⏩ ጥያቄ አለኝ ⏩ ፍኖተ ጽድቅ??? ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ 🛑በቀጥታ ስርጭት 🛑

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024

Komentáře • 159

  • @alemhabte1912
    @alemhabte1912 Před rokem +18

    በእውነት እኛ ምዕመናን ስናየው በጣም ደንግጠናል አዝነናል እናንተ ደግሞ እንደዚህ ድምጻችሁን ስታሰሙ በጣም ደስ ብሎናል።

  • @michubet
    @michubet Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናታችን፡፡ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡ በጣም ነው የሚያሳዝነው፡፡ በእውነት በጣም አዝኛለሁ የፕሮቴስታንቷን ሊሊን የምሰማ ነው የመሰለኝ፡፡ በዚህ መርሀ ግብር የተገኙ ኦርቶዶክሳውያን ይህን ቁጭ ብለው መስማታቸው ያሳዝናል፡፡ ልክ አይደለም፡፡ ሀሳባችንን ስላሰማሽን እናመሰግናለን፡፡

  • @hanaabraham1428
    @hanaabraham1428 Před rokem +2

    ፋንቱዮ እግዛብሔር ይስጥሽ በጣም ይገርማል ያስደነግጣል ሁሉም ከተሀድሶ የመጡ ናቸው አባቶች ምን ነካቸው ሰባኪዎቹስ ሲኖዶስ መልስ ይስጠን ኦርቶዶክስ መከራዎ በዛ ,

  • @hanaabebeyemaryamelje6535

    እህታችን እናታችን አጋፋዋ የተዋህዶ እንቁ ሰላም ነው ስለ ፍኖተ ፅድቅ ሁላችንም ዝም አንልም በጣም አሰቆጥቶናል እናት ቤተክእስቲያን እያለች መአዛዋ የሚጣፍጥ አዳራሸ መሆድ ምን ማለት ነው ጭራሸ የተዋህዶ መአዛ የለውም ምርትነሸ የዘመረችው ደግሞ ይባሰ ብሎ የአባቶች መሆድ እሚገርም ነው ለምድነው ግራ የሚያጋቡን ተሃድሶ ናቸው በሚገባ በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭

  • @arsematube3638
    @arsematube3638 Před rokem +10

    እዉነትሽን ነዉ የኔ እናት
    ዘማሪት ፈንቱ እንወድሻለን የኛ እንቁ።

  • @loyidgirma8504
    @loyidgirma8504 Před rokem +11

    እመብርሃን ትጠብቅሽ ፋንትዬ በእምነትሽ ያጽናሽ እንዳያጠምዱሽ ተጠንቀቂ ። ስለ ዝማሬው የበለጠ አስተያየት ካንቺ ጠብቃለው ባንቺ ዝማሬ ነው ሰንበት ትምህርት ቤት ያደኩት እመቤቴ ምስክሬ ናት እባክሽ ድምጽ ሁኝልን እኛንማ ማን ሊሰማን

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 Před rokem +1

    እናታችን ዘማሪ ፈንቱ በእውነት እድሜ ይስጥዎት እንዲህ ደፍሮ እሚናገር በጠፋበት ስአት ከቤተክርስቲያን ጎን ስለቆምሽ እግድሜ ይስጥሽ

  • @emebetakalewold3959
    @emebetakalewold3959 Před rokem +11

    ❤ ፋንትዬ እድሜ ጤናሽን ይስጥሽ እውነት የሆነው ህይወትሽ ብዙ አስትምሮኛል እንክዋን ንግግርሽ እውነቱን እንዲህ ንገርልኝ እመብርሃን ትጠብቅሽ ፀጋውን ያብዛልሽ::

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před rokem

    ትክክል ነሽ ፋንትሽዬ ። ቁጭ ብለው መማር አለባቸው ። ገና ብዙ ይቀራቸዋል ። ደግሞ የተጠቀሙበት የጸናጽልና የከበሮ ድምጽ የሙዚቃ መሳርያ እንደሆነ ከባለሙያዎች መረጃ እየወጣ ነው ። ለማንኛውም
    ፋንትሽዬ አንች ከአባቶቻችን ጋር በቅርበት ስለምትገናኝ በዚህ ጉዳይ ላይ ተወያይተሽበት ምላሽ እንደምታሰሚን ተስፋ እናደርጋለን ።

