Video není dostupné.
Omlouváme se.

ዮናስ የሴት ቦርሳ ሰርቆ መጣ ሳሚ አበደ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 05. 2023

Komentáře • 438

  • @yontube-03
    @yontube-03  Před rokem +68

    ለዚህ የመልስ ምት ነው ግቡ 👉 czcams.com/video/00vXMlqXvwE/video.html

  • @samichotv
    @samichotv Před rokem +144

    ውድ ተመልካቾች በዚህ ቪዲዮ ላይ የተደባደብኩት ካለማስተዋል ሳይሆን ሌባ በጣም ስለምጠላ ነው። እንኳን በወንድሜ❤❤ እወዳቸዋለሁ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem +2

      እደኒ።ክምጠላወሁሎ።

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 Před rokem +4

      ዋዉዉዉዉዉዉ ሲሚ በጣም አደነኩህ በጣም ጎበዝ ነህ በእቁላሉ ካልቀጣናቸዉ በሬዉን ያመጣሉ ከዛ ተያይዞ መተላለቅ ይሆናል ጎበዝ

    • @user-ez9gn4xx9r
      @user-ez9gn4xx9r Před rokem +1

      ❤❤

    • @floramiemanit9876
      @floramiemanit9876 Před rokem

      ሌባን ሌባ ይጥለዋል እንዴ የሌባ ልጅ አስመሳይ

  • @BhelHee
    @BhelHee Před rokem +16

    ሚስትየው የእውነት በጣም ምርጥናት ስትከላከልነት ነበርእንዳይመታ በጣም አስተማሪ ነው ታምራላቹ በርታ

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před rokem +31

    ዮ ለምን እንደሆን ያሳዝነኛል ሳየው ከምር😢

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x Před rokem +22

    ስላም ላንት ዩንዬ አደኝ ነኝ ዩንን እምትውዱትትት እስኪ በላይክ 😂😂😂😂😂😂??????🎉🎉🎉🎉ጉበዝ በርታልን

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před rokem +6

    ስለምርቃንህ አሜን ብለናል❤❤አቤት ፍቅራችሁ ደስ ሲል እሙዬ የኔ ውድ

  • @mahletadugna6935
    @mahletadugna6935 Před rokem +14

    ሳሚ እባክህን እጁህን አትሰዝርበት ምስኪን ነዉ ሌላ ቀን እንዳታረግ መምከር ነዉ ድሮ ቀረ መምታት😮

  • @emam1087
    @emam1087 Před rokem +9

    ኧረ ዮኒ አልተቻለከም ሰራህላቸው ሳሚግን ስሜታው አትሁን ሌብነት ያስጠላል እዳለከውእሙን አገላታሀት እኮ💓💓💓👍👍👍👍

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před rokem +18

    ምርጥ ፕራንክ ነው😂 በመሀል የተጎዳችው እሙ ናት 😂😂😂😂

  • @namamobark8577
    @namamobark8577 Před rokem +10

    ሚስኪን ምታኝ አልነሳም አለች የኔ ገላጋይይ ፍቅራችሁ ለዘላለም

  • @user-sb3gf8xb5g
    @user-sb3gf8xb5g Před rokem +15

    ዮኒ እዉነትም ለዉጥ አለ በርታ ወንድሜ

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před 7 měsíci +3

    ሳሚ የወንድምና የእውነት ጥግ ነህ❤❤

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 Před rokem +3

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-uu3fj4zq4s
    @user-uu3fj4zq4s Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን 🙏

  • @user-ib4mr7wk3w
    @user-ib4mr7wk3w Před 5 měsíci +2

    አሜን በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +18

    ዮኒ መተናል እኛ ያንተ እህቶች የመዳ ቅመሞች ዮወኒ መርቆናል አሜን ብሉ አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 በርታልኝ ወንድሜ እኛም እንወድሀለን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bertukangeueh8811
    @bertukangeueh8811 Před rokem +1

    አሜንአሜንአ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝💝💝💝👌👌👌👍👍

  • @SassFszd
    @SassFszd Před měsícem +1

    ኣሜንን 🙏🥰🥰

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 Před rokem +2

    እሙየ የኔ መልካም በሱምክነያት ዱላ በላሽ ምስኪን ቻይው❤

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Před rokem +6

    ወይኔ እሙ ማሪያምን አስለቀሽኝ የኔ ውድ የምር ትለያለሽ የኔ መልከመልካም ❤❤❤

  • @muluhilu
    @muluhilu Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-zi5hj6qw1j
    @user-zi5hj6qw1j Před rokem +7

