ልደቱ አያሌው VS ዐቢይ አሕመድ ፤ከአማራ፣ከኦሮሞ፣ከትግራይ፣ከዳያስፖራ፣ከፋኖ፣ከOLA፣ ከብልጽግና፤ (ለመወያያነት የተዘጋጀው የልደቱ ሙሉ ጽሁፍ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 05. 2024
  • www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Komentáře • 408

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 Před 16 dny +48

    ይህ አሳብ ዕቅድ የመወያያ ሰነድ ፍፁም ዘመናዊ ፖለቲካ አዋቂ ነኝ ብሎ ፊደል ቆጥሪያለው ሀገሩን ኢትዮጵያን ይታደጋል የኢትዮጵያ ሕዝብ ይጠቅማል ብሎ ለሚያስብ ቅን ሰው ሁሉ ይሁንልን ፀሀፊው አቅራቢውንም እናመሰግናለን ።

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 16 dny +35

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ለአቶ ልደቱ አያሌው ❤❤❤

  • @biniyamtezera976
    @biniyamtezera976 Před 9 dny +5

    ኣይ ልደቱ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን። በዚህም ደሞ ያየሰው ሽመልስንም ሳላመሰግን ኣላልፍም ምክንያቱም ይሄንን የመሰለ መጣጥፍ ኣንተ በዚህ መልክ ባታቀርበው ኖሮ ይሄንን ያህል ተረድቼው እና ገብቶኝ ኣላነበውም ነበር እና ክብረት ይስጥልኝ። እኔ በዚህ የመፍትሄ ሀሳብ እይታ የኢትዮጵያ ህዝብ ነቅቶ የተቻለውን እና የሚችለውን ሁሉ ሆኖ እግዚአብሔር በፈቀደው ሁሉ ሀገራችንን ሰላም እንድናደርጋት እና የምንኖርባት፣ የምንሰራበት ፣የምናድግባት ፣እንዲሆንልን ስል የድርሻዬን ጥሪ ኣቀርባለሁ!
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!!!!!!!!!!!

    • @tewzoldebereket9952
      @tewzoldebereket9952 Před 5 dny

      ኢትዮጵውያን ወንድሞቻችን እንደ ለደቱ አያለ ጎቦዝ ፖለቲከኛና መሪ ማግኘታቹ በጣል ዕድሎኞች ናቹ እና በእጃቹ ስላለ ችላ አትበሉት ቀርባቹ ሁላቹ መፍትሄ ለማምጣት መቀራረብ አለባቹ እኛ ኤረትራዊያን በቦኩላችን አምባገነን ኢሰያስ ለመጣል እየሰራን ነው ስለዚህ ለሁለቱ ወንድማማች ህዝብ ሰላም ያምጣልን

  • @GhFg-be6by
    @GhFg-be6by Před 16 dny +16

    ዋው ምርጥ ጽሑፍ ምርጥ አቀራሩብ እውነታውን ፍንትው አድርጎ ያብራራ ምርጥ ዝግጅት
    ሁሉም ሰው /ሕዝብ ቢነቃ በአንድ ቢተባበር ከዚህ አዘቅጥ መውጣት በተቻለ ነበር
    ያው አምላክን ስላሳዘነው ቀጪ ሾመብን አምላክ ይቅር ይበለን ኢትዮጵያንም ያስባት

