ትንሿ ሳሮን በEBSTV ሌላ ታሪክ | babi

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 616

  • @redietgebrehiwot1832
    @redietgebrehiwot1832 Před 5 měsíci +98

    ወላጆቿ እራሳቸው የወላጅ ክትትል ያስፈልጋቸዋል 😊

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 5 měsíci +89

    እናትና አባት ተጠያቂ ናቸው ባለጌ አድርገው ያሳደጎት

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před 5 měsíci +12

    ዋው ሚባሉ መስሏቸው ነበር እግዚኦ ለምህረቱ እያለ ሁሉም ሲፈርድባቸው ምን ተሰማቸው 😢😢😢 ልጅታ ግን አሳዘነችኝ

  • @tigistwaka7567
    @tigistwaka7567 Před 5 měsíci +5

    Humble and respectful person is the most confident one

  • @MikiyasMekonen-hn4uv
    @MikiyasMekonen-hn4uv Před 5 měsíci +32

    እሷስ ልጅ ነች የሰጧትን የምታንፀባርቅ
    ለምን ሁለት ፀጉር ላበቀሉት የኢቢኤስ ስለቅራቢዮቹ እና ኤዲቶሪያል ፖሊሲያቸዉ አይወራበትም ቀጥታ ስርጭት አደለም ብዙ ጊዜ አይተዉታል እንዴት አንዴ እንኳን ይሄ እደሚመጣ አለማወቃቸዉ ሊያስገርመን ልናወራበት ሲገባን ከህፃን አፍ ለወጣዉ ቃል ፈጣሪ

  • @wulltamene235
    @wulltamene235 Před 5 měsíci +80

    በሷ ውስጥ ወላጆቿን መገመት አይከብድም ምን ያክል አግድም አደግ አለሌ መሆናቸውን

  • @indiannuritube8617
    @indiannuritube8617 Před 5 měsíci +28

    ልጅቷ አይፈረድባትም ገና የሚያስበው ጥሩን ከመጥፎ የሚለየው የጭንቅላቷ ክፍል አልተፈጠረምና እሷ ላይ የምናየው በቀጥታ ቤተሰቧን እና አከባቢዋን ነው

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 5 měsíci +14

    እግሊዘኛ አንድ አገር ህዝቦች ቖንቖ እንጅ የማወቅ ወይ የእውቀት መለክያ አይደለም በጣም የምገርመው እግሊዘኛ ብቻ የምማሩበት ትምህርት ቤት ያስገባሉ

    • @Tsedicorner
      @Tsedicorner Před 5 měsíci

      ወይ ጉድ... መድሀኒዐለም ሆይ የልጅ አስተዳደግ ጥበቡን አንተ አድለን, እስቲ እኔ ጋርም ጎራ በሉ

    • @BelekoNegesa
      @BelekoNegesa Před 5 měsíci

      Wel said

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 5 měsíci +107

    ስነምግባር የጎደለው ቤተሰብ ያሳደጋት ልጅ ነች።

    • @googlesamsung2587
      @googlesamsung2587 Před 5 měsíci +1

      i agree

    • @Tsedicorner
      @Tsedicorner Před 5 měsíci +3

      ወይ ጉድ... ጌታ ሆይ የልጅ አስተዳደግ ጥበቡን አንተ አድለን, እስቲ እኔ ጋርም ጎራ በሉ

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 Před 5 měsíci

      I am sameness’s for her family

    • @baqqaluugaddisaa
      @baqqaluugaddisaa Před 5 měsíci

      Dhugaa bayeen gadee😢😢 garuu yaa waqqayoo dhalotaa ebifamaa nuf kenii

    • @katkat4374
      @katkat4374 Před 5 měsíci +2

      የዘሩት ያንኑ ያጭዳሉ !!! አህያውን ትቶ ዳውላውን አሉ !!! የቤተሰቦቿ ናቸው ጥፋተኞቹ

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 Před 5 měsíci +78

    የምትሉት ነገር በሙሉ ትክክል ነው፡፡እኔም ተናድጃለሁ ግን፡፡፡፡፡፡፡ሀበሻ አይጥመድህ፡፡አንለቅም እኮ😂😂😂

    • @Tsedicorner
      @Tsedicorner Před 5 měsíci +4

      ወይ ጉድ... ጌታ ሆይ የልጅ አስተዳደግ ጥበቡን አንተ አድለን, እስቲ እኔ ጋርም ጎራ በሉ

    • @user-ne8oz8mc9z
      @user-ne8oz8mc9z Před 5 měsíci +1

      Men malet new anlekm malet and samnt enkuan alhonem ende ahun esua wotach enji sintu beyebetu ke Ethiopian bahl wuchi wotual ere beyemengedu tililik honewm yemisadebews man hager new ende ezih hager eko tilk sewm hone tinish kodaw bebeshita ena bechinket yetegidaw enkua Arogit tebilo yisedebal arigitnetm sidib hono malet new betam betam yetebetashe tiwulid honoal eko hoho