  • @mudayshow8081
    @mudayshow8081 Před rokem +8

    እህታችን እናታችን እናከብርሻለን እንወድሻለን🥰🥰እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን ወንድም እህቶቻችንን ከወጥመድ ይጠብቅልን, ከፋፍለው ነጣጥለው እኮ ጨረሱን አወዛገቡን ሊያጠፉን ታጥቀው ተነስቷል አይይ እመብርሃን በሃይማኖችን ታፅናን🥺🥺🥺

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +3

    እህታችን ፋንቱ , ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🙏🏿
    አዎ እኛም አዝነናል ተቆጥተናልም
    ምን እየተሰራ እንድሆነ አልገባኝም መድኃንያለም ልቡና ይስጣቸው!

  • @amenamenmelise6068
    @amenamenmelise6068 Před rokem

    አይናቸውን ጨፍነው ነው የሚዘምሩ በዛ ላይ ከመቸ ወዲህ ነው ከበሮ ቁጭ ተብሎ የሚመታ ፈጣሪ ይጠብቀን 😢

  • @ethiopiatikdem461
    @ethiopiatikdem461 Před rokem

    በእውነት ቃለ-ህይወትን ያሰማልን!!! እኔ እንደሚገባኝ ከሆነ ፍኖተ ጽድቅ የሚባለው ነገር አሁንም የታድሶ ቤት ነው፡፡

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s Před rokem +1

    እውነትን እውነት ብልሽ መመስከርሽ የበለጠ ክብር ይገባሻል።
    አንድ ስው ከጠፋበት ሲመለስ ለራሱ ነው። ተመለለሰ ተብሎ ቅኖናውን ሳይጨርስ ለምን መድረክ እንደሚስጠው አልገባ ብሎኛል።
    ከየትስ የመጣ ፍሽን ነው የቤተክርስቲያን አዳራሽ እያለ በየ ሆቴል አዳራሽ መዝሙር ደግሶ ማስመረቅ ከየት የመጣ ፋሽን ነው?
    ባደባባይ ሁሉም ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው። አንቺ ግን ክብር ይገባሻል እውነት ሁሌም እውነት ነውና
    እግዚአብሔር ይባርክሽ።🙏

  • @user-ys3fn3rj4j
    @user-ys3fn3rj4j Před rokem +4

    እኔ ብቻ የደነገጥኩ መስሎኝ ነበር። በጣም ነው ያዘንኩት ፋንትዬ። በተለይ እነ ምርትነሽን እና ሌሎች የምወዳቸውን ዘማርያን ሳይ በጣም አዘንኩኝ። እንደገና ሌላ እሳት እንዳይመጣ መታገል አለብን።

  • @user-hq5fp6gf3e
    @user-hq5fp6gf3e Před rokem +2

    በትክክል አንች ጎበዝ ነሺ እኔም የገረመኝ የኛ ሠወች ሂዳዉ እዚያ ሰያቸዉ አዘንሁኜ

  • @user-ju1lh2hf1i
    @user-ju1lh2hf1i Před rokem +4

    ያስለቅሳል ዘማሪት ፋንቱየ እንወድሻለን

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z Před rokem +5

    እመብርሀን ትባርክሽ እናቴ ስወድሽ ❤

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před rokem +2

    እናታችን ፋንቱ ትክክል ነሽ ማስተዋል ይስጠን እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔም ሁሌ ጥያቄዬ አንድ ሰዉ ቤተክርስቲያን አላቅም ብሎ ከሄደ በኋላ ተፀፅቶ ሲመለስ ተማሪ ምዕመን እንጂ ዘማሪ ሰባኪ መሆን የለበትም ።

