ብርጋዴል ጄኔራል ተዘራ ንጉሴ ፋኖን ተቀላቀሉ / ቀጥታ ከጄነራሉ አንደበት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • ማዕዶት 90 ሚዲያ አዳዲስ እንዲሁም ታማኝ መረጃዎች የሚቀርቡበት ሚዲያ ነው ።
    #ዜና #NisirMedia #ethio360media, #ሰበርዜና_ዛሬ, #fasilohd #today news, #አዲስ ዜና, #መረጃቲቪ #ኢትዮጵያዛሬ,
    ethio news,abel birhanu,feta daily news,feta daily,oromo,dishta gina,dimtsi woyane,getachew reda,ethio forum,አብይ አህመድ,tigray,ethiopia- ሰበር መረጃ,ethiopia: ሰበር ዜና,mezmur,abiy ahmed,eritrean news,new ethiopian music,ethio 360 media,ESAT TV ethiopia,naod tube,ethio 251,Ethio 360,Fasilo HD,ethio media house,Bereket Media,Tana Tube,Zeethiopia,Sheger Times,Ethio Times,Roha Tv,zehabesha 12,satenaw media,feta daily world,ashara media,ebc,Ethiopia amharic news,esat news,feta daily news,eritrean news,anchor ethiopia,zehabesha 12,tigray tv,esat tv,zehabesha,esat,tmh,ሰበር ዜና ዛሬ,ethiopian news today zehabesha,ethio 360 media,EU on Ethiopia,addis ababa city 2022,ethiopian music reaction,ethiopian news today,ሰበር ዜና,ethiopian news,ኢትዮጵያ ዜና የዛሬ,ኢትዮጵያ ዜና
    eritrean news,zehabesha 12,ethio 360,ethio 360 media,abel birhanu,feta daily,ethiopian news,amharic news,ኢትዮጵያ ዜና,tigray tv,tmh,ethiopian news today,nisir media,zemedkun bekele,esat tv,zehabesha,esat,ethiopian news today zehabesha,Amhara,EU on Ethiopia,ethiopian music reaction,ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት,ኢትዮጵያ ዜና የዛሬ,addis ababa city 2022,news today,anchor ethiopia,hiber radio,ሰበር ዜና ዛሬ,etv news,ethiopian music reaction 2022,ሰበር ዜና,feta daily news,ethiopia: ሰበር ዜና,esat news,ems news,የአማራ ድምጽ,amhara fano,esat new,mesay mekonnen news,abebe belew,habtamu ayalew,Ethio Times,Sheger Times,Fasilo HD,Ethio 360,ethio 251,ESAT TV ethiopia,ethiopia- ሰበር መረጃ,Amharic daily news,anchor media,dere news,ems eletawi,meskerem abera,roha media,meaza mohamed,reeyot media,ermias legesse,ethio news,Roha Tv,ethio media house,naod tube,getachew reda,dimtsi woyane,thiopian news,Ethiopia,satenaw media,Zeethiopia,Bereket Media,ethiopia ሰበር ዜና,eu on ethiopia,esat daily news,feta daily news now,amhara media corporation,eritrean news today,ethiopian movie 2023 full movie,ethiopian movie 2023,ethiopian movie,esat eletawi,esat amharic news,tplf,tigram media,ethio forum,ኢትዮ ፎረም,ethio forum ኢትዮ ፎረም,eritrean,yeweyno lej,yeweynwa lej,abel,hana yohanes,habesha music,habesha,abel news,wello tube,ashruka,egna legna,genet nigatu,9negnaw shi,amharic drama,ebs drama,ebs tv
    esat news,zehabesha official,ethiopian news,feta daily,tigray,ethio forum,new ethiopian music,abel birhanu,dishta gina,getachew reda,አብይ አህመድ,ethiopia- ሰበር መረጃ,ethiopia: ሰበር ዜና,abiy ahmed,eritrean news,ethio 360 media,ESAT TV ethiopia,ethio 251,Ethio 360,Fasilo HD,ethio media house,Bereket Media,Tana Tube,Zeethiopia,Ethio Times,Roha Tv,ethio news,zehabesha 12,feta daily news,ethio 360,roha media,ems news,Ethiopia,Amharic daily news,abbay news,zehabesha news,tigray tv,ethiopian,ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | zehabesha daily news,ethiopian music,esat news today,ethiopian news today,ethiopian movie,ethiopia zena,seifu on ebs,ethio forum ኢትዮ ፎረም,shukshukta
    dishta gina,dimtsi woyane,getachew reda,ethio forum,አብይ አህመድ,tigray,ethiopia- ሰበር መረጃ,ethiopia: ሰበር ዜና,mezmur,abiy ahmed,eritrean news,oromo,new ethiopian music,ethio 360 media,ESAT TV ethiopia,naod tube,ethio 251,Ethio 360,Fasilo HD,ethio media house,Bereket Media,Tana Tube,Zeethiopia,Sheger Times,Ethio Times,Roha Tv,ethio news,abel birhanu,zehabesha 12,satenaw media,feta daily news,feta daily world,feta daily,
  • Zábava

