“ከ150 አመት በፊት ተደረገብን የምንለውን አሁን ራሳችን እየደገምነው ነው” ጌታሁን ሄራሞ | [የልጆቻችን ኢትዮጵያ] | Ethiopia

Sdílet
Vložit

Komentáře • 71

  • @MohammedAli-ux1lp
    @MohammedAli-ux1lp Před 4 lety +10

    በጣም አስተማሪ ድንቅ የእውቀት ሰዎች ሲወያዮ ያስደስተኛል ይህን ነው መስማት መማር ማወቅ ያለብን

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 Před 4 lety

    ምን አይነት ድንቅ ውይይት ነው በጣም ነው የወደድኩት ሲሰሙት ሲሰሙት የማይሰለች ተደማምጦና ተጠባብቆ የሚናገሩበት ውይይት ነበር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ተባረኩ ቀጣዩን በጉጉት ነው የምጠብቀው እንደ እናንተ አይነት የተረጋጉ ምሁራን በአንድ ላይ ሆናችሁ አንድ መሬት የረገጠ ለኢትዮጲያ ህዝብ የሚጠቅም ነገር ብታደርጉ ጥሩ ነው ፡አዘጋጁን እናመሰግናለን

  • @ruhmushehussien3336
    @ruhmushehussien3336 Před 4 lety +5

    ይህንን ውይይት በዋናው ሚዲያ ማቅረብና ለህዝብ ማሰማት ቢቻል ጥሩ ነው።

  • @bilatab1969
    @bilatab1969 Před 4 lety +9

    Higher standard discussion!
    Great job!!!

  • @bodidoda2564
    @bodidoda2564 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እደናተ አይነትም ስወ አላት አገሬ ተባረኩ

  • @bodidoda2564
    @bodidoda2564 Před 4 lety +1

    ስለግብፅ ሁሉም ግብፃውያን ሁሉ በቁጭት ነው ያሉት ከታች እስከ እላይ ሁሉም ስላባይ ያማቸዋል ሲያዮንኴን። ጥያቂያቸው ውሀ ነው ጎበዞች ናቸው ባገራቸው ጉዳይ ለኛም ማስተዋል ይስጠን

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 Před 4 lety +2

    ኧረ ይሄንን ድንቅ ምርጥ ውይይት በስፋት እንዲደርስ አድርጉ።

  • @user-yj1bz9cu8r
    @user-yj1bz9cu8r Před 4 lety +5

    እናተን ስስማ ተስፋ ይታየኛል እባካችሁ ኢትዮጵያ አዱኗት

  • @girmatadesse825
    @girmatadesse825 Před 4 lety +6

    ከመቶ ሀምሳ በፊትም ሆነ ገና ወደ ምድራችን ኢትዮጵያ ሲመጡ ጀምሮ አንገት ጡት ብልት እጅ እግር ሲቆርጡ የኖሩ ስለነበር ያንን አሳፋሪ ታሪካቸውን የሸፈኑ መስሎአቸው አማራ ጡት ቆረጠ ይሉናል የእምዬን ወደ አብዬ ይሉሀል እውነት ለተወሰነ ጊዜ ትደበቅ ይሆናል እንጂ ጠፍታ አትቀርም ለዚህም ነው ያንኑ የቀድሞ የጎደፈ ታሪካቸውን ዛሬ እየደገሙ ያሉት።

  • @ETilah
    @ETilah Před 4 lety +3

    It’s really great point, if we care about Ethiopia and Ethiopia only.

  • @BB-mc9ni
    @BB-mc9ni Před 4 lety

    What a great discussion. Ethiopia needs more people like you. Please step up and be the solution for this country before it falls .

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj Před 4 lety

    አንድ አፍታዎች ፕሮግራማችሁ እጂግ ድንቅ ነው።

  • @getagethon3033
    @getagethon3033 Před 4 lety

    የስው አምሳያ በቀኝ በኩል ያለው ተጥያቁ ጥላሁን ጉግሳን ይመስላል ውይይቱ በጣም ጥቅም ነው እንዲህ አይነት ሙህራን ይብዙ!

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 4 lety +1

    What a mature discussion thank you 🙏🏽 our Pure Elites

  • @zegeyebekelewgebreal6881

    በእውነት አመሰግናለሁ ፡ እንዲህ ዓይነት የሰከነ ውይይት በብቃት በረጋ ሁኔታ አቅርባችኋል በዚሁ ቀጥሉ፡፡

  • @bobwolde6869
    @bobwolde6869 Před 4 lety +1

    እንደነዚህ አይነት ሰወችን ስታይ ያገር ተስፋህ ይለመልማል!!

