Mesay Tefera - Birke Nesh | ብርቄ ነሽ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian Music : Mesay Tefera | መሳይ ተፈራ - Birke Nesh | ብርቄ ነሽ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hotethiopian. .
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2017 Hope Music

Komentáře • 1,1K

  • @user-iu3gi9kh4d
    @user-iu3gi9kh4d Před 7 lety +39

    ልዩ የሆንሽ ለእናቴ
    ኡፍፍፍፍፍፍ ንፍቅ ነው ያለችኝ

  • @dinamarr6585
    @dinamarr6585 Před 7 lety +11

    በጀምበር መለወጥማልሰለችሽ
    በህይወት ድግግም ማልጠግብሽ
    ልዩ የሆንሽ ሁሌ ለኔ
    ከቶአልጣሽ ነይ ከጎኔ
    ዋውውውውውውውውውውውውው ውድድድ ለማደርጋት እና ለምናፍቃት እናቴ ይድረስሽ ♥♥♥♥♥♥

  • @Dj-Luda
    @Dj-Luda Před 7 lety +202

    አረ በጣም ደስ ይላል.....
    እናቴ ብርቄ ናት.

  • @user-vg8nh7uf2x
    @user-vg8nh7uf2x Před 7 lety +1

    በጀንበር መለወጥ ማልሰለችሽ በሕይወት ድግግም የማልጠግብሽ ብርቄ ነሽ ለናት ነው የሚገባት ምትክ የሌላት ብርቅ እናት ነች ዋው መሳይ አድናቂክ ነኝ በረታ

  • @user-mg5cx9os4p
    @user-mg5cx9os4p Před 7 lety +178

    እናቴ እወድሻለው በአለም ላይ ላሉ እናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @hanamelka3484
    @hanamelka3484 Před 7 lety +45

    ብርቄ ነው ፈገግታህ ሀዘኔን የሚያሸሽ
    ብርቄ ነው ልሳንህ ቃል ሲወጣ ካፍህ
    ዋው እናመሰግናለን ሆፕ

  • @kebrarawhabesha403
    @kebrarawhabesha403 Před 7 lety +4

    ዋው እዚህ ቤተሰብ እኮ ድምፅ በግፍ ነው አቦ ምችት ይበልህ በርታ በርታ በዚህ አጋጣሚ የግጥምና የዜማ ደራሲዎች እባካችሁ ይሄን ምርጥ ድምፃዊ አልበም አሰሩልን ምርጥ ብቃት ያለው ልጅ ነው

  • @seblegetahun1352
    @seblegetahun1352 Před 7 lety +9

    I am freaking love this song ..., cannot stop listening to it. nice job Mesay !!!

  • @xhaka34fraol39
    @xhaka34fraol39 Před 7 lety +160

    በጣም አሪፍ
    ለልጅ
    ለእናት
    ለሚስት
    ለሴቶች ሙሉ

    • @mnmn-yo9dk
      @mnmn-yo9dk Před 6 lety +1

      Abbii my love hanan konjo kkkkkkkkkk

    • @tagestbali9346
      @tagestbali9346 Před 6 lety

      ከዛስ

    • @halashaaban8653
      @halashaaban8653 Před 5 lety

      🇭💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀🍇🍇🍇🍇🍇🍇✋✋🍇🍇🍇🍇🍇

  • @followmesubscribemeuwillbe6303

    አማርኛ በትግርኛ ይዘፈናል
    ተዋደንም እንኖራለን
    ተጋብተንም ኢትዮያዊ ልጅ እናፈራለን🙏

  • @alemhabsaweit9228
    @alemhabsaweit9228 Před 7 lety +31

    ነይ ነይ ህያበይ ነይ ዋው
    ትግርኛችን እኮ ሲመች ።ቀጥልለት♣♥.....