Komentáře • 171

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded Před 3 dny +18

    ሁሉም አማራ ልጆዎች ወደ አማራ ፋኖ መቀላቀል አለበት
    ፍትህ ለተገፋው አማራ ህዝብ 💛💚♥️
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c Před 3 dny +42

    ከእንቅልፋችሁ ለመንቃት ብዙ ጊዜ ብትጨርሱም ከቀላጁ እና ከአሿፊው ገዳይ መሪ መፋታታችሁ መልካም ነው በርቱ ።

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad Před 3 dny +2

      አባቴ፤ተባረክ፤አተ፤ጀግናነህ

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad Před 3 dny +3

      አብy፤አህመዲ፤እደጋዳፍመገደሉን፤yወቅአል፤

    • @MahiderBisrat
      @MahiderBisrat Před 3 dny

      Absolutely….!!!!

    • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
      @AlgocodeAlgocode-gj1zi Před 3 dny +1

      ግን እኮበእሳቼው እጂ የጠፍ ስንት አማራየ አልቋር

  • @Getnet-fd4cb
    @Getnet-fd4cb Před 3 dny +19

    ጀግናነህ ጅንራል ድለ ለፋኖ💚💛❤️

  • @YousfAhmed-ce2wd
    @YousfAhmed-ce2wd Před 3 dny +8

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru5316 Před 3 dny +4

    ሁሉም የአማራ አመራር ይግባችሁ እባካችሁ ጀነራል በጣም ጥሩነው በርቱ ድል ለፋኖ

  • @user-kl8hc4vv6r
    @user-kl8hc4vv6r Před 3 dny +2

    አማራ አንድ ቢሆን ኖሮ ማንም ምድራዊ ሀይል አይችለውም ግን አለመታደል ሆኖ አንድ አልሆን አልን እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před 3 dny +13

    አባቴ አባቴ የኔ ጌታ

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 Před 2 dny

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 3 dny +6

    ጀግና ነህ ! ❤❤❤❤ ታሪክ ይዘክርሀል ። አላህ ይስጥህ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ ! ድል ለህዝብ ! ድላችን ቀርቧል።

  • @nattyfetene
    @nattyfetene Před 3 dny +6

    አቦ ይመችህ ነፍጠኛው ፍኖ የወንዶዋች ቁና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻን ።

  • @b.6015
    @b.6015 Před 3 dny +7

    🎉🎉🎉🎉 ጀግኖቻችን እንወዳችኋለን እኳን ደህና መጣችህጀኔራል ተዘራ ንጉስ ጀኔራል ተፈራ ማሞ እናመሰግናለን የኛ እንቁ

  • @bezuhansisay2711
    @bezuhansisay2711 Před 3 dny +5

    ታድያ ምን አንድ አመት አስተኛህ ይሁን አሁንም በርቱ

  • @user-ie1gu3mn4e
    @user-ie1gu3mn4e Před dnem

    ጀግና እውነተኛ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ እኔም እንኳን ከወረዳው እና ከባንዳው በሰላም ተገላገልክ ውድ ወንድማችን እንወድሃለን የቁርጥ ቀን ልጅ!!