  • @ldiyazechrist
    @ldiyazechrist Před rokem +3

    በትክክል የኔ እናት አባቶችና ዘማሪያንን ከቨር አድርገው ሊጠቀሙብን ሊለያዩን ነው እውነትን ይዘን እንጮሓል ዝም አንልም።በርቺ

  • @yegubagalaw
    @yegubagalaw Před rokem

    በጣም ነው ግራ ያጋባን ከአባቶች መልስ እስከሚሠጥ

  • @yonasmanaye3290
    @yonasmanaye3290 Před rokem

    Fantu enkwan weda hageresh beselam metashe .kanchi zemarewoch gar betam betam bezu kureght alaghe banchi zemarewoch babezu tetekmyalhu ka lejeneta jamero....
    Ahun yamlesh gen ka yelma hailu gar yawetachuten "yeterahal" yamelewen cassette yet naw yamagegew wayem enda Addis lamen atzemerutem besu zemari bezuwche weda betekirstiyan segorfu yenberut.batalaye lazhe zemen tekamiwche nachew ena awetwachew"ya Yehuda guzo"

  • @meazisisay4270
    @meazisisay4270 Před rokem

    Nurilene... Fantuyie ... betam yasazenal. Kale hiwoten yasemalen

  • @user-oe2ll2ph4e
    @user-oe2ll2ph4e Před rokem

    ትክክል በጣም ያስደነግጠል

  • @selamselam5809
    @selamselam5809 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ማለት የፈለኩትን ስለተናገርሽልኝ ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @zenashetesfaye1126
    @zenashetesfaye1126 Před rokem

    Yazazenal betam enatachen Zemari fatau betam new yedenegetukut wedet wedet eyeheden edal 🥲🥲🥲🥲🥲🥲

  • @tarikuahayilmariam3343

    ኑሪልን።

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Před rokem +5

    እግዚአብሔር እውነት ለቦና ይስጠን እውነት

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን እናመሰግናለን ሁሉም ዝም ባለበት ሰአት ወጥተሽ ስለተናገርሽ
    የእኛም ጥያቄ ነዉ

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Před rokem +3

    ትክክል ነሺ እነቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Před rokem +2

    ትክክል ብለሻል ይሄ ምንፍቅና ነው እየዘሩብን ያሉት እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 Před rokem

    አይደለም ። ነጥብ ልክ ነሽ እህታችን ቤተክርስቲያን አውደ ምህርት መች አጣች ዝማሬው ብቻ ሳይሆን እንዴት የከበሮ ውንበር ይጠቀማሉ ክበሮ ትርጉም እንዳለው ሳያውቁ ቀርተው አይመስለኝም አባቶች እራሱ እንዴት ዝም በለው እንዳለፉት በጣም ይገርማል አሁንም ትውልዱን እንታደግ ቤተክርስቲያናችንን መጠበቅ የሁላችንም ግዴታ ነው በርችልን

  • @user-td1yk1jv7y
    @user-td1yk1jv7y Před rokem +2

    ወንድሞቼ ክርስቶስ እና ቤተክርሲያን እንከተል የዝ ዘመን መምሃራን አንከተል የና አርአያ ቅዱሳን ገድላቾው የፈፀሙ ናቸወ እንጅ ገድላቾው ያልፈፀሙ በዝዘመን ዩሉት ሰባክያን አይደልም። የቅዱሳን አምላክ አይለየን

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +2

    እውነት ነው እናታችን በርቺልን 😢 በእውነት ሰላም ካጣሁ በስደት ሀገር ዛሬ 6 ቀናቶች ሞሉኝ በጣም ነው የደነገጥኩት 😢 ምንም አይነት የተዋሕዶ ዜማም ሆነ ቃና መአዛ ሽታም ሆ ድባብ አይታይበትም። ሰዉነቴን እንደጨገገኝ ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ እውነታውን ይግለፅልን 🖤😭

  • @user-do8yw2hv3b
    @user-do8yw2hv3b Před rokem +1

    ትክክል እናእታእችእን መማእር አለእባአቸእው መእናእን

  • @mulubiza3339
    @mulubiza3339 Před rokem +1

    የጥንቱ የጠዋቱ ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እላለው እግዚሔር ቤቱ ያፅዳ ላለው አሜን።