    እሙየ የኔ መልካም የኔ እናት እንደ እናት ካለለችለት

  • @GenetAbebaw-jm4bw
    @GenetAbebaw-jm4bw Před rokem +7

    በርታ ወንድማችን ላይክ ኮመንት ሸእር አድርጉለት ውድ የመዳም ቅመሞች እናሳድገው

  • @user-fy8pv2fz7x
    @user-fy8pv2fz7x Před rokem +7

    አደኛ ተገኝታችሗል በዛውም ትምርት ነው እሙየ የኔ ሚስኪንደስ እምትይ ልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsaganashiasafa
    @tsaganashiasafa Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-db8ce7zt7y
    @user-db8ce7zt7y Před rokem +13

    ጓበዝ እሙየ እደኔ በእሙየ የተደሰተ👍👍

  • @emeaemea9271
    @emeaemea9271 Před rokem +1

    Amen Amen Amen wedmy

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 Před rokem +8

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነው በጣም ደስ ይላል 😂😂😂😂😂😂ይመችሕ ዩኒ ❤❤❤❤

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Před rokem +1

    አይሣሚ ልክ እድወድሚ ነህ ትልቅ ወድሚ የምናወራዉን አያሰጨርሰንም ቶሉብሉ ይማታል ግን ትግሰት ያሠፍልጋል

  • @woleteachamo5630
    @woleteachamo5630 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Před rokem +2

    እሙዬ መልካም ሚስትነሽ ባልሽ ታድሎ ወንድሙ ደግሞ ፍቅር የሆነ ልጅነው

  • @toyba6221
    @toyba6221 Před rokem +2

    ዮኒዬ ትችላለህ እሙዬ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 10 měsíci +2

    😂😂😂አይ ሳሚ አሳከኝ ሰሩልህ እሙየኔውድ ቀሚስነው መልበስ ሱሪለብሰው ሳይ በጣም እናደዳለሁ❤❤

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Před rokem +2

    ያበደ ፕራንክ ነዉ።1ኛ👍👍👍👍❤❤

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 Před rokem

    አሜን

  • @halimamohammedali7618
    @halimamohammedali7618 Před rokem +5

    ውይ ደሥ ስትሉ እሙዬግን❤❤🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @TiruB
    @TiruB Před rokem +2

    የኔ አባት መዳኒት ቢኖረው አላለም ፈጣሪ ይባርክህ ለዚህ አስተሳሰብህ በርቱ አስተማሪ ቪድወ ነው🙏 ትንሹ ተሳክቶልሀል ለወደፊቱ ተጠንቀቅ እንዳይፈነክትህ😂

  • @zarazafa5314
    @zarazafa5314 Před rokem +1

    Amen Amen Amen yoniyee

  • @zina5085
    @zina5085 Před rokem

    ወይኔ ዩኒዬ ጎበዝ ነህ የምር እንዴት በፍቅር እንደማያችሁ አጠይቁኝ

  • @semirasefa9577
    @semirasefa9577 Před 5 měsíci +1

    አሚንንን❤

  • @medhin8187
    @medhin8187 Před rokem +1

    ዮኒ ዋዉ 🎉❤ ኣድገሻል እደግ ሳሚ እና እሙ ኣግኝተሃቸዋል 😂😂 መልእክት ኣዘል ፕራንክ ነዉ Thanks ❤🎉

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před rokem

    Amen berta yonas fiker ye honke lijaa😘😘😘😘

  • @zidlove920
    @zidlove920 Před rokem +1

    ሰላም ሳሚ ወድሜ እዚህ ጋ ወደ ዱላ ሳይሆን ቁጭ ብለህ በትግስት ጠይቀው እደዚህ አይነት ይቅርብህ ወድሜ ግን ወላሂ በጣም አድናቂያችሁ ነነኝ በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před rokem +3

