ግብጽ ምን ዓይነት መሣሪያ ለሶማሊያ ሰጠች?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Komentáře • 221

  • @wedehiwottube5357
    @wedehiwottube5357 Před 15 dny +15

    በግብፅ የተገዙ የኢትዮጵዊያን ሰላም የማይፈልጉ ብዙ ሰዎች አሉና የአማራና የኦሮሞ ህዝብ መንቃት አለበት

  • @Essaymahammed
    @Essaymahammed Před 15 dny +18

    እኔም እመጣላሁ ካርብ ሀገር ነኝ ባገሬ ቀልድ የለውም

  • @getachewchanie5845
    @getachewchanie5845 Před 15 dny +11

    የውስጥ ችግሮቻችንን በውይይት ፈትተን ለውጭ ስጋቶቻችን አንድ ብንሆን አማራጭ የለውምና እባካችሁ እንንቃ

    • @user-zm9xo7ds8z
      @user-zm9xo7ds8z Před 15 dny

      በትክክል

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 14 dny

      ደናቁርት አማፂዎች እየተነሱ እንንገስ እያሉ ሰዉን ያምሱታል። አሁን ከዘለዓለም ጠላታችን ጋር እየተባበሩ ነው። እንደ ምስጥ የሚበሉን የራሳችን ሸኔውች፣ ወያኔዎችና ፋኖዎች መቼ ይህ ይህን ያህል ማመዛዘን የሚችል ዓዕምሮ አላቸው።

  • @Eristuyirga
    @Eristuyirga Před 15 dny +5

    We are ready 🇪🇹❤️💪✊

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa Před 14 dny

      ከጅል ጋር ነው ወይስ ከ ጅላጅል ጋር ምትመደበው?በሱዳን የተያዘውን መሬት ዝም ብለህ አሁን ምንም ባልተነካው ዝም ብለ ሬዲ ምናምን ፐ እከክ።

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm Před 15 dny +6

    إثيوبيا تستحق ميناء بحري ان شاء الله تعالى 💜💙💙🇪🇹🇪🇹

    • @Tadesse-ht9ob
      @Tadesse-ht9ob Před 15 dny

      አትሣሣት አሁን አይቻልም ሠላም አምጣ የአመራ የትግራይ ገረሞ እየተሠቃየ የሚወበድ ይመሥለኛል

  • @aw3693
    @aw3693 Před 15 dny +23

    This is the time for Ethiopia to stand together against foreign invaders. Let’s all avoid internal conflicts and show our strength over our Enemies.

    • @hardsg
      @hardsg Před 15 dny +2

      Who stood against the demise of tigray ...not somalia region...so why should tigray care?it things come to war,the somalia region will face the consequence...that is logic.

    • @AmirYassin-c9w
      @AmirYassin-c9w Před 15 dny +1

      wait wait You tell us after Class -Bull Shabia

    • @demistwewe6799
      @demistwewe6799 Před 15 dny

      Who cares,? Let them come.

    • @Sola-ow4jk
      @Sola-ow4jk Před 15 dny +2

      😂😂😂😂😂 ኮሬ ነጌኛ ይዋጋ

    • @Choke05
      @Choke05 Před 15 dny +1

      Why Amhara cares

  • @AbduAbdu-x4d
    @AbduAbdu-x4d Před 15 dny +14

    በሀገራችን ኢትዮጵያዊይለሚመጣሁሉ ኢትዮጵያዊያንን ይመለከታን

    • @Choke05
      @Choke05 Před 15 dny +1

      Do we Amharas, who are killed in every corner of the country, have concerns about this? Never ever

  • @mikiyasasfaw8896
    @mikiyasasfaw8896 Před 15 dny +3

    የጨቅላው ጥፋት ወዴት እየወሰደን እንደሆነ ተመልከቱ 🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes9347 Před 15 dny +5

