ድምፃዊ ማዲንጎ ስለሚወዳቸው ነገሮች የተናገረው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 09. 2022
  • #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    ድምፃዊ ማዲንጎ ስለሚወዳቸው ነገሮች የተናገረው

Komentáře • 36

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Před rokem +2

    እህህህህ 😭😭😭😭😭የዘላለም ህመማችን ማዲዬ 😭😭😭😭ምን ልሁንልህ ተቃጠልኩልህ 😭😭😭😭😭

  • @demismariam969
    @demismariam969 Před rokem +7

    ድንቅ ነው በእውነት 🙏😭

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Před rokem

    የኔ ጌታ እግዚብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልኝ

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Před rokem +1

    ማድዬ ነፍስን ይማር

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 Před rokem +3

    ነብስ ይማር እድንያ ይች ናት ማድ የዘራህወን አጭደሀል

  • @eliasahmedyimer861
    @eliasahmedyimer861 Před rokem

    ነብስ ይማር ማዲየ😭😭😭

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před rokem +3

    ነፍስ ይማር! 😢

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před rokem +2

    ማድየ የምወድህ በሉህ ወንድሜ 💔💔💔😭😭

  • @samiraali271
    @samiraali271 Před rokem +4

    ማዲጎየ በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @meseretbeweket832
    @meseretbeweket832 Před rokem +2

    የኔ ጌታ ነብስ ይማር

  • @tegsetbeley6201
    @tegsetbeley6201 Před rokem

    ማድየ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před rokem +2

    Like and respect him. RIP!

  • @user-iq5bi7vl6x
    @user-iq5bi7vl6x Před rokem +1

    እግዚአብሔር አያዳለም የኔ ጌታ አሁንስ ይህ ቃል ግራ አጋብቶኛል ደጋጎቹን እየመረጠ ወሰዳቹ 😭😭😭😭😭

  • @samig7289
    @samig7289 Před rokem +2

    ነብስ ይማር ማዲ

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Před rokem +2

    ነፍስ ይማር ወንድሜ

  • @user-gt6pz8ru2i
    @user-gt6pz8ru2i Před rokem +7

    ይህች ጋዜጠኛ የጠየቀችው ሰው በህይወት አይቆይም። አስታውሱ ሀጫሉንም ጠይቃ ነበር። መርምሯት

  • @user-sw9yd7yx2c
    @user-sw9yd7yx2c Před rokem +2

    የኔ አበባ እንዴው እኔ ልሙት እስኪ ና ቆይ የኔ አስተዋይ እኔ አፈር ልሁን እር ቅጣት አይወጣልህም እኮ አፍፍፍፍ እር አርርሁ ወይ ጥርኝ ጀግነው አፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abdusemedyimam1957
    @abdusemedyimam1957 Před rokem +3

    ማዲ 😢🥺

  • @user-re3pn6jq4o
    @user-re3pn6jq4o Před rokem +8

    ሂወት እድህ አጭር ናት

  • @hanamihiret3827
    @hanamihiret3827 Před rokem

    ዘናጭ ጎንደሬ የኔ ዉድ😭😭😭

  • @mulomulo1211
    @mulomulo1211 Před rokem +2

    😭😭😭😭😭😭

  • @samsoungghalxy3347
    @samsoungghalxy3347 Před rokem +1

    😭😭😭😭😭💔💔💔🖤🖤🖤

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 Před rokem +1

    Nefese yemar Wendemea

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 Před rokem +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😣

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 Před rokem

    ምን ዓይነት ጥያቄ ነው አጀማመርሽ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před rokem +2

    ማዲንጎ,መቸም የኢትዮጵያ ሕዝብ አይረሳሕም ለመጭው ትውልድ ያአንተ ሥራ ይታወሳል! እሄንን እንጉርጉሮሕን ገና ማዳመጤ ነው,'አባይ ነው ወይስ ቤጋስ' ልብ የሚነካ እንጉርጉሮ, ነው!ምንኛ ልብን ይነካል!ነብስሕን በአፀደ ገነት ያኖር!ኡፍፍፍፍ!መቸም ሁላችንም ቀናችን ደርሶ እስከምንጠራ!በእንጉርጉሮሕ:- የሠማይን አምላክን,እያመስንን,..
    እንፉቀራለን,...
    እንሞሸራለን,..
    እንታረቃለን,...
    እንናፍቃለን,...
    እንደስታለን,....
    እንተክዛለን...
    ተፈጥሮን እናደንቃለን,..
    በሀገር ስሜት እንቀስቀሳለን,...
    በአንተ እንጉርጉሮ, እያንዳንዱ ኢትዮጵያውያን ስሜታችን የሚሆነውን...አናውቅም!
    ነብስሕን ባፀደ ገነት ያኑርልን!🙏🏾
    ☹️🙁😢

  • @berketdaniel
    @berketdaniel Před rokem

    ማዲ ማልፍ የልለብት ሰው ሁሉም ለበጎ ነው

  • @tamrisaeed7158
    @tamrisaeed7158 Před rokem +1

    አይ የኔ አገታም

  • @ferafera2498
    @ferafera2498 Před rokem +1

  • @senaitalemayehu7619
    @senaitalemayehu7619 Před rokem

    Tilk sew neh

  • @yena3093
    @yena3093 Před rokem +1

    አለም ከንቱ

  • @tsesunhailu9004
    @tsesunhailu9004 Před rokem

    ye Leul zer nawko ymimselew

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 Před rokem +1

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹

  • @fanayekefe933
    @fanayekefe933 Před rokem

    ነብስ ይማር ማዲ

  • @jannu9255
    @jannu9255 Před rokem +2

    😭😭😭😭😭