  • @ahmdali7580
    @ahmdali7580 Před 3 dny +3

    ጀነራል ተዘራ ከልብ እናመሰግናለን የኞ ጀግና አበጀህ የሄን ዘረኞ መንግስት ተባብረን ማስወገድ ነው ድል ለፋኖ

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw Před 3 dny

    ድል ለፋኖ

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 Před 3 dny

    "👍" ። ክብር ፡ ብ/ጄ/ ተዘራ ፡ ንጉሴ ፤ እንኳን ፡ አምላክ ፡ ከነዚህ ፡ ወራዳ ፡ ስብስቦች ፡ በሰላም ፡ ገላግሎ ፡ ከሚመጥንዎት ፡ ፋኖች ፡ ጋር ፡ አቀላቀለዎት ። "🙏አምላክና ፡ ድል ፡ ከጎናችው🙏" ።

  • @YousfAhmed-ce2wd
    @YousfAhmed-ce2wd Před 3 dny +1

    አማራ ድሮም አለ አሁንም ይኖራል ነጻነቱን በክንዳችን ይመጣል በማልቀሥ ምግሥት ምግሥት ድረሥልኝ በማለት ነጻነት አይመጣም በቃ ቋክንድ ያመጣታል አማራ

  • @user-kd1zq9zh8z
    @user-kd1zq9zh8z Před 3 dny +2

    ድልለፋኖ

  • @Hallo.134
    @Hallo.134 Před 3 dny +2

    አማራ ወንድ ነዉ አማራ ጀግና ነዉ ድል ለአማራ ፉኖ ❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 3 dny +5

    ከመቀርት ማርፍድ ይሻላል ጥሩ አደርገዋል ጀኖራል

  • @betachem
    @betachem Před 3 dny +2

    የድሮውን የአማራ ልዪ ኃይል ሙሉ በሙሉ ወደ ፋኖ እንዲቀላቀሉ ስራ መሰራት አለበት

  • @smachewabebe6014
    @smachewabebe6014 Před 2 dny

    ጥሩ ጅማሬ ነው ሌሎቹም በዚሁ መንገድ መቀጠል አለበት።

  • @Endalk21
    @Endalk21 Před 3 dny +3

    ክብርነቶ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @KAAMMNNSSmm
    @KAAMMNNSSmm Před 2 dny

    ድል ለአማራ ህዜብ

  • @user-qq6ip2rq4m
    @user-qq6ip2rq4m Před 3 dny +1

    General l appreciate you❤❤

  • @user-yi2gr4sl2r
    @user-yi2gr4sl2r Před 3 dny +6

    እግዚአብሔር የጠብቃችሁ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 3 dny +2

    ያረብአላህይጠብቅወት❤❤🎉🎉

  • @user-wz5ej1pf6m
    @user-wz5ej1pf6m Před 3 dny +1

    አጋዕዝያን፡አምሐራ፡ፋኖ፡ያሸንፋል።❤❤❤

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 3 dny +3

    ገና መቸ ሁሉም ይሄዳል ወደፋኖ❤

    • @HiwotAlemayew
      @HiwotAlemayew Před 3 dny

      ህልሜ እውን እሚሆነው መቼ እንደሚሆን ናፈቀኝ🙏

  • @user-yu5th1tx1b
    @user-yu5th1tx1b Před 3 dny +2

    ሆኦ ሆኦ እንኳን በጀነራሎች ተመርቶ ፋኖን ብቻውንም አልቻሉትም ሆኦ ሆኦ ሀሀሀሀሀሀሀሀ ካካካካካካ

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před 3 dny +5

    ይቀጥላል

  • @b.6015
    @b.6015 Před 3 dny +5

    መብሬን አፈኑት ዛሬ ከመታፈን ፋኖን መቀላቀል ግድ ነው

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před 3 dny +3

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @enactfaa
    @enactfaa Před 3 dny +2