  • @rahilkass5931
    @rahilkass5931 Před 7 lety +10

    ዋው አውነት ያባትክ ልጅ ነክህ አስመሰከርክ ........ደስ የሚል ድምፅ አለክ በርታ

  • @user-ye3qz1ds3g
    @user-ye3qz1ds3g Před 6 lety +8

    መሲ ጓደኛዬ ልክ እንደ አባትህ ተፈራ ካሳ እንደ ወንድምህ ግርማ ተፈራ አሪፍ ድምጻዊ ነህ! ድሮም የፈረንሳይ ለጋስዮን ልጆች ፍቅር ነን። ምንጊዜ የፈረንሳይ ለጋስዮን♥♥♥

  • @zenashbahruyetewahdolej4164

    ማርየ❤ አንደኛ ነክ የኔ ምርጥ አሪፍ ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል

  • @user-hu5ps8uu1b
    @user-hu5ps8uu1b Před 7 lety +16

    ዋው ይመች " ብርቄ ነሽ " ከብርቅ
    በላይ""""'"''''''እማ

  • @user-uh8xi8em8g
    @user-uh8xi8em8g Před 6 lety

    ወይ መስዬ መጀመሪያውኑ ብርቅህ እንደሆነች ብታቅ አሰብኩት እያልክ ባልዘፈንክ ነበር ስራዎችህ በእውነቱ ኢትዮጲነት የተላበሱ ናቸው ደስ ይላል

  • @user-vy3ts4ob1x
    @user-vy3ts4ob1x Před 7 lety +156

    ዋውውውው ያምራል ስያንስነው አቦ ይመችት ነይ ነይ እያላችሁ እግድህ የመጣን ለት ምን ትሉይሆን ክክክ በጣም ደስስስስ ይላል

    • @andnsxndndnz4223
      @andnsxndndnz4223 Před 7 lety +4

      ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም ayhewutewwyjioohr

    • @user-dc2uu8xi2h
      @user-dc2uu8xi2h Před 7 lety +9

      ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም ።ዋው ድምፅህ ዝም ነው ቃላት ያጥረኛል መሳይ ማኛ እናመሰግናለን

    • @baladoa4719
      @baladoa4719 Před 7 lety +1

      ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሀዉዋዉዋ

    • @rixahaja8115
      @rixahaja8115 Před 7 lety +1

      ማህሌት አሸናህህህፊ እናቴ ሰናይ

    • @zizyemohammed3236
      @zizyemohammed3236 Před 7 lety

      ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም E Mar hhhhh

  • @user-fh5gp3in5q
    @user-fh5gp3in5q Před 7 lety +152

    ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል ፡ ጎበዝ ወንድም ኣይዞ

    • @abebatemesgen6029
      @abebatemesgen6029 Před 7 lety

      ነሽነሽ ተስፈኣለም
      😂😂😊

    • @eminatey8275
      @eminatey8275 Před 7 lety +1

      ነሽነሽ ተስፈኣለም kkkkkk wudie menesey ayzoh antem berta wendm alem ayzoh😘😘😘😘

    • @samiagazihabeshawieritrawi7552
      @samiagazihabeshawieritrawi7552 Před 7 lety +8

      ነሽነሽ ተስፈኣለም haha 😂 ካባኻ እንተሃደምኩ ሲ ኣብዚ ከኣ ፀንሕካኒ ናበይ ደኣ አየ ዝኾዶ ንስካ ዘይብሉ ። ኣቅሪበ ኢየ።

    • @tewodrostedaethiogirma1702
      @tewodrostedaethiogirma1702 Před 7 lety +3

      ayzoh le rasik bakih

    • @jacky11qzr50
      @jacky11qzr50 Před 7 lety +1

      Sami ሓጋዚ ቤተ ሰቡ kkkk ajoka

  • @furtifkr1804
    @furtifkr1804 Před 7 lety +7

    i am from Eritrea but i love you ethiopan 🎶 music GBU ethiopan ~♥~~♥~~♥~~♥~~♥~~♥~

