ጭንቅላታችን ለቁርዓን እና ሐዲስ ክፍት እንዲሆን ይፈልጋሉ ይህን ቪዲዪ እንመልከት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 1,9K

  • @user-me1pp9lc8u
    @user-me1pp9lc8u Před 6 lety +133

    ኮሜቶች ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ በአላህ ሀፊዘል ቁርአን እድሆንና ኢማን ያለው ባል አላህ እድወፍቀኝ ይህ ነው ፍላጎቴ ያረብ ።

    • @user-qd7ry7qq6b
      @user-qd7ry7qq6b Před 6 lety +2

      አላህያሣካልሽ

    • @user-ri5zk3dr2l
      @user-ri5zk3dr2l Před 6 lety

      አላህ ምኞትሽን ያአሳካልሽ

    • @user-rd6ml7rs3i
      @user-rd6ml7rs3i Před 6 lety +2

      አላህ ይወፍቅሽ ውዴ ሀፊዘል ቁርአን ያድርግሽ ኢንሻአላህ

    • @smegnejemal8538
      @smegnejemal8538 Před 5 lety

      ALLAH ylebshen meshat ymulalsh wed Ehte

    • @user-kt6kp9jw8q
      @user-kt6kp9jw8q Před 5 lety +1

      አብሽሪ ማር የተመኘሽውን ምንም እማይሳነው ጌታ ለሁላችነም ይስጠን እኛ አላህን ፈሪ ከሆን ጡሩወችን ለጡሩወች መጥፎወችንም ለመጥፎወች የተገቡ ናቸው ብሎናን ጌታችን

  • @user-dw9pd1ch8v
    @user-dw9pd1ch8v Před 4 lety

    ያረህመን በዝነትህ በራህመትህ ቁረአንን ቀርተው የማሰተነን አደርገኝ ያአላህ አተ አይቸግርህም ወድም ረመዳንጅዛካላህ ዱኒያ ወላ አኢራ ወድሜ

  • @user-tr8mc9xb2t
    @user-tr8mc9xb2t Před 5 lety +8

    ወላሂ ሙሀሪም 5 1441 ሂጂሪ ይህን ቪዲዮ ያየሁት እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ራሴን እስክጠላ ድረስ ወንድሜ አላህ ጀዛክን ይክፈልክ አላህ ይጠብቅህ
    እስኪ ዱአ አድርጉልኝ

  • @ruykaymamu5968
    @ruykaymamu5968 Před 6 lety

    መሻአላህ ተባረክ አላህ በሰማነው የምንተገብረው ያድርገን

  • @abdurahmanmiftah5662
    @abdurahmanmiftah5662 Před 6 lety +25

    😍ሱብህነላ. ያረብ. ቀጥተኛውን. መገድ. ምራን
    የሸይጣን. በር. ዝጋልን

  • @jaychavez8241
    @jaychavez8241 Před 5 lety

    ጀዛከላህ ኸይረን ዉድ ኡስታዜ ወላሂ አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን

  • @alhamdulilahalakuluhalalla3545

    ኢንሻ #ኣላህ ሁሉ በእጁ ነው እና #ኣላህ ራሱ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ኣሜን ያ #ኣላህ

  • @ameenaadam9118
    @ameenaadam9118 Před 6 lety

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @umubarakaaayamanfredss4575

    Waleykumaa asalama warahametuullih wabarakatuuh mashaa allaah tabarakalaah allaah yaxawile umurik inashaa allaah

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Před 2 lety

    ያረብ አተን ጠብቀን ከመጥፋ ነገሮች የሴጣን በሮች አተን ዝጋልን ያአላህ

  • @user-rj8pe1gy4f
    @user-rj8pe1gy4f Před 6 lety +18

    ጀዛክ አሏህ ኸይር
    በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን
    ወሏሂ ዳእዋህ ሁሉ በጣም ይመቸኛል

    • @mominaahmed5515
      @mominaahmed5515 Před 6 lety

      በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን ውድ ሙስሊም እህቶቸ ዱአ አድርጉልኝ ከልቤ የቁርዐን መቅራት ንያ አለኝ ግን አልገባኝ አለ ዱዐ አድርጉልኝ ያረቢ ቀልቤን ሊያረጥብልኝ