    በእዚህ አስገዳጅነት ለተጋደሉ ወንድማማቾች ደማቸውን ከብልጽግና አባላት መቀበል ግድ ይላል።

  • @user-ju7uk3kq3i
    @user-ju7uk3kq3i Před 2 dny

    አማራየሆንክ ሁሉፊታችንን ወደአማራህዝብጎንማዞር አለብን በሁሉምአቅጣጫ በምንቺለውሁሉ በትጥቁም በሊላምበሊላም በቻልነውልክ አማራን ማዳንአለብን::

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Před 3 dny +5

    ገና ሁሉም ወደፉኖ ይቀላቀላል

  • @user-mx2pz2he9z
    @user-mx2pz2he9z Před 3 dny +3

    ያሉበትግንባር፣ባይነገርጥሩ፣ነዉ

  • @melesemolla8304
    @melesemolla8304 Před 3 dny

    በጣም አክባሪህ ነይ የገባህ

  • @user-nm2oq3uj7y
    @user-nm2oq3uj7y Před 3 dny +9

    እልል ኮለኔል ተዘራ እንኳን ወደ አማራነት ወደ ቤትዮ ተቀላቀሉ የጀግኖቹ የፋኖ አላማ ዘግይቶም ቢሆን በመምጣትወ ደሥ ብሎናል ድል ለአማራ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @haileabegaze2859
      @haileabegaze2859 Před 3 dny +2

      Do you read? That’s doesn’t say colonel. He’s a general!

    • @KemeruWorku-gt4ze
      @KemeruWorku-gt4ze Před 3 dny +1

      ብ/ጀነራል ናቸው በአጠቃላይ እንኳን አብሮ ደስ አለን ።

    • @user-ix4qy8re8g
      @user-ix4qy8re8g Před 3 dny +1

      የማታቀውን ኮረኔል አብይ ነው ዝም ብለህ አታሳንስ

  • @user-nc8dv2gs8u
    @user-nc8dv2gs8u Před dnem

    Del Lefano❤❤❤❤❤❤ welcome Thanks 🙏 Mulegeta Amberber

  • @geremewggiorgistiba9994

    መጀመሪያ የፋኖን አንድነትና ፍቅር ላይ ሥሩ።

  • @ZeynbYusuf-vs5nb
    @ZeynbYusuf-vs5nb Před 3 dny +3

    አቦ ሰውየው ተመቸኝ ከዚህ በኃላ አበባው ምን ይልይሆን ,ይሄ ባንዳ የእውነት አማራ እንድገደል,እንድፈናቀል,እንድታገት,ኧረ ስንቱን ነገርእንድንሆን ያደረጉን ሌላ ማንም አይደለም ራሱ የአማራ ሆዳም ባንዳ ባለስልጣን መሆኑ 100%የተረጋገጠነው,ስለዚህ አሁንም ጥሪው መቀጠል አለበት

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 Před 3 dny +3

    Good luck !! Colonel TEZERA NIGUSE ....

  • @weldeteklealelgn-on7ed
    @weldeteklealelgn-on7ed Před 3 dny +1

    lion is lion forever

  • @user-vh2hp3ds2g
    @user-vh2hp3ds2g Před 3 dny +2

    Del li fano Amhara togethers 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💛❤️