  • @FtawUnique22
    @FtawUnique22 Před 6 lety +9

    I really like the guy dancer's face! so symmetric :) very handsome

  • @Hareg-dg4nr
    @Hareg-dg4nr Před 6 lety +7

    እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም እወድሻለሁ ቃላት የለኝም ምገልፅበት በጣም አሪፍ ነው

  • @Me-vz4xv
    @Me-vz4xv Před 7 lety +23

    I am from Eritrea I like you Amhara people .👍

  • @helinaasf730
    @helinaasf730 Před 7 lety +1

    መሳይዬ እንዴት እንደሚያምር ልፋትህ እንደዚህ ሲሳካ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ገና ብዙ እንጠብቃለን

    • @eyrusmelkue6116
      @eyrusmelkue6116 Před 7 lety +1

      የኔ ማር ስወድክ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ በርታ ምርጥ ነው

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 Před 5 lety +2

    እናቴ ለኔ ብርቄ ነሽ ሺ አመት ኑሪልኝ በአለም ያሉ እናቶች ሁሉ ሁሌም በደስታ ኑሩልን

  • @sarayared1786
    @sarayared1786 Před 7 lety +3

    ምርጥ ዜማ ነው ብርቄ ነሽ ለእናት ለእህት ለልጅ ለሚስት በርታ መሳይ

  • @selamledire2813
    @selamledire2813 Před 7 lety +17

    እንዴት ያምራል አንተዬ አልተቻልክም እኮ!! መስዬ የኔ ምርጥ ይመችህ አቦ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው

  • @hawulatmahamad2461
    @hawulatmahamad2461 Před 6 lety

    Wowww batame dase yamele naw bareta ደግሞ ደርሶ መልስ ላይ ተከታታይ ድራማላይ ስትሰራ ውስጤ ነክ

  • @HanaHana-fn4eg
    @HanaHana-fn4eg Před 7 lety +8

    ዋው በርታ።መሳይዩ በጣም ቆጆ ስራ ነው

  • @haimanotyeteddoadnaki4720
    @haimanotyeteddoadnaki4720 Před 7 lety +11

    i can't stop listening this music temechitognal,lene birke Emaye nat. i miss her so much 😭 enameseginalen mesay berta.

  • @user-xb9vj7nb4z
    @user-xb9vj7nb4z Před 7 lety +21

    ይህን ዘፈን ለውዳ እናቴ ጋብዝልኝ። (ውዴ ነሽ እናቴ ) አሪፍ ነው

  • @Enat_Hager16
    @Enat_Hager16 Před 11 měsíci +1

    in the name of Ethiopia, please give me the time to listen to this music again

  • @user-nb8mb6jk6t
    @user-nb8mb6jk6t Před 7 lety +4

    ኢትዬጺያዊነት ኩራታችን ቅልቅል ሙዚቃ አቦ ፈጣሪ ዘረኞችን ያጥፍልን ለእኔ የየትም ክልል ስው ይሁን ኢትዩጺያዊ ማለት አንድነት ነው

  • @yegebriellijimeri6152
    @yegebriellijimeri6152 Před 6 lety +7

    I can't stop listening this music
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @elsaethioelsa2418
    @elsaethioelsa2418 Před 6 lety +4

    ለልጄ ይሁንልኝ እሄ ዘፈን ብርቄ ነሽ ልጄ

  • @birchubirchu3144
    @birchubirchu3144 Před 7 lety

    ከልቤ የሰማሁት ሙዚቃ ቢኖር ያንተን ነው ምክንያቱም የግርምሽዬ ብርቅዬ ልጅ ስለሆንክ ውድድድ አረግሀለው በርታ ለዛህ ስርአትህ ሁሉ ይማርካል

  • @tsegazabfanthun7378
    @tsegazabfanthun7378 Před 3 lety +1

    tigray+amhara+oromiya+debub+Afar+SOMALI+Gambela+gumuz+harar=GREAT ETHIOPIA

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 Před 7 lety +204

    ጎንደር ላይ ተወልዶ ለጎጃም ከልዳረ ትግራይ ላይ ተወልዶ ለሆሮም ካልዳረ ጉራጌ ለይ ተወልዶ ለ ወላይታ ካልዳረ ከፈለጋቹ አማርጣቹ አግቡ ስለዚ ዘፋኙም ከትግራይ ልጂ ፎንቃ ይዙት ይወናል መብቱ ነው ሁላችንም ኢትዮጵያ ስለወንን one love ብያለው ።