    እሙየ የኔየ ማር ለባለቤትሺ ወድም ያልሺ ክብር😘😘

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 Před rokem

    ሳሚሾ ቆራጥ ወንድ ጀግና ነክ አቦ ይመችክ በዚህ
    ሁ ቀጥልበት ተባረክ❤❤❤

  • @hyatssa9035
    @hyatssa9035 Před rokem +2

    በርታ የኔ ምሰክን በጣም ነዉ ምወድህ ❤❤❤

  • @geikyek1747
    @geikyek1747 Před rokem +1

    እኔም የባሌ ወድም ኣዱን በጣም ነው እምወደው ምንም ቢያረግ ኣሳልፌ ኣልሰጠውም ኣችም እደዛ ነው ያረግሽው የኔውድድድድድ

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 Před rokem

    ሰላም እሙዬ ጀግና ሰው አክባሪ ፍቅር የሆንሽ በዚሁ ቀጢይበት አምላክ ይጠብቅሽ ለስቱ ተደበደብሽ ሚስኪን እማ❤❤❤❤

  • @user-pn7jk7sy3k
    @user-pn7jk7sy3k Před 5 měsíci +2

    እሙየ የኔማርነት ወላሂ❤❤❤❤❤

  • @afiyatube6892
    @afiyatube6892 Před rokem +1

    10:51 የምክክር

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před rokem +3

    ትልቅ መልክ የተላለፈት ፕራንክ ነው ዮኒ ጓበዝ በርታ👌👍👍👍👍👍

  • @MissQuine
    @MissQuine Před 6 měsíci +1

    እሙ የኔ ውድ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ መልካምነቱን ፍቅሩን በሱ ስበብ አገላታሽ ስሚ ወይኔ አሳዘሽኝ የወኒ ስራህላቸው 😂😂😂😂

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 Před rokem +2

    ሁላችሁ ጀግኖች ናችሁ ለሰው አሳቢሆች ናችሁ ተባረኩ አምላክ ይጠብቃችሁ ይመቻቹሁፍቅር ናችሁ እሺ❤❤❤❤

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k Před rokem +1

    እሙዬ ግን ልዩ ሴት ነሽ ወላሂ

  • @pogbaman5028
    @pogbaman5028 Před rokem +3

    በጣም ነው የሰራኋው😂😂😂😂 እሙ ትለያለች❤

  • @user-tr3ys7mx1n
    @user-tr3ys7mx1n Před rokem +2

    ዮኒ ተሳክቶላሀል ወይኔ ሳሚ እሙየ እሷ ናት የተጎዳችው 😂😂

  • @Tgyosi-dg7nl
    @Tgyosi-dg7nl Před rokem +1

    😂😂😂😂😂😂 Adgechi alo sami siwedachu imuye yen konjo maskinan❤❤❤❤

  • @melakuayanaw2306
    @melakuayanaw2306 Před rokem +2

    ሰብስክራይብ አደረኩ ዩንየ በርታ

  • @user-ez9gn4xx9r
    @user-ez9gn4xx9r Před rokem +2

    ዮኒ ጠንክር❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před rokem

    ጎበዝ ዮኒ ሰራህለት ትልቁ በንዴት አጉል ቦታ ትመታዋለክ ተረጋግተክ ነው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +2

    😂😂😂😂😂😂 ጎበዝ ዮኒ አግኝተሀቸዋል ጎበዞች ስወዳችሁ❤❤😂😂

  • @BirkeGezahagn
    @BirkeGezahagn Před rokem +1

    በጣም አሥተማሪ ነው ደሥትላላችሁ?

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 Před 6 měsíci +1

    😂😂😂😂ዩኔ የእጂ አመል አለበት አሊ😂😂😂😂🎉 አየ ሳሚሚ😂😂😂

  • @user-yd8bm3ve2x
    @user-yd8bm3ve2x Před měsícem

    Emuyee ❤❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před rokem

    ሰራህለት የኔ እህት እኔ እያለሁ አትደበድበውም አለች ምርጥ ሚስት ሌላ ቢሆን በለው የእኛንም ነገ ይሰርቀናል ትል ነበር
    ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ ያልታሠበ ሲሳይም ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @EgziabherFikrNewEgziabherFikrN

    Emu yene konjo swedsh Jon berta bro asazenkgn betam kahun ahun bebrchko tefeneketh eyalkugn endet endetechenekhu Sami degmo give for jon advice & warning don't hitting him ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hananmeke4302
    @hananmeke4302 Před rokem +1

    ዩናስ ዛሬ አልተቻልክም እሰይ በርታ ሳሙ አረጋገው ❤❤❤❤❤❤❤እኝ የመዳም ቅመም እንወድሀለን

  • @vk2z
    @vk2z Před rokem +2

    ዋዉዉዉዮዉኒማኚዉ አልተቻልክም ጎበዝ በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @DamxoGuchii-lj8qu
    @DamxoGuchii-lj8qu Před měsícem

