ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምርቃት ስነ ስርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 07. 2019
  • ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምርቃት ስነ ስርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

Komentáře • 175

  • @dahab7484
    @dahab7484 Před 5 lety +22

    ' እኛ ያገኘነው መሪ አለም ፈልጋ ያጣችው ነው ' ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እድሪስ
    " በዚህ በወርቃማ ልጅ ክብር ስላገኘሁ ልትደሰቱ ይገባ " ሙፍቲ ሐጅ ኡመር እድሪስ
    ታላቆቹን ያከበረ ለታናናሹቹ የሚያዝን ድንቅ ምጡቅ መሪያችን አላህ ያሰብከዉን ያሳካልህ ኢንሻ አላህ !
    ለአብይ ብላችሁ 1.1k like ግጩኝ

  • @nanibefkadu2967
    @nanibefkadu2967 Před 5 lety +43

    አብያችን አይዞ ሁሌም ከጎንክ ነን 100ሚልየን ኢትጵያዊ 1ሚልየኑ ባለጌ የfb ጀግና ተሳዳቢ ዘረኛ ነው ውሻ ይጮሃን አንበሳ ግን ዝም ይላል ሁሉንም ማስደሰት የሚችለው አይስክሬም ነጋዴ ብቻ ነው boss ስትሆን ሲያዩክ ራሱ ይጮሃሉ ድካምክን እግዚአብሔር ብቻ ይቁጠርልክ love you!

  • @ztube4627
    @ztube4627 Před 5 lety +25

    ክፉ አይካክ የኔ ብርቅ

  • @abdg0123
    @abdg0123 Před 5 lety +34

    This is how leader think about his country... I feel lucky having you ma PM ❤❤❤

    • @taditadi4043
      @taditadi4043 Před 5 lety

      You are right he is the best leader God bless him 🙏

  • @nwriamohammed1215
    @nwriamohammed1215 Před 5 lety +33

    ኢሻ አላህ አብቹዬ አላህ ይርዳህ መሪዬ ንግግርህ በራሱ ተስፋ ይሰጣል በርታልን

  • @AbbayDamMAbiy
    @AbbayDamMAbiy Před 5 lety +25

    God will help you Dr. Abiy.

  • @tewelde1204
    @tewelde1204 Před 5 lety +32

    አንተን ሰምቶ, አንተን አይቶ,,,, ዝም በሎ ኮሜንት ሳይሰጡ ማለፍ ፈፅሞ የማይቻል ነገር ነው,,,!
    ፈጣሪ በዙርያህ ይጠብቅህ,,,
    እድሜ ይስጥህ,,,

  • @bkiyaa8539
    @bkiyaa8539 Před 5 lety +23

    ኡህ የሆንክ ነብስ ነገር💞

  • @hikimetinegnisubscribearag1061

    እር እእእእእእ እኔ ቃላት ሁሉ አነሰኚ የኔ ጀግና ምን ብየ ልሰይም እባየን መቻል አልቻልኩም

  • @ZelalemLemaM
    @ZelalemLemaM Před 5 lety +22

    Abiy my PM and you are a hearo, a true leader working hard to transform the country

  • @ziyadkamal8888
    @ziyadkamal8888 Před 5 lety +17

    Dr abiyyi Ahmad the best leader .We must help .

  • @tsedalezenebe5984
    @tsedalezenebe5984 Před 5 lety +17

    Pm.Dr. Abiy, you are great as usual. Super man, super speaker, outstanding Pm and motivator. Thank you for you have done great things for our people and country. Loving Pm, impressive, peace lover, strong,'.............Pm Abiy is the light to our current generation, God stands with him, for sure he will be sucessful .

  • @user-gp4fn7vx6b
    @user-gp4fn7vx6b Před 5 lety +17

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ብርቅየ መሬችን

  • @elihabesha4463
    @elihabesha4463 Před 5 lety +32

    አቤት ግርማ ሞገስ

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 Před 5 lety +8

    አቦ ዶ/ር ዬ አባቴ የኔ መሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከኔም ቆርሶ ለአንተ ይስጥልኝ!!!

    • @selahulenagar7424
      @selahulenagar7424 Před 5 lety

      ከንችም ሰይቀንስ አምለክ ለሱ ምበቀውን የክል መስጠት ይችለል

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Před 5 lety +13

    I appreciated Prime minister Dr. Abiy Ahmed for your great wisdom and courage. You're very unique person , your words is so powerful. I believe, you're the gifted by God to define our problems and obstacles clearly and articulated brilliantly. I have a dream your vision will be left up Ethiopia to greatness.
    God bless Ethiopia!

