ፕሬዚደንት ኢሳያስ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ገቡ? ስለኤርትራ የሚወራውና ያየሁት እውነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 06. 2024
  • #Ethiopia #Eriteria #Asmera #Adissababa #Abeyahmed #Isayasafewerki
  • Zábava

Komentáře • 525

  • @isaacabraham6807
    @isaacabraham6807 Před měsícem +38

    ትክክለኛ የኤርትራውያን ጎደኛ ለፍቅር ለስላም የምትስሪ እንወድሻለን ማኪዬዬዬዬዬዬዬ

    • @mitti9032
      @mitti9032 Před měsícem +2

      Neges men tawra yehon??? Kalfew memar yemanchel sewoch eyhonen new.Neka Eritrawi👈🏽

  • @tekleezgi7461
    @tekleezgi7461 Před měsícem +22

    እህቴ ኡነትሽ ነው ቅመም ናት ኤርትራ ካልተጠራች ካልተዋሸ ኣይችሉም።
    አንቺ ግን ጌታ ይባርክሽ።

  • @bellighebremedhin9462
    @bellighebremedhin9462 Před měsícem +16

    ክብር ለኤርትራ ህዝብና መንግስት🇪🇷

  • @user-rh6mp6lm3y
    @user-rh6mp6lm3y Před měsícem +44

    እናመሰግናለን ስለ ጥሩ ልቦናሽ አጠናክረሽ ስሪበት ዕድሜ ይስጢሽ
    🌿💞🇪🇷🇪🇷💞🌿

  • @eyobgebremeskel7572
    @eyobgebremeskel7572 Před měsícem +20

    ኣይዞሽ ማኪ ደግሞ በርቺ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @rahwagobie7230
    @rahwagobie7230 Před měsícem +34

    እድሜ እና ጤና ይስጢሽ ፣ ኣንቺ የፍቅር ሰው ነሽ ፣ ከተባረኩ ቤተሰብ የተፈጠርሺ ፣ ለፍቅር እና ለሰላም በዚሁ ቀጥይበሽ

    • @sengalbereket1063
      @sengalbereket1063 Před měsícem +1

      Belaye mengesha astagshlen beyate egna Eithopea weyane anamenm.

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k Před měsícem +21

    በርቺ እውነትን ሰላምን መስበክ መታደል ነው🙏 አይዞሽ 👍

  • @abrahamweldeslassie4585
    @abrahamweldeslassie4585 Před měsícem +19

    thank you our Ethiopian sister God bless you. I am eritrean

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 Před měsícem +23

    ማኪቲ ሁሌም እውነተኛ ተባረኪ ❤ እውነት ነው ይበቃናል ህዝቡ ድክምም ኣለው እኮ
    ኣውሮፓ ኣንድ ሆነው ብርቱውን ደካማ ኣገርን እየደገፈ እየኖሩ እኛን እርስበርስ እያዋጉን እኛ ኣፍሪካውያን ደሞ ህዝባችንን ያልመገብን እርስ በርስ ስንዋጋ ግዜችን ጨረስን
    ኣሁን ግን ለሰው የማይቻለው ለእግዚኣብሄር ይቻለዋልና ጌታ በቃ ይበለን ልብ ይስጠን በሰላም እንድንኖር ይርዳን ።

  • @teklaidebrezion8352
    @teklaidebrezion8352 Před měsícem +5

    Tankyou Maki for reality, That is what we Eritreans expect from all peace loving people of Ethiopia & the world as well.
    God bless you.

  • @dinahalal1736
    @dinahalal1736 Před měsícem +13

    ማክየ እናመሰግንሻለን በእውነት እድሜና ጠና ይስጥሽ ፈጣሪ እህቴ ሁልጊዜ ኣከብርሻለው. እባክሽ እንዳትቀየር ለፍቅር በፊት ሁልጊዜ ቁሚ.🌹❤🌹

  • @teddyabrah4608
    @teddyabrah4608 Před měsícem +10

    We ate Eritreans.
    We are united, peaceful, and heroes .
    We will protect our people and our country, including our Red Sea 🌊.

  • @Tmtmttm1227
    @Tmtmttm1227 Před měsícem +2

    Maki anchi yegeta lij Egziabiher zemensh ybarkew god bless you❤❤❤❤❤❤ selam le Eritrea ena Ethiopian hzb ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @user-xz9lz9ff3u
    @user-xz9lz9ff3u Před měsícem +22

    እግዚአብሔር ይባርክሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @damaeast6551
    @damaeast6551 Před měsícem +13

    We love you Maki!
    Stay strong always.
    Your courage and truth is unshakable!

