Video není dostupné.
Omlouváme se.

አዲስ አበባ ጎፋ ጉባዔ | የክብር ንጉሥ | Live worship | Apostolic Church song

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 05. 2022
  • ከግንቦት 12-14 በአዲስ አበባ ሰበካ በጎፋ አጥቢያ በተደረገው ታላቅ ጉባዔ ላይ የቀረበ ድንቅ ዝማሬ።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ወንጌልን ለዓለም እናድርስ!
    ግጥም/Lyrics
    ሰማይ ሊቀበልህ የተገባህ ጌታ
    ለአንተ ነው ምስጋናዬ ለአንተ ነው | 2x|
    የበረከት አምላክ የፍጥረት መዳኛ
    ለአንተ ነው ዝማሬዬ ለአንተ ነው |2x|
    ለክብርህ ከክብሬ ዝቅ ዝቅ ብዬ
    ደግሞስ ተመርጬ የአንተ በመሆኔ
    ዘምራለሁ ባለማዕረግ ነኝ
    ድል የታወጀልኝ የንጉሥ ልጅ ነኝ
    የክብር ንጉሥ ይግባ ኢየሱስ ይግባ እላለሁ
    ቤቱን በእልልታ አሜን በእልልታ እሞላዋለሁ
    የክብር ንጉሥ ይግባ ኢየሱስ ይግባ እላለሁ
    ቤቱን ጭብጨባ አሜን ጭብጨባ እሞላዋለሁ
    በራሱ ላይ ዘውድ የተጫነበት
    አቤት ጽድቅ እና ታማኝነትህ
    ቅዱስ ይሉታል እልፍ አእላፋት
    በታላቅ ክብር ይጠሩታል
    አመልከዋለሁ ጌታ ነው ጌታዬ
    አነግሠዋለሁ ንጉሥ ነው ንጉሤ
    በውበትህ በቅድስና
    የምታስገርመኝ ገናና ሁሌም ገናና
    ኃይልን ክብርን ዝናን ተላብሰህ
    ያለህ እና የምትኖር አንተ ሁሌም ገናና
    ልቤን በፊትህ አፈስሰዋለሁ
    እንደ መላዕክት እዘምራለሁ
    ክብርህ ያበራል |3x|
    ጽድቅህም ስራህን ይናገራል

Komentáře • 48

  • @paulosbelete9076
    @paulosbelete9076 Před 4 měsíci +1

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ላንተ ነው❤

  • @chalturegasa
    @chalturegasa Před 2 lety +2

    oh amlakewoyi akebrehalewu anegisewalewu geta nihi geta eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen 🙏🤲🤲🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bereketheliso7661
    @bereketheliso7661 Před 2 lety +1

    አከብረውለው ጌታ ነው ጌታዬ

  • @desta5885
    @desta5885 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን ይገባዋል እሰይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ። ተባረኩ ቱባረኩ ተባረኩ።

  • @huknhbfyuk7081
    @huknhbfyuk7081 Před 2 lety +1

    eiiiiiiiiiiiiiiieiiiiiiiiieiiiiiiiiiiiiiiiiiiieiiiiiiiiiiiiehaleluya haleluya eyesus tebarak

  • @asnakechfitamo3080
    @asnakechfitamo3080 Před 11 měsíci

    Amne amneee

  • @fanosatamana5772
    @fanosatamana5772 Před 2 lety

    Ammmmmeee ammmmmeee ammmmmeee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ammmmmeee ammmmmeee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️ ammmmmeee 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @abila2079
    @abila2079 Před 2 lety +4

    ለኢየሱስ ምንም ብሆንለት አይበዛበትም ክብር የሚገባው ነውና

    • @mazasulam3319
      @mazasulam3319 Před 2 lety

      Amen🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SaraAbate-hy1iz
    @SaraAbate-hy1iz Před měsícem

    ላአንተ ነው አሜን እልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @elsaelsa4795
    @elsaelsa4795 Před 2 lety

    Amen amen amen amen amen amen

  • @kiya9068
    @kiya9068 Před 2 lety

    Amen Amen tebareku

  • @AtsaduuDamee
    @AtsaduuDamee Před měsícem

    Ameen Ameen Ameeeeen

  • @user-pu1yt7pl8d
    @user-pu1yt7pl8d Před 11 měsíci

    አሜንንንንንንንንን ታበራኩ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraDemes-fq5yo
    @SaraDemes-fq5yo Před 10 dny

    Aminoamini.eyisuse❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CoachTyre
    @CoachTyre Před 3 měsíci