    በሀገር ውስጥ በትግራይ: በአማራ በኦሮሚያ መንግስት ጦርነት እያካሄደ ህዝብ በሰላም ወጥቶ መግባት በተቸገረበት ግብፅ ታሪካዊ ጠላት ከሌላኛዋ የአልሽባብ መፈንጭያ ከሆነችው ሶማልያ ጋር በመተባበር አደጋ ደቅነዋል የሚለውን የመንግስት መግለጫ እና ስጋት እንዴት ህዝብን በማስተባበር መቁአቁአም እንዲህ እንደምታወሩት የሚቀል ይመስላችሁአል:: በደርግ ዘመን ሶማልያ የከፈተችውን ጦርነት ለመመከት በተደረገው የእናት ሀገር ጥሪ የታየው አይነት ግብረ መልስ አሁን ላይ በሀገራችን ባለው የዘር መከፋፈል ማስተባበሩ እንዲህ ቀላል ይሆናል ትላላችሁ? ምንም እንክዋን መንግስት ጊዜያዊ : ሀገር ደግሞ ዘላቂ መሆናቸው ቢታወቅም : በቀዳሚው የወያኔ ሕወሓት መራሹ መንግስት እና አሁን ደግሞ ኦሮሙማ መራሹ መንግስት በሀገር እና ህዝብ ላይ የፈፀሙት ታሪክ ይቅር የማይለው ቢሆንም ታሪካዊ ጠላት ግብፅ አጋጣሚውን መጠቀም እንደፈለገች ያሳያል:: ስለሆነም መንግስት ጦር አዝምቶ አሳሩን እያበላው ያለው አማራ እየፎከረ ካምፕ ይገባል ብለህ አታስብ :: ህወሓት የሰሜን መከላከያን ጨፍጭፎ የጀመረውን ጦርነት ለመቀልበስ መስዋእትነት የከፈለው ህዝብ ውሎ ሳያድር ተክዶ ምን እየተካሄደበት ለመሆኑ ያለፈው አንድ አመትአይተናል:: ስለሆነም እንዲህ በቀላሉ ሀገር ተወሮአል አመልህን በጉያ ስንቅህን በአህያ አድርገህ ክተት ሠራዊት የምትልበት ቁመና ላይ ያለ መንግስት አይደለም እና ፈተናው ቀላል አይደለም ለማለት ነው::

  • @Essaymahammed
    @Essaymahammed Před 15 dny +14

    ግብፅ ማለት ሽሮ ሲፈላ እዴት ነው ውሀ ስታርግበት ዝም ይላል እና ሽሮናቸው

    • @tesfa20052
      @tesfa20052 Před 15 dny

      ከ Fano TDF OLA መሰለህ እንዴ በድሮን ለቻይና ከተገዙ ጀት ነው ደም ነው የሚፈሰው ንቀት ይቅር

    • @user-if8jx4bt2z
      @user-if8jx4bt2z Před 14 dny

      ጎበዞች በተለይ የሰልጤ ወጣትን ከየችማ !

    • @Essaymahammed
      @Essaymahammed Před 14 dny

      @@user-if8jx4bt2z ክክክክእር ታው

  • @user-oy6pb8gx2o
    @user-oy6pb8gx2o Před 15 dny +5

    የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሶማሌውስጥ ስንት አመት ተቀመጠ?
    አልሸባብን አላስወገደም4።
    ሱማሌ የሚበጃትን መምረጧ መብቷ ነው 4።
    ኢትዮጵያ ሱማሌ ውስጥ ስትከትም ሌሎች ከሶማሌ የሚዋሰኑ ሐገሮች አልተቃወሙም።ኢትዮጲያውያን በሐገራት ግንኙነት ለምን እንቅልፍ አጣችሁ?
    የሰራችሁት የምትሰሩት እንቅልፍ ፍንሳችሁ

    • @habtamubelete5794
      @habtamubelete5794 Před 15 dny

      የሰራነውማ የአባይ ግድብን ገደብን። እሱ ተጠናቋል። በቀጣይ ደሞ በወንዞቻችን የመስኖ ልማትን በሰፊው ለመስራት እያቀድን ነው። ይሔንን የማስቆም አላማ እንዳላቸው በየሚዲያዎቻቸው በግልፅ እየተናገሩ ስለሆነ መጠንቀቅ ግድ ይለናል።

  • @nahom9972
    @nahom9972 Před 15 dny +9

    Arts tv zemetu enante

  • @user-no2lq9zw7e
    @user-no2lq9zw7e Před 15 dny +5

    Who invited this trouble in the first place.

    • @thomassissay5719
      @thomassissay5719 Před 14 dny

      exactly abichu always invites problems and shouts acting like a legend what a childish leadership

  • @Egyptian-j3d
    @Egyptian-j3d Před 15 dny +1

    ግብፅ አንዳንድ አገሮችን ከካርታው ላይ ለማጥፋት ከፈለገች ይህንን ታደርጋለች ነገር ግን ግብፅ ወደ እርስዋ ካልመጣህና ጦርነት ካልፈለክ በስተቀር የትኛውንም አገር በፍጹም አታጠቃም።

  • @Yitagesu-s6l
    @Yitagesu-s6l Před 15 dny +1

    እኔ የተወለድኩት 1969 በእቅፍ ናዝሬት አደኩ አባቴ ግን ሰላሣ አመት ጡረታ እስኪወጣ እዛው ነበር ከዛም በአባጦር ኤርትራ ስለዚህ ሁለም ከመወረር ሶማሌን መውረር...!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 15 dny +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @gizachewbelay9519
    @gizachewbelay9519 Před 15 dny +2

