ሞተችበት😥 ከባድ ሀዘን ገጠመው😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ‪@samemu‬ ‪@yontube-03‬ ‪@samichotv‬ ‪@Mapii1‬

Komentáře • 459

  • @samichotv
    @samichotv  Před 5 měsíci +123

    እባካችሁ ፕራንክ የምትሉ ልጆች ከማየታችሁ በፊት አትፃፉ😢😢

    • @ሀብልተሻመ
      @ሀብልተሻመ Před 5 měsíci

      😢😢

    • @user-qx3od6db7k
      @user-qx3od6db7k Před 5 měsíci

      አየሁት እሥከመጨረሻዉግን እዉነት አልመሠለኝም ፍቅረኛ ሞተችነዉ ያለዉ ተዉግን የወሬጂምር አምጥታችሁ አታተዉን ደሞ ሢያለቅሥ እደፕራንክ እደሚያለቅሠዉነዉ አይ ዩኒ በቃ ፅናቱን ይሥጥህ ምንይባላል

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 5 měsíci +1

      ቆይ መጨረሻዉ ለምን አላሳወቃችሁም ምንም ግራያጋባል

    • @SmilingDrum-hd9vy
      @SmilingDrum-hd9vy Před 5 měsíci

      አረ ሚሥኪን😢😢😢😢😢

  • @nurunuru7221
    @nurunuru7221 Před 5 měsíci +157

    እሙን የናፈቀሲ በላይክ

  • @fatimaahmed2330
    @fatimaahmed2330 Před 5 měsíci +62

    ምስኪን ሳሚ በልብሱ እንባውን ሲጠርግለት

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 5 měsíci +26

    በነገራችን ላይ ሁልግዜም ፖራንክ የሚየደረግ ሰው እውነት ይዞ ቢመጣም አይታመንም😢😢😢😢😢እና ከምረ ዬኒ ቀልድህ ከሆነ በጣም ነው የማዝነው😢😢😢

  • @gshdhdhd9012
    @gshdhdhd9012 Před 5 měsíci +50

    😢😢😢መታደል ኮ ነው የከፋህ ነገር ለወንድም እህት መናገር እፍ😢😢😢

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před 5 měsíci +20

    ዮንዬ ተስፋ አትቁረጥ አንተ ጀግና አይደለህም እንዴ ብርቱ ሁን ጠንካራ ልጅ አይደልህ

  • @emukal
    @emukal Před 5 měsíci +13

    😢😢እፍፍፍ ሳሚ ግን ወላሂ ታብሌኑን አይቼ የያዝኩትን ለቀኩት ምን አይነት ናችሁ አስደነገጣችሁን እህህህ እጭ ሁለተኛ አላያችሁም በቃ ነፍስ ይማር አይዞህ ዮኒ😢😢

  • @MeseretGashaw-fk1fi
    @MeseretGashaw-fk1fi Před 5 měsíci +13

    ውይ ይ እረ ሳቃችሁን ነበረ የናፈኩት ቪዶ ለቀቁ አለቀቁ እያልኩ ስቅነዘነዝ ገብቼ ላይ ፅሁፎን ሳይ ነው የደነገጥኩት ዬኒ እግዛቤሄር ያፅናክ ወድሜ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 5 měsíci +8

    የኔ ሚስኪን ሴዛዝን አላህ ያፅናህ ግን ይሄፕራክ ከሆነ እኔ ከቤትህ ሁለተኛ አልመጣም አስቸ እወጣለሁ. አላህ የተመኝንውን ይሰጣል ስንመኝም ከይሩን ነገር እንመኝ

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i Před 5 měsíci +47

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም አሰለቀሰክኝ ፕራንክ ከሆነ ሰብሰክራቤን አነሳለው እውነት በጣም ነው ያሰለቀሰኝ እፍፍፍፍ የሚወዱትን ሰው እንኮን በሞት ተራርቆመኖር እራሱ በጣም የከብዳል አይዞክ