    • @ommm6940
      @ommm6940 Před 6 lety

      اجازخ الله خير ي رب سللح اليخيوسلم

    • @se8461
      @se8461 Před 6 lety

      الله كبد

    • @se8461
      @se8461 Před 6 lety

      ጀዛክላሁኸይር

    • @sihamyassin2613
      @sihamyassin2613 Před 6 lety

      ጀዛክ አላህ ኸይር በሰማነዉ tetakme ያድርገን ወላሂ

  • @user-gq2kn9eh1h
    @user-gq2kn9eh1h Před 4 lety

    ጀዛኩም አላህ ሁስታዝ ያረብ ኸይሩን መንገድይምራን ያረብ የአላህ

  • @munamuna9936
    @munamuna9936 Před 6 lety +7

    ጀዛክ። አላህ ሰምተዉ ከሚጠቀሙት አድርገን

  • @user-qx8tp6vt4o
    @user-qx8tp6vt4o Před 6 lety

    ማሻአላህ በእውነት ምርጥ ትምርት አላህ ቁረአንን ያግራልን

  • @user-wf1vj8mh2k
    @user-wf1vj8mh2k Před 6 lety +13

    اللهم انت ربي لا اله الا انت خلقتني وانا عبدك وانا على عهدك ووعدك ما استطعت اعوذ بك من شر ما صنعت ابوء لك بنعمتك علي وابوء بذنبي فاغفر لى فانه لا يغفر الذنوب الا انت

  • @dfhggh133
    @dfhggh133 Před 6 lety

    ፣፣፣ኡስታዜ ጀዛከሏህ ኸይር ወላሂ በጣም መሳጭ ትምህርት ነው አላህ መልካም ልብ ይስጠን ያረብ አተ ባስተማርከን እኛ በሰማነው ተጠቃሚ አላሕ ያዲርገን ያረብ

  • @user-vz9oq4ow5t
    @user-vz9oq4ow5t Před 6 lety +6

    ማሻ አላህ ጥፋጥ ያለች ደአዋ ያረብ
    ቁራአንን አግራልን

  • @halimaendris8770
    @halimaendris8770 Před 6 lety

    ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብህም

  • @user-xg3cp4ou5q
    @user-xg3cp4ou5q Před 6 lety +45

    ያረቢ እስኪ ዱአረጉልኝ ውድ የሙስሊም ልጆች ወላሂ ቁራአን የመቅራት ፍላጎት በጣም ነው ያለኝ ግን አረበኛው አልገባኝ አለ ያአላህ ለቁራአን ልቤን ክፈትልኝ

  • @ssee8095
    @ssee8095 Před 3 lety

    የአላህ ጠፍቶ ነበር ይህ ኡሰታዝ ከየት መጣ ትምህርቱ ደሰ ሲል ወላሂ

  • @marifakemal7892
    @marifakemal7892 Před 6 lety +4

    ወንድማችን ጀዛክላ ከይር እህት ወድሞቸ ቁርአን እንዲገራልኝ ዱ አ አድርጉልኝ

    • @Ahmed-or3mz
      @Ahmed-or3mz Před 5 lety

      አላህ ያገራልሽ ውድ እህቴ አብሽሪ ከኛ የሚጠበቀው አለመሰልቸት ነው ውድ እርሻ አላህ

  • @semeriamohammedsmeriamoham2760

    ባረከላሁ ፊክ ኡስታዝነ

  • @jemalnigusuendre4974
    @jemalnigusuendre4974 Před 6 lety +10

    ማሻአላህ ተተኪው ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 Před rokem

    وعليكم اسلام ورحمتة الله ويركاته شكرن جز كم الله حير
    ኡስታዝና

  • @dinqa-maariyaamguddataa7053
    @dinqa-maariyaamguddataa7053 Před 6 lety +125

    *_በእውነት ወንድማችን ፈጣር ይጥብቅ_*
    *_እኔ ግን ክርስታያን ኔኝ እሄ ትምህርት ዓዲምጫልው እውነት ሁለችን ሊቦን ይስጥን እናዚ በጠም ወደ ሞት ይምማሩን ነገሮች ናቸዉ ክረስታያንም የሙስሊም በፈጣሪ ፍት ኣንዲ ኔን ሰው ኔን_*

    • @susu4392
      @susu4392 Před 6 lety +1

      Dinqa-Maariyaam Guddataa ♥♥♥

    • @lulutube789
      @lulutube789 Před 6 lety

      Dinqa-Maariyaam Guddataa የኔ ቆንጆ

    • @user-cb5du5fd2g
      @user-cb5du5fd2g Před 6 lety

      Dinqa-Maariyaam Guddataa yene mar hulum endanchi basebe ethio endachowochu yabzaln

    • @balkubalku7215
      @balkubalku7215 Před 6 lety +6

      Dinqa-Maariyaam Guddataa አላህ ቀጥተኛውን እሥልምና ይምራሽ ወገኔ

    • @user-kz7gv9bt6u
      @user-kz7gv9bt6u Před 6 lety

      Dinqa-Maariyaam Guddataa የመቤቴ ምልጃ አይለየን

  • @hayatwoloyewa7275
    @hayatwoloyewa7275 Před rokem

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ እኛንም በሰማነውእምንጠቀምያርገን ያረብ ቁርአንንአግራልኝ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @allahwekberngoussa9886
    @allahwekberngoussa9886 Před 6 lety +4