  • @Ethiiopia123
    @Ethiiopia123 Před 17 dny +20

    እናመሰግናለን አቶ ልደቱ ፤ እግዛብሄር የድካምህን ወጋ ይክፈልህ፤ ህዘቡም አንተን ባይሆን ሀሳብህን ሰምቶና አንብቦ መርምሮ ለመረዳት ቅንነቱን ቢያሳይ ጥሩ ይመስለኛል፤ የስከዛሬው በልደቱ ለይ የተለጠፈው የሀሰት አሉባልታም ሆነ ፤ የግል ጥላቻ መሰበር አለበት፤ ኢትዮጵያ ትቅደም፤ እግዛብሄ ሁሉንም የውይይቱ ተሳታፊዎች ይርዳቸው፤ በቅንነት ከተተባበርን እናሸንፋለን፤ ማንም ከማንም የማይበልጥበት የማይነሳበት እኩል የሚሆንበት ፤እውቀት እና ሀሳብ ያለምንም አፈና በነፃነት የሚሸራሸርበት፤ ከዘረነኝነት የፀዳ፤ ሰዋ ሰዋዊ ቅድሚያ የሚሰጥ፤ ከአንባገናዊነት የፀዳ፤ የሁሉም ዜጎች ሰላም፤ ደህንነት የሚረጋገጥበት፤ በነፃነት የሚፈለጉት ቦታ ተዘዋውረው ሀብት ንብረት የሚያፈሩበት፤፤ ስልጣን የህዝብ ባለቤት ብቻ የሚሆንበት፤ ዲሞክራሲያዊ ሀገር ፤በአንድነት ሁላችንም ቆመን ሀሳብንና እውቀትን አስተሳስረን ሀገራችንን ከገባቸበት ፈተና እንታደጋት፤
    please please ከዘረኝነት እንውጣ፤ በሀሳብ እና በእውቀት እንገዛ፤ ፈጣሪ ልቦናችንን ያብራልን እንድናስተውል፤ ሀገራችንን እናድን፤

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Před 9 dny +1

      ይህቺን ያልካትን ለሁሉም በእኩል የምትሆን፣ ተጠያቂነት የሰፈነባት፣ ባለስልጣን ህዝብን ለማገልገል እንጂ በህዝብ ደም ለመገልገል የማይሾምባትን ኢትዮጵያን ለመስራትነው ልደት ህይወቱን ሰጥቶ ዋጋ የከፈለው!!! የለፋበትን ፍሬ የሚያይበት ወቅት እንዲሆን፣ ከወገኖቹ ጋር ሀገራችንን በአለት ላይ የሚሰራ እንዲሆን እንዲኖርበትም እግዚአብሔር ይፍቀድ፣ውልደት ልደቷ ለሀገሩ ይሁንልን!🙏

  • @yibeltalabraham603
    @yibeltalabraham603 Před 17 dny +83

    ፓለቲካን ልደቱ አይሌው መምረትም መረዳትም የሚችል ሰው ነው ።

    • @jijihabesha
      @jijihabesha Před 16 dny +1

      😊😅😊😅😅😊😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Před 16 dny +1

      ​@@jijihabesha
      ወይ እራስህ ላይ ማሽካካት 😂😂😅🤣🤣🤣

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 Před 16 dny +18

    በመጨራሽ ልደቱ የሀገሬቱ ልደት ሊሆን እየ ጉማራ ነው እና መሰግናለን ለሀገር ስትሉ ተሸነፎ ፖለቲከኞች

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Před 16 dny +3

      አሚን አሚን ለማየት ያብቃን ወገኔ!🙏 ለልደትም እድሜ ጤና ሰጥቶት የሚኖርበት ያድርግልን!!! 🙏🙏🙏

  • @anduamlakbawoke5663
    @anduamlakbawoke5663 Před 15 dny +5

    ፀሐፊውንም እናንተንም እናመሰግናለን ! ፅሑፍን ሰነዱን ደግመን ማንበብ ሰለምንፈልግ የምናገኝበትን ጠቁመን !!

  • @Melekte1360
    @Melekte1360 Před 17 dny +17

    እናመሰግናለን! በጣም ጥሩ የማጠቃለያ ሰነድ ነው፤ ልደቱ ሰፊ ይዘት ያለው ምልከታ አጋርቶናል። የፖለቲካ ክህሎቱን አለማድነቅ የሚቻል አልሆነም፤ ሁለገብ የሆነ ተቀባይትንም አለው።
    በቀጣይም የሚካሄደው ውይይት ትኩረቱን የሽግግር ሂደት ላይ ወይንም የጋራ የትብብር እንቅስቃሴ ምስረታ ላይ ቢያደርግ የተሻለ ስራ ለመስራት እንደሚያስችል ይጠበቃል።

  • @HaftuMekonnen
    @HaftuMekonnen Před 16 dny +15

    የጠቅላይ ሚ/ር አብይን ምንነትና ማኒነት አብዝቶ የተረዳ ማን እንደ አቶ ልደቱ!!!!

