አባ ኪዳነ ማርያም | NEW!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 06. 2024

Komentáře • 30

  • @Thenew5087
    @Thenew5087 Před dnem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኢትዮጵያዊዉ አባ ኪዳነማርያም ዘተከዜ!

  • @shegachomea6775
    @shegachomea6775 Před 18 dny

    ያገልግሎት ዘመኖን ይርዝምልን አባታችን

  • @user-iq6pu8ds5o
    @user-iq6pu8ds5o Před 18 dny

    እግዚአብሔር ዕድሜናጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት🙏🙏🙏 እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 Před 26 dny

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን፣ በዕድሜ በጤና ይጠብቅል አባታችን።

  • @LalaHabesha-hb4sm
    @LalaHabesha-hb4sm Před 26 dny +1

    በሰመ አብ አባታችን ሰማያዊ ምግብ ነው የመገቡን ድንቅ ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 22 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Před 22 dny

    አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @EshetuEngdaw
    @EshetuEngdaw Před 27 dny

    አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před 19 dny

    እግዚአብሔር ያውቃልአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamawitmimi9692
    @selamawitmimi9692 Před 28 dny +2

    አባቴ ቃለሒወት ያሠማል እድሜ ጤናይስጥልን

  • @RahwaRahwit-su9gx
    @RahwaRahwit-su9gx Před 26 dny

    ኣሜንኣሜንኣሜንኣባታችን

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Před 26 dny +1

    አባታችን እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይስጥልን

  • @rahelshiferawgobezie8914

    እግዚአብሔር ይመሰገን እደ እርሶ አየነት አባት ያብዛልን::❤

  • @birhanuaweke1432
    @birhanuaweke1432 Před 27 dny +1

    ረጅም ዕድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን።

  • @SheikhSauaidBinKhalid
    @SheikhSauaidBinKhalid Před 25 dny

    ሞገስ ወንድሜ አባን በጣምነው የምዎዳቸው ትምርታች በደብ ይገባል በነሱ ላይ አድሮ የመከረን የአስተማርን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 Před 20 dny

    ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @TigistAlemu-st9qj
    @TigistAlemu-st9qj Před 28 dny +1

    ቃለህይወት የሠማልን

  • @saratesfa542
    @saratesfa542 Před 28 dny +2

    የአባታችን በረከት ይደርብን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 Před 27 dny

    አባቴ ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @AbrahamMinale
    @AbrahamMinale Před 27 dny +2

    የዚን ባህታዊ ስብከት በሙሉ ባካችሁ ላኩልኝ ።
    ደጋግሜ ልስማው

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 Před 24 dny +2

    ሰዉ ምን ይለኛል እያለ ከሚሰብክ ሰባኪ እንደሳቸዉ ጥሩ አድርጎ የሚገስፁ አባቶችን ያብዛልን። አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በጣም ነዉ የምወደዎት።

  • @girmam5678
    @girmam5678 Před 28 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማን፣ ዕድሜውን ከመልካሙ ጤንነት ይስጥልን።

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i Před 28 dny

    Egziabher yimesgen!abatachin betam denk temihrt new! Geleba kemehon yadnen🙏🙏🙏

  • @user-xe9cj2ff6z
    @user-xe9cj2ff6z Před 28 dny

    Amean qale hiwet yasemaln abatach

  • @addistamiru3722
    @addistamiru3722 Před 28 dny

    Abatachn egziabher eregm edme kemulu tennetgar yistlin

  • @wondessen.3321
    @wondessen.3321 Před 28 dny

    አባ እድሜና ጤና በፀጋ እግዚኃቤር ያቆይልን.እኒህ አባት ያሉት ተከዜ ኪዳነምህረት አደል እዴ ያሉት አካውንቱ ለምን የሌላ ሆነ!?

  • @BetiHayle-wz8pw
    @BetiHayle-wz8pw Před 28 dny

    🙏🙏🙏

  • @user-df7kx3dt5i
    @user-df7kx3dt5i Před 28 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zi9do1yg6y
    @user-zi9do1yg6y Před 25 dny

    እውነትን ማን ይሥማ?