    ጀዛኩ አላህ ኸይር

  • @fatumakedir1725
    @fatumakedir1725 Před 5 lety

    Jazakallahukeyirani Ustaz Maashaallaa maashaallaa 👍

  • @user-mx3sj2sf1q
    @user-mx3sj2sf1q Před 6 lety +15

    አላህይጨምርልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

    • @zahrasaid7419
      @zahrasaid7419 Před 6 lety +1

      እኔ እኮ ካፊሮች እዝህ ለምንድን መጡ ሱበን አላህ
      እናንተ አላህን ሳትፈሩ እኛን አታሳስቱን

    • @sitinasirag6245
      @sitinasirag6245 Před 6 lety

      ጀዛከላህይረ

  • @aymenumu3131
    @aymenumu3131 Před 6 lety

    Jazakallahe hayerane ustaze

  • @ge8807
    @ge8807 Před 6 lety +4

    ያረብ ቁረአንን እደታገረልኝ እለምናህአለሁ ወደም ጃዛከላሀይር

    • @GfddReewq
      @GfddReewq Před 5 lety

      ውድ ወንድማችን ጄዛካላህኽይረን ለኛም ዱዋ አድርግልን እባክህ .ቀልባችን እንዲረጥብ

    • @alfiyaalba5375
      @alfiyaalba5375 Před 5 lety

      የአላህአንተጠብቀኛ

  • @ahlamzam4429
    @ahlamzam4429 Před 3 lety +1

    Allah yichemirilih subhan
    Ene adrishalew sitil cheneqegn !!

  • @sititukah2489
    @sititukah2489 Před 6 lety +8

    ማሻአላህ ማሻአላህ
    አላህ ከመጥፎ ስራወች ይጠብቀን

  • @NaimaNaima-rb2wd
    @NaimaNaima-rb2wd Před 4 lety +1

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ماشاء الله يا رمضان الله يسعدك في الدنيا والاخره الله ينور حياتك الله يجزيك خيرك

  • @user-ie1zs3ce3f
    @user-ie1zs3ce3f Před 6 lety +8

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته
    جزك الله خير
    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሱበሀን አላህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ወድም ሮመዳን

  • @iammuslimallahmdulillah3997

    አሚንንንን ያርብ አላህ ይጠብቅህ ያ አኸይ

  • @Love-bh3ki
    @Love-bh3ki Před 6 lety +217

    እስኪ ዱአ አድርጉልኝ 👉ቁርአን ከ1 ወይም 2 ፣ 3 ሱራ በላይ መቅራት አልችልም ሰውነቴ ሁሉ ይደክማል እቅልፍ እቅልፍ ይለኛል ግን ቁርአኑን ስከድን ድካሜም እቅልፌም ይጠፍል እህት ወንድሞች አትርሱኝ በዱአችሁ

    • @sityislamnewhiwetemashaall6276
      @sityislamnewhiwetemashaall6276 Před 6 lety +4

      abi habesha Allah Lehulachinem Yagraln

    • @hayatali2900
      @hayatali2900 Před 6 lety +9

      abi habesha ሱበሀአን አላህ ወላሂ እኔም እዳችነኝ ያረብ ሸይጦንን አርቅልን

    • @momenamhmed7412
      @momenamhmed7412 Před 6 lety +4

      abi habesha አብሽሪ ማር በየቀኑ የቻልሽዉን ቅሪ አታቋርጭ ህይር ሥራ ሥንሠራ ሸይጦን ይወሠዉሠናል

    • @smnooretio4331
      @smnooretio4331 Před 6 lety +4

      ኧረ እኔም ያቀላፋኛል ወላሂ ቁርአኑን እደቀፍኩት ወስዶኝ ስነቃ እጭኔ እዳለ ነቃሁ በጣም ነው ያቤ የተቀጠቀጠብኝ ታዳ ያረብብብ አላህ ይሁነን

    • @saliha2372
      @saliha2372 Před 6 lety +1

      Abshir allah yageralesh gen lemn meqrat acheym weyes geze yeleshm ??