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma Před 5 měsíci +1

      🥺🥺🥺😢😢😢

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 5 měsíci +1

      😢😢😢😢

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw Před 5 měsíci +1

      በጣም እኔም አነሳለሁ በደዚህ አይነት ፕራክ ካሉ😢😢😢😢

  • @mohannadfar9560
    @mohannadfar9560 Před 5 měsíci +14

    መጨረሻላይ ድመቴ ናት የሞተችው እዳትሉን እድህ አስደንግጣችሁን

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před 5 měsíci +10

    ዉይ ዮኒ ምን ሆንክ አባቴ አይዞህ ሳሚ ሰያሳዝን እባዉን ሰጠርግለት ታላቅ እኮ አባት ነዉ

  • @user-md7cs4dh8o
    @user-md7cs4dh8o Před 5 měsíci +12

    Uuuffff waqayyoo Namsee haa maruu mirgaa qulqullotaa haa dhabuu obbollessaa kenyafii waqayyoo jajabinaa sif haa kenuuu😢😢😢😢😢😢😢😢Garaa namaa nyataa waqaa😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před 5 měsíci +14

    አሳዘነኝ የሚወድት መፈተን ማዘን በጣም ይከብዳል 😢😢 አደራህን አምላኬ የምንወደውን አንተ ጠብቅልን😢

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm Před 5 měsíci +5

    እፍፍፍፍ ምን ልበልህ ሰሜቱ ከባድ ነው አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ ያፅናህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf Před 5 měsíci +7

    የኔ ማር ሁላችንም ሞት እንሞታለን አይዞህ ወድሜዋ

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Před 5 měsíci +8

    ፍጣሪ ፅናቱን ይስጥህ ስሜቹ በጣም ከባድ ነው ሳስበው ኡሉ በጣም እፈራላሁ😢😢😢😢😢😢

  • @user-jt7hz9ul3y
    @user-jt7hz9ul3y Před 5 měsíci +16

    እሙዬ ተናፍቀች❤❤❤

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 5 měsíci +36

    አረ ሳሚ ምንድን እረእሱን አይቸ በጣም ነዉ የደነገጥኩት ማርያምን

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 5 měsíci +28

    ምንጉድነው😢😢ምንተፈጠረ ወላሂ ፕራክከሆነ በጣምአዝናለሁ ደንግጫለሁ ምንድነው

  • @emuoesama-e2q
    @emuoesama-e2q Před 5 měsíci +3

    ወላሂ ገናሲመጣ ህፃኑምንሆነብየ እደትእደደነገጥኩ ያአላህ አላህይጠብቃችሁ ግን ተቀየምኩብህእርእሱ ልብነው ቀጥእሚያርገው

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před 5 měsíci +8

    አይ ሳሚ ሳሚኮግን ሴት አጀት ነዉ ወላሂ የኔ ሰፍሳፋ እባዉን በልብሱ ከጠረገለት ግን ፕራክ ከሆነ ይከፋኛል 😢😢😢😢😢

  • @sharjahshj2209
    @sharjahshj2209 Před 5 měsíci +6

    ዮናስ አይዞ አቢሽር አለህ ፁነት ይሰጥክ. ሁሉም ወደዘነው ምኔሄደው አብሽር

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j Před 5 měsíci +12

    አስደንግጣችሁናል ምን ተፈጥሮ ነው 🤔🙄😳😳😳

  • @abc12452
    @abc12452 Před 5 měsíci +5

    አይዞክ ዮኒ እግዚአብሔር ያፅናህ ተስፋ አትቁረጥ ሁላችንም ወደዛዉ ነን😢😢😢

    • @HgHf-fg7br
      @HgHf-fg7br Před 5 měsíci

      ምንሙታነዉ😢😢😢😢

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 5 měsíci +3

    ዛሬ ይሄን ቪዲዮ ደጋግሜ አየሁት ኡፍፍ ጆንየ የምር አጀቴን በላኸው አየ ሞት ክፋቱ እህህህ አይዞህ ይሄም ቀን ያልፋን 😭😭😭😭😭

  • @user-di7kl8we6f
    @user-di7kl8we6f Před 5 měsíci +4

    አይ ዞክ ዮኒዬ እራስይን አትጎዳ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢ደሞ እሙ እንደት እዴናፈቀች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እሙዬዬ በሰላም ነይ ሳሚዬ አይዞቹ🥰🥰🥰🥰

