ጭና__ ይህንን ምሰል ሳላየው አላድርም ያሳዝነኛል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 10. 2022
  • ጭና__ ይህንን ምሰል ሳላየው አላድርም ያሳዝነኛል የየቅርታ ልብ ቢኖረኝም በገዛ ወገናቸው ላይ የፈፀሙት ትውልዳቸው ያፍርበታል #chena #Newmusic #ethiopia
  • Hudba

Komentáře • 23

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Před rokem +6

    ሸዋ አማራዬ መዋደድ እንጅ መለያያት አይወድ ፍቅር ብቻ ነወ የሚያቀው 💚💚💚❤❤❤💛💛💛💖💞💗💕💖💐💐💐🌹🌹🌹

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před rokem +1

    💔💔💔ጭና 😭😭የኔ አባት አይዞአችሁ ወገኔ

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před rokem

    Egzabeher yetebeklen

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Před rokem

    አቤት ይጭናዉ ታሪክ የኔ አባቴ 💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢🇪🇹😢🇪🇹😢🇪🇹🇪🇹

  • @ayehuenbiale2729
    @ayehuenbiale2729 Před rokem

    💚💛❤️ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ኑሬልን እስከዘላለሙ ደስ ስትሉ ነሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @hhvg8451
    @hhvg8451 Před rokem

    የኔየዋህ አባት💔💔😢😢

  • @user-rh6jg7qo5u
    @user-rh6jg7qo5u Před rokem +1

    ሸዋ የፍቅር ሀገር

  • @user-xt9ef3pz8d
    @user-xt9ef3pz8d Před rokem

    በጣም ልብ ይነካል😢

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Před rokem +1

    ጀግኖች ናቸው ወንድሞቸ እነሱ አልሞቱም ለዘላለም በኢትዮጵያ ባንደራ ስማቸው ተፅፏል አባታለም አይዞወት አያልቅሱ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Před rokem

    አይዞን የባባዬ 😭😭😭😭

  • @user-nl7lc6wx9h
    @user-nl7lc6wx9h Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢መቸም እማይረስ ስራ የትግሬ እደዋዛመቶ😢😢😢

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Před rokem +2

    ደጉ የዋሁ ያማራ ህዝብ እግዳ ተቀባይ ብዙ ታሪክ አላችሁ አይዞን አይዞን ያልፋል እንደምንም ሰላም ያድርግልን አሁንም እሰከመጨረሻዉ በርቱ 👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛♥♥♥

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Před rokem

    Amarayaa balaqanee hazab wodeeeeeeeee Amaharaa popele 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🐅🐅🐅🐅🐅🥀❣️🥀❣️🥀❣️🥀🥀🥰🥰🥰🥰

  • @askagetaneh5685
    @askagetaneh5685 Před rokem

    ድጉን የዋሁን የአማራ ህዝብ ገደሉ እግዚአብሔር ይፈርዳል የጃቻቸውን ይሰጣቸዋል

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue Před rokem +1

    ሰላም ለእናአንተ ይሁን በአለም የምትኖር የሰው ዘር በሙሉ እንዴት አላችሁ?
    ለመላው የሰው ልጅ ፍቅር እና ሰላም ጤና ፈጣሪ ይስጥልን
    በአለም ያለውን ሁሉ ቀመስነው ግን አልጠገብንም 😢
    አንተ ትንሽ የፍቅር ጠብታ ታቀምሰን ዘንድ ተመኘን ጌታ ሆይ እርቃኗን ነፍሳችንን በቃልህ እንፋሎት ለማሞቅ ትንሽ ካንተ ምህረት ያስፈልገናልናልና ነፍሳችን በስጋ ጎዳናዎች ስትንከራተት መውጫው ጠፍቶባታልና ። እባካህ የሚታዘዝ ልቦና ስጠን!?
    ጌታ ሆይ የኛ ንጉስ! ከአንተ በቀር ልብ ውስጥ ንጉሥ ካለ እኛ ባዶ ነን ምክንያቱም የንግሥናችን ሙላት አንተና አንተ ብቻ ነህና።
    የድንግል ልጅ ሆይ! አንተን የፍቅር ደጃፍ ስለሸሸን በሞት አፋፍ ላይ ነንና በፍቅርህ ጥራን ዝም አትበል ዝምታህ ያስፈራል።
    ሰላም ተርበናል ፍቅር ተጠምተናል አንድነትን ናፍቀናል ርህራሄህን ረሳን ጌታ ሆይ! ፈጥነህ ና ፣ ህይወትን ሁሉ አጥተናል እና ቂልነት በላያችን ነግሷል ፣ ሙላታችን ሆይ! በምህረት አይኖችህ አንተው ተመልከተን ።
    እምዬ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልን ስደተኛ ልጆችሽ ዙረን ዙረን በጉያሽ መኖር እንፈልጋለንና እምዬ ሰላምሽ ይብዛልን 😢💕💕💕💕💕💕