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před 3 dny +3

    ድልለፋኖሠራውይት።

  • @sarahhaileargaw1341
    @sarahhaileargaw1341 Před 3 dny +2

    Amharaye❤❤❤❤❤❤

  • @dh-7tube661
    @dh-7tube661 Před 3 dny +5

    Amhara fano yichilale amhara yashenifale

  • @user-ix4qy8re8g
    @user-ix4qy8re8g Před 3 dny

    ትክክል ይህንንም ማወቃችሁ ጥሩነው እርስ በርሳችሁ መጫረሳችሁ

  • @abrahamdemssiehaylu7904
    @abrahamdemssiehaylu7904 Před 3 dny +1

    ጀነራሉ የተቀላቀለበትን ክፍለጦር መግለጽ ለምን አስፈለገ ሰላይነህ የፋኖን ወታደራዊ ሚስጥር ለምን ትናገራለህ

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Před 3 dny

    ነፍጠኛው አማራዬዬዬዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፋኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tl3ci8sh1d
    @user-tl3ci8sh1d Před 3 dny +2

    Wow❤❤❤❤

  • @sarahhaileargaw1341
    @sarahhaileargaw1341 Před 3 dny +3

    Mote le gedayu ABYE

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 Před 3 dny +14

    ከታሪክ ተተያቂነት ድኗል ምክንያቱም አገዛዙ በህግ መላውን የኢትዮጵያ ህዝቦች እኩል የማይመለከት ሐይል ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 Před 3 dny +1

    He is real amahara ❤❤❤❤

  • @user-tq8ch5jx5g
    @user-tq8ch5jx5g Před 3 dny

    በርቱ በርቱ።አማራ ከድሮ እስከዘንድሮ በአብይ መራሹ ሴረኛ ቡድን ለደረሰበትና እየደረሰበት ላለው የግፍ ጅምላ ጭፍጨፋ ጀግናው ፋኖ ፍትህን ሳያነግስ ሚያቆመው አንዳች ምድራዊ ሀይል አይኖርም።ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው።

  • @yfk244
    @yfk244 Před 3 dny

    አንዳንዴ የምናስተላልፈው መልዕክት መጠንቀቅ ያስፈልጋል። የመጀመሪያ ጠላታችን በሆነው ላይ ብቻ ትኩረት በማደረግ ሌሎች ህዝቦች እንዲደግፉ ብናድርግ ጥሩ ነው ሌላ ተጨማሪ ጠላት እንዲመጣ የሚያደረገውን ቅስቀሳ ማድረግ የለብንም

    • @belsti9368
      @belsti9368 Před 2 dny

      እውነት ብለሃል ወንድሜ

  • @user-tl3ci8sh1d
    @user-tl3ci8sh1d Před 3 dny +4

    Bertu❤❤❤

  • @abiavi43
    @abiavi43 Před 3 dny

    ለተጨኮነው አማራ❤

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Před 3 dny +1

    ዋው

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw Před 3 dny

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @lilyxd5866
    @lilyxd5866 Před 3 dny +3

    👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @YonasAbebe-h8p
    @YonasAbebe-h8p Před 3 dny

    መቸስ ምን ይደረግ ትዕግስት ጥሩ ነው ግዜ ሰጥታችሁ አይታችሁት መወሰናችሁ በጣም ጥሩ ነው ግን ሰርጎ እሚገባን መጠበቅ ግድ ነው እውነትን ለእውነት ፈጣረ ሰላም ያምጣልን

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Před 3 dny

    አንኩአን በሰላም ወደተገፋው አማራ በሰላም ገቡ.. ንግግረው ግን ትላትን ያበዛል አንጂ.. የሚቀንስ አይደለም. ህዋሀት አሁን ማንሳት ተገቢ አይመስለኝም

  • @yamitsega4189
    @yamitsega4189 Před dnem

    The goal of the war against Amara is against United Ethiopia . Had it been for united Ethiopia Amara should have been praised since 18th century to date for died for the unity of the nation & sovereignty of the country. Unite Amara, Unite Ethiopia !

  • @alexfentaw7328
    @alexfentaw7328 Před 3 dny

    FANO prevails!

  • @user-pq8qv3fp3y
    @user-pq8qv3fp3y Před 3 dny +6

    Enkuanim aschenquachihu tezfizifachihu wogen eyaleqe denzizachihu.

