Před 5 dny

    ኢ ት ዮ ወደት እሄዲንነው

  • @FedTyube
    @FedTyube Před dnem

    🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭

  • @atf6232
    @atf6232 Před 2 dny

    እረ አፈር ይብሉ ሸይጣኖች

  • @HiryHgjjki
    @HiryHgjjki Před 2 dny

    አረ ጠራርገው ያውጧቸው ምድረ ዘረኛ

  • @user-zo7qv7xs3l
    @user-zo7qv7xs3l Před 3 hodinami

    በአላህ ግን ምን አለ የመጣንበትን ባንረሣ 😢😢😢