  • @ky5398
    @ky5398 Před 16 dny +22

    የማይሰበረዉ። ልደቱ በትክክል። የማስበውን በርትዑ አንደበት ገልጾታል።

  • @yonasaragaw6430
    @yonasaragaw6430 Před 16 dny +9

    የሀገራችንን ችግሮችና ሚዛናዊ አማራጭ መፍትሔዎችን በዚህ መልክ በተደጋጋሚ ማቅረብ የቻለ ፖለቲከኛ በኔ አስተሳሰብ እስካሁን አላየሁም ፤ ሁሉም ጥጉን ይዞ ነው የሚናገረው ። አቶ ልደቱ ዕድሜና ጤና ይስጥልን። ሌሎች ፖለቲከኞች፣ ምሁራንና የማሕበረሰብ አንቂዎች ከብሔር የፖለቲካ አስተሳሰብ ወጥታችሁ ዘላቂ ሰላምን ሊያመጣ የሚችል ሀሳብ ቢኖራችሁ ጥሩ ነው ።

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan5477 Před 12 dny +2

    Wow! Thank you, Ato Lidetu Aylew. To the best of my knowledge and within my capacity, his key issues are outstanding and can serve as a roadmap for our country's integrity and stability

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Před 17 dny +16

    እናመሰግናለን

  • @hailutafere8996
    @hailutafere8996 Před 16 dny +4

    ጆሮ ያለህ ስማ! Well written Lidetu.

  • @Kassahun0
    @Kassahun0 Před 12 dny +2

    ልደቱ ምርጥ የፖለቲካ ሠው ነው ሠርቶ የሚያሠራው አላገኘም ልደቱ ብዙ የመፍትሔ ያለው ፖለቲከኛ ነው።

  • @MantgbsTube
    @MantgbsTube Před 6 dny

    ሰደት መሮኘል😭😭😭ደከመኝ በእውነት አሁን እግሬን እንደሳት እያቃጠለኝ መሥራት አቅቱኝል 😭😭በማርያም መዲኔት የምታውቁ አትለፎኝ❤❤❤ውድ ከኢትዮጵያ 🙏___

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx Před 16 dny +7

    ልደቱ ሊመሰገን ይገባል " 🎉። ኢትዮፎረምም እናመሰግናለን

  • @felekechwoldehana9686
    @felekechwoldehana9686 Před 17 dny +18

    ወንድሞቻችን አቶ ልደቱ አያሌውና አቶ ያዬሰው ሽመልስ ላላሰለስ ድካማችሁ እጅግ አድርጎ እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ነገር ግን ይኼ ንጉሡን እና ሚኒስትሮቹን አንቆ ለገደለ ጨካኝ ሕዝብ የመጣ ቅጣት ነው:: ዛሬም አጨብጫቢ ነው:: ልሂቁ ህሊናው በጥቅም ተሸፍኖዋል::ይህንን የቅጣት በትር ለማሰወገድ የእግዚአብሔር ምህረት ሲጨመርበት በቀላሉ ይወገዳል እንደመለስ ዜናዊ ፀጥ ብሎ ይሄዳል:: አቶ ልደቱ ከልጅነት ጀምረህ የደከምክለት የኢትዮጵያን ሰላም እስክታይ እድሜ ይስጥህ::የሀገራችን አምላክ ይጠብቃችሁ!!! በርቱ::

    • @user-tt5fu6mn5b
      @user-tt5fu6mn5b Před 16 dny

      ሙት ወቃሽ

    • @abghabesh
      @abghabesh Před 16 dny +1

      @@user-tt5fu6mn5b wodaje ethiopia atfersim amlak yitebikatal eyalachu mitakraru dekamoch kom bilachu asibu ethiopia be alem diha yehonech be emayamnu hageroch erdata mitnor ye hodamoch ena sigibgib ras wodad hizboch yetemolach hager enji enante ras wodadoch endemitilut be bereket yetemolach adelechim fetari hulunim ekul fetrual ethiopiawian gin senefoch ena sigibgiboch nen silezih kom bolo maseb yasfeligal

