ኤልጂቢቲኪው እና የምርጫ ዘመቻው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 06. 2024
  • በአዋቂነት የዕድሜ ክልል ውስጥ ከሚገኙ አሜሪካዊያን ፆታዊ ግንኙነታቸው ከተቃራኒ ፆታ ጋር እንዳልሆነ የሚናገሩት 7 ነጥብ 2 ከመቶ እንደሚሆኑ በቅርቡ የወጣ የዳሰሳ ጥናት ጠቁሟል።
    ይህ አኀዝ የሁለቱንም የዘንድሮ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተፎካካሪዎች ትኩረት ስቧል።
    የዋሺንግተን ጉዳዮች ከፍተኛ ሪፖርተራችን ካሮላይ ፕሬሱቲ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች፤ ኤደን ገረመው ወደ አማርኛ መልሳዋለች።
    - - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -
    🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።
    ፌስቡክ - / voaamharic
    ኢንስታግራም - / voaamharic
    X - / voaamharic
    ዌብሳይት - amharic.voanews.com
    የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- / voaamharic
    ☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።
    📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።
    VOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.

Komentáře •