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před 5 lety +15

    አላህ ይጣብቃቹ ውዶች

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 Před 5 lety +10

    May Allah help you and our country
    Long live Dr Abiye Ahmed we Love 😍 you and support you

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před 5 lety +10

    ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 Před 5 lety +28

    አብያችንን ለመስማት ጓግተናል

  • @haregka7430
    @haregka7430 Před 5 lety +7

    My prime minister Dr Abiy Ahmed, you are incredible. I can’t thank you enough for what you have done in this short period. God Bless You!

  • @user-mv1jk9qz7g
    @user-mv1jk9qz7g Před 5 lety +11

    ማሻአላህ ማሻአላህ 👍👍👍👍👍

  • @user-jl4ky3kp1z
    @user-jl4ky3kp1z Před 5 lety +23

    ዶክተር አቢይ አህመድ አሏህ ወደ ቀጥተኛው መገድ አሏህ ይምራህ
    ንግግርህ ሁሉም ተስፋ ሰጭ ነው

  • @Sara-cl1hj
    @Sara-cl1hj Před 5 lety +16

    ወይኔ ጉዴ እኔስ በሰውየው ፉንቃ ተርገበገብጉ ውይ አተ ሰውዬ ምን ሻለኛል ሰውየው አላህ ይህድኒ ይህዲክ

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 Před 5 lety +4

    I’m always praying for your dream come true

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel Před 5 lety +3

    To be honest with you, this guy is incredible and I will say he is one of the best leader in the world. If Ethiopian people be patient with him and be an open minded, this guy will make history not for Ethiopia for the entire Africa.

  • @user-hi1kc7os4n
    @user-hi1kc7os4n Před 5 lety +5

    የኔ አባት

  • @halaabechu3176
    @halaabechu3176 Před 5 lety +9

    ፍቅር

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Před 5 lety +4

    አብቹዬ የኔ መድሃኒት አለም ይርዳህ ይጠብቅህ ጠላቶችህን ከእግር በታች ያርግልህ

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 Před 5 lety

      አላህይጠብቅህአቢይሀሣብህንአላህይሣካልህይርቢመሻላህአላህአገራችንንሠላምአላህይርግልንይርቢ

  • @samireali9027
    @samireali9027 Před 5 lety +8

    አላህ ይጠብቅህ

  • @tube-oh3qf
    @tube-oh3qf Před 5 lety +2

    አለህ ይጠብቅ አብዬዬ እኳን ደሰ አለህ

  • @menberepalmore7248
    @menberepalmore7248 Před 5 lety +1

    I see God’s grace all over you our dear beloved PM. May God continue to bless and protect you and your whole family. You are always in my prayers. We love you. Long live Ethiopia!

  • @ketitiseyoum5064
    @ketitiseyoum5064 Před 5 lety +3

    We love you DR. Abiy! We are marching forward!!!

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 Před 5 lety +7

    Shi amet niges egziabhir moges hayil birtat yhunik

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg Před 5 lety +1

    አባቴ አላህ ይጠብቅልን ወርቃችን

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 Před 5 lety +5

    Abatia abiy

  • @jilaloahmed7588
    @jilaloahmed7588 Před 5 lety +2

    አብቹ በርግጠኝነት እነግራሀለሁ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ከጎንህ ነው አብሽር

  • @gishugebremariam8637
    @gishugebremariam8637 Před 5 lety +1

    Dr Abye you are the gift of God for Ethiopia. God is with you we love you .we will pray for you.

  • @ezghawaqatar166
    @ezghawaqatar166 Před 5 lety

    አለህ አገረችን ሰለም የርገት። ለአንተም እድሜኔ ጤና ይስጥህ። እውነተኘ አበት ነክ

  • @seenniiseennii567
    @seenniiseennii567 Před 5 lety +2

    Congratulations for all graduation students and the honorable Dr. Mufit Omer Isris!

  • @timerdanma489
    @timerdanma489 Před 5 lety +1

    #PM Dr.Abyi# your uplifting speech is an indication of how your intelligences level and smartness incompatible wiz 99% of Ethiopian population!! All in all i am pretty sure you can achieve your goal and you can change backward thinking and belongingness which is widely dominated in Ethiopia at moment By creating new educated and reasonable Nation widely, I always appreciated your thoughtfulness may God bless you and may God bless Ethiopia 🙏

  • @yimerahmed8691
    @yimerahmed8691 Před 5 lety +1

    You’re a great leader for Ethiopia! Our hero’s! Long life!

