ጥያቄ፡ 32፡ እስራኤል ከግንዱ ተለይተው ስለምን ተሰበሩ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
Vložit
- čas přidán 17. 08. 2022
- ጥያቄ፡ 32፡ እስራኤል ከግንዱ ተለይተው ስለምን ተሰበሩ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFassilMinistry
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እፀልያለሁ የወንድማችንን ትምህርት መላዉ አለም ካልሆነ አፍሪካ ቢያንስ ግን ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ይማር ዘንድ አንድ አንተ ምትችለዉን ነገር አድርግ የሚሳንህ ነገር ስለሌለ። ይህ ፀሎቴ ነዉ እህት ሰላማዊት።
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ በዚህ ዘመን መንቀዥቀዥ የበዛበት መቆሚያ ጠፍቶአቸው ወዲያና ወዲህ ለሚለው ጴንጤ መፍትሄ ሆነህ ማየት ነው በጂማ መቅረት የለብህም ምኞቴም ነው
ኤልሳዕ የ የኤልያስን ጸጋ በ7ት እጥፍ እንደ ተመኘዉ እንድዉ እነም ያምር የአንተ ጸጋ በእጥፉ ተመኘዉ የእግዚአብሔር ስዉ ተባረክልኝ ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏❤❤
ወንድሜ ዳዊት እንደ ሁል ግዜው ዛሬም በመንፈስ ቅዱስ ልቤን አረሰረስከው በእጥፍ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ።
ብዙ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልክ
ፀጋ የበዛልህ ወንድማችን ዘመንህ ይለምልም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን✅✅🙏
ዴቭዬ ሓወይ ማዓረይ አንተ ወዳጄ ነህ እንወድሃለን በእውነት አንተ አንደኛ ነህ ብሩክ ሁን ለዘለዓለም ፀጋው ይብዛልህ በብዙ በብዙ❤️🥰😍😍
የእኔ አንደኛ ወንድሜ ዳዊት ጌታን በጉጉት እኮ ነው ምጠብቅህ እወድሃለሁ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ወይ ስወድህ
Thanks wendim Fasil!!
Brother Dave,betam new yemwedhe,ብሩክ ነህ:ፀጋ ይብዛልህ።
egzabher yebrkeh!
Dave much grace!!
ብሩክ ነህ!!!አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!
የጌታ ጸጋና ምህረት ይብዛልህ ዴቭዬ!!!!
ዴቭዬ ተባረክ በብዙ ጸጋው ይብዛልክ ።❤❤👏
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በእውነት እግዚአብሔር በጣም እየተጠቀመብህ ነው!!! እግዚአብሔር ይመስገን!!
በጌታ አረ ረጅም እድሜ ዴቭ ላንተ ይህን ያንተን ፅጋ የትምህርት እኔ ተማሪክ በደንብ ተምሬ ጌታ እንዳዘዘን ይዤ ጌታ እየሱስ ስሙ ይክበር ክዛ ግብዞች ቤት መንጥሮ እንዳወጣኝ ገብቼ አስመነጥራለሁ በማያውቁት በሃሰት ሃይማኖት ከንቱ የሚደክሙትን በጌታየ ሃይልና ስልጣን ዴቭ ተከለኝ አምላክና ጌታየ አሳደገኝ በዝተህ ኑር ወንድሜ
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❤🙏
ጌታ ዘመንህን ይባርከው።
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ!
geta yebarki 🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕
እስከ መጨረሻው የሚፀና ይድናል ።
God bless Pastor David
ፀጋ ይብዛልህ ❤️
May our Lord Jesus grace be with you!
ዴቭዬ ላተ አስተምሮ ብዬ ጅማ ልግባ እዴ ብሩክ ሰውነህ ጌታ ዬመሥግን
በብዙ ተባረክ
you're the best brother
Dav erasen endawuk astemarikegin. Mechem besiraye endemalitsedik 100% gebagin. Thank you.
Ewnet new Dave
🙏🙏🙏
Geta abzto revelation yabzalh
ዴቭ ብሩክ ነህ!
እንግድህ ምን እንላለን!
እንግዲህ ምን እንላለን...? ምንም!
እባክህ አዲስ አበባ ላይ ታስፈልገናለህ. ሰው ሁሉ ምኑም ሳይታይ በነፃ የታደለውን የመዳን ወንጌል ልንማር እንወዳለንና አንዳንድ ሊቀበሉህ በሚችሉ ቸርቾች ና
ዴቭ ወንድሜ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ዴቭ ስለ ማቴ 22:11 ስለ የሰርግ ያለበሰ አንድ ሰው አየና ወዳጄ ሆይ
12 የሰርግ ልብስ ሰትለብስ እንዴት ወደዚህ ገባህ? ይላል ምን ለማለት ነው ሰው ከዳነ በኋለ ከመንግስቱ ወደ ውጭ ይጣላለል ወይ? ወንድሜ ዴቭ
Lol very good question & hope he'll answer it soon lol
ወጣትነት ena lelochem teketatay timhertoch endalu ke andande comment sechiwoch aychalew ebakehe kechalek upload adergelen if possible,Thank you.
ኡቤት ጌታ ሆይ የመምህር ችግር ነቡረ ግን ወንድም ዴቭን አስነሳክና የተምታቱ ነብይ ደቀመዝሙር ሓዋርያ ነን የሚሉትን ከዶክተር ማሙሻ ፋንታ ና ሌሎች በቀር ከአጭበርባሮች በዴቭና በዶክተር ማሙሻ ፋንታ አለሁላችሁ ዋጋ የከፈልኩላችሁ ልጆቼ አልከን
Tsg. Ybizizi
አንተ ትለያለህ፡፡
Brother Dave,betam new yemwedhe,ብሩክ ነህ:ፀጋ ይብዛልህ።
ጌታአገልግሎትህንይባርክ
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ በዚህ ዘመን መንቀዥቀዥ የበዛበት መቆሚያ ጠፍቶአቸው ወዲያና ወዲህ ለሚለው ጴንጤ መፍትሄ ሆነህ ማየት ነው በጂማ መቅረት የለብህም ምኞቴም ነው