🛑 ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ ከኢቲቪ ጋር የጥምቀት በዓል ቆይታ || Aba Geberekidan Girma Interview

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 926

  • @awetbereket3570
    @awetbereket3570 Před 4 měsíci +22

    "እኔ ኤርትራዊ ነኝ እና፡ለኣባታችን መምህር ገብረኪዳን በጣም ነኝ ሚወደው!!!እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን።

    • @woybilaMedia
      @woybilaMedia  Před 4 měsíci +2

      እናመሰግናለን ውድ ኤርትራዊያን❤🙏

  • @user-tx1os7ll1t
    @user-tx1os7ll1t Před 3 měsíci +1

    ዘመን የማይሽረው የቤ/ን ባለውለታችን

  • @user-lt1iy7zv7p
    @user-lt1iy7zv7p Před 2 lety +511

    አባ ስላየዎት ደስ ብሎኛል በስስት የማይዎት አባት በ እርስዎ ትምህርት ተለውጫ ለንሰሃ በቅቻለሁ ። እግዚአብሔር ፀጋን በረከቱን ያድልዎት

    • @janetkassay2555
      @janetkassay2555 Před 2 lety +25

      እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን!

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 Před 2 lety

      czcams.com/video/LBnHgZzP8l0/video.html

    • @silvanasilvana1221
      @silvanasilvana1221 Před 2 lety +19

      ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን

    • @mebratl.abraha5022
      @mebratl.abraha5022 Před 2 lety +6

      መልካም ምድር💐

    • @beletewkebede8367
      @beletewkebede8367 Před 2 lety +7

      አባ በእውነቱ እድሜና ጤና ይስጥልን በእናተ ፀሎትና ትምህርት ከእኔ ጭምር ብዙ ሠው እየተፈወሰ ነው

  • @tamedad
    @tamedad Před 3 měsíci +1

    አባ በጣም ነው ምወዶት ቸሩ መድአኒአለም ፈቅዶልኝ አግቼዎት ባወራዎት ምነኛ ደስስ ባለኝ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před 2 lety +125

    የኔ አባት እኛ የመንፈሰ ልጆችሆት እንድንበረታ በፀሎትወት ያሰቡን አባታችን

    • @saba9879
      @saba9879 Před 2 lety +1

      Abatachen, Egziabehair yestelegn. Yelben selastemarulegn edemewot yerzemelen!! Asfelagiwun tetew yemayereba lemisebkut telik temehert new, amlak endersewo yaluten yabezalen. Amen.

    • @Eyoranmedia
      @Eyoranmedia Před rokem

      Dcdg@@saba9879

  • @user-ps1cm2dl4i
    @user-ps1cm2dl4i Před 3 měsíci +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠልን 😍😍😍🙏🙏

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n Před 2 lety +302

    አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን
    የእርስዎ ትምህርት አይጠገብም እድሜን ያድልልን

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 Před 2 lety

      czcams.com/video/LBnHgZzP8l0/video.html

    • @sarauae4140
      @sarauae4140 Před 2 lety +4

      አሜን

    • @aviya5907
      @aviya5907 Před rokem

      😂😂 ተረት የማያልቅበት ሰውዬ😂 😂 አይ ገብሬ 😂😂😂

    • @user-nr5ek6go6m
      @user-nr5ek6go6m Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @user-yh3qg7xg5o
      @user-yh3qg7xg5o Před 4 měsíci

      ​@@aviya5907ቅናት

  • @SosenaAmesalu-wv8sb
    @SosenaAmesalu-wv8sb Před 9 měsíci

    አባታችን ቃለሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mesfinmulat4076
    @mesfinmulat4076 Před 2 lety +18

    ወንድሜ ስትጠይቅ ስርአት ያለው ይሁን ክብር ይኑርህ ብሰል

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Před 5 měsíci +1

      ያለመደውተጠያቂነውየጋበዘው😂ከባድነው

    • @anaymous2077
      @anaymous2077 Před 4 měsíci

      Yetuga new sireat yataw??

