Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
አመሰግናለሁ አየውት አንተን ተከትዬ ልክ ላንተ እንደ መጣልክ ነው የመጣልኝ ተባረክ
Thank you for your comment 🙏
ትምህርቶችህ ግልፅና ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን
Thank you for your comment
itis good also add such info to know copy of laptop or original
Next video
የምትገርም ቅን ሰው ነህ በዕውነት እናመሰግናለን
Thank you, to check this the phone must have access to the internet, however most shops don't have such ,facilities should we use another phone or is there an offline method of checking.
Amazing
👍
እሲ እባክክ መልሰልኝ ገዝቼ ነበር s54 ተሸውጃለው ያልከው አልመጣልኝም ሲቀጥል የዋይፋዮ ቦታ የጥያቄ ምልክት አድርጎ ቁጭ አድርጉዋል ምኑ ጋር ገብቼ ላሰተካክል ምን አፕ ተዘግቶ ነው?
እኔ ሰሞኑን ልገዛ ነው samsung ስንት ጅቢ ነው አሪፍ ንገረኝ
Thank u....
Welcome 😊
A51 na cake ሰረገው IT2090itelሆነ🙄
ሰሞኑን ልገዛ ነው
realme 9 vs realme 9i yetignawu newu yemishalewu? Lemegzat felige newu....tebaberegn
Realme 9
በተመጣጣኝ ዋጋ አሪፍ ስልክ
Video sertenal eyew
የእኔ A73 ነው ግን ቸክ ስለው iam human new eml ብቻ ልክ መልስልኝ ንገርኝ
VPN atfeteh mokerew
Eski wendme m13 6 be 128 gezche neber endet orginal mehonun ngerign eski endmelsew
Video li ale
እኔ በዚህ መሰረት ሞክሬው አረንጉዋደው check እሚለውን ስነካው checking እሚል አያመጣም ብቻ አረንጉዋደው check እሚለው ጥቁር check ይሆናል አናውን ፎን እሚል አያመጣም ስልኩ Galaxy A54 5G ነው እና ኦርጅናል አይደለም ከቻልክ መልስልኝ
Chrome ላይ ነው የሞከርከው?
@@birukinfo አወ
@@birukinfo በጣም ነው እማመሰግነው check አድርጎልኛል ስልኩም ኦርጅናል ነው አልሀምዱሊላህ
🙏👍
በክሮም ሞከርኩት ቼክ የሚለውን ስነካ በጥቁር ያረገዋል ቼክ የሚለውን ከዛ ምንም አያመጣም vpn አላበራሁም samsung M 14 ነበር
i am human yemilew right karege buhala metalegne thankyou betam bro
Endegena mokerew
@@birukinfo endegenam mokerkut ahun betekekel metwal thankyou
Bruke wendme microsoft office word. power point. Exel lemechan neber telegram lay lemagegnet silkh yelegnm
Biruk INFO
Temesgen
Unknown ማይል ከሆነ x ምልክትን የሚያሳይ ለምሳሌ memory x bezu part xየሚያሳይሳ copy new inde Abate plz mention itለመግዛት ሂጄ ፈራው silku tecno pop 8 128 by 4
X kale endatgeza
ስነካዉ ኮፒ አያረግም ምንድነዉ ችግሩ
ወንድሜ እኔ ጋላክሲ A55 5g ሞባይል ገዝቼ ነበር ስልኩ ስገዛው ቻርጀሩ 44% ነበር ስቸርጀው በአንድ ሰአት ውስጥ 100% ሆነ 3 ሰአት ድረስ አላቆየሁትም እናም ቡሃላ ችግር ያመጣብኝ ይሁን ? እስኪ መልስልኝ
Cheger yelewem, 3 seat milut weshet new
@@birukinfo ኦኬ አመሠግናለሁ 🙏
መች ቼክ ያስደርጉና ነው እቤት ወስዳቹ 3ስዓት ቻርጅ አድርጉ የሚሉት ጣጣ እያለ እንዴት።
😄 እውነት ነው
bro ከ A13 እና ከ M13 የቱን ልግዛ እባክህ ንገረኝ
M13
የሳምሰንግን ብቻ ነው ሁሉንም ስልኮች ማረጋገጥ እንችላለን
Awo lehulum yiseral
@@birukinfo ቴክኖ ከሞን 20 ፕሮ 5G ይሰራል?
Awo yiseral
Le hulum Samsung type yeseral
Awo lehulum yihonal
መግዛት እፈልጋለሁ ግን የኔ ሀገር ሀዋሳ ነው ምን ይሻለኛል?
Mobile bet tagegnaleh
Ke A 32 ena M33 yetun legza
Next video enseralen
Imei yetekeyerelet slk kehones ?
Bikeyerem cheger yelewem
በሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል ዘዴዉ
Awo
በነገራችን ላይ IMEI ቁጥር በራሳችን መስጠት ስለምንችል ኦሪጅናልን ክኮፒ ለመለየት ምን ያህል ያስተማምናል?
IMEI ቢቀየርም ስልኩ ኦርጅናል ከሆነ ይነግረናል
Check blo kekeres
❤❤❤❤
Thank you
ዋጋው የሚቀንስ ስልክ ፈልጌ ነበር
የሰራሁት ቪዲዮ አለ እያቸው
25ሺ ብር ወሰደውብኛል መገናኛ ላይ ከመርካቶ መገናኛ መውረጃው ላይ ቅማላም ሌባ ናቸው

Unknown ማይል ከሆነ x ምልክትን የሚያሳይ ለምሳሌ memory x bezu part x
የሚያሳይሳ copy new inde Abate plz mention it
ለመግዛት ሂጄ ፈራው silku tecno pop 8 128 by 4