    • @Ethiopiawinet123
      @Ethiopiawinet123 Před 5 měsíci

      @@user-ne8oz8mc9z tkkl nesh ehtewa

    • @katkat4374
      @katkat4374 Před 5 měsíci +1

      የዘሩት ያንኑ ያጭዳሉ !!! አህያውን ትቶ ዳውላውን አሉ !!! የቤተሰቦቿ ናቸው ጥፋተኞቹ

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 Před 5 měsíci

      ሀበሻማ አንዴዬ ከጠመዴ ካላረሰ አይፈታም

  • @perfectthebirthdayplanetno8199
    @perfectthebirthdayplanetno8199 Před 5 měsíci +8

    ለዚህ ሁሉ ወቀሳ ተጠያቂ እኛ ወላጆች ነን

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl Před 5 měsíci +10

    ኢቢኤስ ይሄን እንደውም ማቅረባቹ ለሌላው ትምህርት ነው ጥሩ አርጋችሗል

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Před 5 měsíci

      betikikil

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Před 5 měsíci

      የልጅቷን ቤተሰብ አወቅናቹ ሰም ብቻ የቀረን ሰፈሯንም ጥርጣሪ አድሮብኔል።

  • @addislync
    @addislync Před 5 měsíci +7

    በሷቤት ከአጠገቧየተቀመጡትን ልጆች መናቅዋነው እቺን በሚጥሚጣ ማጠን ነነቡር ይቺስድአደድ አሳዳጊ የነደላት

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 Před 5 měsíci +6

    ባቢ ብሩክ ዘር ምርጥ ዜጋ። ተባረክ።

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t Před 5 měsíci +39

    የዝች የልጅ ቤተስቦ ለነሱ ራሱ አሳዳጊ ያስፋልጋችዋል ቤተሠብን አይቶ ልጆችን ማየት ነው ሞልቃቃ የልጅ ወዝ የሌላት *ወላጅ ት/ም ቤት ነው*

    • @Tsedicorner
      @Tsedicorner Před 5 měsíci

      ወይ ጉድ... ጌታ ሆይ የልጅ አስተዳደግ ጥበቡን አንተ አድለን, እስቲ እኔ ጋርም ጎራ በሉ

  • @afronile6199
    @afronile6199 Před 5 měsíci +47

    የባለጌ ልጅ ባለጌ ነው ይቺ መረን ወላጆች ናቸው ባለጌዎች

    • @Tsedicorner
      @Tsedicorner Před 5 měsíci +1

      ወይ ጉድ... ጌታ ሆይ የልጅ አስተዳደግ ጥበቡን አንተ አድለን, እስቲ እኔ ጋርም ጎራ በሉ

  • @danielm.5250
    @danielm.5250 Před 5 měsíci +4

    ይህ ልጅ በጣም ይመቸኛል😊
    ” እየቀመራችሁ" አላለም😂
    እውነተኛ አራዳ ለእኔ ይህ ልጅ ነው In my eyes, you’re the GOAT in this niche, by far✊

  • @fitsahtube6334
    @fitsahtube6334 Před 5 měsíci +6

    ኢሮፕ የሚያድጉ ልጆች ፈፅም እንደዚህ አይደሉም በጣም ሰው ያከብራሉ

  • @Amharawollo
    @Amharawollo Před 5 měsíci +13

    ወላጆች የጠቀሙ መስሉዋቸው ልጆች ሰው እንዲጠላቸው ያደርጋሉ ያስረግማሉ ልጅትዋ ሀበሻ እትመስለኝም የሱማሌ እይነት ዘላን ባህሪ ነው ያላት

  • @Amy123.
    @Amy123. Před 4 měsíci

    ይህች ልጅ እድሜዋ አጭር ነዉ። ወላጆችዋ የተረገሙ ናቸዉ።አግዚአብሔር ለዚህ ህዝብ መቅሰፍት አምጣበት።

  • @user-dh6ur7rd2r
    @user-dh6ur7rd2r Před 5 měsíci +71

    የእንጀራ ነገር ሆኖ እንጂ የመቅዲን ትእግስት ሳላደንቅ አላልፍም ስለልጅትዋ ግን ምንም አልልም።

    • @MikiyasMekonen-hn4uv
      @MikiyasMekonen-hn4uv Před 5 měsíci +3

      እሷን ይዟት የመጣ ወላጅ እዛዉ ስላለ ነዉ
      ሙያዋን የምታዉቅ አክባሪ የሚያስብላት የሰራችዉን ፕሮግራም ድጋሚ ስታየዉ የማይገባ አይነት ከሆነ እንዳይተላለፍ ማድረግ ነዉ።የማመዛዘን ችግር ከሌለባት እሷን ብቻ አደለም ደሞ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 Před 5 měsíci