    ለአማራ አጀንዳ የህልውና ትግል እያደረገ ስላለው ስለ "ፋኖ" ነው::

  • @seydfenta2139
    @seydfenta2139 Před 15 dny +3

    ሴሆን በኦሮመኛ ብታወሩ መልካም ነዉ ልምን ብትል እሚመለከተዉ እነሱን ስለሆነ

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm Před 15 dny +2

    ግብፅ ኢትዮጵያን አደፋርም ዋናው አንድነተችን ነው

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 Před 15 dny +2

    የሶማሌ ጉዳይ የራሷ ነው ! ምንም ማድረግ አትችሉም , አትቀባጥሩ 😂😂😂😂😂

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 Před 15 dny +1

    ድል ለአማራ ህዝብ !!!! ሞት ለባንዳና ተላላኪ !!!!

  • @yeserashworku2733
    @yeserashworku2733 Před 15 dny +2

    አይ ታሪክ ጻፉ እንጅ እነ ኬኛ ፋኖ አያገባውም አማራ ተማምነህ ሞክር አንድነት እውነት ቀልደኛ አንተን ብሎ ጋዜጠኛ አንድ አመት ሙሉ ነተጨፈጨፈ ህዝብ አይሰማም

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 Před 15 dny +1

    ፓ ፓ ፓ አብዱ ኪያር ዘፍኖታል እኮ ዘንደሮ !! ዳኒ ግን የምር ደብረህኛል ስለሃገር አንድነት ምናምን የዘባረቅሽዉ ነገር

  • @yeserashworku2733
    @yeserashworku2733 Před 15 dny +2

    እነስሌማን አብደላን ወህኒ ወርውረህ በውጭ ሀገር ያሉ እህ እንዴት ሰው እንደምትንቁ ካዲዎች

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan Před 15 dny +1

    ጦርነት ለመቀስቀስ የሚትፈልጉ እረፉ ።ወደ ሀገራችን ድንበር ካልተጠጉ ብንጠነቀቅ.............

  • @seidyasin6736
    @seidyasin6736 Před 15 dny +2

    ዓባይ መውጫው ላይ ፈንጂ አስታጥቀን እንልክላታለን ለግብጽ።

  • @seydfenta2139
    @seydfenta2139 Před 15 dny +4

    ምስራቅ ምስራቅ አትበል ወድ ከሆናችሁ ግጠሙ አልፋሽጋ ሲወረር ያአማራ መሬት ነዉ ያልከዉ ሁላ አሁን ነዉ እግድህ መቻል

    • @SewmehonTamiru-q5f
      @SewmehonTamiru-q5f Před 15 dny

      ምናለ ኦሮሞ ቢገጥማቸው? ባየናቸው መቸም አገሩ ሲወረር ደስ ሚለው የለም ግን ኦሮሞ ገጥሞ ቁና ቁና ሲቀዝን ባየሁት። ይህ ቅዘናም ሁላ

    • @mabeman6533
      @mabeman6533 Před 15 dny

      Yemishet chinqilat ale tigezaleh?

  • @Yenyemariamlij
    @Yenyemariamlij Před 15 dny +1

    Be one nation at this time!

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 Před 15 dny +1

    ለምን የሡማሌ ላንድ ወደብ ተመረጠ። ለመን ለኢትዮጵያ ህዝብ የጠላት ጠላት አሠበሠባችሁ

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 15 dny +1

    ኢትዮጵያን የነካ ሰላም አያገኝም ለማንኛውም ።ኤርትራና ።።ደብረፂዮን አበረው ነው ከግብፀ ጋር ።።።ጦረነት ለምን እንደሚወድ አይገባኝም 😢 አልሸበቡን ይዘዝባቸው

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm Před 15 dny +2

    السدسدنا الأرض أرضنا المياه ميا هنا الأموال اموالنا سد النهضة الإثيوبي 💜💙💙🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 Před 15 dny +3

    ሶማሌ ግብፅ ተረት ተረት የአበባ ደሳለኝን ሙዚቃ ጋብዙልኝ፡፡ የብሔር ዳቦ እሚበሉ የሰፈር ባንዳዎችን አደብ ማስገዛት ነው ቅድሚያ፡፡

  • @beletewendimu4105
    @beletewendimu4105 Před 15 dny +3

    እውነት ነው እኛ ተኝተናል መንግስትም እያንዳንዱን ጉዳይ በጥንቃቄ መመልከት አለበት ግብጽ ሀገራችንን ለማፍረስ የማትፈነቅለው ድንጋይ የለም።