  • @user-qq5db2wu3s
    @user-qq5db2wu3s Před 6 lety

    ጃዛክ አላህ ኸይር በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን አላህ ይጨምሮሎት

  • @fafiabdella4684
    @fafiabdella4684 Před 6 lety +9

    አላህ ይጨምርልህ

  • @jewoelhossain7604
    @jewoelhossain7604 Před 6 lety

    ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ያረብ ቁረአንን አግራልኝ

  • @zebibayimam4962
    @zebibayimam4962 Před 6 lety +5

    የአላህ ቁረአን መቅራት እፈልጋለሁ ግን አላቅም ያጀመአ ዱአ አድርጉልኝ

    • @user-kq7pz2mq3f
      @user-kq7pz2mq3f Před 5 lety

      Zebiba yimam አላህ ያሳውቅን አኔም አዳች ንኝ

    • @user-dh9kz2fb3f
      @user-dh9kz2fb3f Před 5 lety +1

      Zebiba yimam እኔም እንዳች ምንም መቅራት አልችልም ነበር አሁን አላህ አሳወቀኝ ማንም ሳያስተምረኝ ወደ አላህ በዱአ ተጠናከሪ እሱ ለሻዉ ሰዉ ሁሉን ነገር ያገራል ከዱዓ አትቦዝኝ አላህ ያግራልሽ

    • @toybatoybamohmod7675
      @toybatoybamohmod7675 Před 5 lety

      ጀዛከላህ ከይር

    • @quransunatube8023
      @quransunatube8023 Před 5 lety

      ከ አሊፍ ጀምረን

    • @Ahmed-or3mz
      @Ahmed-or3mz Před 5 lety

      አላህ ያግራልን ለሁላችንም ማሬ

  • @medinajibril9380
    @medinajibril9380 Před 6 lety

    ustaz remedan allah yitebqih allah yichemirilih egnanim qetetegnawun menged allah yimran

  • @user-hv3vj6io9l
    @user-hv3vj6io9l Před 6 lety +10

    ያህዋኒ ያህዋቴ በዱአችሁ አትርሱኝ
    ቁርአን ለመቅራት እሳየፍና
    ከዛ በራሱ ሰአት ያዳክመኛል
    ወላሂ ቁርአን ለመቅራት ያለኝ ጉጉት
    ለየት ያለ ነው ነገር ግን አይኔንም ልቤንም የያዘኝ ነገር አለ እባካችሁ በዱአ አትርሱኝ ላአላህ ብላችሁ የምታውቁትም በኣትሳብ ብታስቀሩኝ አላህ ከይር ጀዛችሁን ይከፍላችሀል

    • @semirabante3296
      @semirabante3296 Před 6 lety

      ዙዙ አህመድ የወረባቦዋ ተወከል አላላህ ነይ በግል ማማየ

    • @zeharikonjo5379
      @zeharikonjo5379 Před 6 lety

      ዙዙ አህመድ የወረባቦዋ ተወከል አላላህ ማማየ እኔ ላሥገባሽ

    • @user-hv3vj6io9l
      @user-hv3vj6io9l Před 6 lety

      zehari konj
      05 22 78 47 88 ይሄ ነው ቁጥሬ ሀያቲ ዱባይ ነኝ አላህ ከይር ጀዛሽን ይክፈልሽ

  • @fetihamehamed9177
    @fetihamehamed9177 Před 5 lety

    Inshallhi jazakellhayir eusetaze allhi yitabkhi

  • @halimaseid7475
    @halimaseid7475 Před 6 lety +8

    ws wr wb እንሻ አላህ ስምተን የምንጠቀም ያድርግን

  • @user-ob4vv8oo8l
    @user-ob4vv8oo8l Před 6 lety

    ትክክል አላህ ይጨምርል ኡስታዜ

  • @jdhhbxbh1128
    @jdhhbxbh1128 Před 5 lety +4

    ወድሜአላህይጨምርልህ

  • @gfddggbgdaafg7537
    @gfddggbgdaafg7537 Před 6 lety

    አላህ ይህፈዝክ ያረብ በሰማነው እምን ጠቀምን ያርግን

  • @rahmamurada7890
    @rahmamurada7890 Před 6 lety +5

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም እኛ አላህ ሁሉም ያግራልን

  • @balkubalku7215
    @balkubalku7215 Před 6 lety

    አላህ ይጨምርልህ ወዲም እረመዷን ትምህርትህ በጣም መሣጭ ነው አላህ ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @sadibintlslamnawuhiweta775
    @sadibintlslamnawuhiweta775 Před 6 lety +13

    ሱበሀን አላህ አላህ ያግራልን እራፊልም አላይምነበር አምህውምዱሊላህ ግን የመዳም ጩኽት እራሴን ባዶ አድርጎብኝ እማቀውንም እየረሳሁ አቃተኝ ወንድሜ

    • @faisalalhabsi115
      @faisalalhabsi115 Před 6 lety

      ሰአዳ ቢንት ያአላህ ባሪያ sadi bint lslam nawu hiweta አብሺሪ እህቴ በድንሺ በርች ያልፋል እሺ እኔምጋ ማዳሜሥ ምንም አትልም ባልቴት አለች ግን ሥራየን ከሠራሁ ቁርአኔን ነዉ የምቀራዉ እናም በርች አላህ ከአንች ጋር ይሁን የአኼራ እህቴ ሠአትሺን ተጠቀሚበት ባለሺ አቅም

    • @AnaAna-sd9bx
      @AnaAna-sd9bx Před 6 lety

      ሰአዳ ቢንት ያአላህ ባሪያ sadi bint lslam nawu hiweta mashalha wandime jzkluh key ran

    • @zaharaamudesir2602
      @zaharaamudesir2602 Před 6 lety

      ሰአዳ ቢንት ያአላህ ባሪያ sadi bint lslam nawu hiweta .abshir.habibit.allah.yagarelesh.