      ሞዴሎቹን እንዴት አየሻቸው

    • @user-pt1oh2yf6h
      @user-pt1oh2yf6h Před 5 měsíci +1

      ይችንማ በጥፊነበር ማቅለጥ ወጃጃጃቁብድ

    • @ethiopiaworku3205
      @ethiopiaworku3205 Před 5 měsíci +1

      ይሄ ትእግስት ሳይሆን ለገንዘብ መገዛትን ነው የሚያሳየው አቅራቢዎቹ ሞራልን ማስቀደም ነበረባቸው።

    • @katkat4374
      @katkat4374 Před 5 měsíci +1

      የዘሩት ያንኑ ያጭዳሉ !!! አህያውን ትቶ ዳውላውን አሉ !!! የቤተሰቦቿ ናቸው ጥፋተኞቹ

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 Před 5 měsíci +16

    በጥፊ ብዬ ነበር ምገላግላት።

    • @Tsedicorner
      @Tsedicorner Před 5 měsíci +1

      ወይ ጉድ... መድሀኒዐለም ሆይ የልጅ አስተዳደግ ጥበቡን አንተ አድለን, እስቲ እኔ ጋርም ጎራ በሉ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Před 5 měsíci

      Aykerilatim

    • @genettaddesse5412
      @genettaddesse5412 Před 5 měsíci

      እሷ ምን አደረገች...ያነጿትን እንጂ?!

    • @katkat4374
      @katkat4374 Před 5 měsíci

      የዘሩት ያንኑ ያጭዳሉ !!! አህያውን ትቶ ዳውላውን አሉ !!! የቤተሰቦቿ ናቸው ጥፋተኞቹ

    • @henimamo4452
      @henimamo4452 Před 5 měsíci

      😂😂

  • @eteneshtsegaye
    @eteneshtsegaye Před 4 měsíci

    እነዚ ታስረው መገረፍ ያለባቸው እናት እና አባት ብዙ የሚባሉ ውይ ውይ

  • @rehatube_
    @rehatube_ Před 5 měsíci +12

    ይሄን coment የምታዩ በሙሉ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ babi የምትሰራው ስራ በጣም ነው የሚያዝናናኝ

  • @abrahamabebayhu3780
    @abrahamabebayhu3780 Před 5 měsíci +18

    የልጅቷ ምላስ ፍጥነት ተቅማጥ ከ ያዘው ሰው ይበልጣል

  • @misraktadesse6688
    @misraktadesse6688 Před 5 měsíci +9

    አረ ብሳም አለ ጃሩድ!!! ወላጅ ሳይሆኑ አብረው መንገድ ላይ ያደጉ ናቸው።ሁሉንም የኋሊት አስሮ በርበሬ ነው ማጠን እስኪወጣላቸው ድረስ😮😮😮😮