  • @asefadamaw111
    @asefadamaw111 Před 4 lety +1

    Flow of knowledge. We are lucky to have and attend you.
    Thanks

  • @tilahunhamza5534
    @tilahunhamza5534 Před 4 lety +1

    Great job guys thanks 🙏

  • @mosesmygrace8515
    @mosesmygrace8515 Před 4 lety

    እ/ር ጌቱ መልካምና ሳቢ ነጥቦችን ነው ያነሳው። ግን ከ27 ደቂቃ በላይ እ/ር ጌታሁንን ታዛቢ ነው ያደረጋችሁት። Overall it's very interesting discussion. Keep it up.

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 4 lety

    Wow I like this conversation week said!! Thank you!!

  • @dhuganmasenare8474
    @dhuganmasenare8474 Před 4 lety +22

    I'm. Oromo im Christian live them that curzy who tallking that way I'm not gonna lesson to them im will just falowe who tallk peace & unitty i don't. Care about beher

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 Před 4 lety +1

    ... ምናለ ይህን ፕሮግራም በየዕለቱ የሚዳረስበት መንገድ በኖረ ... ሌሎቹ በየዕለቱ የሚያቀርቡት ዝግጅትና ተጋባዥ እንግዶች ምኑም የሌላቸው የሚሉትን በትክክል ለራሳቸው የማያውቁና ጥራዝ ነጠቅ በቀቀኖች ከእኛ ከአድማጮቹ ያልተሻሉ ሆነው እይየናቸው እጅግ ተቸገርን ::
    ለዝግጅታችሁና ለእንግዶቻችሁ የክብር ሰላምታ ዝቅ ብዬ ሰጥቻለሁ ::

  • @tolosawakene7487
    @tolosawakene7487 Před 4 lety +1

    እኛም እንደ የመን እንዳንሆን መጠንቀቅ አለብን ያላችሁት ምን ያህል ተአፍንጫችሁ ርቀት በላይ እይታ እንደሌላችሁ ነዉ የሚያሳየዉ የየመን መዉደም የመጣዉ ትናንትና በሚባል ደረጃ ነዉ ኧረባካችሁ እዉነቱን አፍረጥርጣችሁ ህዝቡን አስተምሩ ታሪካዊዋ የኢትዮጵያ ጠላት ግብፅ እትዮጵያ እንዳታድግ በልዩ ልዩ ጥበብ ተግታ መሥራት ከፈርኦን ዘመን መጀመሩን እንተዉና ከቅርቡ ከሻቢያ ; ከጀበሃ ; ከአልቲሃድ ከቲፒኤልኤፍ ; ከኦነግ ; ከኢሕአፖ ; ከ መሳሰሉት ሁሉ ጀርባ በቀጥታም ; ሆነ በተዘዋዋሪ እጇ እንዳለበት እዉነት አታውቁም ወይስ የፍርሃት ቀፈን ነዉ የሚሎጉማችሁ

  • @meleseanamo8678
    @meleseanamo8678 Před 4 lety

    Intersting!!

  • @fentawali317
    @fentawali317 Před 4 lety

    እንደነዚህ ዓይነት ሰዎች በሚዲያ ቢቀርቡ ያስተምራሉ። አንዳንዶች
    ደግሞ የባሰ ያደነቁራሉ።

  • @dhuganmasenare8474
    @dhuganmasenare8474 Před 4 lety

    እውነት ነው

  • @SamiSami-zt9ut
    @SamiSami-zt9ut Před 4 lety

    Keshm gazetegna syastela.

  • @fuadhussen6448
    @fuadhussen6448 Před 4 lety

    በርግጠኛ ነት ለመናገር ከሆነ ማንም ማንንም አልገደለም ጡት አላስቆረጠም ድሮም ሆነ ዛሬም እየሆነ ይለው እካባቢው ላይ ባለው ነዋሪ ግርግሩን እየተጠቀሙ የሚፈፅም የቂም መወጫ ነው በዛመሀል እኔን የማሳዝነኝ ስለጉዳዩ ምንም የማይቀው ሰው ምንድነው ብሎ ሳይጠይቅ አብሮ የሚሳተፈው ቆምብሎ ባስብ ከነገ የህሊና ፅፅት እራሱን ይድናል ብየ አስባለሁ ።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና መልካም የማስበውን የሕዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ አሜን አሜን አሜን

