ወንድሜን ልቀቁት | Comedian Eshetu 2022 | @Comedian Eshetu- OFFICIAL

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2022
  • ወንድሜን ልቀቁት | Comedian Eshetu 2022 | @Comedian Eshetu- OFFICIAL
    #ComedianEshetu
    #donkeytube
    #comedian eshetu
    መንገድ ላይ የአእምሮ ታማሚው አቀፈኝ
    • መንገድ ላይ የአእምሮ ታማሚው አቀፈ...
    የበርሊን ግንብ አያስቆምህም
    • የበርሊን ግንብ አያስቆምህም | Co...
    አመስግኑ
    • አመስግኑ|Comedian Eshetu ...
    follow us on
    • Facebook - / comedianeshe
    • tiktok : @comedianeshetu
  • Zábava

Komentáře • 214

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +114

    ወይኔ የአንድ ክርሰትያን በቢሮ ውሰጥ የእመቤታችን ሰእል አድህኖ ሰለ አየሁ እጅግ በጣም ደሰ ብሎኛል እመቤቴ ትጠብቃችሁ🥰

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 2 lety +31

    🎚በሥላሴ ስም 🎚 ወላዲተ አምላክ ኑሮህን ድምቅ ታድርግልህ ወንድሜ ! ቢሮህን በሥዕሏ እንዳደመቅክ😍 ሰአሊ ለነ ቅድስት የአሥራት ሀገርሽን አደራ 🤲ኢ ት ዮ ጵ ያ ን🤲

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 2 lety +23

    እወድማችን እሽዋንጌ ክላስ የእመቤታችን ስእል አድህኖ እማምላክ ትጠብቅልን እሼዬ የምወድህ💓

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 Před 2 lety +29

    እሼ መልካም ሰዉ እንኳን ደህና መጣህ ባለ ማተቦች ከቤት ስንወጣ ፀሎት አርገን በኪሳችን ስእለ አድህኖ ዉዳሴ ማርያም ይዘን ፀበል ተቀባብተን ከወጣን ከሁሉ በላይ ደግሞ አስራት የምናወጣ ከሆንን በህይወታችን በብራችን አስማተኞችም መተተኞችም ሀንግ አድራጊዎችም ምንም ሀይል የላቸዉም ጊዜዉ ያስፈራል ግን መድኃኒታችን በእጃችን ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @firefiretube8987
    @firefiretube8987 Před 2 lety +31

    ማርያም አናት 💞💞
    ምርጥ ሰው አሼ 💞💞💞

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +48

    ነፍስ ይማር በግፍ ለታረዱት ገበሬወች 😭😭🙏🏿ጌታ ሆይ በቃ በለን እንደቸርነትህ 🤲🏿

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Před 2 lety +12

    እንዴት መታደል ነዉ ቢሮ ዉሥጥ የእመቤታችን ሥእል አድኖ እማምላክ ከክፍ ትሠዉራቹ

  • @user-tb5eq9xn1h
    @user-tb5eq9xn1h Před 2 lety +23

    ከለቤ ደስታ ተሰማኝ ገና ሳየው ኡፍፍፍ የብርሃን እናት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከቢሮ ሳይ በምልጃዋ አትለያቹ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +14

    ወይኔየመቤታችን ስእል አድኖ ሲያምር እመቤቴ ትጠብቃቹ ግዜው ያስፈራል ሰዎች ፀሎት አርጋቹ ውጡ ቀጥልበት እሼ 💞💞

    • @user-wl6zn3hk9q
      @user-wl6zn3hk9q Před 2 lety

      ሳዓሊው ሰውዬ ብር መሰብሰቢያ ስለ ሳልኳት ይቅርታ ብሎ ጌትን ተቀብሏል

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +4

    የእመቤታችን ስእል አድህኖ ደስ ብሎኛል!!!