  • @user-lv3xv5lf5m
    @user-lv3xv5lf5m Před 5 měsíci +2

    ልጅቱ ጎበዝ ነች ማለቴ ነገሮችን ተሎ ትይዛለች ግን በድሜዋ ልክ አላስተማራትም እንጅ

  • @user-xu1eq8qs2n
    @user-xu1eq8qs2n Před 5 měsíci +7

    ባቢ እናመሠግናለን እግረመንገዳችንም ያንተን አበቃቀል አይተናል ክብር ለሳዳጊዎችህ ሙሉ አራዳ ይመችህ።

  • @SemareyDanial
    @SemareyDanial Před 4 měsíci

    የኔ ልጅ ብትሆን ኖሮ ዋው ነው ገርፌ ስርኣት ትይዝ እና ስታድግ ታመሰግነኝ ነበር 😎😎😎

  • @user-tp2eb7jg3v
    @user-tp2eb7jg3v Před 5 měsíci +8

    ሽንኩርት እንኳን ደህና መጣህ😂😂❤

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 Před 5 měsíci +2

    ተዋቸው ባክህ ስንት ምርጥ ልጆች አሉ እሸቱ ጋር የሚመጡ

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 Před 5 měsíci +1

    መልካም ነገሯንም ማውጣትህ ጥሩ ነው ይህች ልጅ በሚሰጠው ትችት ልትሰበር ትችላለች እናም ጥንቃቄ ሆኖም እኔ መቅደስን ብሆን እኛ አደለም ቤተሰብ ጎረቤት ስናጠፋ ይቆነጥጣል ያርማል ያስተምራል አንደኛ መተላለፉን ማስቆም ከተቻለ ማስቆምና ትክክል አለመሆኗን በሚገባት መልኩ ማስተማር ነበር ይህን ስል አንድ ነገር ትዝ አለኝ እናቴ እንግድነት ሔዳ ምግብ ቀረበላት የበግ ቅልጥሟን ወደ ዳር አሰቀምጣ መመገብ ጀመረች አንድ የ7 አመት ልጅ መጣና ቅልጥሙን ይዞት ሮጠ እሷ ምን ብታደርግ ጥሩ ነው ሮጣ ይዛው አንተ ያልቀመስካትን ቁንጥጫ ዛሬ ትቀምሳለህ ብላ አቅምሳው አጥንቷን አሰመለሰች እናም ምን አህል ቤተሰብ እንደተሸማቀቀ አወራችን አያቹ

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před 5 měsíci +1

    ወይ ጉድ ያችው ልጅ ናት እረ ወላጆች ያኛውን እንድት
    ረሳው በአይምሮ እውቀት እርዷት እባካችሁ ። ወይኔ ትንሿ ልጅ እግዚአብሔርን አየሁት አንገቱን ድፍት ሲያረግ አዎ የኔ ቆንጆ አይገርምሽም ለኔና ላንቺ ነው እጁን ጠቅ ጠቅ ተደርጎ አንገቱን ደፋ አድርጎ የሞተልንና የተነሳልን የኔ ልጅ በዚሁ መንፈስ እደጊልኝ አስለቀሰችኝ 😢

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 Před 5 měsíci +2

    እናቷና አባቷን ማወቅ አይከብድም አለሌ ተሳዳቢ መሆናቸው የፈረደበት ጎረቤታቸው ወላጆቿ ብትሞቱ ይሻላቹሀል አለሌ ናቹሁ

  • @Jane-vy3hr
    @Jane-vy3hr Před 5 měsíci

    ትክክል ነህ አንዳንድ ወላጆች የሰለጠኑ ሲመስላቸው ልጆቻቸውን የሚያሳድጉት እግዚአብሔርን እንዲፈሩ ግብረገብን እያስተማሩ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነትን፣ቋንቋን፣ባህልን፣እንዲጠሉ በማድረግ ነው!በነካ እጅህ በአንተ እድሜ ያሉትን ነውረኞች ስልጣኔ መስሏቸው በሚዲያ እየወጡ እግዚአብሔርን ሰውን ወላጆቻቸውንም የማይፈሩ ከባህላችን የወጡትን ያልሆነ ነገር የሚያደርጉ እና የሚናገሩትን ነውረኞች ገስጽ!

  • @merongeremew2352
    @merongeremew2352 Před 5 měsíci +5

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሲባርክ ነው ልጅን!ከዛም እነዚን ስጦታዎች በሀላፊነት በስነምግባር ማሳደግ አለብን🙏

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Před 5 měsíci +30

    መንገድ ላይ ነው ያደገችው በእርግጠኝነት

  • @farishayreddin
    @farishayreddin Před 5 měsíci +2

    habesha aygebachihum welajochoana lijituam smart nachew(i appreciate )

  • @TediiSalamoon-bx2rl
    @TediiSalamoon-bx2rl Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅 tnsha saron

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 Před 5 měsíci +2

    ውይይይይ ... ተሸማቀቅኩኝ , እንዴት ነው ቤተሰቦቿ ያሳደጓት?

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 Před 5 měsíci +7

    ወንድሜ የልያ ሾው ልጅ እኮ ስታድግ እሷን ቁጭ ነው የምትሆነው audience ቿን እበት እያለች የምትሳደብ አይተሀታል ዛሬ የዝህችን ልጅ ወላጆች ለመውቀስ ተቀምጣ ነበር እባክህ አንድ ነገር በላት ምክር ከሰማች ልያ ሾው ስለ አሲድና ስለዚህች ልጅ ለመናገር ብቃት የላትም