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Před 9 dny

      አሜን አሜን!🙏🙏🙏

  • @brukbekelejembere488
    @brukbekelejembere488 Před 17 dny +19

    thank you Lidetu.🙏🙏🙏

  • @abushhaftu1638
    @abushhaftu1638 Před 17 dny +16

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @power8643
    @power8643 Před 17 dny +19

    ሁለታችሁንም ስወዳችሁ ወደር የለኝም ❤❤❤❤❤

  • @deressge451
    @deressge451 Před 16 dny +8

    ልደቱ የሃሳቡ የዓላማው የመርሁ የጥረቱ ውጤት ለማየት ያብቃው አሜን!!

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Před 9 dny

      የዘወትር ምኞት ፀሎቴ ነው ወገኔ አሜን አሜን!!!🙏

  • @user-yo3mp8qp4z
    @user-yo3mp8qp4z Před 17 dny +21

    እግዚአብሔር ይርዳን እንደ ሀገር ከከበበን መከራ በቸርነቱ ይታደገን እንጂማ ብልጽግና ብጥስጥሳችንን ሊወጣ ቆርጦ ተነስቷል እንደ ሀገር ካልነቃን እጣፈንታቺን እንደ የጎዝላቪያ እንዳይሆን ፈራለሁ ቀስ በቀስ ለብዙ ሺ አመታት ተገንብቶ የቆየው
    የአብሮነት እና የአንድነት እሴቶቻችን እየተናደ ይገኛል በጠላትነት መተያየት እና መጠፋፋት ከጀመርን ሰንብተናል በተለይ ትግሬ አማራ እና የኦሮሞ ህዝቦች ንቁ

  • @user-he3qs2lc1b
    @user-he3qs2lc1b Před 17 dny +16

    ሰላም ለሁላችንም ለሀገራችንም❤❤❤❤

    • @zenimoges2834
      @zenimoges2834 Před 16 dny +1

      ሠላም በሠላም ተፋቶ በጉርብትና መኖርነው ፡ ሰው እኮ እኔን ሁን ካለዚያ ራስህን ማንነትህን ብታነሳ የዘር ፖለቲካ ነው ይልሀል ፣አሁን ልደቱ ምን የተለየ ሀሳብ አመጣ? በአፍ መፍቻ ቋንቋየ ልማር ፡ አማርኛ ካላለፍክ ኮሌጅ አትገባም ተባልኩ የሚልን ህዝብ የዘር ፖለቲካ ይለዋል

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před 16 dny

      Lidetu the most hateful amhara towards the south and particularly the Oromo. Any reasonable could clearly see that there is no hope for ortho amhara ethiopia. The best thing for all of us is to fashion a reasonable way how to be good neighbors anything less would just a common sucide . Lidetu knows this but he still entertains the hopeless idea of reconstitute the evil Amhara ethiopia one more time and to continue the genocide the ortho neftena amhara continue on Agawoo Kimant Tegaru Oromo Etc lidetu could care less about how evil Amhara ethiopia is maintained as long as evil ethiopia continues its existence and contines it’s unparalleled violations to its subjects

  • @semawasmare3097
    @semawasmare3097 Před 16 dny +3

    የሀገሪቱን ነባራዊ እንዲሁም የጠ/ሚኒስቴር ባህሪ ፍንትው አድርጎ ያሳየ፤ እረጅም እድሜ ለአቶ ልደቱ

    • @eyobgirum601
      @eyobgirum601 Před 15 dny

      Amen! Erejem edmoe le tesfachin Lidetu

  • @ezanademoz8573
    @ezanademoz8573 Před 17 dny +9

    Tanks ldetu

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 Před 16 dny +2

    Thanks ❤❤❤

  • @andu-lq6tk
    @andu-lq6tk Před 17 dny +8

    Yaysew is the best investigative and rational journalist of our time....