    • @asratsintayehu8954
      @asratsintayehu8954 Před 15 dny

      ብሮ ሀገሪቷ እኮ ቀድማ ፈርሣለች

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Před 15 dny

      ​@@asratsintayehu8954 ከፈረሰች አገር ምን ትሰራለህ ምቀኛ

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Před 15 dny +3

    One God one Ethiopia and One ⭐️Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only.
    Highly ⭐️respect and honor for Ethiopia Military Army forces Air forces and police forces. Ethiopians are always the Winners ☝️🇪🇹

  • @user-rn2bl9lm2g
    @user-rn2bl9lm2g Před 15 dny +1

    አማራም የምትገድልም ሀገርንም ነትምአረ አትጃጃል መንግስትም ሚባልም ላማራም ህዝብንም የለም አማራም ህዝብየም አትታሉል የፈለገዉም ይደራረግዉ ኦሮሞናም ሰማልያም አማራም ከዚህንም እራስህም ፈቀቅም አድርግ ጠላትም ይመታታ ከመከላከያም ዉስጥም ያሉህም ጅግናም አማራም ጥለህዉም ዉጣ የማንም ገዳይህም ድራማንም አርየም ጭሆትንም አትስማ ጅግናም የሆንክም አማራም ከሆንክምካማራም ጎንም ብቻም ሰምተህም ቁም ይናፍዉ ሚፈላሉግዉትም አማራም እራስህም ኡታግል ታገል ታገል አማራም መፍትሄዉንም ትግልነዉ አማራም ከመከላከያም ያለም ወተህም አዳማራም ጅግናም ልጅም ዛኖም ሁን አንተም አይዋክልም የግብፅንም የመንግስትም ድራማዎችንም ከፈለግዉም ይግጡሙ ከሱማልያም ጋርንም አማራም አይወክም አማራም ሚገልዉህም ቢሄሮችንም ተከላከል እናፍዉ ኦሮንም መከላከያም እናም ሱማልያም አማራም አይወክልም ያማራም ስራም አማራም ፋኖም ጋርንም መታገል ነዉም ያለብህንም ነዉም ምንለዉም ያማራም ህዝብንም ንቅናቄዎች ሀይልም ምንለዉም የፈለገም ይግጠም ከሱማልያም ከግብፅም እጃችሁም ጣልቃም አትግብዉ አማራዎችንም ከገዳይህም መንግስትም ጋርም እንዳትቆም ይበለዉም ግብፅም ጠላትንም ከጠላትም ጋርም ይግጠሙም

  • @seifeabera107
    @seifeabera107 Před 15 dny +5

    ለኢትዮጵያ አንድነት ብልፅግና የተባለ ከፋፋይ የአብይ አህመድ መንግሥት ከነካድሬዎቹ መጥፋት አለበት አለበለዚያ ለኢትዮጵያ አደጋ ነው

    • @demistwewe6799
      @demistwewe6799 Před 15 dny

      You are right ✅️

    • @lucylohango3857
      @lucylohango3857 Před 15 dny

      የኢትዮጵያ ነገር በእግዚአብሔር እጅ ነው። ስንቴ ትጠፋለች ተብሎ ተሟረተባት? እግዚአብሔር ይመስገን አለን ዛሬም።

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 Před 15 dny +2

    Selam chigeru ye Abbey Ahmed new zem ale alale were Saihon betegbar new

  • @yheiesagauda4318
    @yheiesagauda4318 Před 15 dny +1

    እውነት ነው ህዝቡ ማወቅ አለበት በተጨማሪ ሠላማዊ ሰልፍ መወጣት አለቀት

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 15 dny +2

    መጀመርያ ወራሪው አብይ ከአማራ ክልል ይውጣ!

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 Před 15 dny +2

    የሰጣችሁት አርእስተ በጣም ስህተት ነው ።

  • @mussa4086
    @mussa4086 Před 15 dny +1

    ያልቤን ነው ያተነጋራው ጀግነ ያእት መንግስትም ልስማ ይጋባል

  • @KhanAbdul-k5j
    @KhanAbdul-k5j Před 14 dny

    መከፋፈሉን ትተን ወደ አንድነት መምጣት አለብን

  • @asratsintayehu8954
    @asratsintayehu8954 Před 15 dny +1

    ወሬ ና ባዶ ድንፋታ ነው። ግብጽ የአገሪቱ መሠነጣጠቅ በደንብ ገብቷታል ማለት ነው።

  • @user-si2zj4lx7i
    @user-si2zj4lx7i Před 15 dny +3

    በዚህ ሳምንት ግብፃውያን ህርስ በህርስ መባላት ይጀምራሉ ልክ ህንደ ሱዳን ለምን ካልክ ኢትዮጵያ የታምር አገር ስለሆነች

  • @user-cf6yv9lx6q
    @user-cf6yv9lx6q Před 15 dny +2

    Batam tru hasab naw Bartu 🇪🇹💚

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 Před 15 dny +1

    ፋኖ ሲቀነድብህ ግብፅ ናት በል እንግዲህ ማፈሪያ .