    • @Tsedicorner
      @Tsedicorner Před 5 měsíci +1

      ወይ ጉድ... መድሀኒዐለም ሆይ የልጅ አስተዳደግ ጥበቡን አንተ አድለን, እስቲ እኔ ጋርም ጎራ በሉ

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 Před 5 měsíci

      @@Bsbshgsfgh አይደለም ወገኖቼ ለራሷም በተደጋጋሚ ጽፌላታለሁ ግን አትሰማም ምክንያቱም እኔም ወላጅ ነኝ እራሷ ልያም ከሆንሽ ወይም ጏደኛዋ እስቲ በመሳደብ ሳይሆን ረጋ ብላችሁ አስቡት የሚከተሏትን ሰዎች እበት እያለች መሳደቧ መልካም ነው ትላላችሁ ? መልካም ነው ካላችሁ ልጅዋ ከሰዋ ምን ትማራለች???? ሌላ ግን ክፉ ነገር መናገር ሳይሆን በሰለጠነ መንገድ መነጋገር ብቻ

    • @Maryg05
      @Maryg05 Před 5 měsíci +1

      በጠም ይገርማል ዛሬ እኔ እንዳንቺ ሊያ ላይ ልጅሸ ሰታድግ እንዳንቺ ትሆናለች ብይታለሁ ሊያ የመንደር ሴት ባለጌ ናት ባል ተብየውም የሰደባት ቆሻሻ ናት

  • @user-zj3fx3lw5r
    @user-zj3fx3lw5r Před 4 měsíci

    ልጅቱ ስትገለጥ የተነበቡ ወላጆቿናቸው ምንም ማረግ አይቻልም እጅግ በጣም አዝናለሑ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 5 měsíci

    በየመሀሉ የምታመጣት ህፃን ስታምር አነጋገሯ እራሱ ደስ ሲል ይቺኘዋን ልጅ ምንም አልል ቤተሰቦቿ ገደሏት በቁሟ

  • @user-gu3ow7xl1v
    @user-gu3ow7xl1v Před 5 měsíci +1

    ወላጆች ፈጣሪ የስራቹሁን ይስጣቹሁ።

  • @hana.6956
    @hana.6956 Před 5 měsíci +1

    እባካችሁ ወላጆች ባለጌ አድርገን ባናሳድግ ጥሩ ነው በኋላ እራሳቸውን እንጎዳቸዋለን።እግዚአብሔር ይምራቸው።

  • @user-sz4zf6rz6l
    @user-sz4zf6rz6l Před 5 měsíci +1

    በጣም ባለገ አሳዳጊ የበደላት ልጅ ናት ወላጆቿ የልጅ ነፃነትን እና አስተዳደግን ለይተው አላወቁም በጣም ያሳዝናል

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před 5 měsíci +3

    መወቀስ ካለበት ሳንሱር ሳያደርጉ ያቀረቡት የቲቪው ዳይሬክተሮች ናቸው ።እንዲህ ከተሳደበች ቦሃላ የለቀቃችሁት ልጅትዋን ከነ ቤተሰብዋ በማሰደብ ንዴታችሁን ለመወጣት ነው ?

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Před 5 měsíci +3

    ትክክል ወነድሜ ልጅቱ ችሎታ ነበራት ግን የተርገሙ ቤተሰቦችዋ አና የተርገሙ ኢቢኤሶች አሰዉ አፍ አና አይን አሰገቦት 😢

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny Před 5 měsíci

      ኢቢኤስን አትውቀሺ
      አሳዳጊዋን እንጂ

    • @zahraticket
      @zahraticket Před 5 měsíci

      Ebs be gid krebe alalatm betesebwa new endtkerb yaderegat

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 Před 5 měsíci

      @@mihret-hh7ny ኢቢኤሰ ትልቅ ሚዲያ ነዉ አሄን አይቶ ለህዝብ የማይመጥን ነገር አለማቅርብ መብት አለዉ አከተመ የሚዲያ ሃላፊነት ምኑ ላይ ነዉ ካላወቅሸ ዝም በይ !!!!

  • @user-if8wt6sg5h
    @user-if8wt6sg5h Před 4 měsíci

    ምነው አስባችሁታል እቺሞዴል ነኝ ህፃን
    እናትየውን ብናያት ምን አይነት ጎዳና ሴት እንደሆነች እናውቅ ነበር ደሞ ለህብረተሰብ እንቅፋት ትውልድ አበርካች

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 Před 5 měsíci +1

    EBS..Metlalfu tru nw...mengageriya adrgonal.. tewldu zektowal eko🤔...lewlajoch👂...btrfe le anth respect 🙏

  • @tigistaberamesele6178
    @tigistaberamesele6178 Před 5 měsíci

    Thank you, thank you.Thank you.Thank thank you, my brother ! You talk about what is in my heart.