  • @user-ck5lx7vm6t
    @user-ck5lx7vm6t Před 16 dny +3

    Thank you Ato Lidetu. It is detail & best analysis to overcome the problem originated from ethnic federalism especially in the current prosperity party running to self distraction & losing our country.

  • @user-br8qd9ey6i
    @user-br8qd9ey6i Před 17 dny +14

    ልደቱ ጀግና ኢት/ያ ነው ጤና ይሰጥልን

  • @user-ui8bp5wi5l
    @user-ui8bp5wi5l Před 17 dny +13

    Perfect journalist

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df Před 16 dny +3

    A well researched and expressively written document.

  • @AbDan-mb9dn
    @AbDan-mb9dn Před 16 dny +4

    ልደት ኑርልን

  • @martadamena2506
    @martadamena2506 Před 16 dny +2

    Thank you Lidetu Ayalew and ethio forum.

  • @Shifart
    @Shifart Před 16 dny

    I really appreciate Ethio Forum Media presenting such very powerful Mr. Lidetu Ayalew’s opinion. I personally changed my reservations on him. I hope this kind of person comes out to the public it will change everything.
    Thank you 🙏🏾 Mr. Lideru
    Thank you Ethio Forum Media.

  • @MohammedAdemadem
    @MohammedAdemadem Před 13 dny +1

    ትክክል ነው

  • @deressge451
    @deressge451 Před 16 dny +1

    ይህንኑ ሃሳብ በሁሉም ሚድያዎች ቢቀርብ ጠቃሚነት ያለው ይመስለኛል

  • @abushhaftu1638
    @abushhaftu1638 Před 17 dny +10

    ሰላም ለ ሁሉም የ እግዚአብሔር ፍጡር ይሁን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @teferigebeyehu-yq1xx
    @teferigebeyehu-yq1xx Před 16 dny

    Wow amazing analysis &proposal

  • @saygroupethiopia3079
    @saygroupethiopia3079 Před 16 dny +1

    He is real Iconic. And much appreciate the Media. Thanks

  • @andu-lq6tk
    @andu-lq6tk Před 17 dny +14

    Lidetu is the best politician of the 21st c

    • @tesfayelemma9734
      @tesfayelemma9734 Před 17 dny +3

      When I first read your comment, I was laughing! Now I heard all his ideas, I know what you mean! You’re correct! Thank you!

    • @tesfayelemma9734
      @tesfayelemma9734 Před 17 dny +3

      And a 👍! 🎉❤

    • @Gracefull-ok9lr
      @Gracefull-ok9lr Před 16 dny

      He is a ridiculous fascist

  • @muzeytewelde2021
    @muzeytewelde2021 Před 16 dny +5

    ፖለቲከኛ እንደዚህ አይነት መነሻ ሀሳብ ይዞ ሲቀርብ ነው የመፍትሄ ኣካል መሆን የሚችለው

  • @eyobteff
    @eyobteff Před 16 dny +5

    ሲሶውን በእንባ ታጅቤ ፣ ሲሶውን ተስፋ ቆርጬ ፣ ሲሶውን ጭል ጭል የምትል በድቅድቅ ጨለማ የተከበበችውን አንዲት ሻማ እየታየችኝ አዳምጬ ጨረስኩ። ጆሮ ያለው ይስማ!! ላልሰማም ያሰማ!! እንደተባለው ሼር አድርጌ ይህ እውን ይሆን ዘንድ ተመኝቻለሁ። EF🙏🏽

  • @GirmaDeme-xf9dj
    @GirmaDeme-xf9dj Před 16 dny +1

    Thanks🙏Yayesew, አንተ ለሀገር ባለውለታ ነህ።

  • @MegaWondu
    @MegaWondu Před 16 dny +2

    ያለመታከት ሐገርን ለማዳን ይጠቅማል ያልከውን በእውትቀና በሚዛናዊነት ሰለምታቀርብ አክብሮቴም አድናቆቴም ወደር የለውም::

  • @WELAYA9
    @WELAYA9 Před 17 dny +5

    በትክክል ልክነሕ

  • @mulugetaanteneh3287
    @mulugetaanteneh3287 Před 15 dny +1

    እስቲ ፖለቲከኞቻችን ይህን የልደቱን የመንደርደሪያ ሀሳብ መነሻ በማድረግ የበኩላችሁን ገንቢ ሀሳብ ሰንዝሩና ሀገር ከገጠማት ፈተና እንድትወጣ መንገድ ጥረጉ ።

  • @globaltube6708
    @globaltube6708 Před 16 dny +1

    brilliant! i fully accept his view!

