ሶብር በኢስላም ያለው ደረጃ""በኡስታዝ የሲን ነሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2022
  • ሶብር በኢስላም ያለው ደረጃ""በኡስታዝ የሲን ነሩ
  • Zábava

Komentáře • 74

  • @user-sf7cg3bm6t
    @user-sf7cg3bm6t Před dnem

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር ዱኒያ ወላ አሄራ ኡሥታዝ ሁላችንም በያለንበት ያአሏህ ራህመት እዝነት አይለየን አሚን ያረብ

  • @Fatima-bg6zc
    @Fatima-bg6zc Před měsícem +1

    ኡስታ ዝ ፡ጀዛክ፡፡ኧላህ

  • @EmamuTube
    @EmamuTube Před rokem +4

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ሁላችሁንም ውዶቸ ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ አሜን አሜን አሪፍ ቆይታ ነበር ሃይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው ሁላችንም በየሀይማኖታችን ጠካራ ያድርገን አሜን አሜን አሜን

  • @Tigsit23
    @Tigsit23 Před rokem +1

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬልጆች በጣም ደስየሚልና አሪፍ ቪዲወነው ጥሩ ቆይታ ነው የነበርን ደስ የሚል ቆይታ ለማናውቆች እንድናውቅ የሚያርግ ቪዲወነው ደስ የሚል እህታችን

  • @GeltoMohammed
    @GeltoMohammed Před 23 dny

    ኡሲታዚ ጀዘክ~~ኧለሀ❤❤❤

  • @user-sc7lf2vm1s
    @user-sc7lf2vm1s Před rokem

    መሻአላህ ደስ የሚል ሀድስ ጀዛኪ አላህ ኸይር ባረካላሁ ፊኪ

  • @mideya
    @mideya Před rokem +1

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ. ወበረከቱ. እደትናችሁ. ውዲ የሀገሬልጆች. በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያዲርግልን ያረብ. አላ ህየ ሶብር. አማን. ትግስት መተዛዘንን ወፈቀን

  • @HuseenIdea
    @HuseenIdea Před 4 měsíci

    Sher

  • @user-nz2pc2bf2g
    @user-nz2pc2bf2g Před 6 dny

    Mhsha ahla dasyi,hamyle,hadse❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 Před rokem +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ውደ ጀዛኪ አላህ ኸይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ አላህ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን እኛም በያለንበት አላህ ይጠብቀን ያረብ።

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c Před rokem

      የደሴዋ በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በይና ደምርኘ

  • @user-sb2eg8rr6s
    @user-sb2eg8rr6s Před rokem

    አሰላምአለይኩምወረመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ አላህ ይጨምርል ጀዛኩ አላህ

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c Před rokem

      አበሮሰ ሚድያ በቅንነት፣ደምሩኘ

  • @HayatOmer
    @HayatOmer Před rokem

    አሠላምወአላኩምወራህመቱሏህወበረከትሁአህለንሀዮእንኳንደህናመጣሽበርች ማሽአሏህ

  • @user-xz1gw4xy4y
    @user-xz1gw4xy4y Před rokem

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እዴት ናችሁ የሀገሬ ልጆች ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁንልን ያረብ
    ማሻአላህ አሪፍ ትምርት ነው እናመሠግናለን

  • @emutube818
    @emutube818 Před rokem

    አሠላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻዓላህ የኔ ውድ ኡስታዝ አላህ ይጠቭቅህ

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 Před rokem +1

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን ሰላም ለሰወ ልጀ በሙሉ🙏🙏🙏

  • @user-gk6zi8hq3y
    @user-gk6zi8hq3y Před rokem

    አሠላ ሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳ ዴህና መጣሽ ማሻአሏ በጣም ምርጥ ቆይታ ነበር አሏህ በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ 👍👍👍👍

  • @user-vc6nc5se6s
    @user-vc6nc5se6s Před rokem +1

    በሰደትም በሀገርም ውስጥ ያላችሁ የኢቶጲያ ልጆች በሙሉ ሙስሊም ክርስቲኑ ሰላማቹሁ ብዝት ይበል ዋናው ሰላም ነውና ወገኖቻችንን እኛንም ሰላም ያርገን ያረብ የአላህ🤲በሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እይሁኑ ውድ የሀገሬልጆች 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🌹