  • @hayathayat8138
    @hayathayat8138 Před 7 lety +24

    Wowwww endet setbek ende neber 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍tnx

  • @user-jx4hs7ir6c
    @user-jx4hs7ir6c Před 6 lety +1

    እናቴ ኑሪልኝ የኔ አበባ እውድሻለው ብሌኔ ለሁሉም እናት እድሜ ይስጣቸውውው

  • @tigistabeje8449
    @tigistabeje8449 Před 6 lety

    ብርቄ ነሽ .... በጣም ያምራል ለእናት.... ለልጅ ...ለሀገር....wow the most versatile muzic

  • @tsegerdazerfu8846
    @tsegerdazerfu8846 Před 7 lety +4

    ኧሯ እኔራሱ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አኩ 😜😜😜 በርታ ምርጥ ልጅ

  • @delhichithi3752
    @delhichithi3752 Před 7 lety +14

    አንተ ነይ ብለኸኝ እንዴት እቀራለሁ
    አይንህን ለማየት እኔም ጓጉቻለሁ
    ገና ነይ የሚለው ቃል ሲወጣ ካፍህ
    ልቤ ሲበርመጣ ሊያነጋ ከ እቅፍህ!
    ሰለ እዉነት ያምራል የሚለው ቃል አነሰብኝ አቦ ተመችቶኛል በርታልኝ

  • @user-kf5ny8xp9w
    @user-kf5ny8xp9w Před 7 lety +2

    ያምራል በርታ ሁሉንም ነጠላ ዜማህን እወድልሀለው ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @kokiteshome7750
    @kokiteshome7750 Před 5 lety +2

    በጀንበር መለወጥ የማልሰለችሽ በህይወት ድግግም የማልጠግብችሽ
    ልዩ የሆንሽ ሁሌ ለኔ ከቶ አልጣሽ ነይ ከጎኔ
    ለእኔ ውዴ ብርቄ ነሽ ያንችን ሰላም መሆን ስመለከት
    ለእኔ ውዴ ብርቄ ነሽ አይንሽን ስትገልጭ ስመለከት

  • @abelove
    @abelove Před 7 lety +6

    አንተም ለኔ ብርቄ ነህ ስውድህ እኮ💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @ephremayalew6892
    @ephremayalew6892 Před 7 lety +11

    ‹‹አይንሽን ስገልጭ ስመለከት››
    ‹‹ብርቄ ነው ልሳንሽ ቃል ሲወጣ ካፍሽ›› ደስ የሚል ………. ግን ግን አንዱን ዘፈን አጣጥመን ሳንጨርስ ደግሞ ሌላ ……..በጣም አሪፍ በዚሁ ቀጥል መስ

  • @kimaskimas5067
    @kimaskimas5067 Před 5 lety

    እውይ የናቴ ስም 😍😍 መሳይ አንተም ግርምሽም ውስጤ ናችሁ አባቴ ደሞ ጋሽ ካሳ ውስጡ ነው የጋሽ ካሳን ዘፈኖች አባቴ በፍቅር ነው ሚወደው ያባታቹን ቦታ ስለያዛቹ ደስ ብሎኛል

  • @habeshatiktokers4678
    @habeshatiktokers4678 Před 7 lety

    ኣምሓሪና ዘይሰምዕ ኮለኹም 10 ጊዜ ደጊመያ ብጣዓሚ ደስ ዝብል ድምጺ ኣለካ ቀጽሎ ዝዓርከይ እቲ like ድማ ኣብ ቦትኡ እዩ ሂበካ ኣለኹ

  • @reppinethio
    @reppinethio Před 7 lety +7

    Mesay Tefera is going to be a legend pretty soon.