  • @lilyxd5866
    @lilyxd5866 Před 3 dny +1

    እልልእእእእእእልልእእእእእ

  • @akkasumakoo5275
    @akkasumakoo5275 Před 3 dny

  • @Adisdrgg
    @Adisdrgg Před 3 dny +3

    ደስ ይላል የመጀመሪያው ከጎንደር ከመነግስት ተቀላቢነትነት ወደ ፋኖ የተቀላቀለ ጎንደር ባንዳው በዝቶ የህልውና ትግሉን በጣም ጎትቶት ነበር ጀነራል እድሜ ይስጥልን

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo Před 3 dny

    👍👍

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Před 3 dny

    አትግደሉን ሰው ነን አልበደልንም ለምን ተጠላን. ለምን ኢትዮጵያ እንዲትፍርርስ እየተሰራ ነው ??

  • @user-kp1hu6pj6d
    @user-kp1hu6pj6d Před 3 dny

    አሁንም ጊዜው አረፈደም ተሰባሰቡ አድነት ፍጠሩ ተወደደም ተጠላም አማራ ጥላቱ ብዙ ነው አማራን ለማጥፋት ሌት ተቀነው የሚሰረት

  • @habtamukifle2406
    @habtamukifle2406 Před 3 dny +3

    Walyaya

  • @wdesenWende
    @wdesenWende Před 3 dny

    አሁንም ይሻላል ከመቅረት ማርፈድ ነገርግን እስካሁን የትነበርክ አሁንማ የአማራፋኖ ማሸነፉ አይቀሬነው ባዳ ከመባል ወተሀል::

  • @gebreab-d5z
    @gebreab-d5z Před 2 dny

    አወ የአማራ ልጅ ባንድ ሁነህ ካልቆምክ ያጠፋሐል

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před 3 dny +3

    General tezera niguse fetari keiriswo gar yihun jegina biyewetalehu ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z Před 3 dny

    ይሄነዉ,መሆን,ያለበት,አሁንም,ቀርብነዉ,ሁሉም,አማራ,አመራር,መቀላቀልአለበት

  • @amarcusevy6848
    @amarcusevy6848 Před 3 dny

    ጊዜ መግደል አያስፈልግም ቀሪወቹም ቆም ብለው አስበው ይወስኑ

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew Před 3 dny

    ድል ለአምሀራ ኧ ረ ግን አምሀራ አንድ ለመሆን ምን ያዘው መቼነው የሚነቃውሥ ከመጥፋት ለመትረፍሥ እንዴት ይመቻቻል😢

  • @KassieMelku
    @KassieMelku Před 3 dny

    አሁን በጣምአማራነት አቸውን አሰመሰከራችሁ በረታ አይዞችሁ ፓለቲካውም ገብቶችኃል

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 Před 3 dny

    Yes let's gooooo fano never trust oromo ISIS government again. 💚💛❤️💪💪💪

  • @AmaheraGonder
    @AmaheraGonder Před 3 dny

    እኳን ደህና መጣህ

  • @SolomonDessalegn
    @SolomonDessalegn Před 3 dny +2

    አማራ ሆ ብለህ ተነሳ

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před 3 dny +1

    አሁን በሙሉ የአማራ ግድም በታኝ ሚኔሻ ባአሹካይ ህዝባቹሁን ታደጉ

  • @user-ph1oc5us4p
    @user-ph1oc5us4p Před 3 dny +1

    🌰💚💛❤👍✊✊✊

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 Před 3 dny +1

    Yekenawet abaty enashenefalen

  • @deborahtube8185
    @deborahtube8185 Před 3 dny

    It is too late

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Před 3 dny

    እባካችሁን የቀራችሁት በቶሎ ወደ ጀግናው ፋኖ ተቀላቀሉ ።251ልዩ ናችሁ ።ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!