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv Před 5 lety

      abiyyyyyyyyyy marrrr wedddddd wedddddd naw margahi

  • @teshomebeyene6568
    @teshomebeyene6568 Před 5 lety

    Excellent speech from our PM on AAU graduation ceremony.

  • @daveCR739
    @daveCR739 Před 5 lety +1

    PM,yes he respects who should be respected; he is from the society that knows how to live together!

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x Před 5 lety +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ የኛ ብርቅዬው ጀግናችን ከክፉ ይጠብቅህ ለጥቂት ዘረኞችና ለስልጣን ጥመኞች ቦታ አትስጥ ጊዜህን አታባክን ዝም በላቸውና ስራህ ቀጥል 99 % ኢትዮጵያኖች ከጎንህ ናቸው ከነሱም በላይ አላህ ከጎንህ ነው ሀቅን እስከያዝክ ድረስ ህዳያውን ይወፍቅህ አብቹ

  • @Am-uu6yi
    @Am-uu6yi Před 5 lety +1

    Bravo abiy 👌👊👊👊

  • @mohammedyfeleke9242
    @mohammedyfeleke9242 Před 5 lety +2

    Still on the side of Dr. Abiy

  • @fedilafedila6207
    @fedilafedila6207 Před 5 lety +1

    Long life dr abyi ❤❤❤

  • @bsgshggsgssge9742
    @bsgshggsgssge9742 Před 5 lety

    مشاءلله💘💘💘👍👍👍👏👏👏👏👌ربي ءلله يطبقح

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 Před 5 lety

    We love you Pm Dr Abiy you have good heart

  • @foziyajimma2477
    @foziyajimma2477 Před 5 lety

    Maasha allah maasha allah maasha allah Allah yitabikih☝️

  • @solona2000
    @solona2000 Před 5 lety +2

    Dont criticized dr. Abiy at all.
    ጠላት ነው ብላቹ ከምታስቧቸው ከኤርትራ ህዝብ፣ የራሳቸው የማይሰጡ የሀማታቸው ከማይፈልጉ ጨዋ ግን ትእቢትና አንነት ካላቸው ሕዝብ ፣ የተቸረው ድንቅ ፍቅር እና አቀባበል ብቻ Dr. Abiy ዳግመኛ የኢትዩዽያ ዳግማይ ሙሴ ቢባል አይበዛበትም ። በፀረ ሰላም ሃይሎች በተደረገ ሴራ እሱ ሊወቀስም ሃላፊነቱ ሊወስድ አይገባውም ። አሳምነው በምህረት ባይለቀቅ ኖሮ ይህንን አሳፋሪ ወንጀል ባልፈጸሙት ነበር ። የክርስቶስ የተቀደሰበትን ኪዳን ከረገጠና ከቀጠቀጠ ሰው ፣ እንደ ቃየል መሆን የሚያሳፍረው ነገር የለውም።

  • @user-cb9tn6ic1z
    @user-cb9tn6ic1z Před 5 lety +2

    ሺ አመት ኑርልን አቢቹ አላህ ይጠብቅህ

  • @hshsggs4378
    @hshsggs4378 Před 5 lety

    ያረብ እድሜህ ይርዘም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያዋደን አድ ያድርገን አድነታችን ውበታችን

  • @ruuryt1561
    @ruuryt1561 Před 5 lety +1

    አብይ አትማለትበጣምበርቅየነህአላ
    ህይጠብቅህእ ድሁምአባታችንእረጁሞንእድሚይሥጥህ

  • @saifallmazrouei3531
    @saifallmazrouei3531 Před 5 lety

    Ilove you ethiopa and aby ahmed is beauty ful fth leamahara hzb

  • @martamerasa9229
    @martamerasa9229 Před 5 lety +1

    Waqoyni.si.jirchsuu.❤❤❤❤❤❤❤

  • @jilaloahmed7588
    @jilaloahmed7588 Před 5 lety

    ለተመራቂዎች እንኳን ደሥሥሥሥ አላችሁ መልካምነት አይለያችሁ አገራቹና ህዝባችሁ ማክበርና መውደዱን ያድላችሁ ቅን ልቦና ይሥጣችሁ
    አብቹ መልካምና ምርጥ ሠው አላህ ይጠብቅልን እድሜና ጤናውን ይሥጥህ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ዘረኝነት ይውደም።

