ወገኖቺ የሳኡዲ ኑኖ ዪሀን ይመስለል 😎

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 9

  • @ፋጢማሁለገብTube

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን መሻአላህ በጣም ደስ ይላል በርች 👍👍

  • @saratube8487
    @saratube8487 Před rokem

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ናችው እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችው ይብዛልኝ ባላችውበት ቦታ ሰላም ይኑረን ፍቅርን አንጣ እናተዬ በረሀነውሳ ቆይ ፀሀዩስ እዴት ነው ውሃስ አለ በል አይዞህ በርታ ስራ ያስከብራን ነፃነት ያኮራል እናም አይዛችው. ሁሉም ያልፋል🌻💚💛❤🙏🙏🙏 ጠጣልኝ ብላፊያ ብያለው እኔ አገር ቤት እያለው እጠጣ ነበር በጣም ነው የምወደው አሁን ግን ከይት ላክኜው ይሄነን በጣም አሪፍ ነው ለሰውነት ለተሰበረ ወገብ ይጠግናን ወድሜ ጥሩ አደረቅ እራስን መከባከብ ጥሩ ነው💚💛❤🙏🙏👍👍👍

  • @NM-fb3sx
    @NM-fb3sx Před rokem

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ የኡሙ ፈሀድ ተከታዮች እኔ አልሃምዱሊላህ ማሻ አሏህ አቡ ፈሀድ በጣም አሳቀኝ ወሏሂ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አሏህ ያበርታችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Před rokem

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሙየ የማን ቤት ነው የገባሁት ብየ መደንገጤ😂😂 አላህ ያበርታህ ወንድማችን በጣም ታሳዙኑኛላችሁ ሙቀቱ ብርዱ እየተፈራረቀባችሁ 😢😢😢 ያልፋል አብሽሩ ቦታው ደሞ ደስ ይላል ሜዳ ነው መቶ በግ ወይኔ ብዙ ናቸው አላህ ያግዝህ

  • @Meremamuhamed
    @Meremamuhamed Před rokem

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁአቡ ሁሬይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አላህ ውጫዊ ቅርፅና ውበታችሁን አይመለከትም፡፡ ልቦናችሁን ነው የሚመለከተው››፡፡
    ሐዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል፡፡
    ‹‹ ተግባር ከኒያ ጋር መቆራኘት እንዳለበት፡፡
    ‹‹ ልቦናችን ማፅዳት ከሌሎች ተግባራት ይልቅ ትኩረት የሚቸረው መሆኑን፡፡

  • @agurashabate
    @agurashabate Před rokem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገራችን ልጆች በያለንበት ስላማችን ብዝት ብዝዝት ይበል ሀገራችንን ስላም ያድርግልን አንድነትን መተሳስብን ይስጠን ውዷ እህቴ እንኳን ዴና መጣሽ ሀሪፋ ቆይታ ነበር አራጋው ኅበዝ እሙዬን እገዝልኝ እንዴዚህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ብያለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habeshamusic2024
    @habeshamusic2024 Před rokem

    በርችልኝ ሰላም ለሀገራችን ❤❤

  • @SsSs-jr4eo
    @SsSs-jr4eo Před rokem

    ሚሥኩን