  • @tsionsion3423
    @tsionsion3423 Před 7 lety +32

    wow ኢትዮጲያ ባልሆን ኖሮ ይቆጨኝ ነበር

  • @lloveeritreacountry9420
    @lloveeritreacountry9420 Před 7 lety +1

    ማራ ኼፍ ዘለዋ ሙዚቃ ቀጽሎ

  • @vincentmalouh4048
    @vincentmalouh4048 Před 7 lety

    መሳዬዬ በጣም የማከብርህ የምወድህ ስራወቺህን ሁሉንም በፍቅር ነዉ ምወዳቸዉ በርታ ያምራል

  • @HENOKTsegaw
    @HENOKTsegaw Před 7 lety +3

    ብርቄ ነሽ❤️😍

  • @Almaz-Show
    @Almaz-Show Před 7 lety +3

    des yilal ye musikaw directer betam limesegen yigebal............mesay dmtshko wste new ........keep up it

    • @AnnaAnna-lw7ug
      @AnnaAnna-lw7ug Před 5 lety

      Love 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍🇪🇹💋💋💋💋🇪🇹😍😍💋🇪🇹💕🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍

  • @user-hv3fd8gw3f
    @user-hv3fd8gw3f Před 7 lety

    ዋው ምርጥ ስራ ነው
    ኧረ ለእኔ ደሞ እናቴ
    ሁሉም ብርቄ ናት
    😘😘 መሳይዬ ይመችህ

    • @destadero426
      @destadero426 Před 7 lety

      Wow yene konjo wedd betam

    • @user-hv3fd8gw3f
      @user-hv3fd8gw3f Před 6 lety

      +desta dero እኔን ነው እኔም ውድድ ብዙ😘😘😘

  • @tsehayesolomon243
    @tsehayesolomon243 Před 7 lety +2

    I am from Eritea but l Love Ethiopean Music .

  • @jeryjerusalem3634
    @jeryjerusalem3634 Před 7 lety +3

    ney ney..................betam yemiyamir des yemil new. mesmaten makom alchalkum wididdddddddd adrigewalew . dimsih betam konjo new berta yene konjo . asebkut yemilew zefenihm wow 1 new berta