  • @antishandex8984
    @antishandex8984 Před 15 dny

    What amazing analysts they are ? Belu enantewu endejemerachihut enantewu zimetu ! Tekefay hula !

  • @sancho959
    @sancho959 Před 15 dny +1

    መዘጋጀት አለብን

  • @MekonnenBirhane
    @MekonnenBirhane Před 15 dny +1

    ለምን ብለህ ጠይቅ ሙሥጠፌ ሁለት ቢላ ነዉ ኦጋዴን አንዴ ከተገነጠለ or ባንተና ባንተ ልጅ ልጅ አትመልሠዉም ፠
    ለምን በመለሥ ጊዜ አልተደፈርንም ፠??

  • @biniselam
    @biniselam Před 15 dny

    Considering our country I am not with Esiknder Nega or Zemene Kasay but I am ready to stand with PM Abiy !!!!!!
    Right @ this time PM Abiy means ETHIOPIA !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Před 15 dny +1

    አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው እንደሚለው ብሒል የግብጽ ሱማሌ መግባት ምንጩ መሰረቱ ማነው?ለመሆኑ ግብጽ ሱማሌ መኖሯን እንኳን እስከምትረሳ ድረስ ታውቃታለችን? ለምንድን ነው ይህ ችግር ከተፈጠረ በኋላ መንግስት ነኝ ባዩ ቡራ ከረዩ ማለት ለምንስ አስፈለገ?ልዩነታችንን አቁመን እንነጋገር ከተባለ ይህ ከሀዲና ነውረኛ አብይን ውስጥ ለውስጥ የሚሸርበውን ርኩሰት በተለይ አማራው እንዴት አምኖ አንድ መሆን ይችላል? ለምሳሌ ከኦነግ ሽኔ ጋር ታንዛንያ ላይ አባሎቹን አሰባስቦ በኢትዮጵያ ላይ የነበሩትን አባሎቹን አልጨረሰም? መንግሰት ነኝ ባዩስ ይህንን አልታገስም ማለቱ አሁንም ከድንቁርናው አለመማሩን አያሳይምን? መንግስቱ ሀይለማርያም በሱማሌ ጦርነት ጋዜጰብዙ ተቃዋሚ ባሉበት ሰአት ከተቃዋሚዎቹ ጋር ተባብሮ አይደለምን ሶማሌን ያሸነፈው? እናንተ ሚዲያዎች ነን የምትሉስ ምን ሰራችሁ? ልትሰሩስ ምን አሰባችሁ?

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 Před 15 dny +1

    ❤🎉❤🎉

  • @aderajewtilahun5583
    @aderajewtilahun5583 Před 15 dny +2

    አቤት ፕሮፓጋንዳ!! ምን አይነት ቱልቱላ ነህ በናትህ። ከፈለክ አንተ ሂደህ ተዋጋ ሰውየ።

  • @Abyotable
    @Abyotable Před 15 dny +1

    Let Egyptians Dump their Military Equipment. Ethiopians will take it like pieces of paper. I feel like Egypt preparing to donate war machines to Ethiopia Army.

  • @segidseum1385
    @segidseum1385 Před 15 dny +1

    ኣየ ኢትዮጲያው የናንተ ችግር መቸም ኣይገባቹም !ግብጽ ኮ ዶ/ ኣቢ ባደርግው ስተት እኮ ነው ሱማልያ ልትግባ እድል ያገኘች ዶ/ ኣቢ ሱማልያን ባይነካ ኑሮ ግብጽ ኣትመጣም ነበር ።ስለዚህ መሪያቹ 10 ጊዜ ኣስበው ቢናገሩ እና ቢሰሩ ጥሩ ነበር።

  • @12mengistu
    @12mengistu Před 15 dny +7

    አልፋሽቃን "የአማራ ነው" ብሎ በሱዳን ታጣቂዎች ያስወረረና የጋምቤላን ግዙፍ መሬት ለደቡብ ሱዳን ታጣቂ የሸጠ 'ባንዳ ሀገር ሻጭ አገዛዝ "ሐረርጌ ተወረረብህ" ብሎ አማራውን ሲጣራ አስበኸዋል?😂