  • @user-kd6jd9yo1i
    @user-kd6jd9yo1i Před 5 měsíci +79

    ማነዉ እደኔ የደነገጠ😢😢😢

  • @kalkidanbelete-xe4kj
    @kalkidanbelete-xe4kj Před 5 měsíci +9

    እግዚአብሔር ያፅናህ ወድሜ ውይ እኔንእሽ አይዞህ በማርያም ተፅናና እሷንም ነፍስ ይማርልን ሳሚ በናትህ ክፉሀዘንነው ብቻውን አትተወው

  • @user-dc7ir1xy2r
    @user-dc7ir1xy2r Před 5 měsíci +2

    😢😢😢 በጠም የሰዝናል የምዎዱትን መጠት አይዞክ ዮኒ ሰሚ መልካም ዎንድም

  • @user-iv1lw8go1e
    @user-iv1lw8go1e Před 5 měsíci +2

    ሳሙዬ መጣክ እሙዬ ናፈቀችን የኛ ፍልቅልቅ ወላሂናፈቀችኝ

  • @fal7583
    @fal7583 Před 5 měsíci +4

    አብሽር ወንድሜ አሏህ ያፅናናህ
    ከባድ ነው ኡፍፍፍ ዱኒያ

  • @ZeharaSeid-jb6zw
    @ZeharaSeid-jb6zw Před 5 měsíci +7

    ወላሂ አስለቀሰኝ መፅናናቱን ይስጥህ😭

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 5 měsíci +3

    እውነት ከሆነ በጣም ነው ልብ ሚሰብረው ፕራንክ ከሆነ ግን እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርብቹሁ😢

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Před 5 měsíci +6

    ሚስኪን በጣም ነው ያሳዘነኝ 😢😢ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥህ 🥺🙏🙏

  • @YengusLji
    @YengusLji Před 5 měsíci +13

    ወዬ እንዴት እንደደነገጥኩ ምን ሆናችሁ ነው እንደዚህ አይነት ርዕስ የምትጽፉ በጌታ 🥺

    • @Qp4109
      @Qp4109 Před 5 měsíci

      Add me😭😭😭😭Jesus bexam

  • @hermabahrain2870
    @hermabahrain2870 Před 5 měsíci +3

    አይዞህ ዮናስ ተረጋጋ ፈጣሪ የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ እራስክ አጠንክረህ አፅናና ሂወት ይቀጥላል አይዞን ለበጎ ነዉ

    • @tube8181
      @tube8181 Před 5 měsíci

      ብራክነውእሚሆነው

    • @tube8181
      @tube8181 Před 5 měsíci

      ምንሆነህነውቲለውቶሎአልተናገረም

  • @user-bp5zf7ke8s
    @user-bp5zf7ke8s Před 5 měsíci +2

    የኔወድም አብሽር ሁሉም ወደዛውነው ተረጋጋ💔💔💔💔💔💔💔💔💔ቀልድ ከሆነግን ግፍነው

  • @naaaemaalln1191
    @naaaemaalln1191 Před 5 měsíci +5

    ያ አላህ ወላሂ ፕራክ ከሆነ ግን በጣም ያሳዝናል

    • @HgHf-fg7br
      @HgHf-fg7br Před 5 měsíci

      እድህእያለቀሰ ፕራክአለደ😢

  • @ዘይነብየመርሳዋ
    @ዘይነብየመርሳዋ Před 5 měsíci +2

    በሁለት ሀሣብ ላይ ነኝ ፕራክነው ምርነው በሚል እደኔይህ ሀሣብ የመጣለት 👍

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 5 měsíci +7

    ወይኔ በፈጣሪ ምስኪን የኔ አባት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ እውነት ከሆነ😢