  • @yohannesgebru9233
    @yohannesgebru9233 Před 4 lety

    ድነቅ ኢትየጵያዊያን ተባረኩ ይልመድባችሁ ምድረ ዘረኛ ሚድያውን ተቆጣጥሮ መከራ ሲያበላን የት ነበራችሁ እነደእናንተ ያሉትን ሳይ በኢትዮጵያ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @israelayele8023
    @israelayele8023 Před 4 lety

    እነኚህን ባለብሩህ አእምሮ ኢንጂነሮች በኢትዮጵያ ፓርላማ ባያቸው ብዬ ተገኘሁ።

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Před 4 lety +2

    መንግስት የሚቆምለት አላማ ለህዝቡ በግልጽ በሥራ ካልገለጸ ለአንድ አገር ውድቀት ነው።

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 Před 4 lety +2

    አሁን
    *"በኢትዮጵያዊነት ተደራጅቶ"*
    መኖርን ማሳወቅ ፡ አንገብጋቢ ጉዳይ ነው!!!
    ዝምታችን ለዘውጌኞች ፡ ጉልበት ሆኗቸዋል።

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Před 4 lety

    ከመቶ ሃምሳ አመት ተደረገብን ያላችሁት እውነት እንደሆነ ማረጋገጫ አገኘን.... የኸው የአንድ መቶ ሃምሳ አመት ትምህርት እንኩዋን ያለወጣችሁ...የሚያሳዝነው እራሳችሁ ያደረጋችሁትን በሸዋ አማራ ላይ መላከካችሁና ሰዎቹን ካለሃጢያታቸው ይስጠላችሁ የጨረሳችሁ..

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu Před 4 lety

    Next week can you touch on the concept of dr Abye is Habesha slogan that was aired in Ambo. Please explore more on the fact of the Arab world contribution and support on JAWAR’s philosophy of dividing by religion.

  • @nancymike883
    @nancymike883 Před 4 lety

    Ayeeeeee

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz Před 4 lety +8

    የቻይናዎች ፖርላማ በኢንጅነሮች ተሞልቷል :: የኛ ደግሞ በእንደነሽመልስ አይነት ቄሮዋች ተሞልቷል ::

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 Před 4 lety +1

      132 ሰው ሰው
      ETHIOPIA PARLIAMENT HAS FILLED IN BY ILLITERATE DAM ASSESS POLITICIANS.✅. 💚💛❤️

  • @toma3460
    @toma3460 Před 4 lety

    Thank you ! from Holland

  • @zelalemchane5031
    @zelalemchane5031 Před 4 lety

    beretu melekam weyeyete new

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu Před 4 lety

    This is meaningful and practical discussion. Regarding Mekelakeya in Ambo yes it was expressed as peaceful but in other places they were cruel so there is discrimination. I agree providing job opportunity is part of establishing peace.

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 Před 4 lety

    ግብጽ የምትፈልገው. የኛ አብይ እየወሰደ የሚያስረክባትን አልሚ ጭቃ / አፈር / ነው እንጅ ውሀማ ነጭ አባይ ከቪክቶሪያ ያግበሰብስልታል ፣ ትኩረቷና ጭንቀቷ አፈራችን በመጠኑ ሊቀንስ ይችላል ከሚል ሀሳብ ጭምር ነው ።

  • @desalegntiroro9422
    @desalegntiroro9422 Před 4 lety

    Do you think jawar it's not mean active white Egyptian???

  • @mamush2245
    @mamush2245 Před 4 lety +1

    አዎ ሁል ግዜ በተለያየ ግዜ የቤት ስራ ሲሰጠው ያለማቁዋረጥሰለቸኝ ደከመኝ የማይል የወያኔ ሰራተኞች አሉን ይህ አሁን የምታዩት እድሜው እስከሰላሳ አምስት የሆነው የኦሮሞ ወጣትበክልሉ ገና ኢህአዲግ breed ሲያደርገው 1986ፕሬዝዳንቱኦሮሞ ያውም የተማረ እያለ ብሄራዊ ቁዋንቁዋ አማርኛ ሆኖ ከማንም እንዳይግባባና በየክልሉ ሄዶ እንዳይሰራ ታሪክን እንዳያውቅ በኦሮምኛ ቢማርም እዛው ክልሉ ስራ ከሌለ ቁጭ እንዲል ያለውን መሬት የኦዴፓ መሪዎች ከወያኔ ጋር አብረው ቸብችበው አሁንም ስልጣን ላይ አሉ ያንኑ እንዳይመለስ ሆኖ የተበላሸ ትውልድ በየተራ እያዘዙ ይጫወቱበታል እውነታው ይህ ነው ያሳደገኝ ኦሮሞ ነው አሁን የማየውን አይነት ኦሮሞ ግን ከተማረ ተብዬው እስከ ገድሎ ቆዳ ገፋፊው አላውቀውም