    • @Abyotable
      @Abyotable Před 15 dny

      አማራ መሆንህ ይቀር እና ወይ ሱማሌ አልያም ግብፃዊ ትሆናለህ: አብይን መጥላት ሌላ ሃገርህን እና ቤተሰብህን መከላከል ሌላ

  • @ZemenZemen-t5e
    @ZemenZemen-t5e Před 15 dny +1

    ክክክክክ ስለየቲኛዋ ሃገርነዉ ህዝብን የሚንቃቃዉ ሃገር ኣስደፊረህ ስለሃገር ማዉራት ኣያሳፊርም ግብፅ ኢ፡ያ ቲገባለች ኣዎ ቲግበላች ማን ይከልከላታል ምን ታመጣለህ የቲኛዉን ሠራዊት ልካላከልነዉ የኢ፡ያ ሠራዊት ከህዝቡጋ እየተዋጋ ማንን ልዋጋነዉ

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Před 15 dny +1

    There’s no any other ethnics in Ethiopia supporting Oromo expansion towards Somalia 🇸🇴. Oromo expansion will fail because of Amhara will remove soon head of Ethiopia Oromuma king Abiy

  • @chuchuyeshitla7733
    @chuchuyeshitla7733 Před 15 dny +1

    👍👍👍

  • @user-wl8or2be1j
    @user-wl8or2be1j Před 15 dny

    Ethiopians prime minister is making big mistake when he Recognizes Somali lands as government so what happens if Egypt Recognizes Tigray as a nation and Ethiopians must think Twice before they do ❤🇪🇷🇨🇦 Fighting each other for nothing

  • @sancho959
    @sancho959 Před 15 dny +5

    ዝግጁ ነን እኛ

  • @abubekeryusuf6493
    @abubekeryusuf6493 Před 14 dny

    ኢትዮጵያዊያን ሁሌ በእርስ በርስ ጦርነት ቢኖርም የውጪ ኀይል ሲመጣ ግን ድንገት በአንድ ሀይል ተነስቶ ጦላቱን ድባቅ እንደሚመታ ታሪክ ይናገራል ሶማሊያም ሆነ ግብፃውያን ሁሉ ያቁታል ቀምሰውታል ሁለቱም ዛሬም ያው የዛኛው ትውልድ ልጆች ናቸው

  • @YitnetNihong9544
    @YitnetNihong9544 Před 15 dny +1

    This is the result of a failure of diplomacy! Please don't confuse us!

  • @eyobaaa
    @eyobaaa Před 15 dny +2

    Karma

  • @sammyopso3185
    @sammyopso3185 Před 15 dny +1

    Thank you you bothe Ethiopian media . As you know the problem in Ethiopia. Fano & ABO tray to destroy ethiopia becouse they have no vistion at all so my question do the fano & ABO fraksjon faight with Ethiopian army againest egypt& Somalia& ereteria? Or do they faight with the enemy? NB please aske this stupide fano and ABO .

  • @tekletedros4764
    @tekletedros4764 Před 15 dny +1

    ደደብ እንደ ፈለግክ አሰብ ቀይ ባህር እያልክ የሰዉ አገር እወራለሁ እያላችሁ ሶማል ኤርትራ ስትበጠብጡ እንደዚህም አለ
    ሌላ የጦር ሰፈር ለግብፅ ጁቡቲ አጠገብ የኢትዮጵያ ባቡር መስመር አጠገብ እናስፈቀዳለን

  • @melkamumerid827
    @melkamumerid827 Před 15 dny +1

    ኔቶና ዩክሬን ቨርሰስ ራሺያ

  • @antenehmessele7564
    @antenehmessele7564 Před 15 dny +3

    Ethiopia is under colonization by the OLF(Oromya Libration Front) led by Abiy Ahmed. Most Ethiopians are fighting this regimen. The country is already encased by South Sudan, North Sudan, outside and OLF inside

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 Před 15 dny +1

    አሁነዉ የሀገር ጉዳየምትለዉ ሀገሪቷ በጦርነት እየታመሰሽ ወረኛ ነገር ነህ

  • @sammytesfay1167
    @sammytesfay1167 Před 15 dny +2

    Why don't you call your ormia army from "Burayu, Legetafo and so on because their government is in danger!! Ohhh the Chaka project is in danger as well. Abiys dream is goneee. Manem aydemachum