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před 5 měsíci +1

    ልክ ነህ ጎበዝ ናት ከዚህም በኋላ ልትስተካከል ይችላሉ ካወቁበት ።

    • @Tsedicorner
      @Tsedicorner Před 5 měsíci

      ወይ ጉድ... መድሀኒዐለም ሆይ የልጅ አስተዳደግ ጥበቡን አንተ አድለን, እስቲ እኔ ጋርም ጎራ በሉ

  • @user-vl7uq7ol2f
    @user-vl7uq7ol2f Před 5 měsíci +1

    ልጄ 6 አመቱ ነው ግን በእውነት Afun Bedenb Alkefatem❤

  • @sisaygibe5034
    @sisaygibe5034 Před 5 měsíci

    እሚገርመኝ በባእድ አገር ልጆች የምንሳድግ ስዎች እንዴት እንደምንቸገር እንደምንጨነቅ መጥታችሁ ባያችሁን ልጆቻችን በክረምት ኢትዮጵያ እምጥተን በየቤተክርስትያኑ በየገዳማቱ ፊደል እንዲቆጥሩልን መልእክተዮሀንስን እንዲነቡ ዳዊት እንዲደግሙ እንጥራለን እረተዉ በእጅ የያዙት አታድርጉ ይሄ እውቀትም እድገትም አይደለም ወላጆች እባካችሁ ደግማችሁ እስቡት

  • @toombb5514
    @toombb5514 Před 5 měsíci +2

    የሚዲያው ጥፋት ነው ለተመልካች ክብር የላቸውም

  • @samuellirute4695
    @samuellirute4695 Před 5 měsíci

    babi VLOGS በመሃል መሃል ዱቅምታረገው ቪዲዮ ብዙ ትምህርታዊ ነው በበኩሌ በጣም አመሰግናለሁ አድናቂ ነኝ በርታ ወንድሜ✊

  • @BH-id8px
    @BH-id8px Před 5 měsíci +1

    እውነትም ሙከራ ልጅ ቢኖረኝ ይባላል ከተወለደ በኻላ ነፃነት የሰጡ ይመስላቸዋል አስተዳደግ ያሳዝናል አክስት መራገጥ አያት መራገጥ እናት መራገጥ ጋጠወጥ አሉ ከቤተሰብ ጉድለት አሳዳጊ ውን የሚመስል መንጋ ወለድን ብለው ዞር ብለው አያያዋቸውም

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 5 měsíci +1

    አረ ምን ጉድ ነው እንደልጅ አቅርቧቸው ምን ጉድ ነው ታላቅ የማይከበርበት ትልቁ ችግር ከወላጅ ነው

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 Před 5 měsíci

    አሁን ላይ ያለን ወላጆች እኮ ስልጣኔያችን ከመጠን በላይ ስላደገ ስለልጆቻችን ምንም ደንታ የለንም፡፡ ታዲያ ይሄ የምናየው አለመግባባት ከየት የመጣ ይመስላችኋል፡፡

  • @narditube4378
    @narditube4378 Před 5 měsíci

    ባቢዬ ማወራረጃወ ልጅ ብትኖር እዚህ ቪዲዮ ለይ በዛች ልጅ ጨጓረየ መለጡ ነበር 😂😂ፈጣሪዬ ያሰድግሽ ያቺ አፏ ጨፈጭ ኡፍፍፍ ያቺ ንግግሯ ሁሉ ለዛብስ እንጨት እንጨት ነው የምለው

  • @konjitgtsadic7989
    @konjitgtsadic7989 Před 5 měsíci +1

    ይህች ህፃን ብሩህ አይምሮ ያላት በነፃነት ያደገች ነፃ የሆነች ደስ የምትል የታዩትን በቀጥታ መናገር የቻለች ናት ይህን ያህል የሚያስተች ነገር የላትም ይህ ሁሉ ትችት አይገባም መታረም ቢኖርባትም እንደልጅነቷ በትምህርት ቤት ቀጥታ የተሰማችሁን በጨዋ መልክ በቀጥታ ወላጆችን በማግኘት የምትመከርበት የምትታረምበትን መፈለግ እንጂ ወላጆችን ሳያውቁ ዝንብሎ መዘርጠጥ ከህፃኗ የተለያችሁ አ ይመስለኝም