    • @Dg-gv3qq
      @Dg-gv3qq Před 6 lety

      አላህ ይጠብቀን

    • @user-rs4es6xm6w
      @user-rs4es6xm6w Před 6 lety

      ሰአዳ ቢንት ያአላህ ባሪያ sadi bint እህትlslam nawu hiweta እኔም እዳችነኝ

  • @zehabuali5519
    @zehabuali5519 Před 6 lety

    ኸይር ጀዛህን ወድም በሰማነው ይም ንጠቅም ያርገን ያረብ

  • @user-ys1wy9ui2f
    @user-ys1wy9ui2f Před 5 lety +9

    ኢንሻአላህ ያርብ ዱአርጉልኝ እህት ወንድሞቸ ቁርአን ያግራልሺ ሳትሎኝ እንዳታልፉ ጀዛከላህይር ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ

    • @esmi_______5175
      @esmi_______5175 Před 4 lety

      አላህ ያግራልሽ

    • @ziynetcan6932
      @ziynetcan6932 Před 3 lety

      ኢንሻ አሏህ እህት ቀልብሽን ካጠራሽ ይገባሻል በአሏህ ፍቀድ

  • @uaeuae4036
    @uaeuae4036 Před 6 lety

    ያረብአላህወይአተን የምገዛበትአተቅዋስጠኝያረብ

  • @seadateshome959
    @seadateshome959 Před 6 lety +4

    ውድ እህቶቸ ወላሒ በዚች ምድር ላይ አላህን እንደመገዛትና ቁረአን ከሪምን እንደመቅራት እንደማንበብ የሚያስደስት ነገር የለም ወላኪን አረበኛ ማንበብ ቁረአን መቅራት ቁረአን ከሪምን ገልጨ የማንበብ ጉጉት አለኝ ግን አልገባኝ አለ የአላህ አግራልኝ እህቶቸ ከአላህ በመቀጠል ሡም እናንተ ናችሁ እና በዱአችሁ አብሽሪ በሉኝ አትርሱኝ ሀባይብ
    ወንድማችን ረመዳን ጀዛክ አላህ ኸይር እውነት ነው የተናገርከው ሁሉ ወላሒ አላህ ይሠውረን ውዶች

    • @user-ti4vd8zm2s
      @user-ti4vd8zm2s Před 6 lety

      SEADA TESHOME የአባቴ ልጅ ነኝ አብሽሪ ውዴ አላህ ያግራልሽ ተስፋ አትቁረጪ ቁርአን ገር ነው

    • @taibamuhammad5436
      @taibamuhammad5436 Před 6 lety

      SEADA TESHOME የአባቴ ልጅ ነኝ

    • @najatabadi1145
      @najatabadi1145 Před 5 lety

      Mashi all he mash allh"mash"allh@@@

  • @erukayerukay5184
    @erukayerukay5184 Před 6 lety

    Jazake Allah Kayre

  • @fatemahamdy6759
    @fatemahamdy6759 Před 6 lety +107

    ያረቢ መቸ ነው አረበኛ ችየ ቁርሀን ምቀራበት ቀን ናፈቀኝ

    • @user-bl9gd9ow6t
      @user-bl9gd9ow6t Před 6 lety +5

      Fatema Hamdy አይዞሽ ይገራልሸይል ብቻ አንች ዱአድረጊ ወላሂ ከኔም ወዳ ምንም አላውቅም ነበር ግን ተስፍውአለኝ ሁሌም ቃኢዳን እየደጋገምኩ እቀራለሁ በቻ ተስፍው ይኑርሽ አብሽሪ ባሁኑሰአት እውቀት በእጃችን ነው ያለው አላህ ያግራልን ለይል ስገጂ አላህ ሀሳብሽን ሁሉ ይቀበልሻል በዱአሽ አትረሽኝ እኔም አረሳሽም ባለሽበት ሁሌም ሰላምሽን እመኛለሁ