  • @surafelzerihun2293
    @surafelzerihun2293 Před rokem

    Egziabher yistesh

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c Před rokem +1

    ትክክል እህቴ አይን ጨፍነው ከየት የመጣ ነው እረ ምንድነው አይናችን ይስፋ

  • @ruhamaruhama1817
    @ruhamaruhama1817 Před rokem +2

    ፋንትዬ ክበሪልን እድሜ ጤና ይስጥልን የሁላችንም ጥያቄ ነው ያነሳሽው የእውነት በጣም የሚያሳዝን ዘመን ላይ ደርሰናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን 😔😔🥺

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 Před rokem

    እህታችን ዘማሪት ፋንቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እኔ ሁሌም ጥያቄዬ ምንድነው ዋናው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አገልጋዮች ለምን አገልጋይ እንደሆንን አለመረዳት ያለ ይመስለኛል። የኦርቶዶክስ አገልጋይ እኮ መጨረሻው መንግስቱን መውረስ ነው። እንደ ቀድሞው እኮ መዝሙሩን በአባቶች የሚያስገመግም ያለም አይመስለኝም በጣም ቆም ብለን ልናስብ ይገባል። እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን።

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před rokem +3

    እናታችን በርችልን እናመሰግናለን እውነት ነው እግዚአብሔር መልካሙን ያድርግልን በጣም አዝነናል !!😥😌

  • @woinshetdemissie9078
    @woinshetdemissie9078 Před rokem +1

    በጣም ደንግጫለሁ ዘማሪት ምርት ነሽን ስሰማት ያን የመሰለ ድምፅ መዝሙር ምን አድርጋ እንዛ እንዳደርገችው እግዚአብሔር ይወቀው። ህዝብን ግራ አታጋቡት እባካችሁ

  • @marengeta8639
    @marengeta8639 Před rokem +1

    protestant ብዙ ምህመናን የሚወስዱበት መንገድ በእንደዚ melody attract በማድረግ ነው

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před rokem +2

    በትክክል የኔ እናት ጥያቄሽ የኛ የሁላችንም ጥያቄ ነው

  • @hermelatelay6067
    @hermelatelay6067 Před rokem +2

    ልክ ነሽ እናት

  • @metigee4267
    @metigee4267 Před rokem

    When I see people like you I feel sorry for the future of our church … እድሜ ልክሽን አሁንም በስተርጅናሽ ሰው ከቤቱ ማሳደድ ስራዬ ብለሽ ይለሽ ሴት ... አምላክ እንዴት ያዝን እራሳችሁን እንዲህ ቆልላችሁ ካናንተ ውጪ ኦርቶዶክስ የሌለ የሚመስላችሁ አምላክ እንዳስተማረው ሰው እንደማዳን እየገፋችሁ ገደል የምትከቱ ከንቱዎች!!!!

  • @selamgebru2473
    @selamgebru2473 Před rokem +3

    የመንፈስ እህቴ እንዴነሽ ክበርልኝ እኔ በአጠቃላይ ታምማለሁ ደንግጫለሁ ያማል ትክክል አይደለም

  • @አ.አሚዲያ
    @አ.አሚዲያ Před rokem +2

    እህታችን አይዞሽ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ካንቺ ጋር ነው አይዞሽ መስክር እሱ ፈጣሪ መድሃኔዓለም ይመሰክርልሻል በርች እንዳትፈሪ አዳኙም ገዳዩም እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃንቴ ነው የምያሰደነግጠኝ የምያስፈራኝ ማነው አምላኬ መመክያየ ነው መልአኩ ሚካኤል በክንፉ ይጠብቅሽ በከመ ምህረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ