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs Před 16 dny +1

    Thank U...

  • @yemajyimaj3640
    @yemajyimaj3640 Před 16 dny

    Exellent historicall and scintific expllnation

  • @haileabyemane8248
    @haileabyemane8248 Před 17 dny +3

    በጣም ጥሩ መጣጥፍ ነው

  • @yohannes1206
    @yohannes1206 Před 15 dny +2

    አቶ ልደቱ ግሩም የፖለቲካ ትንተና:: እናመሰግናለን!
    ልደቱ የፖለቲካ ትንተና በማድረግና የፖለቲካ የጉዞ ዕቅድ በማዉጣት የሚወዳደረዉ የለም። ከዝህ በፍት የነበረዉን የፖለቲካ ስህተቱን ትተን እንስማዉ።የግድ የፖለቲካ መሪ መሆን የለበትም። እሱን ያስጠሉን ሰዎች፣ እነ ዶ/ር ብርሃኑ፣ የት እንዳሉ እናስብ!

  • @tesfaldetbocure6079
    @tesfaldetbocure6079 Před 14 dny

    Dear brother Ledetu a man of principle, I wish Ethiopia and Eritrea have two people like you. All I can do is to pray to god to give you all the love, health and happiness as you are fighting for the poor people to have peace and love.

  • @user-jm3lg7rf1s
    @user-jm3lg7rf1s Před 16 dny

    እናመሰግናለን!!!

  • @FinoteTech
    @FinoteTech Před 14 dny

    I would like to say thank you to both the writer, politician Lidetu Ayalew, and the reader, journalist Yayesew Shimelis. Thank you so much!

  • @ermitesfa614
    @ermitesfa614 Před 16 dny +2

    Thank you, amazing

  • @dawitmesfin8731
    @dawitmesfin8731 Před 16 dny +2

    His Excellency Lidetu Ayalew WOW You Nailed it. May God Brings Peace Love & Unity To The Peopel Of Ethiopia!

    • @Mazrook
      @Mazrook Před 16 dny

      😂lidetu kidetu?

  • @user-ln9ir9dg6w
    @user-ln9ir9dg6w Před 14 dny +1

    Lidetu ❤

  • @hassanaden531
    @hassanaden531 Před 16 dny

    Well explained 👏 thank you ethio forum.

  • @KGVA-rv1lb
    @KGVA-rv1lb Před 16 dny +2

    Lidetu you are a hero 🎒

  • @mekonnen4686
    @mekonnen4686 Před 16 dny +3

    የሚደንቅ የሚገርም ፍጹም የሆነ ሃሳብ ነው ። ይህንን ሀሳብ ለታሪክ ቢቀመጥ ለአኀራችን የወደፊት እድገትና
    ብልጽግና ቢተገበር ለሌሎች
    ሙሁራኖች እንደዋና መመሪያ
    ያገራችን ታላቅ የሆነ ምሶሶ ሀሳብ
    ነው።እንደነ ልደቱ ያሉ ወገኖች በአከገራችን ከቁጥር በላይ ቢበዙና አንድ ሆነው ተግባብተው ቢታገሉ ይችን አገራችንን ከድህነት ከችግር ማጥ ውስጥ ባወጧት ብዬ አሰብኩ ብሎም በግሌ ተመኘሁ። ከነስህታቸውና ከነችግራቸው ማለቴ ነው። እርግጠኛ ነኝ እርግጠኛ ነኝ ፖለቲከኞቻችን አገራችን በአዲስ
    መልክ ተደራጅተው አንድ ሆነው ተስማምተው ተደራጅተው ፖሎቲከኞቻችን
    ቢታገሉ ተስፉ በኖረን ነበር።

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Před 15 dny

    Thanks Ethio Forum .Ato lidetu Yalew your clarification is excellent and let all Ethiopians understand it to solve the problem.

