ቅዱስ ፓትርያርኩ በትግራይ ክልል ከሚገኙ አባቶች ጋር የተፈጠረውን አለመግባባት በእርቀ ሰላም እንዲፈቱ ተጠየቁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 07. 2024
  • ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ
    🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1
    🎥 About TMC:
    Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spiritually uplifting content that reflects the essence of our beloved Ethiopian Orthodox faith.
    📺 Latest Videos:
    🔍 Discover our latest videos covering a variety of topics, including religious ceremonies, sermons, cultural events, and more. Stay connected with the heart of our community through TMC's engaging content.
    👥 Community Engagement:
    Join our growing community of viewers who share a passion for Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Your comments, likes, and shares contribute to the vibrant discussions and strengthen our online congregation.
    🔔 Don't Miss Out:
    Hit the notification bell to stay updated on our newest releases. Be the first to experience the beauty of our cultural heritage and spiritual teachings.
    🌐 Connect with Us:
    Follow Tewahedo Media Center on social media for behind-the-scenes glimpses, announcements, and community updates.
    Facebook: / tewahedomediacenter
    Instagram: tewahedo_media.
    Telegram: t.me/tewahedomediacenter
    Subscribe: / @tmc1
    Tiktoke:vm.tiktok.com/ZM8WVucY7/
    🙏 Support TMC:
    If you appreciate our content, consider supporting Tewahedo Media Center. Your contributions help us continue sharing the wisdom and beauty of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church with the world.
    🔗 Explore More:
    #EthiopianOrthodox #TewahedoChurch #SpiritualJourney #CulturalHeritage #TMC
    🎉 Thank you for being a part of Tewahedo Media Center! Subscribe, like, and share to spread the love and knowledge.
    #Tewahedo_Media_Center #EOTC #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church # #new_sibket_2023 #TMC
  • Zábava

Komentáře • 10

  • @TEEK4039
    @TEEK4039 Před 29 dny

    ወጣቶቹ የጠየቁት መልካም ነው። እርቅ ግን ከራስ ነው የሚጀምረው።

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Před měsícem +2

    ምምምምም በጾም መጀመርያ ዛሬ የአቡነገሪማ ትልቅ ገዳም ዓድዋ ያመቱ ነዉ ኩፍ እንዳታናጉሩን ተዉን ተዉን :እናንተ ከትግራይ በጓቻቹ ይልቅ ገዳይ መንግሥት መሪጣቹሀል::::መንበረ አቡነ ሠላማ ካሳቴ ብርሀን የጥንቱ የጥዋቱ መልሰናል በቃ በቃ::ይቅር ማለት ይቻላል ተመልሰን ግን ወደ ፈሪሳዉያን ኣንመጣም😠

  • @user-wc3xm5us2x
    @user-wc3xm5us2x Před měsícem +1

    ክክክ በመጀመሪያ የአማራ ጳጳሳት ከሲኖዶስ ይባረሩ በመቀጠል ቅዱስ ያሬድ ወልዳ አሳዲጋ ለኢትዮጵያ ያበረከተች የትግራይ እናት ሉአላዊ መሬታዋ ይመለስ ብላ መግላጫ ታውጣ እንደገና ካሳ ይከፈል ለትግራይ ህዝብ ከዛም የትግራይ ህዝብ ውሳኔ ሰምተን እንደ ቀደመ ሳይሆን ሌላ ህግ ወጥቶ በኢትዮጵያ ማእቀፍ መቀጠል ይቻላል ;;ከዛ ውጪ መንበረሰላማ ለማፍረስ ከሆነ አታሳቡት የአማራ ተንኮል ከቀደምት ጀምረን እናውቀዋለን እኛ ትግሬዎች

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před měsícem

      ስርዓት ግበሩታ ሀለውሎው ይአኽሎ

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 Před měsícem

      ማለት????​@@bemnethailu1663

    • @temesgentemesgen4398
      @temesgentemesgen4398 Před měsícem +1

      ሰው ከእንሰሳ ሲያንስ ልክ እንዳንተ / ቺ ዘረኛ ይሆናል :: እግዚአብሔር በአምሳሉ ፈጠረን እኛም የእጆቹ ፍጥረቶች በምድር እንድንኖር የእህል ዘርን ፈጠረልን እንጂ እከሌ እከሌ ብሎ አልፈጠረንም መፅሐፍ ቅዱስ ካላቹ አንብቡ በእርሱም ተመሩ እንጂ ያልተማረ ፖለቲከኛ በጫነባቹ መጥፎ በሽታ አትመሩ

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 Před měsícem

      @@temesgentemesgen4398 ምነዉ ከረፈደ የእግዝአብሔር ቃል ገባብህ ምን ትል ነበር ይሆን የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ??የትግራይ ገዳማት ሲፈርስ???የትግራይ ኣባቶች ያልጥፋታቸዉ ሲታጎሩ ለዚህ ጭፍጨፋናጦርነት ኣይዞህ ግፋበት ሲሉ ጳጳሣቶች ምንትል ነበር ይሆን?????ያንጌዜ ቁዱሱ መፅሐፍ ጨፍጭፉ ይል ነበር?????አሁን ተቀየረ??????

    • @lemlema2976
      @lemlema2976 Před 29 dny

      ​@@temesgentemesgen4398አይ ከናንተበላይ ዘረኛ አለ እንዴ?????
      ስለ መፅሀፈ ቅዱስ ብታዉቁ እማ በክርስቲያን አማኝ ያ ሁሉ ግፍ ባላደረጋቹ ነበረ.
      የትግራይ ህዝብ ሾርት ሞሞሪ አይደለምም
      ግንን ይቅር እንላቹሀለን ::