  • @user-vm3hp3un4u
    @user-vm3hp3un4u Před 7 lety +10

    የኔ ማር ውድድድድ ፍቅር ነክ💝💝💝

  • @user-kd6mp8yu2m
    @user-kd6mp8yu2m Před 7 lety

    አቦ ብርቄ ነህ ስወድህ እኮ ድምፅህ የሰጠ ነው በርታልንን አንበሳው

  • @mutebalotebi8709
    @mutebalotebi8709 Před 6 lety

    ዋዉዉዉዉ ብሰማው ብሰማዉ የማልጠግበው ዘፈን የናቴ ምርጫ ነው ብርቄ ነሽ

  • @user-ng2kf1tc9l
    @user-ng2kf1tc9l Před 7 lety +10

    ምኑን መጣሁት በሰማዩ በሪሬ ወጥቸ ካገሬ ያኔ ነይ ነይ ባልከኝ ወይ ነዶ አለ የድሮ ዘፊኝ ።

    • @user-uh4oy1iq3x
      @user-uh4oy1iq3x Před 6 lety

      የልቤ በሽታ እራሱ ልቤ ነው v
      .le
      men

  • @ethiopiaaddis3189
    @ethiopiaaddis3189 Před 7 lety +4

    good job mesay berka neshi

  • @nebamusema4111
    @nebamusema4111 Před 7 lety +1

    ምርጥ ነው ት ች ላ ለ ህ
    ከነዛ ጀባ ምናምን ከሚልቱን ምርጥ ነህ በርታ

  • @user-uy2pm8fr1w
    @user-uy2pm8fr1w Před 7 lety

    ዋው በጣም ወድጄልሀለሁ ምርጥ ዋውውውውውውው

  • @fozfoz8227
    @fozfoz8227 Před 7 lety +7

    ውይ ስወድክ መጣሁልክ

  • @user-rs3em9vg8v
    @user-rs3em9vg8v Před 7 lety +18

    ብርቄ ነች እህቴ ብርቄ ነች እናቴ ለእኔም

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety

    አቤት ይሄን ሙዚቃ በፍለጋ ልሞት ዋው ስወዴው እጅግ በጣም ዋውውውው ነይ ነይ ነይ ነይ

  • @user-kl5hn1ss7h
    @user-kl5hn1ss7h Před 6 lety

    ዋውውው.. ...ልዩ ነው መስየ

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 Před 7 lety +3

    endet abatu diss yilale😎💃🎻🎼🎻

  • @Messiye3
    @Messiye3 Před 7 lety +3

    ❤️❤️❤️

  • @user-kj2tm9on8l
    @user-kj2tm9on8l Před 5 lety

    ኡፍ ኡፍፍፍፍ መሳይ አሳበድከኝ በጣም ያምራል

  • @user-ob9pd8od3o
    @user-ob9pd8od3o Před 7 lety +1

    ምርጥ ስራ ነው መሳይ 👌💃😍

  • @user-ju7hn4rr6r
    @user-ju7hn4rr6r Před 7 lety +42

    እንኳን አደረሳቹ ለሆሳህና በአል የኦርቶዶክስ እምነት ተክታይ በሙሉ
    እኔ ምለው ላይክ አማረኝ ማለት ነበር የደበረኝ በየ ኮሜንቱ ላይ በፈጠራቹ ላይክ አርጉኝ ማዳም እርጉዝ ነኝ ምናምን አይባልም ላያቹት ነገር ኮሜንታቹን ሰታቹ ላሽ በሉ

  • @binyam2990
    @binyam2990 Před 7 lety +16

    መጀመሪያ ሚለፈልፈውን ሰው ባትጨምሩበትስ
    በተረፈ ተመችቶኛል።

    • @tsehaytibebu2852
      @tsehaytibebu2852 Před 6 lety +4

      Binyam ይህ የተደረገበት ምክንያት አለው መሳይ እራሱ ተናግሮታል። ማየት የተሳናቸው ሰዎች በሚሰሙበት ጊዜ የግጥም እና ዜማ እንዲሁም ያቀናበረውን ሰው እንዲያውቁ ስለሚረዳቸው ነው። እኔ በበኩሌ ሀሳቡ ተመችቶኛል

  • @Love-ig1ll
    @Love-ig1ll Před 7 lety +1

    :ነይ ነይ ብሌኔ ነይ -ተመችቶኛል በርታ mesay Ma Best

  • @edenmesfin9745
    @edenmesfin9745 Před rokem

    2023 still listening this song besisit Enewaye enate lanchi yemihon zefen yagegnehu yhen new

  • @user-is8vs1ib7v
    @user-is8vs1ib7v Před 7 lety +3

    ስማኝሞስ መሲዬ መጀመሪያ fb ላይ እኔ ነኝ ዘፈንህን ሰምቼ የኮመትኩት ሶ እንግዲህ ይሄን ታሳቢ በማድረግ ኮንሰርት በትታቀርብበት አገሮች ላይ እኔን ብትጋብዘኝ ባይ ነኝ የመግቢያ ካርድ ይላክልኝ እንዳትረሳ መቼም እዚህ ላይም ኮመንቶችን ማንበብ አይቀርም የኔ ማር ግን በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው በርታልኝ ውለታ ከፋይም ያድርግህ

  • @eyerushone2560
    @eyerushone2560 Před 6 lety +7

    መሳይ አድናቂህ ነኝ በተለይ ፊልም ከሰራሀቸው አይነ ስውር ሆነህ የሰራህውን

  • @yabrelohd
    @yabrelohd Před rokem +2

    I can't stop listening this music

  • @user-kg9ul9pg6n
    @user-kg9ul9pg6n Před 6 lety

    ኡፍ ባሌ ስለጋበዘኝ ስወደው ዘፈኑን

  • @6eeeznegeta322
    @6eeeznegeta322 Před 7 lety +6

    እኔ ደሞ አንተን ና ና ና ና የኔ ሸበላ empuaaaaaaa Kenferkn Mar Demo Like endatadergugn alfelgm