  • @yemajyimaj3640
    @yemajyimaj3640 Před 16 dny

    Exllent historcaally and scintific expllnation

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před 15 dny

    Wow Ato Lidetu Ayalew as an experienced politician he is really contributing as always very fundamental ideas for Ethiopians illed politics. Thank you the beloved journalist Ato yayesew.

  • @view4217
    @view4217 Před 16 dny +1

    Thank you Gash Lidetu

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 Před 16 dny +2

    ልደቱ ምርጤ❤❤❤

  • @girmaberhane846
    @girmaberhane846 Před 16 dny +2

    Appreciated.

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 Před 17 dny +10

    LEDET ❤

  • @EskindirGobeze-ch8wc
    @EskindirGobeze-ch8wc Před 10 dny

    ልደቱ ተባረክ እጅህ ይባረክ

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 Před 16 dny +1

    Boom!! Politiecal diagnose!!,,, thanks Ledetu!,,,

  • @andifiker4919
    @andifiker4919 Před 15 dny +1

    እናመሰግናለን አቶ ልደቱ አያሌው ሌላ ቃል ስላጠው ነው ምስጋናን ብቻ ያቀረብኩት

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 Před 16 dny +1

    Thank you

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube7357 Před 15 dny +3

    ኢትዮጰያ ያልተጠቀመችበት ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው

  • @user-qg8vl4up4e
    @user-qg8vl4up4e Před 16 dny +1

    ጥሩ

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r Před 16 dny +1

    ያየሰው በጣም እናመሰግናለን!!!!!

  • @Zewge
    @Zewge Před 16 dny

    GREAT IDEA GOOD FOR ALL ETHIOPIANS HOWEVER, YOU NEDD A VERY POWERFUL MILITARY TO IMPLIMENT THAT I HOPE AMERICA AND EU HELP YOU TO PUT YOUR IDEA IN PRACTICE I KNOW, BUT IT IS POSSIBLE. BELIEVING THE IMPOSSIBLE YOU AND ME BOTH.KEEP WRITING.

  • @ahmedJi-xd3yy
    @ahmedJi-xd3yy Před 17 dny +12

    ልደቱ አያሌው ለዚቸ ሀገር ትልቁ ተስፋ

    • @user-qk2sc1to9z
      @user-qk2sc1to9z Před 17 dny +1

      በትክክል እግዚኣብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ጤናህን ይስጥህ አቶ ልደቱ

  • @tsion5088
    @tsion5088 Před 13 dny

    ሁሉንም ለማሰደሰት (ለማቀራረብ) ሰትል አፄ ኃይለሥላሴን በራሰህ አመለካከት ብትፈርጅም ለሰላም እሰከሆነ ጊዜ ድረሰ ችግር የለውም። በርታልን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ።👑💚💛❤🙏

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 16 dny +2

    አቶ ልደቱ አያሌው የመርህ ሰው ❤❤❤

  • @GemechuHayu
    @GemechuHayu Před 16 dny +1

    Great

  • @tomiadugna3468
    @tomiadugna3468 Před 16 dny +1

    ኢትዮ ፎረም~ልደቱ ትመቹኛላችሁ👌🥰🙏🙏🙏

  • @user-cv5ke5og6n
    @user-cv5ke5og6n Před 16 dny

    Lidetu was unwavering and logical throughout the time.He knew how to deal with this situation and our politics.
    Our political actives society should give a chance and at least they must listen once.❤❤

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Před 16 dny +1

    አቶ ልደቱ ብዙነገሮችህ ጥሩና ትክክል ሆኖእያለ ግን አማራን አማራነትን አታቀንቅን ማለትህ ቦታ የለውም ! ይህ በአማራ ደም እደመዋኘት ይቆጠራል! በህግ አምላክ!