    • @anotherday1864
      @anotherday1864 Před 6 lety +1

      እህት ተስፋ አትቁረጭ እንደ ቁርአን ገር። የለም

    • @mekiya5387
      @mekiya5387 Před 6 lety

      እንሻ አላህ

    • @meryemisa9111
      @meryemisa9111 Před 6 lety +6

      አብሽሪ ልብሽ ከቁርአን ጋር ከሆነ ቁርአን ገር ነው አልበሌ ወሬ አታብዚ ሰው አትሚ ልብሽን ጥርት አድርገሽ ቅሪ እህቴ

    • @fatemahamdy6759
      @fatemahamdy6759 Před 6 lety

      Meryem Isa ኢንሻአላህ እህቴ በዱአ አትርሺኝ ውዴ

  • @user-dy9xe9iq4e
    @user-dy9xe9iq4e Před 5 lety

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ

  • @zuzualiyewelloleja6866
    @zuzualiyewelloleja6866 Před 6 lety +26

    ያልከው ሁሉ እውነት ነው ወላሂ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አንተም ጀዛኩምላህ ኸይረን ወንድማችን

    • @sheikhaa4082
      @sheikhaa4082 Před 6 lety

      Mshall allh ychmrlk jzakmall kyrn

    • @user-iq5lc8cv5r
      @user-iq5lc8cv5r Před 6 lety

      zuzu Ali ye wello Leja አር እህቴቸ ቁረአን እደትነው የሚታፈዘው እስኪ ዱቃአድርጉልኝ

    • @zuzualiyewelloleja6866
      @zuzualiyewelloleja6866 Před 6 lety

      አብሽሪ ዱአ አድርጊ አላህ ያገራልሻል የኔ ውድ እኛም ዱአ እናረግልሻለን

    • @ibrahimhamid6775
      @ibrahimhamid6775 Před 6 lety

      zuzu Ali ye wello Leja ኢሻአላህ ጀዛከአላህ

    • @user-pi4we8ge6m
      @user-pi4we8ge6m Před 5 lety

      ማሻአላህ አላህ ያግራልን ለሁላቺንም

  • @zebibemhmede5248
    @zebibemhmede5248 Před 6 lety

    ጀዛ ከላህ ወንድሜ ሰምተዉ ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን አሚን

  • @hawaseid2291
    @hawaseid2291 Před 6 lety +3

    ጀዛኩሙላህ ኸይርን የአኺ እሚጣፍጥ ደአዋነው እኛንም ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን ቁረአንንም ያግራልን ያርብ እኔመቸም በማዳም ልጆች ጪቅላቴ ባዶሆነ የማውቀውም ጠፍኚ ያርቢ ያከሪም አትርዳኚ

  • @user-bd3rg6hh4y
    @user-bd3rg6hh4y Před 5 lety

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካሏሁ ኸይራ ወንድም አላህ ከሸይጧን ይጠብቅልን አላህ ይጥብቅህ

  • @user-fx5cr3zx2s
    @user-fx5cr3zx2s Před 6 lety +5

    ያረብ ዱአ አድርጉልኝ እኔ ቀጥ ብዬ ብይዘው ይገባኛል ግን አልይዘውም እቅልፌ እቅልፌ ብታዩ እረ ዱአ አድርጉልኝ በስሰ

  • @zeynebahsenyealahbaryanegn5676

    jezakilah yareb S.A.W wdoche beduachuh astawsugn tefsir algeba aleg yarb lbachn ykfetln

  • @user-er9oy6zv4o
    @user-er9oy6zv4o Před 6 lety +7

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኧረያጀመአ ቁርአንለማሀፈዝአልቻልኩም በዱአችሁ እገዙኝ

    • @gfgcgfrgggfggg1524
      @gfgcgfrgggfggg1524 Před 6 lety

      የወሎልጅነኝ ያውምወረባቦ፡ጦይባ አላህይክፈትልሺላቺምለኔምለሁላቺነም

    • @tamarsaeed6354
      @tamarsaeed6354 Před 6 lety

      መሸላህ

    • @mussaanuyr5868
      @mussaanuyr5868 Před 6 lety

      ጀዛኪላህ

    • @HH-kl7qc
      @HH-kl7qc Před 5 lety

      ያክዎት አላህ ይጠብቅን
      ቁሩአን አላህ ያግራልን
      ግን ፎቱ ፍሩፋይል እምታደረጎ እህቱች ወላሂ
      ጡሩ አይደለም
      የሰዉን ቀልብ እየተቀባባን
      እያደረግነ የቀረ የተሻለ ነው
      ከጠፍሁ።አፍበሉኝ