  • @ShumetGobena-j9g
    @ShumetGobena-j9g Před 3 dny

    Bartu

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 Před 3 dny +4

    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
    #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️
    #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

    • @Eyo...user-vt7em8io2e
      @Eyo...user-vt7em8io2e Před 3 dny

      በትክክል በንጹሐን ደም እየታጠቡ ነው ዋጋቸውን ያገኛሉ ሁሉም ።

  • @user-jf7ok2fg1h
    @user-jf7ok2fg1h Před 3 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤አደለለጀገኗቸ❤❤❤ፋፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖወቸ❤❤❤አሸናፈሁኑ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @dh-7tube661
    @dh-7tube661 Před 3 dny +2

    Amhara ande honen new minashenifew

  • @AmaheraGonder
    @AmaheraGonder Před 3 dny

    እኔስ በየት ልምጣ አልቻልኩም

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg Před 3 dny

    እስከዛሬ ያልተቀላቀለ አሁን ምን ተገኘ

  • @abetao
    @abetao Před 3 dny

    ክቡር ብርጋደል ጀኔራል ተዘራ ንጉሴ በመጀመሪያ ቸሩ መድሐኒአለም በሰላም በጤና ወደሕዝብህ ስለአመጣህ አምላኬን ጉልበቴን ብቻ ሣይሆን ልቤንም አምበርክኬ በከናፍቶቸ አሠግነዋለሁ
    በመቀጠልም ሁላችንም እንደምናውቀው ሁሉ ታመነም አልታመነም አማራ የአገር ዋልታና መከታ የሥልጣኔ ባላባት አገር አቅኚ አንጋፋ ሆኖ ሣለ ጊዜ የሠጠው የኦሮሞ አረመኔ መንግሥት በሐሰት አሉባልታ ትርክት በበታችነት ስሜት በመመረዝ ከብዙ አመታት በፊት ጀምሮ ሲያንገበግበው የነበረው ሰው መሠል የአብይ አህመድ መንግሥት በኢትዮጵያ የገዢ ነገሥታት ታሪክ ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ፍጅትና እልቂት ማባሪያ የሌለው ጦርነት ታውጆበት የግፍ ግፍ ጽዋን እየተጎነጨ ይገኛል
    ይህ ግፈኛ መንግሥት ነገ ከአለበት ሥልጣን የማይወርድ የሚመስለው አጋንት መንግሥት ለአማራም ሆነ ለኦሮሞ ሕዝብ በምንም ተአምር የማይበጅና የማይጠቅም መሆኑ አንተና ሌሎች የጦር አበጋዝ ጀነረሎች ከነሞት አይፈሬ አራስ ነብር ከሆኑት የአማራ ፋኖዎች ጋር በመቀናጀት ለፍትህና ለነጻነት ትግል ለሚዋደቀው ሕባዊ የአማራ ሐይል ዋና የበለጠ ሞተር አንቀሳቃሸ በመሆን ከሐያሉ እግዚአብሔር ጋር በጥቂት ጊዜ ውስጥ ጥጋብ አላስበላው ያለውን መንግሥት ከምድረ ገጽ ኢትዮጵያ ጠራርጋችሁ እንደምታጠፉት እተማመናለሁ
    ድል ለተገፋው አማራ ሕዝብ
    ጌታ ይመስገን
    አሚን

  • @user-os5fn6jp8e
    @user-os5fn6jp8e Před 3 dny

    Be silik yalebetin bota tasawuqubetalachihu
    Please tinqaqe argu

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Před 3 dny

    :መንነት አልቦ😅

  • @girmay5567
    @girmay5567 Před 2 dny

    የመሬትና የሀብት ጥያቄ ያለው ነፈዝ ጀነራል ተብየው የፋኖ ትግል ከከማኮላሸት ውጪ የሚፈይደው ነገር የሐም መርህ የለው አላማ የሌለው ስለ መሬት ያወራል ታዝሎ ገብቶ ሲናገር ማጸር ነበረበት ትግል ሌላ የመሬት ጥያቄ ሌላ የኤርትራ አሽከር ነው ደነዝ ።

  • @user-qn7jr5te2d
    @user-qn7jr5te2d Před 3 dny

    ከጨፈጭፈ ምንም አይጠብቅም