    • @anaymous2077
      @anaymous2077 Před 4 měsíci

      Abatachinin silegabezk ameseginhalehu. Abam fikadegna honew silkerebulin FETARI YAKBIRO EDMENA KETENA GAR YADILOT!!!

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 Před 4 měsíci

    አባታችን ቃልህውት ያስማልኚ እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቃቹ 😇😇😇🙏🙏🙏🥰🥰🥰👏👏👏💐💐💐

  • @kelem.amenamenamenshernga8195

    ለአባታችን ከኔ ከባርያቱ እድሜ ቀንሶ ለርሶ ያድልልኝ👐👐👐

    • @hiwetbruk7541
      @hiwetbruk7541 Před rokem +2

      ክርስቶስ ከአንዱ ነጥቆ ላንዱ የሚሰጠው ነገር የለውም አትሳሳች ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ይስጥልን ይበቃል

  • @gufu3984
    @gufu3984 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን❤

  • @telelawoldeyes-pn8vn
    @telelawoldeyes-pn8vn Před 4 měsíci +5

    አባ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !!! ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @MulukenTesfaye-dh7uu
    @MulukenTesfaye-dh7uu Před 4 měsíci +1

    ጋዜጠኛው ቃላት አመራረጥ ተጠቀም
    እና ፣ አምሮበታል ....

  • @WortawMulu
    @WortawMulu Před 5 měsíci +5

    ❤❤❤ አባ 1000 አመት ኑርልን

  • @ew5374
    @ew5374 Před 5 měsíci +1

    አሜን ወርቅ ትምህርት

  • @user-sm4ie6tk4d
    @user-sm4ie6tk4d Před 2 lety +25

    ወይኔ ይሄን አባት ስወዳቸው. አባቴ ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Před 2 lety +140

    ወይ ስወዳቸው አንደበታቸው አይጠገብም የኔ አባት እረጅም አመት ኑሩልኝ እመቤቴ ትጠብቆዎት🙏

    • @nahomefiseha2416
      @nahomefiseha2416 Před 5 měsíci +1

      ፎቶው ላይ ያሉት አባት አልተወገዙም እንዴ

    • @user-ui4mu7uz3j
      @user-ui4mu7uz3j Před 5 měsíci +1

      AmenAmenAmen

    • @user-nm8xn1rx5o
      @user-nm8xn1rx5o Před 5 měsíci

      ለምድነው የሚወገዙት እውነቱን ስለሚስተሙሩ ነው ልቦና ይስጠን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን

    • @fafi2887
      @fafi2887 Před 4 měsíci

      ​@@nahomefiseha2416አይ ዲያቢሎስ ነው ያወገዛቸው እድሜ ለሁሉም አባቶች

  • @Selamselam-ii9ds
    @Selamselam-ii9ds Před 4 měsíci

    ውይ የኔ አባት ስወዳቸው እኮ እግዚአብሄር ይጠብቅልን❤

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Před 2 lety +72

    አምሮበታል ደግሞ አይባልም እንዲ አይነት አባቶችን እነሱን የሚመጥን ጠያቂ ነው መጠየቅ ያለበት ?

    • @user-vn6yr2fg5r
      @user-vn6yr2fg5r Před 5 měsíci

      betam tikkl neh wendmachn

    • @samrawit376
      @samrawit376 Před 5 měsíci

      በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እኔ ራሱ እየተናደድኩ ነበር !