  • @user-vk5mu3li3p
    @user-vk5mu3li3p Před rokem +2

    እውነት ሽነው እግዚአብሔር ለዝህነው የምታገሰን እናበርታታት ግብ

  • @hanafikadu5492
    @hanafikadu5492 Před rokem +3

    በትክክል አህታችን ፋትዬ ክበሪልን❤

  • @firnusyalew692
    @firnusyalew692 Před rokem +3

    እግዚአብሔር እንደ እንች ያሉትን ያብዛልን እውነት ነዉ በጣም ያሳዝናል ዜማውም ሽብሸባውም ሁሉም ነገር ከቅድስት በተ ክርስቲያናችን የወጣ ነው በትክክል የተኅድሶ ነው

    • @firnusyalew692
      @firnusyalew692 Před rokem +1

      ዘማሪት ፋንቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልሽ

  • @ermyashaile8109
    @ermyashaile8109 Před rokem +3

    Thank you for saying something regarding those songs. My mom and I were thinking the same way. God bliss you and ur kids!!!! It will get the right attention when it comes from our huge singers as yourself, thank you again!!!!

  • @zemaritwoinshettesema3475

    ዘማሪት ፋቱ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @misrshugute1251
    @misrshugute1251 Před rokem +2

    ፋንቱዬ እግዚያብሔር ይስጥሽ

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem

    Anchin igizihabiher yigetsitsishi

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 Před rokem

    ልክ ነሽ አሁንም እንጠይቃለን መልስ እንፈልጋለን ከአባቶች ቀኖና ወስዶ ነው የተመለሰው ወይስ ዝም ብሎ ተመለሰ ነው አሁንም እንጠይቃለን።

  • @eysmu
    @eysmu Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🥰

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před rokem +3

    እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @selamalemu9723
    @selamalemu9723 Před rokem +1

    ፋንትዬ ስወድሽ እንኳን ለቅድስት ሀገርሽ በሰላም ገባሽ ❤️

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Před rokem +15

    እህቴ ፋንቱ ልክ ብለሻል እኔም ወንድሜ ልኮልኝ ነው ያየሁት በጣም ያስደነግጣል መዝሙሩ የታጀበበት መሳሪያ ብዛት ክራሩ ጫፍ ላይ ያለው ነገር አለማዊ ዘፈን ላይ ያለ ነገር ነው የሚመስለው ብቻ የዘፈን ባንድ ነው የሚመስለው የመድረኩ ዲኮር እራሱ ኦርቶዶክሳዊ ነው ወይ? በተለይ መዝሙር ምርቃት መፅሐፍ ምርቃት የቤተክርስትያን ጉባኤዎች በየአዳራሹ መሆኑ ብዙም ደስ አይለኝም የቤተክርስትያን አዳራሽ ቢሆን መልካም ነው

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +1

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134

    እኔምኮ ግርም የሚለኝ ማንም የትም አዳራሽ ሲጨፍር ውሎ ሲመጣ የቤተክህነት ሰዎች ደሞ እልል ብለው ተቀብለው ቀኖና እንኳን ሳይጨርሱ ሳይቀበሉ አውደምህረት ላይ እንደፈለጉ የሚሆኑት ነገር ነው

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před rokem

    ፋንቱየ ከዚህ ማህበር አለመኖርሺ ታላቅነትሺን አሳይተሻል

  • @amberxfairy
    @amberxfairy Před rokem +1

    እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @frehiwotlikyelleh7654

    Egziabhar yistlin ehitachen zemarit fantu

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +2

    የቅዱሳን አምላክ ያጥራልን እማምላህ የጠፊትን ትመልስልን

  • @tirualemeyihunatube344

    አሜን እናታችን በርች ትክክለኛውን መንገድ ይምራን እግዚአብሔር አምላክ እስከ እናቱ

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem

    Anchi ye kirisitiyos telati

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před rokem

    እህታችን፣ፈንቱ፣ልክብለሻል፣እግዚአብሔር፣ልቦናይስጠን

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Před rokem +2

    ትክክል ማን ሂድ አላቸው በቤተክርስቲያን ስም ንግድ ነው እየነገድ ያሉት ስንት ይሆን የተከፈላቸው ገንዘብ እኮ ማይሰራው የለም

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Před rokem +2

    እውነት ነወ እህታችን ይቀርተን መጦይቀ አለባችሁ

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem

    Ye Ethiopia bereket yebela hula

  • @meselutadesse1139
    @meselutadesse1139 Před rokem

    Ewnet new EGZIYABHER Mastewalun ysten

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 Před rokem

    ፋንትዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ በእውነት በእውነቱን እንዲህ ንገርልን እንጂ እመብርሃን ትጠብቅሽ ፀጋውን ያብዛልሽ::