    • @HuaweiHuawei-pg1rw
      @HuaweiHuawei-pg1rw Před 5 lety

      +H H ትክክል ነሽ ፎቶ ሀራም ነው ወላሂ

  • @user-ie1zs3ce3f
    @user-ie1zs3ce3f Před 6 lety +19

    ♥ያአላህህ መልካም ጎደኛ የሰው ስጦታ ሳይሆን የፈጣሪ ስጦታ ነው♥አላህ ይወፍቀን ውዶቸ ♥✔

  • @user-uo3im1ko8v
    @user-uo3im1ko8v Před 6 lety

    Aslamuleykum Warahimetullahi. Wabarkahtu. Jzakllah. ውድ ኡስታዛችን

  • @saburasaburazebura7649
    @saburasaburazebura7649 Před 6 lety +26

    ማሻ አላህ አላህ ሀፊዘል ቁረአን ያርገን። አላህቁረአንን ያግራልን

    • @user-og9gb7ye9n
      @user-og9gb7ye9n Před 6 lety

      አሚ

    • @khamisawad1507
      @khamisawad1507 Před 6 lety

      አሚን

    • @fatyamohammed2933
      @fatyamohammed2933 Před 6 lety

      ማሻአላህ። ውድ። ወንዲማቻን። አላሀ። ይጭምረልኪ። ለኝም። አላሀ። ጪቂላተቸን። አላሀ። ስባነው ተላሀ። ይከፍትልን

    • @user-ve7bj7cb1i
      @user-ve7bj7cb1i Před 6 lety

      Ameeen

  • @uaeuae1573
    @uaeuae1573 Před 5 lety

    ጀዛ አላህ ኸይር በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገንያረብ

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 Před 6 lety +34

    እንደው ትክክል ነው ያልከው ያጀባር አንተ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረሂም

    • @zahraseid1367
      @zahraseid1367 Před 6 lety

      ጀዛከሏህ ኸይር ወንድም አላህ ይጨምርልህ እኛንም ቁርአን ያግራልን እኔ በልጅነቴ ጀምሬ ለመቅራት አላማ ነበረኝ ግን አልተሳካም

    • @zahraseid1367
      @zahraseid1367 Před 6 lety +1

      ለመቅራት እሞክራለሁ ከዛ አይገባኝ ሲል እተዋለሁ ወይ ምን ላደርግ ከቶ ዱአ አድርጉልኝ እህቶቼ

    • @hamzahasan5810
      @hamzahasan5810 Před 6 lety

      ኢንሻአላህ አሁየ

    • @user-cc8ep7ry9g
      @user-cc8ep7ry9g Před 6 lety

      Fatuma Mohammed abshirii

  • @medinayassin7055
    @medinayassin7055 Před 5 lety

    Subehan alah alah kettegnawun menged mran masha alah alah yetebikh wendemi

  • @enaykadar6392
    @enaykadar6392 Před 6 lety +20

    እስት ለአላህ ብላቹ ቁራአንን አስቀሩኝ በጉሩፕ ሳይሆን በግል

    • @user-wb9ij8ou3x
      @user-wb9ij8ou3x Před 6 lety

      Enay Kadar kutr laki

    • @user-ql3oy5ce8d
      @user-ql3oy5ce8d Před 6 lety

      Er be allah enanme akerigni

    • @user-ju9zt6ih3t
      @user-ju9zt6ih3t Před 6 lety

      እማ እወድሻለሁ እህቴ፡ጀዛከላህ፡እኔእቀራለሁ፡ግን፡እኔእምፈልገው፡መሀፈዝነው፡ብቻየን፡አሀፍዝና፡ከዛም፡የመርሳት፡ችግር፡አለብኝ፡ምንላድርግ፡ይህነውችግሬ

    • @seadabati3250
      @seadabati3250 Před 6 lety

      እረ ለአላህ ብላቹሁ እኔንም አቁሩኝ ፍቃደኛ ከሆናቹ ንገሩኝ እስኪ ያበናት

    • @user-jb3re3qy1h
      @user-jb3re3qy1h Před 6 lety

      እማ እወድሻለሁ ለአላህ ብለሽ አቅሪኝ እህት አሸነፈኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም

  • @KsaKsa-cr1pt
    @KsaKsa-cr1pt Před 4 lety

    ኡስታዝ ጀዛካላህ ኸይር ያጀማአ ዱአአድርጉልኝ ብዙ ጭንቅ አለኝ ለአላህ ብላችሁ

  • @sadaeshetu1213
    @sadaeshetu1213 Před 6 lety +30

    ማሻአላህ ያረብ አላህ ያግራራልን ያረብ

    • @rahmar3372
      @rahmar3372 Před 6 lety +1

      ማሻአላህአላህይጨምርልህ

    • @fedlafedla8120
      @fedlafedla8120 Před 6 lety

      ጀዘከለ ለሀይረን አለሀ ይጠብቅ
      አለሀ በሰመነው የምንጠቀም
      ወንድም ለአለሀብእወድከለው

    • @hayatlove3054
      @hayatlove3054 Před 6 lety

      Sada Eshetu Amin yarebi

    • @user-pk6gf1un8i
      @user-pk6gf1un8i Před 6 lety +2

      ጀዘ ከለ ከይረን ወለህ በትክክል አለህ ቀጥተኘውን መንገድ ይምረን

    • @tobaadam8198
      @tobaadam8198 Před 6 lety

      Sada Eshetu ay

  • @aumumehamedi4787
    @aumumehamedi4787 Před 6 lety

    ጀዛክ አላህ ኸይረ ንዲሜ ሰምተዉ ከሚጠቀሙት ያድረገን ያረብ

  • @kashookakashu1377
    @kashookakashu1377 Před 6 lety +6

    በአላህ ስም እጠይቃቸሆለሁ ሀዲስ አስቀሩኝ ወይም ግሩብ አስገቡኝ

  • @semiranegash9951
    @semiranegash9951 Před 6 lety

    jezakalah keyre wndma allh yetebekh eshallh duaa adirgulgne elime mehone efelgalew eshaallh allha we fkegne yarebee ameen

