በዝምታ ስራ || ልብ ያለው ልብ ይበል || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 06. 2022
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Komentáře • 327

  • @mayailoveethiopa3284
    @mayailoveethiopa3284 Před 2 lety +225

    እኔ ሁሌም ነው የምከታተልህ የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ

    • @wolloyewa
      @wolloyewa Před 2 lety +29

      መልካም ሰው 🌹🌹 ቅጥተኛውን መንገድ ይመራሽ ዘንድ ዱዓየ ነው 🌹🌹

    • @momi8826
      @momi8826 Před 2 lety +22

      አላህ ይምራሸ ወዴተፈጠረሸበት መንገድ

    • @AzizaAhmed-ee8ol
      @AzizaAhmed-ee8ol Před 2 lety +19

      እህታችን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ወዴ ተከታተይ እንዳታቆርጪ ኢላፍ ለሁሉም ሰው የሚጠቀም ትምህርት ነው የሚቀርብልን አላህ ይክፍለው ጀዛውን

    • @user-xy1jn6zi9e
      @user-xy1jn6zi9e Před 2 lety +12

      አሏህ ወደተፈጠርሽበት ይመልስሽ እህቴ

    • @user-kz6oh5gs3n
      @user-kz6oh5gs3n Před 2 lety +14

      አላህ ይምራሺ ዉዴ😍

  • @jujuyellahbariya8884
    @jujuyellahbariya8884 Před 2 lety +59

    ህልሜ ቁርአንን መሀፈዝ ሂፍዝ መሆን ነው እስኪ በዱአእ አንረሳሳ

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg Před 3 měsíci

      አላህ ያሳካልን የኔም ምኞት ነው❤❤❤

    • @user-jg7ih5pr1t
      @user-jg7ih5pr1t Před měsícem

      Allah yasakalsh enem mgnote new gn mnm altemechachelgnm duaa adrgulgn!

  • @wolloyewa
    @wolloyewa Před 2 lety +43

    ጀዛከላህ ኸይረን ኢላፉ ወንድማችን
    ◾️የቀልብ በሽታ መድሀኒቶች አምስት ነገሮች ናቸው።
    ①】ቁርአንን በማስተንተን መቅራት
    ②】ሆድን ባዶ ማድረግ (ከመጠን በላይ አለመመገብ)
    ③】ሌሊት መቆም (የሌሊት ሶላት መስገድ)
    ④】የሌሊቱ መጨረሻ አካባቢ ለአላህ መተናነስ
    ⑤】ከመልካም ሰዎች ጋር መቀማመጥ
    📚حليَة الأولياء (٣٢٧/١٠)

  • @Tube-ww8hb
    @Tube-ww8hb Před 2 lety +37

    ወንድም አለሜ ትምህርትህ ምግቤ ነው ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን
    ኮሜንት መፃፍ በብዙ ግዜ አይሆንልኝም ትምህርቶችን ግን ሁሌም እከታተላለሁ ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ
    አላህዬ አብዝቶ እድሜ አና ጤና ይስጥህ
    እህቶቼ እዚህ ያላችሁ በአደራ በዱአ አትርሱኝ

  • @jamilabediru5787
    @jamilabediru5787 Před 2 lety +40

    ይሄን የመሰለ ጣፋጭ ምክር ሰምታችሁ በለየ ለምን ላሽ ትላላችሁ ላይኩት አይካፈልበትም የኛ ላይክ ለእሱ ብርታት ነው
    ወንድማችን ጀዛከሏህ ኸይር በርታ 😍

    • @zemzemmohammed6372
      @zemzemmohammed6372 Před 2 lety

      Tikikil beleshal ehetachn

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k Před 2 lety +2

      የኛ ሰው እንደዚህ ጣፋጭ ምክር ትምህርት መቼ ይወዳል አላህ ቀልባችን ያርጥብልን 🥺🥺

    • @wolloyewa
      @wolloyewa Před 2 lety

      ሠብ አድርጊኝ ጀሚላየ

    • @wolloyewa
      @wolloyewa Před 2 lety

      @@user-pk3tl3ex5k አላህ ቀልብ ይስጠን

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 Před 2 lety +11

    ውስጤን የሆነ ስሜት ሲሰማው ዞሬ ዞሬ እዚች ቤት ከተፍ ነው የምለው ውስጤ ሰላምና መረጋጋት አግኝቶ ይመለሳል ከአላህ በታች
    ጀዛከአላህ ኸይራህ