    • @KokabeShankot
      @KokabeShankot Před 5 měsíci

      አይ ምስግን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias4373 Před 5 měsíci +3

    Er Be selase Dengetko Arasewa men honech beye Ufff .
    Yemotew Nebs yemar Egziabher yasenha wendem

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před 5 měsíci +4

    እሙዬ ተናፈቀች ❤የኔ ሳቂታ ስወዳቹ

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h Před 5 měsíci +2

    ፕራክ ከሆነ ግን ማርያምን አልቅሺ ሞትኩኮ😥😥😥የውነት ነው ኧረ ወይኔ ሲያሳዝን😟😫😫ውይ ፈጣሪዬ🙄🙄

    • @tube8181
      @tube8181 Před 5 měsíci

      ካሚራላይለቅሶእውነትነውብለሺነው

  • @KidstiKidsti
    @KidstiKidsti Před 5 měsíci +1

    በጣም ነው የማስዝነው 😢😢ፍቅራን ሞታለች ያልክነው 🥲🥲🥲ተርጋጋ ውንድም

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg Před 5 měsíci +1

    እኔም እንደ አይኔ ብሌን የምሳሳለት የምወደው ውድ ወንድሜ የናቴ ልጅ ሂወቴ ታናሼ በሰው ሀገር ያልፋል ብየ አደገልኝ ብየ ደስ ሲለኝ ሄደብኝ በረመዳን ውስጤ ነደደ መኖር ጠላሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hayatahmed-he6di
      @hayatahmed-he6di Před 5 měsíci

      የኔእህት አላህ ያፅናሽውደ በሰውአገር ያውምየወንዲምን መርዶ እሱንም አላህይዘንለት

  • @habibaal4299
    @habibaal4299 Před 5 měsíci +6

    ቀልድ ከሆነ መቸም አዝናለሁ በጣምነው የደነገኩት መጨዋቻ አታርጉን እደ😢

  • @user-fd6jt7yk2e
    @user-fd6jt7yk2e Před 5 měsíci +3

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ ወንድም አለም ከባድነው😢😢😢

  • @SarkalEthopia
    @SarkalEthopia Před 5 měsíci +3

    mebarek new yekefawen lewedeme menagere syasazenu😢😢😢😢fexari uexbqachu

  • @almazmohammed1867
    @almazmohammed1867 Před 5 měsíci +5

    እሙየ,ደህነነት,ከምረ,እንደኔ,እሙየን,የነፈቀ,ቤቱ,እራሡ,በጣም,ነው,ጭረ,ያለው,,ወላሂ,የእሙየ,ድምፀ,ነፉቆኛል❤❤❤❤😭😭😭😭

  • @user-fx4yz3bj5k
    @user-fx4yz3bj5k Před 5 měsíci +5

    እኔም አብርአለቀስኩ የኔወዲም😭😭😭😭

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před 5 měsíci

    ወይኔ ወንድሜ አሳዘነኝ እፉፉፉፉፉ አይዞህ ወንድሜ እግዚ አብሔር የፈቀደውን እና የሚወደውን ነው ሚፈትነው አይዞህ እሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @heiyrueliyasmustfa
    @heiyrueliyasmustfa Před 5 měsíci +30

    አደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ😂😂

  • @user-pc8xg5pc3j
    @user-pc8xg5pc3j Před 5 měsíci +2

    Beyesusim 😢😢 motechi eko new milew geta hoyi ayzok wondime tetsinana geta besirawu tikikil new demo bizu mazen lela hazen yamexal

  • @BirhaneKebede-mu2od
    @BirhaneKebede-mu2od Před 5 měsíci +3

    ወይ በስማም ሳሚ ምን በደልኩህ እሙ ምን ሆነች ብዬ ልቤ ቀጥ አለ 😭😭😭😭😭

    • @Bzu632
      @Bzu632 Před 5 měsíci

      እኔሰብትይ ወይ በሰማም😥😥

  • @Mimisyum2813
    @Mimisyum2813 Před 5 měsíci +5

    እንኳን ደና መጣቹ ሳሚዬ ተናፍቃቹሃል 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @user-lf3sf6go9t
    @user-lf3sf6go9t Před 5 měsíci