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 Před 5 měsíci +1

      የውጭ አልጋ የቤት ቀጋ መድሀኒያለም ልቦ ይስጦት

    • @FikirAlem-fu1uz
      @FikirAlem-fu1uz Před 5 měsíci

      አውነት ነው!!!!እኔም ሲላቸው አስደንግጦኛል
      የዓለም የመንግስት ባለስልጣንን እንዲህ አይልም።
      እኚህ አባት እኮ የሰማዩን የመረጡ በእግዚአብሔር የተመረጡ አባት ናቸው።
      ከማንም ከምንም በላይ በሚገባቸው መልኩ መጠየቅ ይገባቸዋል በእሳቸው ውስጥ የነገሠሰውን አምላካችን እግዚአብሔርን በማክበር።

    • @wondwossenworku430
      @wondwossenworku430 Před 4 měsíci

      እኔም ሽምቅቅ ነበር ያልኩት

  • @askalemariammengistu3350
    @askalemariammengistu3350 Před 11 měsíci

    ውይ አባ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን። ❤❤❤❤

  • @azeptachani9399
    @azeptachani9399 Před 4 měsíci +4

    አባታችን በርከቶ ይደርብን እድሜ ና ጤና ይስጠወት!!

  • @user-vh7dz1kd3p
    @user-vh7dz1kd3p Před 9 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን ፣ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን !

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 lety +37

    እውነት እላችህዋለሁ ብዙ ብዙ ብዙ አስተማሪዎች ሰምቻለሁ አባን እሚወዳደር ግን ማንም ማንም ማንም የለም አደራ እንዳትመቀኝዋቸው!!!!

    • @invictatewahedo8595
      @invictatewahedo8595 Před rokem +1

      አባ ከቤተክርስቲያን አባቶችና መጽሐፍት የተማሩትን ነዉ የሚያስተምሩን።

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 5 měsíci

      @@invictatewahedo8595 ሁሉም እንደዛው ከእናቱ ሆድ የተማረ ማንም የለም ግን ተምሮ ሰምቶ አመዛዝኖ በማብራርያ ማስተማር ነው ቁም ነገሩ የአባ ጀለሲ!!!!!!

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤Rejim edmena tena ystistilin kibur abatachin

    • @KebedeLema-zn5uq
      @KebedeLema-zn5uq Před 5 měsíci

      አረ የጋዜጠኝነት ጥያቄ አይደለም እደዚህ አይጠየቅም ግጥጥ ያለ ጥያቄ ነዉ "ለአባታችን ፅናቱን ይሥጥዎት እርሶ እጅግ ጥሩ አባት ነዎት።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 lety +36

    አባቴ ከክፉ አይን ይጠብቆት!!!

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Před 4 měsíci

    አባታችን በረከተወ ይደርብን

  • @haniA-yr8zg
    @haniA-yr8zg Před 2 lety +38

    በጣም ነው ምዎዶት አባቴ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት አባቴ እመ ብርሃን ትጠብቆት 👏♥♥♥

  • @HanauNew
    @HanauNew Před 7 měsíci

    አባታች እድሜ እና ጤና ይሰጥልኝ

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 Před 4 měsíci +5

    እኔ ገና 27 አመቴ ነው ግን ምኞቴ ነው ሁሉንም ትቼ እርሱን መከተል ነው እቅዴ እግዚአብሄር ይርዳኝ

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před měsícem +1

    ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 Před 2 lety +172

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። እጅግ በጣም የምንሳሳልዎ አባታችን ነዎ። እርስዎን በዚህ ዘመን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ትምህርትዎ የማይጠገብ ምግብ ነው። እመቤቴ ድንግል ማሪያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን።

    • @selamtube-vr8sz
      @selamtube-vr8sz Před rokem

      ታድለሽ 🙏🙏🙏 እኔም እንዳንቺ ለንሰሀ እንድበቃ ፀልይልኝ

  • @Dejene-jv4lb
    @Dejene-jv4lb Před 4 měsíci +1

    Amerobotale yalew Lemegbabya Engy Ledefrte Aydelem Abatachen Edema ketena yestote ! ! !