  • @kelemuargaw9001
    @kelemuargaw9001 Před 15 dny +1

    ደደብ አትሁን መጀመርያ እያመሰ ያለውን የአራትኪል ዳቢልስ በቃህ ብለህ አባር ከዛ የኢትዮጵያ ህዝብን ትጠራለህ

  • @Esttse-ss2tz
    @Esttse-ss2tz Před 15 dny +1

    አረዕስታችሁ ሙሾ አውራጅ ያስመሰላችኋል።

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg Před 15 dny +3

    ተው እንጂ አማራ እና ትግሬ እዚህ የሚገባ ይመስለሃል? ተወጣው። ጀዝባ ሁላ። ወደብ አግኝተናል ብለህ በሰበር ካቀረብክ እሳቱንም እራስህ ትወጣለህ። ከዛ ውጪ ለአማራ እና ትግራይ አብይን ከገለበጥ ከሚፈልግ አካል ጋር እንተባበራለን። እንደዉም ጂኖሳይደሩን መከላከያ የምናፀዳበት ግዜ ይሆናል። ሂድና ተዋጋ። መንገድ እንመራታለን

    • @habtamubelete5794
      @habtamubelete5794 Před 15 dny +1

      እንዳንተ አይነቱ ቢተባበርም አይጠቅምም። መልዕክቱ ላንተ አይነት አይደለም።

  • @semutegenu2824
    @semutegenu2824 Před 15 dny +1

    በቃ አሁን የሀገር ጠላት መቶብናል በራሳችን ጉዳይ ያለውን ትተን ኢትዮጵያ ላይ የመጣውን ጠላት በአንድ ቆመን ጥቃት እንመልስ።

  • @Brhanu-yz7ed
    @Brhanu-yz7ed Před 15 dny +1

    ቀዳዳ ሂደህ ተዋገ ህዝብነቅቷ እሚዋገዉን ያቃል ከሱማሊያ ጎንነን

  • @dawitgebre323
    @dawitgebre323 Před 15 dny +1

    😂😂😂😂😂ልትሞት ያለች አይጥ የድመት አፍንጫ ታሸታለች !! ራሳችሁ ወደብ ካላመጣን አካኪ ዘራፍ ብላችሁ አሁን ደግሞ ኡኡኡኡኡኡኡ ይገርማል 120million. ህዝብ ብትይዝም የሰው አገር ሉአላዊነት እንደፈለክ ትደፍራለህ ማለት አይደለም የሄ ጋጥ ወጥ አካሄዳችሁ አደብ ካልተደረገበት Total collapse ነው እምትሆኑ ! የግብፅ መምጣት ቀላል ነው 🤮🤮🤮👎🇪🇹👎👎

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 Před 15 dny

    ሰውን የምትፈልገው ስትቸገር ብቻ ነው?ያሰራችሁትን ሱሌማንን ፍቱት

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k Před 15 dny +3

    viva somalia,egypt🎉🎉🎉

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Před 15 dny +2

    እብድ መሪ ለዚህ አበቃን😢😢😢😢😢

  • @tewodrosgashaw6020
    @tewodrosgashaw6020 Před 15 dny +2

    ማንም አይሰማም ህዝብ በደል ላይ ነው መከላከያ ሰራዊት በየመንደሩ እየተዋጋ ምንድነው ምታወራው

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg Před 15 dny +3

    ከሶማሌ ጎን ነኝ። ቤቷን ንደህ አባይ ግብፅ ብትለኝ አልሰማህም

  • @kingmuller5189
    @kingmuller5189 Před 14 dny

    ምንም እውቀት የላቸውም እንዴት ነው ሚያወሩት ፈጣሪ ያለህ፡ አብይ አህመድ ግማሽ ኦሮሚያን ሶማሊያ ሆነ ግብጽ ብትወስደው እንድች እግሩን አያንቀሳቅስም። እናውቃችኋለን እኮ

  • @user-if8jx4bt2z
    @user-if8jx4bt2z Před 14 dny

    ዳንኤል እግርህን ብላ። ወንድሜ አማራ ላይ እየተገደለ ዋናው ትኩረታችን ምሥራቁ ክፍል ነው ይላል እንዴ ?

  • @kingsolomon9771
    @kingsolomon9771 Před 15 dny

    Really!war is not a solution. So please breathe then think and i am sure that you have a way to run. No more war.