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Před rokem

    እግዚአብሔር ያክብርሽ እህታችን አንችንም ፍጻሜሽን ያሳምርልን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @user-ll2ud3so9n
    @user-ll2ud3so9n Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን እውነት የቤተ ክርስቲያን አውደ ምህረቷ ጠቦ ነው አዳራሽ ሁለት ዝማሬው ዘፈን ነው የሚመስለው ያሬዳዊ ዜማን እያጠፉብን ነው ከዚህ ሁሉ የገረመኝ ደግሞ ትልልቅ መምህራን ዘማርያን የምንላቸው ነበሩበት አዝኛለሁ በበኩሌ በጣም

  • @nebyathelem3374
    @nebyathelem3374 Před rokem

    Egzabehar yebarkash iwunate

  • @lulabelay4927
    @lulabelay4927 Před rokem

    ምርትነሽ እግዚአብሔርን ነው ያመሰገነችው እንዴት ነው ኦርቶዶክሶች እንዲህ ማስተዋል ይነሳቹ 😢 ልቤ በጣም ያዝናል ሴጣን ብቻ ነው እየሱስ ሲመስገን ሚናደደው እንደውምምርትነሽ የማርያምን መዘመሯነው ጥፋቱ ለፍጡር ስለማይዘመር አንቺ ለስሙ ትልቅሰው ነሽ መመለስ ሲገባሽህዝቡን ይዘሽትጠፊያልሽ እየሱስ ምህረቱን ይላክላቹ

  • @wasen5941
    @wasen5941 Před rokem

    Esssssssyyyy innate bexm ysdeneggixal beqqaa likk nesh mezmuru yetajjebebbat messrya iyyhone yakkewu nger bemulu likkkk aydellm beqqaa hullum zemmriyan izziya layi yezemmerut yiqirta mexeyyaq allebbachewu immabeteen tebrekillin ihitachin❤❤❤

  • @zamerit.alemye.youtube4087

    Awo...tikikiley....adelmey.yamnchuy.zamerchiy...ena.baxam.tsamtoneley..eghzberey..laboney.yisxaney

  • @fikertewodajooworku8876

    Fatu inkwan metashilin

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Před rokem

    እመብርሀን ታሰብልን የኔናት ሁላቸንንም ታሰበን 💞💞💞💞💞💞💞💗💗💗💗💗

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem

    Mn timesilalechi be geta

  • @kebernsh208
    @kebernsh208 Před rokem

    እኔም ኮሜት ላይ አረ ምድነው ብየ ስለቤተክርስቲያን ያገባኛል ብየ ፅፌ በጣም ብዙ ሰወች ገብተው ሰደቡኝ ሲኖዶሱ ከፈቀዱ አንቺ ሀጥያተኛ ምን አገባሽ ባዩ በዛ እና አለቀስኩ የእውነት በቃ ዘማሪ ከወደድን ማንም እዲገመግምብን አንፈልግም ? አረ ያሳዝናል እውነት ሰው እያመለክን ነው እና እህታችን እግዚአብሔር ይሥጥሽ

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před rokem +4

    ማሪያም ን ግራ አጋቡን እኮ

  • @marengeta8639
    @marengeta8639 Před rokem +2

    ሁሉም ሰው ነው ግራ የገባው በተለይ ኢትዮጵያ የሚለው መዝሙር. ምን ችግር አለበት የሚል ትውልድ ለመፍጠር ነው

  • @bethlehem4965
    @bethlehem4965 Před rokem

    Yene nat shiii amet nurilen❤️

  • @mumuyeabera7499
    @mumuyeabera7499 Před rokem

    You are right fantu ehetachen

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +1

    Mark 8 (አማ) - ማርቆስ
    35: ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታልና፥ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን ያድናታል።
    36: ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 Před rokem