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c Před rokem

      እሙ አህላምየ በቅንነት ደምሩኘ

  • @zdmaktube1151
    @zdmaktube1151 Před rokem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ያረብ እንካን ደህና መጣሺ ውዷ ማሻአላህ አሪፍ አቀራረብ ነው ጀዛኪ አላህ ኸይር ውደ

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz

    ጀዛክአላህ ውሰታዝ አላህ ይጠብቅህ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን

  • @ከይረትቲዩብkeyrettube

    አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁ
    ስላምለዚህቤት ስላምብለናልሁላችሁንምውድችይክላይእስክትችስላምለሀገሬፍቅርለውገኒ አሚንንን ማሻአላህተባርክአላህ ጀዛካሁምሂረን

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c Před rokem

      ከይረት ተዩብ በቅንነት ደምሩኘ

  • @ahmedjibrukbatitube913

    አሰላምወአይለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰላም ሰላም ብያለሁ ውድ ያገሬልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነትና በረከት አይለያችሁበጣም ጥሩ የሆነ አሰተማሪ ቪድዩ ነው ሁላችንም እሰከመጨረሻው አይተን ተጠቃሚ ለመሆን እንሞክር።አላህሶብር ይሰጠን መጨረሻችንን አንተ አሳምርልን ያረብ

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. Před rokem

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህ አላህበሰማነውተጠቃሚ ያድርገን ያረብ መጨረሻችነን አሳምረው በስደት ያለነው አላህ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ እናመሰግናለን እህቴ

  • @jemila-lakew
    @jemila-lakew Před rokem

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱ አላህ ወበረክትሁ ሠላም ብያለሁ ሁላችሁንም በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገሪችን ሰላም ያድሪግልን እሪዚቁንም ያብዛልን ማሻአላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድሪገነ

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c Před rokem

      ጀሚላ የ በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በይና ደምርኘ

  • @zinetmuhaba2833
    @zinetmuhaba2833 Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀዩዬ በርች ጀዘአኪላህ ኸይር

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 Před rokem

    ሰላም ፍቅር ጤና እንድነት ለዚህ ቤት ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እምዬ ኢትዮጲያ የልጆችሽን ፍቅር አላህ ይመልሰው ማሻአላ ተባረካላ ያሲን ኑሩ የኔ ጀግና የድን ጀግና አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ስንቱን ወጣት ቀይረሀል አላህ ይጨምርልህ ያረብ እናመሰግናለን እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ሰብሩን ያድለን

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c Před rokem

      በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በሉና ደምሩኘ

  • @Asu-susu
    @Asu-susu Před rokem

    አሰላም ዋለይኩም ወረህመት ወላሁ ወበረካቱ ሰላም ለሀገራችን ፉቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ሱብሀናላህ ምንኛ መታደልነዉ አስከጥጉ ያሚስክድ ፀጋነዉ ይህን ሁሉመሶበር ከታጋሾች ያድርረገን

  • @Yemenzwerkyoutube1930

    ሃያትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኩዋን ደህና መጣሽ 🙏🙏🙏

  • @tamimatube4994
    @tamimatube4994 Před rokem

    Asalamalekum warahamatullah wabarakatu salemish bezit terf yebale wud etachin ustaz Abu baker batem new yemewodachew masha Allah des yemile koyita nabaren enamaseginalen

  • @ametullahtube3452
    @ametullahtube3452 Před rokem

    አሠላሙአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካትሑ ውድናየተከበራችሑ የሐገሬልጆችሠላምናጤናበያላችሑበት ሐዮቲየ ውድ እናመሠግናለንጀዛኪላሑኸይረን ምረጥ ሙሐደራ ነው አላ ታጋሾች ያድርገን