  • @yimerahmed8691
    @yimerahmed8691 Před 5 lety

    ኢሻአላህ እኔም የበኩሌን ለሃገሬ አንድ ነገር አበረክታለሁ

  • @gfre2252
    @gfre2252 Před 5 lety

    👍👍👍👍👍💖💖💖💖😍

  • @tube-oh3qf
    @tube-oh3qf Před 5 lety

    ተምረዮችም እንኳን ደሰ አለቹ

  • @QwertyQwerty-cr9jz
    @QwertyQwerty-cr9jz Před 5 lety

    dr abiy allah yetbkeh we Love

  • @henaman8690
    @henaman8690 Před 5 lety

    Good

  • @naimatube6216
    @naimatube6216 Před 5 lety

    ♥♥♥♥♥♥♥😘😘😘

  • @yousefalroumi5545
    @yousefalroumi5545 Před 5 lety

    Amene yega wede abeyiyaaaa yefkire sew

  • @fozeyaabrar7182
    @fozeyaabrar7182 Před 5 lety

    አብያችን አለህ ይጠብቅክ
    ታመረቂዎች እኮን ደስ አለቹ

  • @tamprahali8837
    @tamprahali8837 Před 5 lety

    😚😍😍😍😍💗💟💕💞💜💜

  • @ahlamsalih2814
    @ahlamsalih2814 Před 5 lety

    Dr. Abiy....ye ethiopia work.....ye ethiopia gobez lejoch enquan des yalchew!bertu allah ke enante ga yehun!

  • @jdhdhdjdjdh5968
    @jdhdhdjdjdh5968 Před 5 lety

    የኢትዮጵያ ካሜራ ማኖች መቼ ነው የሚሰለጥኑት ካሜራውን ለምን ዞር ዞር እያደረገ አይቀርሱም አንድ ቦታ ላይ ግትር ብለው ተመልካችን ያሰለቻሉ የአዳራሹን ድባብ ምን አለበት ቢያስጎበኘን እየስለቻቸው ነው የሚሰሩት እንጂ ከውጪዎች ተሞክሮ መውሰድ ይችሉ ነበር ለማንኛውም ለተመራቂዎች እንኳን ደስ አላቹ

  • @monegoncco
    @monegoncco Před 24 dny

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️👍👌

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw Před 5 lety

    ጀግናዬ

  • @sarrayehurutlijsarra7757
    @sarrayehurutlijsarra7757 Před 5 lety +1

    Abichuye Banita Tasefa Aleqirtem

  • @user-dx9xq3fl3l
    @user-dx9xq3fl3l Před 5 lety

    አላህ ይጠብቅህ ሂዳዋንም ያሟላልህ አገራችንን ሰላምትሁንልን

  • @mahletdagne44
    @mahletdagne44 Před 5 lety

    አቢቹ የኔ ጀግና የፍቅር ሰው አይዞክ ሀሉም ያልፋል ያልከውም ይሳካል::

  • @user-uv8th8vo4b
    @user-uv8th8vo4b Před 5 lety

    ماشء الله مر ابي حبيب

  • @rahmaala9945
    @rahmaala9945 Před 5 lety

    ዶ ር አብይ እንወድሀለን አብሽር

  • @user-vk1sh7ob5k
    @user-vk1sh7ob5k Před 5 lety

    💖💖💖💖💖 አብያችን ሺ አመት ንገስ💎💎💎💎

  • @tsegaygidey575
    @tsegaygidey575 Před 5 lety

    ejig betam tilku fetena sramatat enji..........

  • @ameenaameena9686
    @ameenaameena9686 Před 5 lety

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ አብያችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋአ ይስጥህ የኛ ጀግና ሽይ አመት ንገስልን

  • @sadaabdu4972
    @sadaabdu4972 Před 5 lety +1

    አቢቾ አላህ ይጠብቅህ

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 Před 5 lety +1

    We covered him by blood of Jesus Dr Abiy Jesus is on your side I pray many more Grace up on you