    tabark hunti naw 😢😢❤❤❤❤ tiliik timrti naw

  • @user-pj6vf2qj5w
    @user-pj6vf2qj5w Před rokem +1

    የምር ጎበዝ ነሽ ጀግና

  • @madinafuj6125
    @madinafuj6125 Před rokem +4

    ሳሚ ግን ልጁን መደብደብህን አቁም ትላትናም ደብድበኸዋል ለምንጊዜውም ቢሆን እረጋበል

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Před rokem

    እሙየን የበለጠ ወድደኳት የኔ ማር❤❤❤መምህር ሳሚ ግን ___😅😅😅ዮኒ ተርፈሀል ግን የኔ ሀቀኞች🙏🙏🙏

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r Před rokem +1

    😂😂😂😂😂እሙየ አልተረፈችም ማርያምን እደዛሬ ስቂ አላቅም😂😂ሳሚ ግን ጉበዝ ግን በዱላ አደለም መጀመሪያ አዳምጠው 😅

  • @anishaanisha9179
    @anishaanisha9179 Před rokem +2

    Yon barta❤❤

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k Před rokem

    ዮንዬ ወንድሜ ጎበዝ በርታልን ደስታህ ፈገግታህ ያስደስተናል 🥰🥰

  • @user-dv7jd9oz6u
    @user-dv7jd9oz6u Před rokem

    ደስ ትላላችሁ
    መጨረሻው መልዕክቱ ምክሩ ደስ ይላል በርቱ

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 Před 6 měsíci +1

    አይደገምም በቃ😂😂🎉 ጥረሱን ነከሰ ሳሚ😂😂😂😂😂😂

  • @tegr1218
    @tegr1218 Před rokem +1

    ዮንየበርታ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před rokem +1

    እሙዬና ሳሚቾ ምርጦች❤❤❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před rokem

    የባሌንወንድበጣምየምወደውአለ ባልጋርብንለያየም እሱጋር እንደዋወላለን ይጠይቀኛልእጠይቀዋለሁ❤❤

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 Před rokem +2

    አደኛነኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LemlemMaryam
    @LemlemMaryam Před 8 měsíci +2

    👍👌👌❤❤❤

  • @fvfh6411
    @fvfh6411 Před rokem +3

    ❤ደስ ስቱሉ ❤❤❤ማሮች እሙዩ😘😘😘

  • @tgay5642
    @tgay5642 Před rokem

    ይመችህ እዲህ ነዉ

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Před rokem

    ሳሚየ እህት አለሜ መልካም ሰው ናቹሁ በርቱልን ❤❤

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před rokem +1

    Respect emu🎉❤

  • @geikyek1747
    @geikyek1747 Před rokem

    የኔጌታ እንካን ነሰላም መሳሕልኝ

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse7483 Před rokem +1

    የኔ ማሮቼ👪👫💝💝💝💝💝

  • @zzzz6032
    @zzzz6032 Před rokem

    እረ ዮኒ ለውጥማ አለ በርታ ሲሚ ግን እየተገኘህ ነው ቻለው ግዲ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    እሙየ የኔ እናት አንች ልዩነሽ ኒዴግሞ ተረጋጋ 😂😂😂😂

  • @moamana4253
    @moamana4253 Před rokem +2

    ሀሀሀሀ ስራህለት ❤❤❤

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před 7 měsíci +1

    ወይኔ እሙ ምርጥ ሰው ተጋደለችልህ እኮ

  • @GgGgv-ne9nk
    @GgGgv-ne9nk Před 13 dny +1

    የኔልኡልወድም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @baqeyegetaliji8545
    @baqeyegetaliji8545 Před rokem +2

    Yoniye adanya ❤😂❤😂❤😂 imuye yene wada ❤❤samiye 😂❤🎉🎉❤❤❤🇪🇹❤🎉💞🇦🇪🙏

  • @lbabal3179
    @lbabal3179 Před rokem +2

    ❤❤

  • @user-yj9li6ge4r
    @user-yj9li6ge4r Před rokem +2

    እኔማ በይሰሞን ቅቤ እየጠጣሁ ነው 😅😅ዮኒ💪💪💪 ለምን በጣም ቪዶ ፊለፊት ሙድ ሲይዙብክ ነበር

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 Před 6 měsíci +2

    ከዚህ ቤት ያለ ሳቅና ደብደባ😂😂😂😂

  • @AaAa-gq7bv
    @AaAa-gq7bv Před rokem

    እሙየ አይት ብሎዝምነው አደኛነሽ ሳሚግን ለመማታት አትቸኩል አያሳዝንህም አይኑን እያመመው ሁለተኛ እዳመታው😢

  • @user-pf6bh2du6w
    @user-pf6bh2du6w Před rokem +4

    በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂❤❤❤