  • @banchibizuayehu9601
    @banchibizuayehu9601 Před 5 měsíci +1

    መፍረድ ከባድ ነው ግን ይህ በጣም ያሳዝናል

  • @user-mx3gm4nw7m
    @user-mx3gm4nw7m Před 5 měsíci

    የኔ ጣፋጪ ❤❤❤❤❤❤በመሀል ጣል የምታረጋት ልጂ ❤❤ ልጀን መሠለቺ ወላሂ

  • @RobaAbrahamYEABFOXY
    @RobaAbrahamYEABFOXY Před 4 měsíci

    ከይቅርታ ጋር የልጅቷ ራስ ማጨናነቅ ጥሩ አይደለም ነገር ግን ስነስርዓት ማስተማር ግዴታ ነዉ

  • @astermogos430
    @astermogos430 Před 5 měsíci +4

    Babiyee ❤❤

  • @meseretkassa1803
    @meseretkassa1803 Před 5 měsíci

    ሰለጠን ሲሏት መፅሃፍ አጠበች ማለት እነኚህን ነው ውይ ውይ ውይ ይዘገንናል🙆🏽‍♀️

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před 5 měsíci +2

    ባቢዬ እንኳንም ለ እንጅራ አባት አበቃህ አብ😂😂😂

  • @maranata1484
    @maranata1484 Před 5 měsíci +1

    እንግሊዘኛ መቻል ፈረንጅንመምሰል ዘመናዊነትለምኝ መሰለ የራሳችንን ባህል ስናከብር የራሳችንን ቋንቋ ፈረንጆችም ያከብሩናል

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Před 5 měsíci +3

    እዉነት ነዉ!! ራይድ ሹፌሮች ተጠንቀቁ
    በጣም እራሳችሁን ጠብቁ አትሸወዱ!!!

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 4 měsíci

    ባቢያችን 💝

  • @ethiopiaha8531
    @ethiopiaha8531 Před 4 měsíci

    የቤተሰብ ችግር ነዉ ልጆች የሰጧቸዉን ነዉ የሚቀበሉት ስለዚህ የወላጅ ችግር ነዉ አትፍረዱባት

  • @SefuAndualem-kl3ji
    @SefuAndualem-kl3ji Před 5 měsíci +1

    Btw le mekdi ye chguara medanit flgulat😂

  • @user-sz9qq3lv3d
    @user-sz9qq3lv3d Před 5 měsíci

    ባለጌን ከወለደ የገደለ ጸደቀ ወላጆቿ አይን ይብላቹ

  • @U9h8gv-en1sd
    @U9h8gv-en1sd Před 5 měsíci +1

    ወላጆቿ ብትሞት ይሻላችሂል 😂ስንቱ እረገማችሁ እያየችሁ ነው ኮሜንት😊

  • @kuritynigussie1449
    @kuritynigussie1449 Před 5 měsíci

    ወደ ኢቢኤስ ሚዲያ የመጣችው እግዚአብሔር ካለችበት ህይወት ሊያወጣትም ሊሆን ይችላል

  • @Get-technology
    @Get-technology Před 5 měsíci +1

    Era babi smart nesh leka yemr owwwww❤❤

  • @HaimanotMerdassa
    @HaimanotMerdassa Před 5 měsíci

    ጥፋትም ቢኖራት መልካምም ነገር አላት !

  • @tamtad3671
    @tamtad3671 Před 5 měsíci +1

    she is smart ይመቻት

  • @tessema2
    @tessema2 Před 5 měsíci +2

    "ለዌስተርን አለም ልታዘጋጇቸው ከሆነ" አለ አቅራቢው። በምእራብ ሃገር እንደዚህ ሰውን የሚያዋርድ ህፃናት ቦታ አይኖራቸውም!

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před 5 měsíci

    ባቢዬ ተባረክ። ትክክል ብለሀል

  • @EpicScope27
    @EpicScope27 Před 5 měsíci

    you gave a brilliant and matured comments on the little girl.

  • @rosegomez1279
    @rosegomez1279 Před 5 měsíci +1

    በነገራችን ላይ አሁን አሁን ኢትዮጵያዊ የሚወለዱት ልጆች ከውጭ ከሚኖሩት ጋር አይወዳደሩም የውጪዎቹ በጣም ስርዓት አላቸው , እኛ ዉጪ ያለን እንደ ኢትዮጵያዊ ባህል በስርዓተ ነዉ ያደግነው ብለን ነግረናቸዋ እዚህ ይዘናቸው ስንመጣ እነሱም ይደነግጣሉ እኛም እናፍራለን.
    እባካችሁ ቤተሰብ ይሄ ነፃነት ሰጥቶ ማሳደግም ማሰልጠንም አይደለም
    ፈረንጆች እኮ ስርዓት አላቸው በፊልም ላይ የሚታየው የሁሉ ታሪክ አይደለም
    በዚህ ላይ ደግሞ እዚህ ኢትዮጵያዊ ሆኖ እንግሊዘኛ ብቻ ነዉ መናገር... ከዚህ የበለጠ ምን ዉድቀት አለ?
    ልቦና ይስጠን
    እቺህ ትንሽ ልጅ ላይ ቤተሰቦቿ ሃላፊነታቸው ባለመወጣት በደል ፈፅመዉባታል