  • @ethiopiavision478
    @ethiopiavision478 Před 4 lety +1

    The country is lead by uneducated people .look our parliament members ,selected by woyane .these people has very little knowledge about the world .so how could move forward with this people.
    We need people like these engineers who have broad knowledge about the world but it doesn'tmean all engineers are brilliant. .

  • @fentawali317
    @fentawali317 Před 4 lety

    አማራ እንኳን ከ150 ዓመት በፊት እሱ ሊያደርገው ይቅርና አሁን እየተደረገ
    ባለው ጭካኔ እጅግ ያዝናል በማንም
    ላይ እንዲደረግም አይፈልግም።

    • @dawitmesfan1024
      @dawitmesfan1024 Před 4 lety

      የናንተ መቼም ፅድቅ ነው አሁን ቤኒሻንጉል
      እና ቅማንት ቤት ዘግቶ ማቃጠል ምንድነው
      ይህንን ቆማጣ ሀሳብ ካልተዋችሁ መቼም
      ሰላም አታገኙም አናገኝም ስለዚህ አጤ ቆለጥ አጤ ምናምን የምትሉ አቁሙ አቁሙ

  • @hailemarimnedi8441
    @hailemarimnedi8441 Před 4 lety

    የግብጽ ጋዚጠኝን በትንሹ ነው ያነሳችሁት መንግስትም ትኩራት እንዲሰጠው ማድርግ ነው ሊላች ጋዚጣቸውም ቢታይ ስለ አባይ ሳያወራ አያልፍም ምን ያህል እውነት እንደሆነ ርግጠኛ አይደለሁም እንጅ ኢለመንተሪይ ክላስ የአባይ መናሻ ከግብጽ ነው የሚል ትምህርት አላቻው

  • @alsaalsa8279
    @alsaalsa8279 Před 4 lety

    ቁዘማ ወይም ችከላ በለው

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 Před 4 lety

    ቡዳ አሰብ አሰብ ስትሉ ሁሉም ማጣታቹ ኣይቀርም

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Před 4 lety

      ምን አገባህ ስለ አሰብ አንተ አፋር ነህ? የሆንክ ድመት። አፋርን ፈርተው እኮ ነው ወያኔና ሻቢያ ለሁለት የከፈሉት። ጭንቅላትህ ጌጥ ነው እንዴ?

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours Před 4 lety

    ኦሮሞ ብሎ ሙስሊም የለም አይደሉም፡ሆነውም አያውቁም ባጭሩ።

  • @israelabdi87
    @israelabdi87 Před 4 lety

    Weak discussion
    Didn't use proper way of language

    • @abdulwahabsalih935
      @abdulwahabsalih935 Před 4 lety

      እንደ ነዚህ ሰዎች የማረከኝ እና የተማርኩበት ወገን ብሄር በማይለይ ሚዛናዊ የኢተዬ ሽግር ሲገልፁ እንደነዚህ ሰዎች ኣለን እንዴ ትላለህ እድሜ ይስጣቹህ

  • @tewoldegmichael6186
    @tewoldegmichael6186 Před 4 lety

    Zare we are talking about oromo, yesterday we were talking about Oromo and tomorrow we will talk about Oromo. So when do you talk about Amhara because you are very racist Amhara where you think Amharas are innocent.

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d Před 4 lety

    ዘረኛው መከላከያ አማራ ክልል ላይ ቢሆን ኖሮ ብዙ ህዝብ በአጠፋ ነበር ያው ባለፈው እንዳየናቸው

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Před 4 lety

    ANTE CHEMLAK SABIYA ATIBAL YETEKEBERE YE ERITREA HIZBI BEL SHABIYA WENDIMIH ENA AYATIH BESHABIYA KITON TEBEDITO BEKEH BAHRACHIN YETEFUNEW
    ERITREA LEZELALEM TEKEBRA TINORALECH
    KEYH BAHRACHIN BEDEMACHIN

    • @sisay7
      @sisay7 Před 4 lety +1

      write with geez or English ..it is not clear what you write..or go back to school...

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 Před 4 lety +3

      Shishy7
      ✅ if he attended a school, he would be open minded.