    እህቴ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ለሁሉም አባቶቻችንን ያከበሩ መስለው በትህትና እየቀረቡ የሚያሳስቱ በጥልቅ ስለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዶቅማና ቆኖና ለይተው የማያውቁ መምህራኖች በአፈ ጮሌነት የተሾምውና ፋሽንና በሞተር ታጅበው በቦዲ ጋርድ ታጅበው የሚሄድው የእግዚአብሔር ቃል በገንዘብ የሚለኩ ይኸን ያህል ካልከፈላችሁን አንንቀሳቀስም የሚሉ ጠባቂ ያጣች ቤት ሆና ስላገኝዋት እንደፈለግው እየጨፈሩባት ነው ሌላው የሚቦረብራትና ሊያጠፋት የሚሯሯጠው አንሶ የስዋን እንጀራ እየበሉ ሲጎድዋትና ወደ ጠላት ጎዳና ሲወስዱአት ማየት ይከብዳል እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችንን ጠብቆና አንቅቶ እየጠፋ ያሉትን ምእመን ወደ ቤታቸው ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲመልሱልን ያርግልን!!!

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 Před rokem +2

    ፋንትዬ እውነትሽን ነው እኔ በፊትም የምርትነሽን መመለስ በውስጤ ምንም አልተቀበልኩም ነበር እንደዚህ ሳይ ደሞ ውስጤ በጣም አዘነ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před rokem

      ምርትነሽ ሰለሞን አዎ ደረም ሄደዋል ልዑል ሰገድ ቸርነት ዘማሪ ቴዎድሮስ አባቾች ተግኝተዋል

    • @sabamelese1129
      @sabamelese1129 Před rokem

      እኔም አይገርምም የሷን መመለስ ምንም አልተዋጠልኝም ነበር

  • @samrawitzemene7722
    @samrawitzemene7722 Před rokem

    Tikiklegin ena yetikiklegina orthodox amagin tyake new egziabher yistlen

  • @selamlegesse3100
    @selamlegesse3100 Před rokem

    Thank you for speaking out

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ። ከመናገር ደዝአዝማችነት ይቀራል እንዲሉ እነ ከሌ አሉ ብሎ ዝም ማለቱ አይጠቅምም ።

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Před rokem

    ትክክክክል የኔናት የኔም ጥያቄነው እኔ ገርሞኝነው የወጣሁት ከዛም ወድሜንደውየሰጠይቅ አሱውም ጨቆኛንአለ እውነትእውነት ያሰደነግጣን እዴ አረ በሰማም ይሔነገርይቁውምልን 😥😥