  • @rukiaabdella3037
    @rukiaabdella3037 Před 10 měsíci +9

    የምንግዜም ምርጫየ ምርጥ አቀራረብና ምርጥ ትምህርት ባረከአላህ

  • @WwAs-uh7wj
    @WwAs-uh7wj Před 4 měsíci +2

    ኢሻ አላህ ኡሰታዛ አላህ ኸይር ስራህን የብዛልህ አላሁመ አሚን🤲🤲🤲🙏

  • @SofiyaHussen-uq3so
    @SofiyaHussen-uq3so Před 23 dny

    ኢንሻላህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር በመከታተሌ ብዙ ትምህርቶችን ተምሬአለሁ ማሻአላህ ብዙ ስህተቶችን አርሜ አለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @susubint4595
    @susubint4595 Před 2 lety +6

    ሳህህህህህ
    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጄዛካአላህ ኸይረን አላህይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @SamsungKsa-yg4jx
    @SamsungKsa-yg4jx Před 10 měsíci +3

    ወላሂ እኔ ባተምክር ጠካራ እየሆኩመጣሁአልሀምድሊላ 😢😢😢❤❤

  • @nejutube6948
    @nejutube6948 Před 2 lety +6

    አላህ ይጨምርልክ ባለህበት አላህ ይጠብቅክ ምክርክ መቼም የማይጠገብ ነዉ

  • @kadafomohammed7710
    @kadafomohammed7710 Před 10 měsíci +5

    ❤ ወለህ በጠም እወደዋለሁ ያንተን ብሮግረም አላህ ይውደደህ ወንድሜ 🤲🙏

  • @morida1876
    @morida1876 Před 2 lety +26

    ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ጀዛከላህ ኸይረን ወድማችን ሶመን ጠፋህብን እኛ ስደተኞች ያንተ ትምህርት የድካማችን ብርታት ነዉ እኔ በበኩሌ በጣም ነዉ የምፅናናበት አላህ ይጠብቅህ ያረብ🤲☝️🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍

  • @maryamali5748
    @maryamali5748 Před 2 lety +5

    አሚንን ያረብ ኢንሻ አላህ ጀዛ ኪላህ ኸይር ወንድማችን

  • @ssana721
    @ssana721 Před 2 lety +6

    በሰመነው ተጠቃምየዲረገንንን አሚንን በሉ የጀም🌹🌹🌹

  • @maryem9100
    @maryem9100 Před 2 lety +4

    ኢላፍ ቱዩብ ጀዛከላህ አላህ ከየር ስራህን ይዉደድልህ የኛ መካሪ ወደም

  • @user-vd2ph8rc6x
    @user-vd2ph8rc6x Před 2 lety +4

    ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አልሀምዱሊላህ እንኮን በሠላም መጣህ👍👍👍👍✅✅✅🌺🌺🌺👍👍👍ኢንሻ አላህ

  • @rawadasulemanrawadasuleman3512

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ሰ አ ወ አሚን አሚን ጀዛከላሁ ከይረን ወንድማችን

  • @user-je4zd4ek2u
    @user-je4zd4ek2u Před 5 měsíci +1

    ያረብ አግዘኚ ሁሉምነገር ይቻላል ይሳካልም ኢንሻአላህ።ጀዛኩሙላሁ ኸይርን

  • @khedjakasamu6746
    @khedjakasamu6746 Před 2 lety +3

    ዎላሂ ትክክል ነክ እስታዝ አንድ አንድ ከመደማ ቤት ማቻነዉ ያመዉጣዉ ብዬ አስበሌባግን አላህ ትልቅ ፈታና ሰጣኝ እኔ ዱባይነዉ ያመጣሁት ግን ሰዉች ግብፅዉ ነችዉ ግን በአላህ ተመክች ህልሜን ለሳካ አልኩኝ አሁንም እንሻ አላህ አላህ በሰላም በዳሃገሬ ይማልሳኝል አላህ ባቄያ ነዉ ስደት ማላት ያልቤ ዉስጥ ያደጣበቃ ፍህም እሳት ነዉ እህቶች አላህ ይጣብቃቹሁ ያረብ ትክክል ነክ ኡስታዝ ዎላሂ ህልሜ ይሳካል እንሻ አላህ