  • @zerthuntemtime4737
    @zerthuntemtime4737 Před 2 lety +5

    እመቤቴ ያለችበት ቢሮ የተባረክ ነው እመቤቴ ስራችሁን ትባርክላችሁ 🙏

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 Před 2 lety +14

    ሆን ብለዉ ለሚያመሹ ወዶች ጥሩ ነዉ በግዜ እቤታቸዉ ይገባሉ ከሚሰክሩ🤣🤣🤣🤣

  • @user-gj2jm7gx3s
    @user-gj2jm7gx3s Před 2 lety +8

    ስእል አድኖው ያምራል😍👌 እምነትህ ነው ያዳነኽ ወንድሜ👏

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v Před 2 lety +14

    ፍትህ ለአማራ ወገኔ ፍትህ ለሚታረዱ ኑፁሀኖች😭😭😭😭😭😭

  • @user-hs3pd4sj9n
    @user-hs3pd4sj9n Před 2 lety +6

    ዋው ተባረክ አንዳንዶቹ ማህተብም ለማሰር ይፈራሉ በተቃራኒው የዚህ ወንድማችን ቢሮ ደግሞ የእመቤታችን የድግልማሪያም ስዕልአድኖ ተሰቅሎ ማየት እንዴት ያስደስታል

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před 2 lety +21

    እሼ በዚህ አይነት
    ሀንግ አድራጊዎቾንም ኢንተርቪው ሳታደርጋቸው አትቀርም

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před 2 lety +5

    ሥላሴ ድመስገን!
    እመቤቴ ሞገስ ትሁንህ እንዴት ደስ እንዳለኝ።

  • @MelkamTube-uy1dx
    @MelkamTube-uy1dx Před 2 lety +4

    ሁለታቹህም ምርጥ ጓድኛሞች ናቹህ እግዚያብሔር ይጨምረላቹህ ከስራቹህም በለይ ጓድኝነታቹህ ደስ ይላል❤እሽየየየ

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Před 2 lety +3

    ወይኔ ወገኔ ያልተበላ የለም ለካ መስመር ላይ ጅንጀና የለም ትበላለህ ውይይይ 😄😄😄😄
    እመብርሀን ሕይወትህን ቤትህን በበረከት ትሙላልህ አቶ ሽዋንግዛው ደስ ይላል 🙏🙏🙏

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 2 lety +4

    ይሄ ነገር ድጋሚ ነው? ግን እንደ አዲስ አሳቀኝ። በተለይ ወንድሜን ልቀቁት ያለው የሄኒ በሳቅ ገደለኝ። ሲሰፍርብኝም በጣም ያስቃል። የሸዋንጌ ደግሞ፣ ባዶ እጁን እንደልቡ የሄደው፣ ኢብሩ ያወራውም እረ ብዙው ያስቃል። የእሼ Message በጣም ያስቃል 😄 ተወዳጆች ሰላም ሁኑ።

  • @ebbaftube
    @ebbaftube Před 2 lety +9

    እኔ የገረመኝ እሼ ሸዋንግዛው ህልም የሚነግርህ መስሎኝ ነበር እውነት መሆኑ ስረዳ በሳቅ ወደቅሁ። መጨረሻ ላይ ግን የእኔን ታሪክ ነግሮህ ጨረሰ። እኔም አንድ ቀን አግኝቼህ አጫውትህ ይሆናል።