  • @Azzistyle
    @Azzistyle Před rokem

    ሰላም ቡያለዉ እኔ ውሰታዝ ያሰንንን ትምርት በጣም ነዉ ምወደዉ ማሻሀላ

  • @nabeattube19
    @nabeattube19 Před rokem

    አሰለሙ አለይኩም ወራህማቱለሂ ወባራካቱሁ አህሌን ሀያት ማሸአሏህ ዳስ የምል ዳዓዋ ነው በሰመነው የምንጣቀም የድርገን አሏህ ካሶብረኞችም የድርገን የረብ

  • @Halima-lt3pm
    @Halima-lt3pm Před 2 měsíci

    ደንሪኝ

  • @user-yf2is9jw9v
    @user-yf2is9jw9v Před rokem

    አሰላማልኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አላህ የሀገሬልጆች ሰላም ያረብ ወፈቀነያረብ በያለነበት ይጠበቀነ ያረብ ሰላም በለናል በቤተሰቦቻችነ ሰላም ኣኛነም ሰላም ያረብ

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c Před rokem

      ፈርድወሰየ እደሰምሺ ጀነተን ፈርድወሰ ይወፋቅሺ በቅንነት ደምርኘ እማ

  • @hawawolloh
    @hawawolloh Před rokem

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን እህት ጀዛ ኩሙላ ኸይረ አላህ በመልካም ነገረ ያስተውስሽ የኔውድ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያረገን 🌹🍫ጀዛኩሙላ ኸይረ

  • @userwy9zg3rc1iekru
    @userwy9zg3rc1iekru Před rokem

    ‏السلام عليكم ورحمة الله وبركاته وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أهلا وسهلا فيكم بسم الله ما شاء الله تبارك الله الله يوفقها يا رب مره شكرا على كل شيء جزاك الله خير الجزاء السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

  • @nuratube118
    @nuratube118 Před rokem

    Asalmalikum warahmatulhe wabarakatu edat nachulgi yarabe khulum balay saberen ymeakel nagare yallam saberen wafkan gataya

  • @SofiyaBinteYimertube
    @SofiyaBinteYimertube Před rokem

    እኔ ገና ነኝ አልደረስኩም ብዬ ከሆነ ቦታ ለመድረስ አልማለሁ። ግና እኔ ካለሁበት ለመድረስ የሚያስቡ ከኋላዬ ብዙ ሰዎች እንዳሉ አውቃለሁ።
    ጌታዬ በየሕይወት እርከኖቼ ሁሉ አንተን እያስታወስኩ፣ ፀጋህን እያመሰገንኩ የምኖር አድርገኝ።

  • @user-jq4qb9bv7c
    @user-jq4qb9bv7c Před rokem

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ለዝህ ቤት ደምርኘ በቅንነት

  • @zahiriddinzarupov1976

    Asalomu alaykum 🍋🍵🍋🍵

  • @yeberhalomitube
    @yeberhalomitube Před rokem +1

    ◾️ሹረይህ አልቃዲ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
    ✅ የሆነ ሙሲባ በደረሰብኝ ጊዜ አላህን አራት ጊዜ አመሰግነዋለሁ።
    ①) ከደረሰብኝ ጉዳት የባሰ ሌላ ከባድ ነገር ስላልደረሰብኝ አመሰግነዋለሁ።
    ②) በደረሰብኝ ሙሲባ ላይ ሶብር እንዳደርግ ስለረዳኝ አመሰግነዋለሁ።
    ③) የደረሰብኝን ሙሲባ በዲኔ ላይ ስላልሆነ አመሰግነዋለሁ።
    ④) መልካም ምንዳ ከጅዬ ነገሩ ወደ አላህ በመመለስ «ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን» እንድል ስላገራልኝ አመሰግነዋለሁ።
    📙 شعب الإيمان للبيهقي (٩٥٠٧)
    ◾️ሱፍያን አስሰውርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።
    ✅ (በማንኛውም ነገር ላይ) አልሀምዱሊላህ እንደማለት መልካም ምንዳን እንዲነባበር የሚያደርግ ምንም ነገር የለም።

    • @user-zl1pd8wi2j
      @user-zl1pd8wi2j Před 2 měsíci

      የራብ ለኔም ሰብር ስጠኝ ውድቼ እሲኪ ዱወ አሩጉልኝ ወለይ ሰብር የምበል ነጋር ዬለኝም
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