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před rokem +2

    ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ትናንትና ከአቺ ጋር የነበሩ አብረውሽ የሚያገለግሉ ጋዶኞችሽ በዚህ መንገድ ሲሄዱ መምህር ዘመድኩን በቀለ ብቻ ሲጋፈጣቸው አንቺ ምንም ከመናገር ተቆጥበሽ በዝምታ አልፈሽው ያ ሁሉ ጥፋት ሲጠፋ እኔ ከደሙ ንጹህ ነኝ ብለሽ እነድ ጲላጦስ እጅሽን ታጥበሽ ነበር ብዙ እናውቃለን ያም ግዜ አለፈ እግዚአብሔርም ከቤቱ ተኩላዎቹን አጸዳ ምንም በከፊል ቢቀሩም እርሱ በወደደው እና በፈቀደው የሚገረፈውን ገርፎ ሌላውን እድሜ ለንሰሀ ተወው ልክ እንዳንቺ እህቴ ዘማሪት ፋንቱ እኔ ታናሽ እህትሽ አፌን የፈታሁት በአንቺ መዝሙር ነው ነገር ግን ትናንትና ቤተክርስቲያን ያ ሁሉ በደል ሲደርስባት ዝምምም በማለትሽ ልቤ እጅግ ተክፍቶብሽ ነበር ነግር ግን የግዜ ባለቤት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አብ፣ ወልድ ፣መንፈስ ቅዱስ፣ ሱሉስ ቅዱስ አጋዕዝት አለም ስላሴ ክብር ምስጋና ይግባው ዛሬ ግዜ አገናኘን በትክክለኛው ቦታ ላይ ቆምሽ ሳይ እጁጉን ደስ አለኝ አዎ ያልሻቸው ነገሮች ሁሉ ትክክል ናቸው እውነቷን ነጭ ነጯን መናገር ክርስትናዊ ፀባይ ነው እና እንዲህ እውነቱን ለትውልዱ መናገርሽ እጁጉን ያስመሰግንሻል የማከብርሽ እህቴ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ሁላችንም በመደናገጥ እና በመረበሽ ምንድነው ይሄ ጉድ ባልንበት ሰአት አንቺ ነሽ በመጀመሪያ ሎጎው ላይ የኤክስ ምልክት አድርገሽ ልክ አይደለም ብለሽ በመሀበራዊ ሚዲያ ላይ ያጋለጥሽው ይሄን ስታደርጊ በጣም ትልቅ እሪስክ ወስደሽ ነው ምክንያቱም እዛጋ ያሉት ሰዎች በሙሉ የአንቺ ቤተሰቦች እና ወዳጆች ናቸው ግን አንቺ ግዜ ሳይወስድብሽ በመቃወምሽ የሁላችንንም ድንጋጤ ቀርፈሽልን ትግሉን እንድንቀላቀል ስላደረግሽን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በማወቅ ወይም ባላ መወቅ እዛ ስፍራ ላይ የተገኙ የተዋህዶ ልጆች ሁሉ የስተስት መንገድ እንደሄዱ አውቀው በግዜ ወደ ልባቸው ይመለሱ ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን!

    • @weynuwababy4877
      @weynuwababy4877 Před rokem

      Aster ምን ስታደርግ እንደነበር ታውቂያለሽ? የማታውቂውን አታውሪ

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 Před rokem

      @@weynuwababy4877 ይሄ የእኔ አስታየት ነው አንቺን የጠራሽ የለም ሳላውቅ አላወራሁም

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 Před rokem

      አስተያየትሽ መልካም ሆኖ ሳለ ፋንትሽን ስላለፈው ነገር ልትወቅሻት አይገባም ነበር

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před rokem +3

    አባቶች ግን ምንሆነውነው

  • @user-su3zc3iy5i
    @user-su3zc3iy5i Před rokem

    ❤❤❤❤❤😭😭😭😭💔💔💔 ያሳዝናል

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před rokem

    እህታችን ዘማሪት ፋንቱ ትክክል ነሽ፡ በቤተክርስቲያ ቀልድ የለም፡ ሁላችንም አንጀታችን ቆስሏል፡
    ፍኖተ ፅድቅ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ናቸው፡ እቅዳቸው ቀስ በቀስ ኦርቶዶክስ የተዋህዶን መልክ በመቀየር እትዩጵያን የመናፍቃን አገር ማድረግ ነው፡
    እዛ የሄዱ መዘምራንም ሆኑ አባቶች ያለማወቅ ሄደው ከሆነ በይፋ ወጥተው ይቅርታ ይጠይቁ፡ ሕዝቡን ይቅርታ ካልጠየቁ መዝሙራቸውንም ሆነ ማንኛውንም አገልግሎታቸውን አንቀበልም።
    ፋንትሺ ይህን ተመልከችው፡ czcams.com/video/E1z2_v9R0zg/video.html&ab_channel=AdonesZema%E1%8A%A0%E1%8B%B6%E1%8A%92%E1%88%B5%E1%8B%9C%E1%88%9B

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    እርዴው እህታችን ምድነው ሜሻለኝ አምላኬ ሆይ እምነትን ስጠን ሰውች ግራ የተጋባ ነገረ ነው