  • @buzattube
    @buzattube Před 2 lety +3

    እሽየ ፍቅሬ የሰውነት መለኪያ የምትፈቀር ሰው እኮነህ ንጉሴ💘💘💓💝

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 2 lety

    በእውነት የሀገረችን ነገር ምን እያመጣብን የሌባ አይነቶች እግዚአብሔር ይገሥፃቸው

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 Před 2 lety

    ምንኛ መታደል ነው 👏እኔ ያየሁትን የታየው አለ ❤

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 Před 2 lety

    Kkkkkkkk ere weyina eshe tebareki eyazekum feta qliku besaki

  • @jerrydoya7302
    @jerrydoya7302 Před 2 lety +1

    እንኳን ስሩ ብለካቸው እሽዬ ።እንዲሁም ጨርሰውናል

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Před 2 lety +1

    ሀገራችን ወደይት እሄደች ነው ግን ፈጣሪየ ሆይ አንተ ጠብቀን ህግም የለም 😥😥

  • @degis9636
    @degis9636 Před 2 lety

    የኔ ልዩ ወንድሚ ፈጣር ይጠብቅህ

  • @samsunggrandprimepro5373

    አሼዬ ምርጥ ስው

  • @ae8946
    @ae8946 Před 2 lety +1

    ኧረ ወንበሩ ተመችቶኛል ወንድም ማሽ አላህ ብያለሁ።

  • @lishangind0530
    @lishangind0530 Před 2 lety

    Welcome Great 👍 😀 👌 👏

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 Před 2 lety

    የመጀመሪያው ኢንተርቪ ውይ ደስ ስትሉ የሰው ልጂ በሀይማኖት ሲተማመን ደስ ይለኛ ስንት ጊዜ ስላሴን ጠራ ሰላሴ ዘመንህን ይባርክ ወይ ሀገራችን ያሳዝናል ጭራሽ ሁሉ ሰው ተሰርቻለሁ አለ

  • @efratatola522
    @efratatola522 Před 2 lety +3

    እሼ አሪፍ ጉዳይ ነው ያነሣኸው
    ፕሮግራሙ ሲያስቀኝ እያነቡ እስክስታ አልኩ

  • @fetaryitebikishyasenishiwu724

    Wow betami desi yilali Emebet Maryami kegonachiu edaegachiwat esuwa titebikachiu

  • @mesigettube7731
    @mesigettube7731 Před 2 lety +1

    ሀንግ ያስቃል እንዴ አፍነከነካችሁ እኮ፡፡ አረ መፈፍትሄ ዉይይይይ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 2 lety +2

    እኔማ አድስ አበባ ከ ኤርፖርት ኮበልቻ😂

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 2 lety

    ወይ እሼ ምኑን ነዉ የምታሰማኝ አምላኬ ሆይ ሀገሬ እንዲህ ሆናለቺ ልሳቅ ልሳቀቅ🙆

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 2 lety

    ሽዋጌ ወድሜ የድንግል ወዳጅ እዴት ደስ እዳለኝ ስራህ ይባረክ እሸ አበሳ እናመሰግናለን አአ ለመኖር አልመኝም በጣምነው የሚያስጠላኝ ገጠርነው ደስ የሚለው አዲሳበባ ችጋር እና ማከክነው አይቸዋለው እድሜ ለስደት ስመለስ ወደገጠር አዴብቻ አልፌ እዲሄድ እዳይሰርቁን እጅ

  • @tehetenatube-3279
    @tehetenatube-3279 Před 2 lety

    አንደኛ

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p Před 2 lety

    ቢሮዉ ያምራል ዋዉ

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před 2 lety

    ሰላም ሐሀገርችንን ያረብ በቃ በልንን💚💛❤️

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před rokem

    እሼ መልካም ሰው ነህ

  • @hirutmodenese9606
    @hirutmodenese9606 Před 2 lety

    እግዚኦኦኦኦኦኦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን በጣም ያሳዝዝናል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 2 lety