    • @tewodrosdemissie9384
      @tewodrosdemissie9384 Před 16 dny

      እሱ አላለም ሁለቱን balance አድርጉት ነው ያላቸው!

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan5477 Před 12 dny +1

    He mentioned exactly "ከደርግ መንግስት ጀምሮ እስከ አሁን ድረሥ በከተማ ትምህርት ጠል፤በገጠር ደሞ እርሻ ጠል ፖለቲከኞች የተጣለ ክፍት የሥራ ቦታ ሆኖል።"

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 Před 16 dny +2

    Mesemere eyu hayelena💯❤💛♥️💛

  • @melakusurafel9612
    @melakusurafel9612 Před 16 dny

    Where can we get z written article online?

  • @EnkuayTesfay
    @EnkuayTesfay Před 13 dny +1

    ይህ ፅሁፍ በእንግሊሽ ታትሞ አለም አቃፋዊ መፅሀፍ ማድረግ ይገባል።

  • @globalcitizenethiopia3617

    Mr. Lidetu Ayalew is a political genius and my lifetime legend! No one is near this great person analyzing Ethiopian politics in detail!! He exposed PP's and PM's poor leadership, ignorance and evil deeds far enough with great premises and justifications!! Huge Respect

  • @user-ur9ng9pc3g
    @user-ur9ng9pc3g Před 7 dny

    የቀረበዉ ለጋራ ዉይይት የጠለቀ ዘገባ መልካም ነዉ፣ዳሩ ግን የጋራ ዉይይት የሰላም ምንጭ ነዉ ብለን አስተያያት እያቀረብን ለሰላም ዉይይት አደናቃፌ ማለትም ስድብን ማካተት ተገቢነት የለዉም። ስለሆነም ሌሎች ምሁራንም ለሰላም የጋራ ዉይይት ማስፈለጉ ወሳኝ ስለሆነ ምክረ ሀሳባቸዉን ቢሰነዝሩ ነገ የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን ነጻ ሊሆኑ ይችላሉ፣ እግዝአብሔር ጣልቃ ገብቶ ሰላምንና ፍቅርን ያምጣልን፣በቃ ይበለን፣ ኢትዮጵያ እጆቿን ለእግዝአብሔር ትዘረጋለች???

  • @danielfekadu3507
    @danielfekadu3507 Před 16 dny +1

    Lidetu is best poltician

  • @bantamlakwondmnow6750
    @bantamlakwondmnow6750 Před 16 dny

    Where I get the article to read?

  • @henoketesfahun5024
    @henoketesfahun5024 Před 16 dny

    May the Lord help us, Thank you Ato Ledetu Ayalew and ET,from .

  • @ErmiasKassay-dh4nq
    @ErmiasKassay-dh4nq Před 16 dny

    ምርጥ ስው

  • @yosephmulaw6532
    @yosephmulaw6532 Před 16 dny

    Nice

  • @andu-lq6tk
    @andu-lq6tk Před 17 dny +7

    What word can i have about Lidetu? He is the one and the only one that saves our cursed politics....May God protect you....

    • @zenimoges2834
      @zenimoges2834 Před 16 dny

      ዘረኛ ራሱ ልደቱ ነው ፡ ማንነትህን አታንሳ የሚል ጀግና ፡ ገመድ አፍ ሊለን እኮ ነው

  • @user-oj5bz4by6o
    @user-oj5bz4by6o Před 15 dny

    ይህን ትንታኔ አለማድነቅ ንፍገተ ነዉ🎉🎉❤❤❤

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 Před 18 hodinami

    🙏🙏🙏❤

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938

    Ato Lidetu Ayalew, you've described Abiy's character fairly and squarely. This description is custome made, and fits him perfectly well.

  • @Zewge
    @Zewge Před 16 dny

    THERE HAS TO BE A CIVILIZED DISCOURSE TO PART WAYS LIKE YOGOSLAVIA, WHICH WE DO NOT HAVE VERY TRAGIC.