  • @khedjakasamu6746
    @khedjakasamu6746 Před 2 lety +2

    ዎላሂ ትክክል ነክ ያረብ እረደኝ እናትናአባዬመያታ በጣምፈልገሌዉ ባሌ እንሻ አላህ አላህ ውክልነዉ ነገሬን ሁሉለአላህ ሰጣቻሌዉ ሁሉም ይሳካል እዬሄ አመት በጣም ችግር ላይችግር ላይነኝ አልሀምዲሊላሂ አላህ ትግስትኝ ሴት አድርጎኛል ዎላሂ ዱዓ አድርጎልኝ ያጃመዓ ያረብ
    ሡሉላሁ አላይሂ ዋሰላም ልቤ በእማን ጣካር ስላ ሁንች መደማ ቤት ሥራ እቅልፍ እያመጣ በአላህ ፊቃድ ነጌ የተሻላቀን ህሁንል እያሌኩኝ አሌዉ አላህ ውክል ያረብ

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz

    ጀዛክአላህ ውሰታዝ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን

  • @user-gq3ss9qe2y
    @user-gq3ss9qe2y Před 2 lety +2

    ከአላህ በታች የሰዉ ልጂ ካለበት እንዲነቃ ተስፋ እንዲሰንቅ ታነቃለህ ጀካላህ ኸይር እዉነት ነዉ በትናንሽ ነገሮች እጂ እየሰጠንጂ ሰዉ ከተነሳ በአላህ ከተመካ የማያሳካዉ ነገር የለም በአላህ ፍቃድ አላህ ያበርታን

  • @jrjd3949
    @jrjd3949 Před 2 lety +2

    መሻአላህ ቲከፋኝ መጥናኛ ስበብ። ሁነውኛል። ውድሜ የምታስተምራቸው ነገሮች ሁሉ ጠካራ እደሁን ስበብ ሁነውኛል። አላህ ይገዝህ አብሽር

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Před 2 měsíci

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @user-vg5yc5gi2h
    @user-vg5yc5gi2h Před rokem

    Wealeykum selam werahmetulahi webrkathu jezakumullah austaz

  • @leylashamel8891
    @leylashamel8891 Před rokem +1

    መሸአለ ጀዘከለህ ኡዝታስ!!!

  • @emanhaji8905
    @emanhaji8905 Před 8 měsíci +1

    ኢንሻ አለህ ኡስታስ አለህ yethabiki

  • @user-bc4rd5ng4r
    @user-bc4rd5ng4r Před 9 měsíci

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ከሁሉም በላይ

  • @user-yk6lr4fe4p
    @user-yk6lr4fe4p Před 2 lety +7

    ሠላም ለሀገራችን ሰላም ይቺን ኮመት የምታነቡ በሙሉ በየትኛውም አለም ዳርቻ ያላችሁ ከድገት አደጋ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ በሠላም ለሀገራችን ያብቃችሁ ዉዶቼ ፍፎፋይልን በመጫን ቤተብ አርጉኝ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጀዛኩምላህኸይር

  • @user-jk4wk4yw9h
    @user-jk4wk4yw9h Před 2 lety +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ የስደተኞች ተስፋ ሰጪ ነዉ።

  • @nuriya8577
    @nuriya8577 Před rokem +1

    ኢንሻአላህ
    አላሁመአሚንንንን🙏

  • @QuibUhbb-dg1zl
    @QuibUhbb-dg1zl Před 10 měsíci

    ዋለይኩሙ ሰላም ማሽኣሏህ ጀዛኩሙ ሏህ ኸይር ማሸኣሏህ ብየሎሁ❤❤❤❤❤ ወለሂ አላሁ ታዓላ ምኘቲህ ይሥጠሀ❤❤

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Před 2 měsíci

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @zetyunakedir9000
    @zetyunakedir9000 Před 2 lety +2

    ኡስታዚ በ አላህ ለውርቹ ፋለጋለው አንዴት ላግኛቺ አባክቹ የኝ ማልክም ሰው ❤❤❤❤❤💚💚💚💚መልሱለግን አየቹ ዘም አጠብልዉ አብከቹ

  • @hayathassan1685
    @hayathassan1685 Před 2 lety +2

    ጀዛከላህ ወንድማችን ሲደክመኝና ስናደድ አዳምጥሁሉ

  • @user-bj4ug8eh2e
    @user-bj4ug8eh2e Před 5 měsíci

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን ያአሂ

  • @nursefadineka5931
    @nursefadineka5931 Před 2 lety +1

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @user-jg7ih5pr1t
    @user-jg7ih5pr1t Před měsícem

    Shukren ya akhi jezakellahu kheyr allah yagzh!