  • @user-sr4tk6xd9w
    @user-sr4tk6xd9w Před 6 lety +4

    ማሻ አላህ አላህ ያግራልን

    • @zahranrzahra7951
      @zahranrzahra7951 Před 6 lety

      ws wr wb ጀዘከ አለህ ከዪሪ ኡስተዝ ራመደን

  • @rahmar8984
    @rahmar8984 Před 4 lety

    ሱበሀን አላህ እስኪ አላህይሁነን

  • @ZahraZahra-mn6yd
    @ZahraZahra-mn6yd Před 6 lety

    Masalai hafizalai ala yigamirilikeyi yirabi jazakialai hiranieyi lala biyanawyi miwadiki wadima hutaza naki ala jazakini yikifaliki

  • @user-gv4qn4tf1z
    @user-gv4qn4tf1z Před 3 lety

    አሚን ያረብ አላህ ይቀበልህ ጀዛከላህ ኸይር ♥♥

  • @user-pr9wb5ub8w
    @user-pr9wb5ub8w Před 3 lety

    የአላህ ደጋግሜ ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ደዋ ቢኖር የዚህልጂነው አላህ ጀዛህ ይክፈልህ ወዲሜ እኛም በሰማነው አተም በተናገርከው አላህ ተጠቃሚ ያዲርገን

  • @user-kz1tg5nq9e
    @user-kz1tg5nq9e Před 3 lety +1

    ያላህ ያረቢ ህይሩን መገድኽ አተ ምራን ያረቢ

  • @honesttube3976
    @honesttube3976 Před 5 lety

    jazakallah kiher ustaz

  • @user-fv3zm8su9v
    @user-fv3zm8su9v Před 4 lety

    ሡብሀን አላህ አላህ ልቦና ይስጠን

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 Před 3 lety

    Masha Allah jezak Allah kheyran

  • @emanimusa3175
    @emanimusa3175 Před 6 lety

    jazakamula keri

  • @haiatmona2840
    @haiatmona2840 Před 6 lety

    ወነትክንነዉ ከመጥፌ ሠወችይጠብቀን ያረብ

  • @rahima.4568
    @rahima.4568 Před 4 lety

    ሰምተው ከሚጠቀሙት ያደረገን ያረቢ

  • @islamonetube2741
    @islamonetube2741 Před 5 lety

    mashallah remedan wendme , wede tallaqu alim wekie yehedut imamu-shafie nebberu . allah yichemmrillih

  • @user-pz3ut5el3c
    @user-pz3ut5el3c Před 6 lety

    በጣም ትክክል አላህ ቀጥታኛዉን መንገድ ይምረን

  • @ZainabZainab-gu6we
    @ZainabZainab-gu6we Před 5 lety

    ወአለይኩሙእሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛኩሙ አላህ ኸይርን ወንድም አላህ ቅጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ

  • @seidhulala7740
    @seidhulala7740 Před 6 lety

    lnsallah wendema jazakallah allah yetebkh

  • @nuramuhamed4761
    @nuramuhamed4761 Před 6 lety

    አላህ ይጨምርልህ ኡዝታዝ

  • @fawziyafawziya8885
    @fawziyafawziya8885 Před 6 lety

    ኢንሻአላህ ሠምተን የምንጠቀም ያድርገን

  • @gdmSaadaMohammed
    @gdmSaadaMohammed Před 5 lety

    ጀዛክ አላህ ኸይርን አላህ ያግራልን ያረብብ

  • @user-nc5ue1ds4t
    @user-nc5ue1ds4t Před 4 lety

    ዋዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
    አሏህ እውቀትን ይጨምርልህ
    ጀዛከሏህ ኸይረን ወንድም ሮመዳን

  • @jvsm4446
    @jvsm4446 Před 4 lety

    ማሻላህ ማሻላህ አላህይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ።ያረብልባችንንአላህያረጠብልን።

  • @smerazakr2091
    @smerazakr2091 Před 6 lety

    jzk barak allah fik habibi

  • @eg8948
    @eg8948 Před 6 lety

    Jzkum Allah Khairh Ustazunaaa...Aa meen ya reb