  • @ortopya2796
    @ortopya2796 Před 2 lety +114

    እረጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን ሀገሬ ስገባ። እውነት አባ ካሉበት ቦታ ሂጀ ቡራኬ። እድቀበል አምላከ ቅዱሳን ይርዳኝ

    • @temesagenamalaka4511
      @temesagenamalaka4511 Před 2 lety +3

      ኣሜን(3)

    • @ortopya2796
      @ortopya2796 Před 2 lety +3

      እመብርሃን በሰላም ለቅድስት ሀገራችን አብቅታን በሷ ፈቃድ እናገኛቸዋለን

    • @user-jr9gp5lp6l
      @user-jr9gp5lp6l Před 2 lety +4

      እኔም እግዚአብሔር ከፈቀደው አባታችንን
      ባሉበት ቦታ ህጄ ለመባረክ አስባለው

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 Před 2 lety +3

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ይርዳን

    • @user-kr1gb9fm7k
      @user-kr1gb9fm7k Před 2 lety +5

      እግዚአብሔር በአነን አባት አድሮ ያደረገልኝ ነገረ እፀብ ድንቅነው እህት ወንድሞቼ የመምህር ተሰፈይ አባራ ትምህርት አትከተሉ ዝም ብላቹ ፁሙ ፀልየ ሰገዱ በተረፈ ያልገባቹ ነገረ የቤተክርስቲያን ሰራት ያልሻሩ አባቶት ጠይቁ

  • @zemariyidnezemhur7123
    @zemariyidnezemhur7123 Před 5 měsíci +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @samuelmengesha6691
    @samuelmengesha6691 Před 2 lety +17

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን። አንደበታቸዉ ማር የሆኑ አባት ናቸዉ። 🙏💙

  • @emayeabaye4051
    @emayeabaye4051 Před rokem +2

    አባታችን በጣም ነው ምወዶት እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:: በረከቶ ይድረሰን

  • @mery_lv_c
    @mery_lv_c Před 2 lety +12

    በጣም የሚወደዱ። እድሜዎትን በቤተክርስትያን ያርዝምልን።

  • @solomonagegnehu4882
    @solomonagegnehu4882 Před 4 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እናንተን ማድመጥ ሁሌ ደስ ይለኛል ሰላምን አገኛለሁ

  • @esubalewgetu4908
    @esubalewgetu4908 Před 2 lety +12

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን አባ በጸሎት ያስቡን🙏

  • @tsegenetamoma7157
    @tsegenetamoma7157 Před 3 měsíci

    Yene abate egzabere Amelake tsegawene yabezalte ❤❤❤

  • @user-xj5jt3dr6i
    @user-xj5jt3dr6i Před 2 lety +10

    እውይይይ አባ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤

  • @user-sj3dl4mn5o
    @user-sj3dl4mn5o Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hayahhayah4743
    @hayahhayah4743 Před 2 lety +7

    ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ፫

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8t Před 4 měsíci

    በረከቶህ ይድረኝ አባቴ

  • @yirgedayanew402
    @yirgedayanew402 Před 6 měsíci +8

    አባ በጣም ነው ማከብራችሁ እግዚአብሄር እናንተን የመሰለ አባት ስለሰጠን ሀጢአታችን ስላላሰብን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @yetewehedofire8598
    @yetewehedofire8598 Před rokem +1

    Abatechin kal hiwot yasamelin❤egzihber kari zamanotin yibarkilot betem tamerkubat

  • @alemekidane5192
    @alemekidane5192 Před 2 lety +5

    የኔ መልካም አባት እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-is5bk5lp8f
    @user-is5bk5lp8f Před 5 měsíci +1

    Abahoy kalehwe yasemaln ediman Tena yistewet!!!

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e Před 5 měsíci +6

    🥺አባታችን🤲ለኛ ከላይ የተሰጡን ነወት💚እግዚአብሔር ይመስገን🤲እድሜወትን ያርዝምልን🤲🤲🤲💚💒💚

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 Před 2 lety +91

    አባታችን ፍፃሜዎትን ያሳምርልን !
    በረከትዎም ለሀገር ይትረፍ !

    • @alayuendalew
      @alayuendalew Před rokem

      Egizabhar ytebkilin abtachin bereketw ydresen !!!!!