  • @kediryimer
    @kediryimer Před 7 lety +4

    ዜማው ውዝዋዜ አሪፍ ነበር
    ግን ግጥሙ ብዙም አራንባና ቆቦ ነው

  • @bezuyeeshetu16
    @bezuyeeshetu16 Před 6 lety

    Waw ምርጥ ነው ውይ መሳይ የውነት ትልቅ ተሰጦ አለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማር

  • @atonashnfa5262
    @atonashnfa5262 Před 6 lety

    መሳይ በጣም ደስ ይላል: በተለይ ደግሞ በዚሁ ድምፅህ ለእግዚአብሔር ብትዘምር ያምራል ።

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 Před 7 lety

    የኔ ምርጥ አቦ ድልት የሚል ዘፈን ይመችክ ቆንጆ Keep Up Tz Good Work Nice Job On This One Me Love It

  • @user-ll6xy9we2e
    @user-ll6xy9we2e Před 7 lety

    በጣም ያስደስችኝ ዶም የሰርው ቁምጣና ሽርጥ ናት ማለት የውይን ትጥቅ መለያችን ናት እና በጣም ደስ ይላልልል

  • @Soso-gu5vj
    @Soso-gu5vj Před 7 lety +1

    #wow yehi #music eyatabaku esekahun ayene fetet endalche karta ነበር ሲቀጥል ሲቀጣጥል ምርጥ ነው

  • @samirawetsamirawet310
    @samirawetsamirawet310 Před 7 lety

    ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይላላ ብሰማው ብውል የማልጠግበው ሙዚቃ አቦ ይመች

  • @yordiikassa8353
    @yordiikassa8353 Před 4 lety +1

    ምርጥ ዘፈን

  • @kibrohaileab9984
    @kibrohaileab9984 Před 7 lety +1

    Am from eri . love ethiopian music ..one love 📢 ✋

  • @tube-sw3uc
    @tube-sw3uc Před 5 lety

    ዋው በጣም ደሥ ይላል መሣይ ማኛዉ ይመችህ

  • @user-pt3er4fm3s
    @user-pt3er4fm3s Před 5 lety +1

    አሪፍ ነው ሰላም ለ ኢትዮጵያ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @homefood4076
    @homefood4076 Před 7 lety

    ኣብ ክሊፕ ,ግጥሚ ዋላ ዘይማ ምንም ጎደኦሎ ዘይብላ ዋውውው ብያለው መሳይ ቀፅለሉ

  • @bella-uw9oz
    @bella-uw9oz Před 4 lety

    ይህ ሙዚቃ እያስለቀሰ አስቸገረኝ እኔም ከ መስማት አልመለስ።

  • @user-xl1rg3ib5m
    @user-xl1rg3ib5m Před 7 lety +1

    Woww arif new siwedh eko yene konjo 'ብርቄ ነህ'

  • @iloveyouethiopia8240
    @iloveyouethiopia8240 Před 7 lety +2

    ውይይይይ ስወድየ ትግሬ። ሙዚቃ ምናል ብችል

  • @YabuHab
    @YabuHab Před 19 dny

    still on this music in 2024

  • @mercylove9627
    @mercylove9627 Před 7 lety

    wow yabedenw i like it keshtu

  • @mmmmmmmm6064
    @mmmmmmmm6064 Před 6 lety

    እማማዬ የእኔ ብርቄ ነሽ የኔ ናፍቆት ምርጥ ስራ ነው

  • @rozibozne883
    @rozibozne883 Před 5 lety

    Are ka tawzawzhu yazonyl😍😍👌ye sifun salk tababruny