  • @elizapethelizapethmulla4040

    እግዚአብሔር ይጠብቅ አብይ

  • @user-nb1nn2mf3w
    @user-nb1nn2mf3w Před 5 lety

    በእውነት እንባ አነነቀኝ
    ዶ.ር አብይ እንውድሃለን

  • @leisterfc3750
    @leisterfc3750 Před 5 lety

    i stand with u until death

  • @user-lz9yv4us6i
    @user-lz9yv4us6i Před 5 lety

    አብይ፡አለህ ፡ወደተፈርከበት፡ኅይመኖ፡አለህ ፡ይመልስ፡ሞትህ፡አለህ ፡በሸደየድርገዉ፡እኔ ፡በኀይመኖትህ፡ዙሪየ ፡ሁሌም ፡ሰይህአለቅሰለሁ፡ምንም የማይሰነዉ፡አለህ ፡ወደኀይመኖትህ፡ይመልስህ፡ለበትህም፡ዱዓ ፡የስፈልገቸወል፡እንሸለ ፡አለህ ፡የግረልህ

  • @elizapethelizapethmulla4040

    የኛ ብርቅዬ አብይ

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 Před 5 lety

    Christian country blessed
    Ethiopian orthodox country blessed
    Ethiopian Christian country
    Ethiopian Christian country
    Ethiopian Christian country forever
    Ethiopian Christian country forever
    No Muslims please in Ethiopia 🇪🇹

  • @yohannesaboye8427
    @yohannesaboye8427 Před 5 lety

    genius PM

  • @veryappealing1284
    @veryappealing1284 Před 5 lety

    አርቲስት አብይ ቆንጆ ተዉኔት እያሳየን ነዉ።

  • @itagenyyoubutuber9430
    @itagenyyoubutuber9430 Před 5 lety

    Abiy fexari gixebiqi yeshomek igzihaber yixebiq bedemu bekinfu yikelilik

  • @solona2000
    @solona2000 Před 5 lety

    በጦርነት ያልተንበረከከውን
    በፍቅርና በእውነተኛ ትህትና
    ዝቅ ብሎ በአስመራ ከተማ በልዩ ፍቅር
    ቄጤማ እና ፋንድሻ ተነስንሶለት
    የተቀበሉት ብቸኛ የኢትዮ መሪ Dr.
    አብይ አህመድ ።

  • @lovebd4701
    @lovebd4701 Před 5 lety +2

    Wow you know how to act to the world.

    • @seenniiseennii567
      @seenniiseennii567 Před 5 lety

      Tenagnework Liven yiheninim yemiawik smart new. Aymesilishim ye sew jib Gojjamit?😜😜😜

  • @tewodrosangassa5515
    @tewodrosangassa5515 Před 5 lety

    Abo ke seyitanochi ayin amelak yisewreh bekefu yemiyayey hulu ayinu yitefa

  • @lovebd4701
    @lovebd4701 Před 5 lety

    Temereke Altemereke miniyarega ageritu betemerakiwoch ketetilelekech zemenat alfual!! Yekobel dingay lemantef woys befitting Ray lemehon.

    • @hdbeluastgfirullahggtmoham9065
      @hdbeluastgfirullahggtmoham9065 Před 5 lety +2

      ተስፋ የሌለው ሰው ከ በድን በምን ይለያል ፣መመረቅን የማያገኝ አመለካከቱ አሉታዊ ነው ማርም አይጥመው ።

    • @seenniiseennii567
      @seenniiseennii567 Před 5 lety

      Tenagnework Liven tultula

    • @amamood2913
      @amamood2913 Před 5 lety

      Sera kuber nawe....kobele estonem ewekat yefalegale....dadab

  • @fatimax6508
    @fatimax6508 Před 5 lety

    Yemetesadebute le be yesetachu

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 Před 5 lety

    ምን ዎጋ አለው እንቦጭ አረምን እንኳን በምርምር ያላጠፋ የዬንቨርሥቲ ምርቃት ድንቄም ምርቃት 80% ፐርሠንቱ በሡሥ የተመረቀ ነው

  • @yanoreeshetu6038
    @yanoreeshetu6038 Před 5 lety

    የኦሮሞ ህዝብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዝብ ?

    • @seenniiseennii567
      @seenniiseennii567 Před 5 lety

      Yanore Eshetu no, ye sew jib gojjames

    • @amamood2913
      @amamood2913 Před 5 lety

      Donkorow.....talent yalegabahe zara mache yegabahale....

  • @elizapethelizapethmulla4040

    ከአብይ ጋር ወደ ፊት

  • @abejeyenesew2782
    @abejeyenesew2782 Před 5 lety

    ke 600,000 temari 60,000 bisakaln kezia 60,000 bisakaln 6000 kezia 60 bemecheresham 6 bisakaln 666 honn malet new bushti

  • @user-jn5nb7fe2p
    @user-jn5nb7fe2p Před 5 lety

    አብይ መሪሳይሆነ ገዳይነው