  • @ayicheshtesfaye6067
    @ayicheshtesfaye6067 Před 5 měsíci

    And andochachu yalitegeba sidib batisadebu tiru new lemin
    0-8 yalu lijoch yetegenebut
    1 bebeteseb
    2 timihirtibet
    3 be mahebereseb new
    So esuwan atisadebu pls 🙏🙏

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 5 měsíci

    0:45 into something different 😂😂

  • @anwarshifaw7523
    @anwarshifaw7523 Před 5 měsíci

    I think believe that she need to be supported to develop her skills and sheped her bahaviour. She is really brilliant. Support, support, support

  • @user-hb1bo3wl7g
    @user-hb1bo3wl7g Před 5 měsíci

    መቅዲ እንወድሻለን በጣም ምርጥ ነሽ መቅዲ ትግስተኛ ነሽ በጣም ሌላውን ትተነዋል

  • @anweradem2951
    @anweradem2951 Před 5 měsíci +2

    ያሳዝናሉ ግን በተሰቦቾ

  • @dubaletigist4797
    @dubaletigist4797 Před 5 měsíci +1

    የልጅቷ እናት ልክ እንደ ሊያ ሾ አይነት እናት ነው የምትመሰለኝ የባለጌ ልጅ ባለጌ ነዉ

  • @bereketasfeha2660
    @bereketasfeha2660 Před 5 měsíci +5

    ባቢ

  • @FB-ft6jd
    @FB-ft6jd Před 5 měsíci

    Thank you for 1k subscriber❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @keya3927
    @keya3927 Před 5 měsíci

    I like it the way you say u have to work Ethiopia 🇪🇹 kids 😊

  • @fasikaasfaw4386
    @fasikaasfaw4386 Před 5 měsíci

    ልጅቷን እኮ ሳይሆን ቤተሰቦቿን ነው እየወቀስን ያለነው ወላጆቿ እራሳቸው መታረም አለባቸው

  • @HT_Peace7
    @HT_Peace7 Před 5 měsíci +12

    Speaking English does not make you intelligent. It just helps you to communicate with the people. Family should teach your kids to be competent in Math, Science, etc. I'm a mom and have two kids, 10 and 12 age. And I tell them to be themself and be creative for their generation.

  • @tsigeredamenenewiyelet9953
    @tsigeredamenenewiyelet9953 Před 4 měsíci

    አትፍረዱ እግዚአብሔር ካረዳ በስተቀር ወላጅ ብቻ ብቻውን በቂ አይደለም አባቴ እንኳን ለእራሱ ልጆች ለሌለም ምሳሌ ነበር ግን ዋጋ የተከፈለባቸው ልጆች አንገቱን አስደፍተውታል ለልጆቹ ልቦና ካልሰጣቸው እግዚአብሔር ከባድ ነው

  • @sitrarame9822
    @sitrarame9822 Před 5 měsíci

    ኢቢኢስ ይሄን ፕሮግራም ማቅረቡ ጥሩ ነው ለወሌላጆች መምርያ ይሆናል ኢቢኤስም አውቀው ነው ያቀረቡት ለሌላው ትምህርት ሰጪ እንዲሆን እንዲነጋገሩበት

  • @tatekzewdie2814
    @tatekzewdie2814 Před 5 měsíci +2

    ኢቢኤስ ግን በጣም ትልቅ ስህተት ነው የሠራው

  • @HaimanotMerdassa
    @HaimanotMerdassa Před 5 měsíci

    ልጅቷ አጅግ ፈጣን ናት ስለዚኸ ትስተካከላለች
    እንደ ጦሰ ዶሮ አትቀጥቅጠት በቃ ተሳሳተች አርሟት ትማራለች❤

  • @berktizerai3315
    @berktizerai3315 Před 5 měsíci +1

    To be honest, her parents should be soooo proud. She is just over confidence ....

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Před 5 měsíci +1

    እኔ የምለው ልጅቷን ተዋት ገና የ7ዓመት ልጅ ነች ወነጀል እነደስራ ሰው አስሬ ስሟን አታንሱ በእሷ እኳያ የሆኑ ሕፃናቶች በሚማሩበት ት/ቤት በቦንብ ተደብድበዋል እስኪ ለእነሱ ድምጽ ሁኑ ይሄን ያህል መንግስት አልገለበጠች የተሳደበችው መቅደስን ነው እና እንናተ ምን አገባችሁ?

  • @frehiwotdebesom8364
    @frehiwotdebesom8364 Před 5 měsíci

    የአገርዋ ፍቅር ያለት ልጅ ናት እና ገና ብዙ ደረጃ ትደርሳለች