    ወይኔ አስለቀሰኝ ፈጣሪ ያፅናህ አብሬው ነው ያለቀስኩት እህህህህህ ሞት ክፋቱ 😭😭😭😭

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru Před 5 měsíci

    ወይኔ ሳሚ ተናፍቃችሁ ነቀር ግን በሚያሳዝን ነገር መጣችሁ አይዞህ ዮኒ አላህ ብርታቱ ይስጥህ ሁሉም ተራው ይጠብቃል😢

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Před 5 měsíci

    ሁሌም ፕራክ ስለ ምታረጉን በበምን እንመን የውነት ከሆነ ግን ከባድ ነው 😢😢😢 ፕራክ ከሆነ ግን የተመልካች ክብር እየኖራቹ

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by Před 5 měsíci +8

    😢😢ምስኪን ሳዛዝን እግዚእብሔር ነፍሷን ይማር

    • @husniyaezame-lx9cz
      @husniyaezame-lx9cz Před 5 měsíci

      ማን ሙቶ ነው አልገባኝም😢😢😢

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Před 5 měsíci

      @@husniyaezame-lx9cz ጋደኛዬ አለ እኮ

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e Před 5 měsíci +8

    ሚስኪን 😢ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 Před 5 měsíci +2

    እሙ የናፈቀቺው ማነው የምር በጣም ናፈቀቺን

  • @BirhaneKebede-mu2od
    @BirhaneKebede-mu2od Před 5 měsíci +2

    አይ ዮኔ እግዚአብሔር ያፅናክ አይዞክ 😥😥😥😥😥😥

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    ግን ሳሚ ተምኔሉ RlB ነው ያልከው ነው በሂወት የለችም ሞተች ነው ምን ገጥሟት ይሁን😢😢 ወይስ በመሀላቸው ክፍተት ተፈጥሮ ነው እረ ጨነቀኝ

  • @fatumaachmad5638
    @fatumaachmad5638 Před 5 měsíci +2

    ወይኔጉዴ እንደትደነገጥኩአይ እረተው ወላሂ

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l Před 5 měsíci +11

    ምነው ሳሚ ባለቀከው በማርያም 😢😢😢 ልብ ይሰብራል ሲያሳዝን በድንግል።

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Před 5 měsíci +2

    ዉይይይይ 😥😥😥😥😥ምን ሆናነዉ በማሪያም አይዞህ ዮን እግዚ አብሔር ይርዳህ

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Před 5 měsíci +4

    እሙዬ የኔ ውዴ ❤❤

  • @fatmadwed3205
    @fatmadwed3205 Před 5 měsíci +1

    እደዛራደግጬአለቅም 😢😢😢ይህፒራክተሆንምየምርታሣዝናለችሁእሙየምንሆነችብየ እየተቀጠቀጥከኝነው ያያሁት

  • @sumeyaAli-cc6ml
    @sumeyaAli-cc6ml Před 5 měsíci +4

    ያረቢ እደት እደደነገጥኩ እድት እደገባሁ አላወኩትም ዮቶብ ሳሚ ጡሩ አልሰራህም አስደነገጥከኝ

    • @samichotv
      @samichotv  Před 5 měsíci

      እኔም ደንግጭ የለ እሷም ሰው ነች እኮ

    • @sumeyaAli-cc6ml
      @sumeyaAli-cc6ml Před 5 měsíci

      @@samichotv ግን እዉነት ነዉ ወይስ እየቀለዳችሁ ግን አሳዘናችሁኝ እባዉን ስጠርግለት

    • @user-vt1uo9lw2e
      @user-vt1uo9lw2e Před 5 měsíci

      ​@@samichotv።ነትማ።እኛ😢በቀልባቸን።ያለቸዉእሙናት

  • @HanaHana-cn9si
    @HanaHana-cn9si Před 5 měsíci +2

    Egzabher nabse yemar ayizo bro Egzabher melkam nw

  • @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
    @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv Před 5 měsíci +2