  • @user-hb6tv5px3s
    @user-hb6tv5px3s Před 4 měsíci +1

    Berekoto eredeto yidereselen aba barikun

  • @tamirattamirat7701
    @tamirattamirat7701 Před 2 lety +26

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 Před 2 lety +1

    ABA, amazing explanation.

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +12

    የሚያስተምር, የሚገስፅ,የሚያፅናና,በጎቹን የሚጠብቅ ትልቅ አባት የድግል ማርያም ልጅ ቸሩ እግዚአብሔር እርስውን ስለስጠን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውስድ🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
    ለአባ እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛልን🙏🏿ብራኬወ በሁላችንም ይደርብን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Před 4 měsíci +1

    Qale.hiwet.yasmalen Amen.amen.amen ❤❤❤❤❤

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሄር ከእሶ ጋር ይሁን
    እግዚአብሄር ይመስገ እኔም በእግዚአብሄር ቸርነት በእናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት በ ሊቀ መላኤክት ቅዱስ ሚካኤል ተረዳእነት በሁሎም ቅዱሳን ፀሎት በእርስዎ ትምህርት ተለውጫ ለንስሀ በቅቼ የጌታየን የአምላኬን የእየሱስ ክርስቶስ ወደ ቅዱስ ስጋዉን ክቡር ደሙን ለመቀበል በቂቻለው እና እግዚአብሄርን አመስጉኑልኝ ደሞ እንዳስፈፅመኝ ለሙኑሊኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገነ ✝️⛪️✝️❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nu5fb8qy6x
    @user-nu5fb8qy6x Před 2 lety +1

    Kale hiwet ysamlal Abatacan

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 Před rokem +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ያብዛሎትት እኛንም ወደ ቤቱ ያቅርበንን በፀሎት አስቡንን ስደተኛዋ ልጆት ነኝ

  • @tarikuamelese
    @tarikuamelese Před 7 měsíci

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @_hewantube8377
    @_hewantube8377 Před 2 lety +11

    ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይድረሰኝ

  • @hhhugj8789
    @hhhugj8789 Před 4 měsíci

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን♥♥♥♥♥

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 Před 2 lety +7

    አባታቺን በተሰጠሁ ፀጋ በረከት እድሜና ጤና ይስጥሁ አደበትሁ የማይጠገብ

  • @tsegatewelde2799
    @tsegatewelde2799 Před 5 měsíci +1

    Bereketoo yderbin

  • @kcicxhxyx730
    @kcicxhxyx730 Před rokem +5

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርለዎት

  • @user-en2oe3md1e
    @user-en2oe3md1e Před 5 měsíci +1

    አቤት ትህትና ❤❤❤

  • @fekedewhailemariam5979
    @fekedewhailemariam5979 Před 2 lety +9

    ለአባታችን እድሜ ይስጥልን🤲

  • @wondalea.42
    @wondalea.42 Před 3 měsíci +1

    መነኩሴ አምሮቦታል አይባልም
    እኒህን አባት እግዚአብሔር ይጠብቅል

  • @user-fz8bb7xe3c
    @user-fz8bb7xe3c Před 2 lety +95

    ለአባታችን እድሜ ይስጥልን።ላቀረባችሁም ይልመድባቹ አባቶችን መጋበዝ ክብረት ይስጥልን

  • @bitaniya3644
    @bitaniya3644 Před 2 lety +1

    Kale hiwot yasemalin

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Před 2 lety +8

    አባታችን እግዚአብሔር ፍፃሜዎትን ያሳምርልዎ ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @fentafetene6517
    @fentafetene6517 Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤ አባታችን የርሠዎን ትምህርት ሥሠማ ሁሌ ደሥታ ይሠማኛል ሺ አመት ኑሩልን አባየ

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y Před 2 lety +10

    አባታችን ይፍቱን ትምህርትወ አይጠገብ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o Před rokem