  • @user-dn8ll6hr7q
    @user-dn8ll6hr7q Před rokem

    Allah barahmatuw ba eznatuw yeznelen enji duniyaa bateem azchager nati Alhamdulillah Alla kulli sheyin kader

  • @user-ls1pi4xs7n
    @user-ls1pi4xs7n Před 8 měsíci

    ከዚ ቻናል ስንቱን እውቀት ወሰድኩ ጀዛክላህ ኸይር❤

  • @zaharazahara4508
    @zaharazahara4508 Před 2 lety +1

    Waeleykum aselam werahmetullah weberekatuh elaf ene bekerbu nw yetekelakelkut yante temhertoch hullu kaleb nw yemeyarfut yemayselech tafach andebet ke ewketga allah setohal allah yechemreleh 1000gize like madreg bechal yegebah nebr enam berta ketlebet allah yetebkeh

  • @mamahlesty7440
    @mamahlesty7440 Před 2 lety +2

    ዋሊኩም ሠለም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ኢላፍ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ አላህ መለካም ስራህን ይቀበለህ ያረብ

  • @mekiyatube5981
    @mekiyatube5981 Před 2 lety +1

    አህለን ወስ አህለን
    በሰማነው ተጠቃሚዌች ያድርገን
    اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله الطيبين الطاهرين
    ጀዛክ አላህ ኸይር ላይክ ሼርር አድርጉት ልብ ያክማል ማሻአላህ ኢላፍ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @user-lf6wk1qm9f
    @user-lf6wk1qm9f Před 2 lety +1

    አሰላም ዋሌኩም ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችንህነረ በዚቤት ቡዙ ነገር ተምራለሁ ሁሌም በምሰማቸው ትምርታዊ አዲሴች ጉልበቴ ህየጠነከረ ነው ከብቸኝነት ጎዳና ህያወጣኝ ነው አልሀምድሊላህ ጄዛከላ ኸይር

  • @user-bn7ds9db9p
    @user-bn7ds9db9p Před 2 lety +1

    ሱባሀን አሏህ

  • @ass4778
    @ass4778 Před rokem +1

    ወድሜ ጀዛከላህ ኸይር አንተ ብቻ ዩቲዩቡን ስራው። 1ሺህ ግዜ ላይክ ቢኖር ባደረኩልህ ደስ ባለኝ አላህ ዱኒያህንም አኼራህን ያሳምርል ።ባረከላህ ፊክ ያ አኺል ከሪም

  • @user-yd5dw9ff7l
    @user-yd5dw9ff7l Před 2 lety

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዝ እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን አተም እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ

  • @kedijamohammed1236
    @kedijamohammed1236 Před 2 lety +1

    Waleyekumaselam wermatulahi webrkatu yeg merti ustaze Alha yetbekhi Jezakellha ♥ Allha yetbki Allha yeznelhi

  • @samiiramahdi6635
    @samiiramahdi6635 Před 2 lety +2

    ውአለይኩ መሰላም ወረህመቱላህ ወባራከቱሁ ወንድሜ አላህ ይጠብቀህ

  • @user-lp8gw4rk6r
    @user-lp8gw4rk6r Před 2 lety +4

    ሱስ የሆነብኝ ኘሮግራም ያተ ነው ሳትለቅ ስቀር በፍለጋ እባትናለሁ ጀዛኸሏህ ኸየራ

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 Před 2 lety +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኡዝታዝ ጀዛካላሁኸይርን የኛጀግና አላህ ይጠብቅህ ሀቂቀተን አላህ ሚዲያህን ይክፈልህ በአፕልኬሽን ቢሁን እዴት ጡሩነበር አላህ ይዚዲአለይህ ምን ቢደክመኝ ወላሂ ትምህርቴህን ሥሠማ በጣም ጠካራ ሆኛለሁ ያረብ አላህ ቀልባችንን ያልጥብልን አላህ ይጠብቅህ ቃላት አጠረኝ

