ኢትዮጵያ ሀገሬ ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ I know , it’s really heartbreaking to see him . Gone too soon , sad .... I know how you fell me too . All of us we remember how he looks when he was young .. sad 😢 RIP
ኢትዮጵያ ሀገሬ ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ I know I am really sad too . Starting form his 1st album , I am his number one fan ... I was in shock and I was in bed the all day. It’s really touching sad to see him like this also ... May He Rest In Peace 😢😢😢😢
እኔ ልቤ የታመመው ዛሬ አይደለም ያመሰለ ልጅ ታሞ ሳየው የኔ ልዩ መልኩ እንዳ ሆኖብኝ ካየሁት ጀምሬ ነው ዛሬ ግን ባሰብኝ ህመሙ😢😢😢😢ኤሊዬ ለኢትዮጵያ እንደሻማ ቀለጥክላት😢😢😢ለህት ለወንድሞች አንተ የቀለጥክ ብርሀን ሆንክላቸው😢😢😢😢😢ያኔመሰለ ወጣትነትህን ለኢትዮጵያ ሰዋህ😢😢😢ማንዳንተ ወንድሜ😢😢😢😢😢ኤሊያሴ😢😢😢😢ልቤ በጣም ቆስሎልሀል 😢😢የኔ መልካም😢😢😢አንተ ጀግና ነህ ስራህን ሰርተህ አለፍክ ስለ ሀገርህ😢😢😢አንድ እንኳን ማስታወሻ ልጅ ሳትሰጠን😢😢😢የኔ እንቁ ኢትዮጵያዊው ወንድሜ😢😢😢ምናል አንድንኳን ዘርህን ብተካና አይን አይኑን ብናየው😢😢😢ዘመንህን ሙሉ ለምቶዳት ለኢትዮጵያ ሀገርህ ገበርክላን ለኔ ጀግና ነህ ጀግና ሰው አይሞትም ስሙ ከመቃብር በላይ ነው😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ የአባቶችህ አምላክ የኢትዮጵያ አምላክ ይቀበል እኛም ተረኛ ነንና ወረፋ የጠበቅን ነው ኤሊዬ እንመጣለን😢😢😢ታዲያ በዳግም ምፀአት እንደማይህ ተስፋ አደርጋለው😢😢😢ወንድሜ አፈሩ ይቅለል መልካም እረፍት ኤሊያሴ😢😢😢😢አድናቂህ እፁብድንቅ😢😢😢😢
ኢትዮጵያ ሀገሬ ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ I know , it’s really heartbreaking to see him . Gone too soon , sad .... I know how you fell me too . All of us we remember how he looks when he was young .. sad 😢 RIP
@@selambryant 😢😢😢😢😢ከምነግርሽ በላይ ከተኛሁ 3ቀኔ ነው ማርያም ምስክሬ ናት ልቤ ቅጥል ነው ያለው በሰው ሀገር😢😢
ኢትዮጵያ ሀገሬ ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ I know I am really sad too . Starting form his 1st album , I am his number one fan ... I was in shock and I was in bed the all day. It’s really touching sad to see him like this also ... May He Rest In Peace 😢😢😢😢
@@selambryant አሜን እግዚአብሔር በእቅፉ ያኑረው😢👈
ያሳዝናል በጣም ግን እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ ነብሱም በአፅደ ገነት ያኑር
ሰባተኛ ገነት ቸርች ኳየር ኤልያስ መልካ አለም እንደ ሽኮራ መጣ ትጥላለች ዛሬም የወደደህ ጌታ ኢየሱስ ነፍስህን በሀሴት በሰላም ስእፍራ ያኑራት 🙏🙏😭😭
Ire sew kemite bewhala menchacht yiqum.Be hiyiwet iyale betechalen mexen lemerdat inirebareb.Yih sew tegebi tikuret balemagignetu lemot indebeqa naw iyewexu yalu merejawoch yemixequmut.Sew kemote bewhala masherged yiqum sayimot lemerdat inixar.RIP.
😢😢😢😢😢 ውስጤ ተቃጠለ የኔ ጌታ ምን ማረግ ይቻላል ኤልዬ የድንግል ማርያም ልጅ አንድዬ በቀኙ ያሳርፍክ
ውበት ደም ግባት ከንቱ ኡፍፍፍፍ ልብ ይሰብራል😭😭😭
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረዉ
ነፍስ በገነት ያኑርህ💐💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Bemarsh tajibo kebru metajeb neberebet
ነፍስ ይማር ወንድማችን።
Mengst semay ywarska
ውይ ተቃጠልን አቦ ወንድሜን
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
😭😭
ነብስ ይማር
WEY SIGA KENTU 😭😭😭😭😭😭😭