    የእኛ እሸቱ🥰👍

  • @loyal2713
    @loyal2713 Před 2 lety +1

    Eshe part 2 🤣🤣🤣

  • @lishangind0530
    @lishangind0530 Před 2 lety

    Amlak libona yistacho 🙏🙏🙏

  • @Fatma-qy2jy
    @Fatma-qy2jy Před 2 lety

    Kkk yallah

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 Před 2 lety

    Wanata yizizinal wayii menayinata gazee naw 🙄🙄☺️☺️☺️

  • @eyutababi6287
    @eyutababi6287 Před 2 lety

    Eshtu ye habtam sak ayamrbhm..wedelay ende ahya atgelft

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y Před 2 lety

    እኔ ብሆን በድንጋጤ እወድቃለሁ ማርያምን😂😂

  • @user-dn5zk9of2r
    @user-dn5zk9of2r Před 2 lety

    እመቤቴ ያምላክ እና አይኔ እዛዉ ቀረ ስላሴ ይባርኳቹህ

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Před 2 lety

    እንደምንአመሻችሁ ወገኖቸ
    እንኳንደህናመጣችሁወንድማችን እሸቱ

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před 2 lety

    🤣🤣🤣🤣 Era Ayskem Libente Yaskal

  • @Tabezu
    @Tabezu Před 2 lety

    ወይኔ እሼ እመአምላክ ትጠብቅህ

  • @user-hs2lw5sp3u
    @user-hs2lw5sp3u Před 2 lety +3

    እኔም. እጣዉ. ደርሶኛል. ሁለት. ግዜ. እንደዉ. የሰዉ ገንዘብ. የሚመኙ. መዳኒአለም. ልብ ይስጣቸዉ

  • @senaaetiophiyatub7285
    @senaaetiophiyatub7285 Před 2 lety

    Ashee sikii koo nayadachisitee

  • @anublue1717
    @anublue1717 Před 2 lety

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 part ቢኖረው ደስ ይለናል።

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 Před 2 lety

    ኢትዮጵያዬ ደና መሪ ይስጥሽ ጊዜዉ አስፈሪ ነዉ

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Před 2 lety

    wow des sil Biro wusti yemaryam siel adino emebrihan titebkachu

  • @demismariam969
    @demismariam969 Před 2 lety +1

    ወይ መንጌ ገና ታሪኩን ሳይጀምረው ትን አስባለኝ የስራውን ይስጠው 😜😂😂

  • @hikma9156
    @hikma9156 Před 2 lety

    ህዝባችን ሀገራችን አላህ ይጠብቅልን 🙏

  • @user-mv3tv1mu8c
    @user-mv3tv1mu8c Před 2 lety +2

    ሸዋጌን ስትልልኝ እመቤቴ ዋስ ጠበቃ ትሁንህ በልልኝ

  • @melakugetachew9248
    @melakugetachew9248 Před 2 lety

    እሼ ነብሴ የአንተን ያመለጠኝ የለም ይሄም ለሁለተኛ ግዜ የተፖሰተ ነው። ግራ አታጋባና
    ይመችህ ወንድሜ።።።።

  • @sebleteketel1939
    @sebleteketel1939 Před 2 lety

    ወይኔ እሸ እኔ እንዴት እንደተሰቅሁ በእጀ ነው የምሰጣቸው

  • @user-cu6fn4yq4n
    @user-cu6fn4yq4n Před 2 lety

    አለሀ ይጠብቀቹ ይጠብቀን

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před 2 lety

    የረብ አላህ የጠብቀን

  • @user-ov1wu9cs7c
    @user-ov1wu9cs7c Před 2 lety +1

    ሰላም ለሀገራችን

  • @addisatilaw9495
    @addisatilaw9495 Před 2 lety

    ወይ ፈጣሪ ያለው መኪና ይገዛል የሌለንስ እንዴት አምነን መሳፈር እንችላለን

  • @takyos8190
    @takyos8190 Před 2 lety

    Eshe bemayasekew lemen tesekaleh, ley enje. ehe eko endemaberetatatnew yemekoterew.

  • @bisratgbrhot3025
    @bisratgbrhot3025 Před 2 lety +1

    ሰላም ለሀገራችን ለውገናችን እግዚቢሔር የሰው ገንዘብ የሚመኙትን ልብ ይስጣችው

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Před 2 lety

    Eha aheneme edayeseruhe

  • @Davidm127
    @Davidm127 Před 2 lety +1

    ሸዋንጌ አሳቀኝ ከከከ ወይ ሀንግ

  • @user-pc8ln5uu5n
    @user-pc8ln5uu5n Před 2 lety +1

    ሠላም ሠላም 🙏🙏

  • @alem1228
    @alem1228 Před 2 lety

    wogene mini bus atiyazu ne egrachihu hidu

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 Před 2 lety

    🤣🤣🤣🤣👍👍👍🥰

  • @atlas4738
    @atlas4738 Před 2 lety

    Ante tilyaleh,yezeh koshasha mengist kiletu gebtoh bekene asegbahelet,endatetafenewa😹

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube Před 2 lety +4

    እሼ እባካችሁ እንዲህ አይነት ነገር ስትሰሩ አትሳቁ ለእነሱ የልብ ልብ እየሰጣችኋቸው ነውና።

  • @elsango7292
    @elsango7292 Před 2 lety

    ድግልን ያመነ ምን ይሆናል ክብር ለድንግል ማርያም

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Před 2 lety

    ሰላም ጤና ይስጥኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላም ችሁ ይብዛ የመዳም ቅመሞች ተጠቀቁ አገር ስትገቡ እኛማ ነጥተን እንታያቸዋልን መጫወቻ ነን እሼ የዛሬውስ ያስፈራል በእውነት ሰርተን መብላት ስንችል የሰው ሂወት እያጠፋን የምንቀማው ነገር 💚💛❤️💔😥