  • @ZuleykaKeyredin
    @ZuleykaKeyredin Před rokem

    barekellah betam des milu tmrtochn new msetew allah edmehn yarzmew

  • @user-ov6gy8xl1j
    @user-ov6gy8xl1j Před 2 lety +3

    *መነዉ እንደኔ የጎረሰዉ ምግብ እስከምወራድ የመይጠብቃዉ ይህ ምሪጥ ቻናል ስመጣ በጉጉት የምጠብቅ ስምጥ ብዬ የምያደምጥ ወተት የሆና ትምህረት 🥛🥛🥛*

  • @temimaseidele8608
    @temimaseidele8608 Před 2 lety +2

    ወእሌኩም አሰለም አህሌን ኡስተዝነ ጠፍተቹ ነበር 🇪🇹👍🇪🇹

  • @mereyimtube
    @mereyimtube Před rokem

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወቀረካቱ ወንድሜ የመልካም ስራክንና ኢኽላስን አያሳጣክ ።ለኔ ትልቅ የመልካም ነገር ሰበብ ሆነከኛል ። ኸይር ነገረክን ያብዛልክ

  • @hatadubai8892
    @hatadubai8892 Před 2 lety

    አሠላምዋለይኩምወራህመቱላሒወበረካትሁ
    ማሻአላህ በጣም እሚጠቅምእወቀትነዉ

  • @user-me3tr3lh5t
    @user-me3tr3lh5t Před 2 lety

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛኹመላህ ኸይረንጀዛ ኡዝታዝ አወትክክል ባሁኑስአት ሰወችን ከማማከር ከራስጋ መምከር እራስን መጠየቅ ባላህ መወከል ሁሌም ደስተኛና ስከተኛ ያረጋል

  • @user-xp2qd5ed1n
    @user-xp2qd5ed1n Před rokem

    ጀዛኩሞላ ኸይረን ዉሥታዜሀያትና አፍያይሥጥልን ያረብሠምተውተሚጠቀሙት ያድርገን🙏❤🌺

  • @user-rj1cl7zt1x
    @user-rj1cl7zt1x Před 2 lety

    ኢንሻ አላህ ያረብ
    ጀዛከላሁ ኸይራ ወንድማችን

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 Před 11 měsíci

    ያረብ ያአላህ ኸይር እሻልን ጌታየ አንተ አይሸግርህም ያአላህ ብሠማውብሠማው የማይጠገብ ትምህርትነው ጀዛከላ ኸይረን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ivbivb7557
    @ivbivb7557 Před 2 lety +1

    ወለይኩም ሰለም ወራመተለሂ ወበራከቱህ ሰምቶ ታጠቃሚ ያድርጋን

  • @SeidaalemuSeida
    @SeidaalemuSeida Před měsícem

    Jezak Allah heyre

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 Před 2 lety +1

    አሚን ያረብ ኢንሻአላህ ጀዛካ አላህ ኸይር

  • @user-jk7wc4hl1q
    @user-jk7wc4hl1q Před rokem

    ኢንሻአላህ አላህ እዉቀትን ጨምሮ ይስጥህ ኡስታዝ

  • @hayat-9606
    @hayat-9606 Před 2 lety

    ሱብሃን አሏህ ትምህርትህ በጣም ይመቸኛል ማሻ አሏህ ተባረክ ረህማን አሏህ ይጨምርልህ ወንድም

  • @FatmahAhmed-wq9zj
    @FatmahAhmed-wq9zj Před měsícem

    አሰላምአለይኩምወራሕመትላህወበርካትሁ ጀዛ ካላህ ኽይር ወንድሜ አላህ ይጠብቅሕ የታታሮችን ታሪክ ለምን አቆርከዉ? የኡስማንዮችን ኽላፍ ታሪክ አቅርብልን

  • @zubida6656
    @zubida6656 Před rokem

    ጀ ዛ ከ ለ ኢላፍ ተዬብ

  • @shhehs6678
    @shhehs6678 Před 2 lety

    ኡሲታዝ ጀዘከ አለሀ ኸይር ሰምተን ምኒጠቀም አለህ የዲሪገን

  • @hayatmohamed8152
    @hayatmohamed8152 Před 2 lety +1

    Maa sha Allah Amazing!