    አይዞህ ዮኒ ፅናት ይስጥህ ወንድሜ😢😢😢😢😢

  • @djdjdjejr4440
    @djdjdjejr4440 Před 5 měsíci +2

    ፕራክ ከሆነ ሳፕስክራይቤን አነሳለው የምር
    እውነት ከሆነ ደሞ እግዛብሔር ያፅናህ 🙏🥺

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju Před 5 měsíci +1

    Ewunet betammmm Azazenegn Ayizoh bkebdim tenker bel 😢😢😢😢😢😢😢 prank kehone gin betam Azenalo

  • @user-wo4dl3mr3c
    @user-wo4dl3mr3c Před 5 měsíci

    Diy sayo ehe lej ka white garfoto lay ye ayahut yeslanyal get n min yedaragal enem esuwan ba dingat mot naxaqang😭😭😭😭😭😭😭 6war honach ayiiiii

  • @Helen-cd2il
    @Helen-cd2il Před 5 měsíci

    Zandero prank ena ewunatun malyat alchalm eko wogan endat enastazezenachow. Ayzogn Egzhaber yatsenak 😢

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před 5 měsíci

    ዮንየ አይዞህ አስለቀስከኝ ግን ፕራንክ ነው ካላችሁ እጠላችኋለው ሰብስክራይቤን አነሳለው

  • @tigesttigest5862
    @tigesttigest5862 Před 5 měsíci +1

    Menedenew gera atagabun pirank kehone betam yastelal gen ewunet kehone yasazazinal

  • @chfh4793
    @chfh4793 Před 5 měsíci

    ወላሂ እደት እደደነገጥኩ እርእሱን አይቸ በቅጭላቴ የመጣው ሱባሀናላ

  • @user-mc1ib8iv3b
    @user-mc1ib8iv3b Před 5 měsíci +11

    ሳሚ እርዕሱን ቀይረዉ በጣም ነዉ የደነገጥኩት

    • @samichotv
      @samichotv  Před 5 měsíci +4

      ወዴት ለቀይረው የገጠመውን ፃፍኩ ብትመክሩት ብዬ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 5 měsíci

      ​@@samichotvsami emuye endte nate nafakachugn yemer ere tolo tolo naleni 🥰🥰😒😒😒

  • @user-jn5gi4qx4d
    @user-jn5gi4qx4d Před 5 měsíci +2

    አይዞህ አላህ ያጽናህ💔😭

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 5 měsíci +1

    ፍፍፍፍ አይዛህ እግዚአብሔር ያፅናህ ነፍስ ይማር😢😢😢😢

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 Před 5 měsíci +9

    ኪዳነ ምህረትን እሙ ምን ሆነች ብዬ በስምአም አረ ቀልድም ልክ አለው አረ በመድሀኒያለም ነፍሴ ነው የተሰነጠቀው በቃ ለቀልዱም ለውነቱም የማይመጥን ነገር አትፃፉ መግቤው ላይ ኤጭ የምወዳችሁን ያህል ••••😒😒አበዛችሁት አሁንስ

    • @samichotv
      @samichotv  Před 5 měsíci

      ማነው ቀልድ ያደረገው እረ ተመልከቱ እሰከመጨረሻ😥

    • @user-yl1jh4tm5m
      @user-yl1jh4tm5m Před 5 měsíci

      እኔ መጀመሪያ እንዳየሁት ቀልድ መስሎኝ ነበር ምክንያቱም ባለፈው ልክ እንደዚህ እያለቀሰ ሲሰራ አይቸ እንደዛው መስሎኝ

    • @kidistbekelenegashe2741
      @kidistbekelenegashe2741 Před 5 měsíci

      @@samichotvትክክል

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 Před 5 měsíci

    Lala bate neberku bedinget new yayewet betam new denigechalew ayezoke yoniya samich fegegitak new yenafeken😢😢😢😢😢