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem

    ኦፍፍፍፍፍፍፍ አይ ጭና የደኩብሽ አገራ ደርብ ክሳዶ

  • @fatimahfatimah9454
    @fatimahfatimah9454 Před rokem +1

    የኢቶቢያ ሠላም የናፈቀውማነው የህማ የበቀደሙነው አልቅሸ አልቅሸ ነው ያየሁት መላልሽ ብቻ አላህ ሠላሙን ያውርዲልን እናተንም አላህ ይጠብቃቺሁ ወዲምየ እናተ ከፈጣሪበታቺ የኛ የኢቶቢያ መከታ ናቺሁ

  • @aba-dagnew1888
    @aba-dagnew1888 Před rokem +2

    "አለቁብኝ መሰል ኧረ ወንድሞቼ፤
    አለቁብኝ መሰል ኧረ እፎይ ልጆቼ፤
    ምን ያደርግልኛል ብቻዬን ቀርቼ።
    እኔ በወንድሞች እኔ በልጆቼ እንዳልኮራባቸው፤
    አፈር እና ልጃ ..... ሙጃ በቅሎባቸው።
    ደባርቅ የመጣችሁ ጎንደር የመጣችሁ፤
    እንደኔ ያለ ሞት አለ በአገራችሁ?
    የእኔውስ መከራ አያድርስባችሁ።"
    🌿🌿✨🌼✨🌿🌿
    ያሳዝናል !
    ያ ሲያባርር ይህ ሲሰደድ፤
    ያ ሲያቃጥል ይህ ሲማገድ፤
    አንዱ ሲርድ አንዱ ሲስቅ፤
    ሀሴት ከሀዘን ሲደባለቅ፤
    ፍጥረት ከንቱ ሲሸማቀቅ፤
    ተዘርግቶ መዝገበ ዓለም፤
    በስብር ቅስም በንጹህ ደም፤
    ቀሪ ሲጽፍ ትውልድ ሲተም፤
    ባይተዋር ስንቅ ተስፋ ሲተልም፤
    ሰውና ቀን አብሮ ያልፋል፤
    ታሪክ ተብሎ ይነበባል፤
    ሕይወት ደግሞ ይቀጥላል . . .
    ከ ምኒልክ ሣልሳዊ
    የካቲት 11፡ 2014 ዓ.ም
    🌿🌿✨🌼✨🌿🌿

    • @EnateGelema
      @EnateGelema Před 7 měsíci

      ያሳዝናል ልብ ይስብራል 😢

  • @MmMm-on3ci
    @MmMm-on3ci Před rokem

    እኔ እራሡ በጣም ነው አጀቴ የሚላወሠው ግን እድል ባገኝና የሣቸውን ደውየ ባፅናናሁ ነበር አባት የልተረተለት ትልቅ ሚሥጥር አለው ሁል ጊዜ ለእናት ነው የሚዜምላት ከእናትም በላይ ሁኖ ያሣደገኝ አባት ወለላ ነው

  • @abebemulugeta1921
    @abebemulugeta1921 Před rokem

    እናንተ ግፈኞች መቸም አትጠቀሙ የቀራችሁትም የሽማግሌዎች እንባ አይለፋችሁ ድል ለኢትዮጲያ!

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Před rokem

    እፍፍፍፍፍፍፍፍእኔስ ልቤደማ ይህንእሳዛኝ ታሬክባየውና በሰመዉ ቁጥር ወገኖቸእግዜህበርጽናቱን ይስጣችሁ