    • @lazalaza3356
      @lazalaza3356 Před rokem

      ማሸአለ አለህ ይወፊቀን

  • @user-xq7sv6um3q
    @user-xq7sv6um3q Před 2 lety

    ጀዛካላህይር ኡስታዝ ማሻአላህ

  • @idirismhemedi5058
    @idirismhemedi5058 Před 2 lety

    ወለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላኸይር በጣም አነቃቂ ድንቅ ዳዕዋ ነዉ አልችልም ለሚሉ ሠወች በጣም አነሳሽነዉ ጀዛካላኸይር

  • @user-fh3mx8bx4q
    @user-fh3mx8bx4q Před rokem

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችኝ ትምህርትህ በጣም ይመቸኛል በማዳምጠው ተጠቃሚ ያድርገኝ

  • @wemernesro-tk8ed
    @wemernesro-tk8ed Před rokem

    ወአለይኩመሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛ ከሏህ ኸይረን

  • @galaxyyppp287
    @galaxyyppp287 Před 2 lety

    ጀዛክ አሎህ ኸይር ወድማችን

  • @abdulibrahim3530
    @abdulibrahim3530 Před rokem +2

    بارك الله لنا ولكم أجمعين، كلام جميل ومفيد،
    يجب علينا أن نحذر في عصرنا هذا كل شيء يجذبنا مثل المغناطيس كما قال هذا الداعي ان لا نختلط بالذين إندمجو بالدنيا وتركو تعاليم الإسلام وجزاكم الله خيرا،

  • @lsvshjsieo4256
    @lsvshjsieo4256 Před 2 lety

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @LayL793
    @LayL793 Před rokem

    ጀዛክአላህ ህይር አላህ በርታትንም ይጨምርልህ

  • @kadija8495
    @kadija8495 Před 2 lety +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا يا اخي فالله

  • @user-jh4gq4lg7f
    @user-jh4gq4lg7f Před 5 měsíci

    ሀቅነው አላህይመልሠን ያረብ❤❤❤

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 Před 2 lety

    አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ ወሏሂ በጣም አሰተማሪ ነው ህልም አለኝ ኢንሻ አሏህ አሳካዋለሁ

  • @foziyaendris608
    @foziyaendris608 Před rokem

    ኢሻአላህ አላህየ እኔም ህልምአለኝ ያረብ አሳካልኝ አቅርበኝ ወደአንተ አላህይስጥህ ትምህርትህ ልክ እንደምግብ በለው

  • @user-wk8jm6tl6u
    @user-wk8jm6tl6u Před rokem

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኾያር ጀዛ🤲🤲🤲

  • @nurumd1895
    @nurumd1895 Před 5 měsíci

    Jezakellah brother

  • @user-si1wl2wr6z
    @user-si1wl2wr6z Před 6 měsíci

    አላህ ይዉደድህ እኛንም ይዉደደን

  • @user-lp3bb7qr8p
    @user-lp3bb7qr8p Před 2 lety +1

    wealeyikum selam werahmetulahi weberekathu jezakialaih hayiren austaz

  • @ZemiMuhammed
    @ZemiMuhammed Před 10 měsíci

    ያረቢአላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kc2km2tb1p
    @user-kc2km2tb1p Před 2 lety

    አሚን ያረብ ጀዛከላህ ኸይር

  • @munaademmunaadem703
    @munaademmunaadem703 Před 2 lety

    Masha Allah

  • @user-cl7xd6fu7z
    @user-cl7xd6fu7z Před rokem

    ሡባሀን አላህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወድሜ

  • @naiymanaiyma8278
    @naiymanaiyma8278 Před rokem

    ዋአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበራካቱ
    አላህ ህልመችንን የሠከልን እንሻ አላህ
    ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ በረታ

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y Před rokem

    ጀዛ ከአሏህ ከይርርር

  • @hayatmohmmed3030
    @hayatmohmmed3030 Před 2 lety

    ጀዛህ አላህ ኸይ ወድም

  • @fuadnassir7832
    @fuadnassir7832 Před 2 lety

    አሚን ያረበል አለሚን

  • @mohammedhussen2219
    @mohammedhussen2219 Před 2 lety

    ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @frommetueb9353
    @frommetueb9353 Před 2 lety

    walikum selam werhmtulah webrkatu jezAke Allah hayire Allah Yhafeze ahlel Muslimen

  • @YasinteshomeAli-wr7pf

    ወንድሜ ጀዛ ከሏህ ኸይር አሏህ በጀነት ያረጋጋህ

  • @subehanalah3220
    @subehanalah3220 Před rokem

    እኔ ሁሌም እከተተላለሁ በጣም ጥሩ ምክርትምህርት አለው

  • @bddh321
    @bddh321 Před rokem

    Mshala..alha❤