  • @eyobb8280
    @eyobb8280 Před 2 lety

    ye shuferu movie ew mimeslew

  • @addisababalij
    @addisababalij Před 2 lety

    Yebereket miseter emebetie Nat

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před 2 lety

    ኧረምንጉድነውእድህምአለ ጉድ መገንእሽ አተኮ በሄድክበትሁላ ቅመም ነህ ፣በርታ ይህፕሮግራምይቀጥል፣በጣአስተማሪነው።

  • @tayealemu2247
    @tayealemu2247 Před 2 lety

    enem dersobignal abate, i know the feeling

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 Před 2 lety

    ሠላምለሀገሬ

  • @user-ii1lo7ye4x
    @user-ii1lo7ye4x Před 2 lety +1

    አሼ አተን የምታገባ እና አተን የወለደች መታደል

  • @user-qm5ln7ir3m
    @user-qm5ln7ir3m Před 2 lety

    ያ ሀገራችን መግስት ሌቦች ፍቃድ ሰቶ መገድ ዳር ለልጆቻቸው ለ ቀን ዳቦ ተራርጡ ሚሰሩትን ወጀለኛ አስመስሎ እዴት እደሚያሰቃያቸው እህህ

  • @mulualemgetu8702
    @mulualemgetu8702 Před 2 lety

    መንግስት 😂😂😂🤣

  • @gidst5077
    @gidst5077 Před 2 lety

    ewnet new letinshi birr belew yale metawekiya askertewnal mertew bserku yeteshale new ! ! !

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 Před 2 lety

    በድጋሚ የቀረበ ግን ይሁን ደግሜ አየሁት ምክንያቱም ስለሚመቸኘ ።

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 2 lety

    አሜን

  • @ethiopiatube6857
    @ethiopiatube6857 Před 2 lety

    እግዚኦ መሐረ ክርስቶስ ምን ላይ ነው የደረሰንውን የእውነት በጣም ያሳዝናል በፊት ስናድግ ገጠር አካባቢ ጠለፍ ስለሚያስቸግር ፖሊስ ሲያዩ ከተማ ሲገቡ በጣም ነው ደስ የሚላቸው አሁን ነገሩ ተቀይሯል ከተማውን መፍራት ፖሊስን መሸሽ ጀምረናል ደጉን ጊዜ ያምጣልን
    #እኔም ከእኅቶቼ ጋር ቡቲክ ገብተን እህቴን መቶ አቀፍት የእውነት ገበሬ ነው የሚመስለው ስልኳን ኪሷ አድርጋው ነበር አንድ ርምጃ እንደተራመድን ስልኬስ አለች ሰውየው ግን ከመቅፅበት ተሰውሯል

  • @mishamisho505
    @mishamisho505 Před 2 lety +1

    እሼ ቅዳሜለት ሽልማቱ ላይ ደስተኛ አልነበርክም በሰላም ነው ።

  • @genetuendrias7732
    @genetuendrias7732 Před 2 lety

    Are eshe dgem aynefam

  • @user-gl3mw4yk2z
    @user-gl3mw4yk2z Před 2 lety +1

    ወላሂ የወንድሜም ሥልክ ተወስዶበታል እንዴት እንደወሰዱበት እራሡ አላወቀም እንኳን አንተ ተረፍ ብለን ዝም አልን 😜

  • @salutube8216
    @salutube8216 Před 2 lety

    የጎሚስታው ልጅ ተመቸኝ

  • @demismariam969
    @demismariam969 Před 2 lety

    ሀንግ ያልተሰራ የለም 👍
    እናመሰግናለን ፈታ እንበል እስቲ😂

  • @rahmayesuftube
    @rahmayesuftube Před 2 lety

    ክክክክክክክክ

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf5594 Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @talaage22
    @talaage22 Před 2 lety

    💚💛♥️😍😍😍😍😍😍😍

  • @mikumiku4794
    @mikumiku4794 Před 2 lety

    Ere enzi libosh yaltserke Eritrawi yelem keni jmero🇪🇷🇪🇷