    Ameeeeeeeeeeeeeen eysus

  • @kassahunberhanu2343
    @kassahunberhanu2343 Před 3 měsíci

    Amen God bless you

  • @AbitiKiba
    @AbitiKiba Před 9 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @ramycell1235
    @ramycell1235 Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን እልልልልል 🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️

  • @yaracell5020
    @yaracell5020 Před 2 lety

    አልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል oh ሃሌሉያ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🤲 ምስጋናዬ ላንተ ነው የኔ ጌታ 🙌

  • @derejegetahun5988
    @derejegetahun5988 Před 2 lety

    Amen

  • @yonasfasia5036
    @yonasfasia5036 Před 2 lety

    Anen

  • @eyobfantu7777
    @eyobfantu7777 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን

  • @tsedaleworku9364
    @tsedaleworku9364 Před 2 lety

    ለእየሱስ ክብር ለእሱ ይሁንለት ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኩ የጌታ ልጆች እንዴት መታደል ነው ጌታን ማምለክ እልልልልልል

  • @TemsgenAbuto
    @TemsgenAbuto Před 3 měsíci

    እልልልልልል❤ልልል

  • @abila2079
    @abila2079 Před 2 lety +2

    ኢየሱስ ሊዘመርለት; ሊሸበሸብለት የሚገባ ብቸኛ አምላክ ነው

  • @user-lz7ku8ll3l
    @user-lz7ku8ll3l Před 2 měsíci

    አሜን፡አሜን😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🤚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teddymasorre6409
    @teddymasorre6409 Před 2 lety

    አሜን ለአንተና ነው ምስጋና

  • @meskeremashenef4476
    @meskeremashenef4476 Před rokem

    God bless u

  • @user-oy3xz3bn4w
    @user-oy3xz3bn4w Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤2🎉🎉

  • @danyim1846
    @danyim1846 Před 2 lety

    (መዝሙረ ዳዊት 24)
    ----------
    6፤ ይህች ትውልድ እርሱን የምትፈልግ ናት፥ የያዕቆብን አምላክ ፊት የምትፈልግ።
    7፤ እናንት መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።
    8፤ ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? እግዚአብሔር ነው፥ ብርቱና ኃያል፥ እግዚአብሔር ነው፥ በሰልፍ ኃያል።
    9፤ እናንተ መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።

  • @tsadikbeyeneapostolic4334

    አሜን አሜን ❤️❤️

  • @chalturegasa
    @chalturegasa Před 2 lety +2

    Ameeeeen Ameeeeen eyesus yebarkachu wandimoche ehetoche tabarekulign Ameeeeen Ameeeeen eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa amlakewoyi elilta yigebehali zimare yigebehali eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa getawoyi misganaye lante new eliltaye lante new amlikoye lante new eyesus eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa Ameeeeen Ameeeeen 🙏🙏🙏🙏🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤲🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🤷‍♀️🤲💒🙏💒🙏💒🙏🌹🌹😘😘😘🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤲

  • @elsashibru4369
    @elsashibru4369 Před 2 lety

    አሜን አሜን ለኢየሱስ ይገባል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @eyerusalemapostolic913

    አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @amanuelabel5519
    @amanuelabel5519 Před 10 měsíci

    ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ተባረኩልን❤

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Před rokem

    Geta Yesus abizito yibarikachihu !

  • @mabratetebecho3870
    @mabratetebecho3870 Před 2 lety

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @apostoloccharchofportla9754

    amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeee

  • @mazasulam3319
    @mazasulam3319 Před 2 lety

    Amen🙏🙏🙏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @bakmam5118
    @bakmam5118 Před 2 lety +2

    Yasus yibarki... Please hulunm mezemur likakilen...

  • @gediongmichael2186
    @gediongmichael2186 Před 2 lety

    Amennn

  • @addisalemtube
    @addisalemtube Před 3 měsíci

    *** @Iso Yisehak Ab wondime --Berasih ley--- yemilewn tsihuf edit bitadergew biye new ,..በራሱ ላይ ዘውድ የተጫነበት... le amilko yemiatenu silaminoru .. Teberek. Correct Me If I am wrong. Be blessed

    • @Isoyisehak
      @Isoyisehak  Před 3 měsíci

      አመሰግናለሁ🙏 አስተካክያለሁ

  • @user-oy3xz3bn4w
    @user-oy3xz3bn4w Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤1😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉

  • @mdmubarokmdmubaok1051
    @mdmubarokmdmubaok1051 Před 2 lety +1

    11111111111111111111110k