  • @AbdurezakAhmedKemal
    @AbdurezakAhmedKemal Před 15 dny

    Tikikl mazagajat alebat Ethiopia 🌲🌲🌲🌲🌲

  • @mudreshad9965
    @mudreshad9965 Před 15 dny +1

    🎉bull

  • @seid6839
    @seid6839 Před 15 dny +2

    ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ሉዓላዊነት የግዛት አንድነት አደጋ መሆናን የሶማሊያ መንግስት ከአመነበት እንካን ግብፅን ቀረቶ ከሴጣን ጋራ ወታደራዊ ስምምነት ይፈራረማል::
    አንተ የሰው አጥር ነቅንቀህ የእኔ አጥር እንዳይነቀነቅ ማለት አትችልም::
    ውጡልኝ ከአለች ከሰው አገር ወጥተህ የራሰህን ድንበር መጠበቅ ነው እንጂ የምን ማለቃቀስ ነው::

  • @SaveUser1981
    @SaveUser1981 Před 15 dny +1

    በቀቀን!!

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr Před 15 dny

    ድሮስ ቢሆን የአማራን ሕዝብ አዋርዶ የተከበረች ኢትዮጵያን ማሰብ ቅዠት እንጅ ምን ይባላል😮 ገና ውርደቱ ይቀጥላል😂😂😂

  • @anduhail3876
    @anduhail3876 Před 15 dny

    Cheger yebelah prosperity yewetaw amhara and tigray auagebachewem prosperity mewedem alebet

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Před 15 dny +6

    ብልፅግና ማለት ከግብፅ በምን ይለያል??? ለእኔ ሁለቱም ያው ናቸው!!!

    • @mulatukebede4245
      @mulatukebede4245 Před 15 dny

      እንዳንተ ያለ አህያ አንዱን ከሌላ የመለየት አቅም እንዲኖረዉ የሚጠበቅ አይደለም።

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Před 15 dny

    There is time when you call the spade is spade. When things are becoming more aggravating & the situations indicate all-round danger,it is possible to mention the name of countries as enemies by confrontation or declaring war.

  • @user-hh7qj8nl5v
    @user-hh7qj8nl5v Před 15 dny +2

    ድል ለግብፅ ድል ለሶማሊያ እስኪ ኦሮሙማዉ ብቻዉን ተዋግቶ ወደብ ያምጣና 1ታሪክ ይስሩ

    • @habtamubelete5794
      @habtamubelete5794 Před 15 dny

      ይሔ ምኞትህ ነው። ሌላው ብሔር የልጆቹ ሀገር ሲወረር ዝም ብሎ ይሰጣል የሚል አንድ አንድ እንደ አንተ አይነቶች አይጠፉም። እውነታው ግን ያ አይደለም። ሀገሩን የሚሰጥ የለም።በነገራችን ላይ ባንዳ ማለት በወገኑ መሐል ሁኖ ለራሱ ጥቅም ለጠላት የሚወግን ማለት ነው። ያ ደሞ አንተ ነህ።

  • @gizachewbelay9519
    @gizachewbelay9519 Před 15 dny +3

    የብልፅግና ተንታኝ ማለት ይህ ነው😂😂😂
    ስንት ህሊና የለሽ ጅል ነው ያለው?
    ብልፅግና/የኦሮሙማው ስብስብ ያስጥልህ ከሆነ እናያለን::

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere Před 15 dny

    የኢትዮጵያ ጉዳይ በሸር የተምላ ነዉ አማራ አትዋጋ ይህ ስርአት የደከመ እና ዘር ጨፍጫፊ ስርአት ነዉ በምንም ደረጃ አንዋጋም አባቶቻችን በካራ ማራ ጦርነት ምተዉ አልቀዉ ምን አገኙ ሲቀጥል የመኖር መብቱ እራሱ የተነፈገ አማራ አይዋጋም ።

  • @SGD.-cw8xc
    @SGD.-cw8xc Před 15 dny +1

    የገንዛ ህዝቧን የምትጨፈጭፍ ሃገር ሌላም ይገባታል! እስኪ ደግሞ ቀጣዩን እንየው!

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 Před 14 dny

    what do you think if the somli people resolve its internal issue with al shabab . integreating al shabaab in the somali government since alshabab is for united stamali country ?

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 Před 15 dny +1

    ቀስቅሰህ ልታዋጋው ? ሆዶ 😂😂

  • @AbiyuFentahun-zq9dp
    @AbiyuFentahun-zq9dp Před 15 dny +3

    ቀዳዳ

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 Před 15 dny +1

    አሉ:: ቻለው በለው !!! እውነትም መሽረፈት ቀዥቃዣ መሪ :: ላአላውነት በደርግ ኢትዮ-ሰማል በኢህወደግ ኢትዮ-ኤርትራ ቀረ:: ሱዳንና ደቡብ ሰዳን ላሽ ብለህ ዛሬ ብልፅግና ላአላውነት ስል ኦነግ ወይም ፋኖ አዲስ አበባ ይገባል:: አዎ አራት ነጥብ::