    አባቴ በረከቶች ይደርብን ማር አደበት ነው አይጨገብም ትምህርቶት

  • @kasay67
    @kasay67 Před 2 lety +9

    ድንቅ ትምህርት። እግዚኣብሔር ጤና ይስጦት ኣባታቺን።

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 Před rokem +1

    አባታችን ትክክል ሀይማኖታዊ መልስ ነው ጭፈራና ንግዱን ከጥምቀት በአል በሀላ ታቦቶች ከገቡ በሀላ እንደፊስቲቫል ቢያዘጋጁ ይሻላል የጥምቀት በአል ግን ሀይማኖታዊ ቢሆን መልካም ነው

  • @weyzertesfaya9435
    @weyzertesfaya9435 Před 2 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8t Před 4 měsíci

    ❤የኔ አባት ኑሩሎን❤

  • @emubekl46
    @emubekl46 Před 2 lety +12

    አሜን ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን. ቃለ ህይወቱን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d Před rokem +2

    ስለ እውነት አባታችን ብዙ ነገር ከህሶ ተምራለው ከልብ እናመሰግናለን

  • @eshetuatalel9090
    @eshetuatalel9090 Před 2 lety +9

    አባታችን ኑሩልን ቡራኬዎት ይድረሰን እጅግ በጣምምሁር ነዎትአንደበተርቱ ፀሎቶዎት ይድረሰን

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔርን ይመስገን እውነት አባታችን

  • @mestawtambaw1955
    @mestawtambaw1955 Před 4 měsíci +2

    መምህሬ በረከተወት ይድረሠን ከተኛሁበት እንቅልፍ አንቅተውኛል እድሜና ፀጋውን ያብዛለወት

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +9

    አባታችን 🥰🥰🥰
    ረዥም እድሜ ይስጥልን 🙏🏿

  • @wassihunMolla-td8ej
    @wassihunMolla-td8ej Před 5 měsíci +1

    የተዋህዶ ልጅ

  • @hayatdh6625
    @hayatdh6625 Před 2 lety +5

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-se6wr9zd7r
    @user-se6wr9zd7r Před 4 měsíci

    Waaqayyoo umurii dheraa isnifi haa kenuu 🙏⛪
    Abbaa keenyaa 🙏

  • @ghhjj4165
    @ghhjj4165 Před 2 lety +5

    የኔ ውድ አባት ረጂም እድሜ እና ገና ይስጠውት የቤተክርስቲያናችን እንቅ

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před měsícem

    አባታችን ሊቀ ሊቃውት ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @daisyfrie5267
    @daisyfrie5267 Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወት ያስማን, ትምህርትዎት ስው ይለውጣል🙏🏽❤️

  • @bamlakkassahun4094
    @bamlakkassahun4094 Před 2 lety +1

    thank you for sharing this please share us the next one

  • @Mahiletay1221
    @Mahiletay1221 Před 2 lety +63

    አንደበታቸው እንደ ማር እና ስኳር የሚጠፍጥ ክቡር አባታችንን በረከትዎ ይደርብን፡፡በጸሎትዎ ሀገራችንን እኛን ህዝባችሁን አስቡ፡፡

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Před 5 měsíci +1

    Abate bereketuo yiderbin amen amen amen

  • @user-ki6mq6ys6w
    @user-ki6mq6ys6w Před 2 lety +5

    በእዉነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ky9ur6pp3q
    @user-ky9ur6pp3q Před 5 měsíci +2

    አየ አባ የህይዎት ብርሃን እኮነዎት ታቦቱ ሰውየው ይመሰለኝ ነበር አሉ ልጅነት እኮ❤❤❤❤❤❤❤መንገደዎትን ያጽናለዎት ❤❤

  • @sangdggshz42
    @sangdggshz42 Před 2 lety +5

    አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @WeyniWerede
    @WeyniWerede Před 8 měsíci

    Thank you Abtchh god blesss💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 Před 2 lety +10

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ስዎድዎት የኔ አባት

  • @hanilove8635
    @hanilove8635 Před 2 lety +1

    Berktw yedrrbn🙏🙏