  • @mulu5
    @mulu5 Před 5 měsíci +4

    እዉነት ከሆነ ያሳዝናል ነፍስ ይማር ፈጣሪ ያፅናህ ዮኒ 😢😢

  • @user-sv4di5sq1l
    @user-sv4di5sq1l Před 5 měsíci

    የምር ሞተችብኝ የሚለዉን ሳይ ስንቱን አሰብኩት በስመ አብ የቀልድ ከሆነ ይደብራል የምር😢😢😢😢

  • @susuzed6673
    @susuzed6673 Před 5 měsíci +6

    ፕራክ አዳትሉ ሗላበጣም ነው ያዘንኩት 😢😢😢😢

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 Před 5 měsíci

    እረወይኔ የአላህ እንደት እንደደነገጥኩ ምንሆኑብየ😢😢😢😢 እርተው ለሰውእያሰባችሁ እፊ😢😢😢

  • @bulishetp2135
    @bulishetp2135 Před 5 měsíci +1

    በጣም ነው የደነገጥኩት በየሱስም ምንሁናቹነው እርስ ...

  • @bezatube438
    @bezatube438 Před 5 měsíci +1

    የኒ አይዞህ 😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    ከምር አጀቴን በላኝ ፍቅር ከባድ ነው አይይ😰😰😭 ለምን እሺ ችግሩን በአካል ተገናኝተው አይፈታም አይዞክ እሷም እውነተኛ ምቶድክ ምታፈቅርክ ከሆነ የትም አቴድም ያተው ናት ነገር ግን በአሁን ሰአት የኢቲዮ ያሉት ወደ ጥቅም ካለበት ነው ሚሄድት ሀብታም ካለ በቃ

    • @almazmekaneselam
      @almazmekaneselam Před 5 měsíci

      ሞተች እያለ የትም አትሄድም ሞተች እኮ አላህ ያፅናው ሚሰኪን

    • @Abi-kc6kk
      @Abi-kc6kk Před 5 měsíci

      አይ ኮሜቶች ሙታለች የሚል ርእስ ተፅፎ የትም አትሄድም 😂😂😂😂😂

  • @user-vl6mt6lw7n
    @user-vl6mt6lw7n Před 5 měsíci +2

    ወይኔእኔአልገባኚምምሁናቺሁነውእደትደነገኩ

  • @user-sh6vt7jw8h
    @user-sh6vt7jw8h Před 5 měsíci +2

    Uuuuuuufii Mali ta,emaloo nuu bochisee 😢😢😢😢😢

  • @zahraalbadri6225
    @zahraalbadri6225 Před 5 měsíci +1

    ቀልድ ከሆኑ ሁለተኛ ከዚህ ቤት አልመጣም😳😳😳🙅🙅🙅🙅

  • @AeWr-lh9ix
    @AeWr-lh9ix Před 5 měsíci +1

    አረዉሪ አረዉሸነዉበለኝ ምነዉባላይህ😢😢😢

  • @higtug6
    @higtug6 Před 5 měsíci +1

    በእውነት አስለቀሰኝ እኔም አባቴን ብርታቴን መኩሪያዬን ጋሻዬን ነው ያጣሁት አሳቢዬን። ወይ አልቆሼ አልወጣልኝም አባዬ 😭😭

  • @gshdhdhd9012
    @gshdhdhd9012 Před 5 měsíci +13

    ጋሺ ሳም መጨረሻው ልቀቀልን😢 ጠላትህ ይንባ😢

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před 5 měsíci +1

    አስለቀሰኝ ዬኑይ ፍጣሪይ ያጥናህ😢😢😢😢😢

  • @user-rc9or5of1n
    @user-rc9or5of1n Před 5 měsíci +4

    አይዞክ

  • @user-vt1uo9lw2e
    @user-vt1uo9lw2e Před 5 měsíci +1

    እሕ😢😢😢ያራሥበሸታ።መቶት።ሞተቸብየ😢😢😢የለሁም።ዉላሒበድነጋጢ😢😢😢😢