  • @tekleghebrehiwet9846
    @tekleghebrehiwet9846 Před měsícem +14

    ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ማኪ ጎበዝ

  • @muzitmeles9210
    @muzitmeles9210 Před měsícem +21

    I love my eritrea people 🇪🇷🤲🏻🇪🇷🤲🏻🇪🇷🤲🏻

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h Před měsícem +22

    ከትግራዋይ እውነት ማውጣት ወይ መናገር ከዝንብ ማር መጠበቅ ማለት ነው

    • @mulugetazewde2458
      @mulugetazewde2458 Před měsícem

      Kolom hade aykonen kulu Ertraway dema tehuye aykonen!!!

  • @tsegeredae8780
    @tsegeredae8780 Před měsícem +16

    God bless you

  • @khasaihailetedla8105
    @khasaihailetedla8105 Před měsícem +16

    ማኪ ልክ ብለሻል የዚሁሉ ተጠያቂ የ t p l f የፖለቲካ ምንዝርና እና የኣሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ ፖለቲካ ኣዛዥነት ዋናው ምክንያት ነው ለማንኛውም ፈጣሪ ለኢትዮጵያ እና ኤርትራ ህዝብ ሰላም ያምጣ እነዚ የወያኔን ፖለቲከኞች ግን ኣትመኚ ቢያንስ የኤርትራ መሪዎች ሃቀኞች ናቸው ፈጣሪም ሁሌ ያግዛቸዋል

  • @keletaberhe7593
    @keletaberhe7593 Před měsícem +11

    ማኪ መድሃኔአለም ይባርክሽ

  • @muzitmeles9210
    @muzitmeles9210 Před měsícem +25

    Makiye Eseyas aforki aymowtn eu kene edme setchewalew 🇪🇷🙏🇪🇷🙏🇪🇷🙏

    • @antipain2002
      @antipain2002 Před měsícem +1

      ረጅም ግዜ እንዲኖር ከንየም ደግሜዋለሁ የንየ እህት🙋

  • @awettsegai2320
    @awettsegai2320 Před měsícem +1

    You're the Ambassador of peace of the two nations...keep it up the great work!!!

  • @user-mt7bl1iw9e
    @user-mt7bl1iw9e Před měsícem +7

    ኣንቺንማ ቢቻል 10000000000 ላይክ ባደረኩልሽ

  • @yordanosabraha4268
    @yordanosabraha4268 Před měsícem +1

    Thank you maki haftey egziabiher yebarkesh ehite ❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mesfintesfay3336
    @mesfintesfay3336 Před měsícem +19

    ማኪ shikorina nay eritrea
    ስነ ልቦና እዩ ዘለኪ ❤🇪🇷🙏

    • @dl4055
      @dl4055 Před měsícem

      Aytmenwom Ethiopiawyan ksab zdelwom eyom bzaeba eritrea zzarebu

  • @user-vy4nw7do6u
    @user-vy4nw7do6u Před měsícem +39

    ማጊዬ ተባረኪ ሰላም ለኤርትራ አና ለኢትዮጵያ ።

  • @mehari_ffm
    @mehari_ffm Před měsícem +9

    ውድ እና ተወዳጅ ማኪ።
    እነዚህ ሁለቱን ህዝቦች ለማቀራረብ የምታደጊዉ ጥረቶች ሲሳኩ (እግዚአብሔር ሲተገብራቸው) ስራሽ ለዘለአለም ታላቅ ታሪክ ሆኖ ይሆናል እናም ለትውልድም ለሁሉን ጊዜ ይተላለፋል። ስለዚህ እባክች ሰላምን በማይፈልጉ አካላት ሳትረበሺ ጥረትሽን ቀጥልበት። ለማንኛውም እግዚአብሔር ምኞታችን ይፈፅምልን ለሁለቱም ሀገሮቻችን ሰላምን ያብዛልን።
    ✌️🇪🇷🇪🇹✌️❤️🌹

  • @Fyon686
    @Fyon686 Před měsícem +15

    💯 right Egziabher ybarkesh. Haq sletenagersh

  • @astermartinazzo4309
    @astermartinazzo4309 Před měsícem +2

    Thanks for your testimony God bless you

  • @freezerebafree6278
    @freezerebafree6278 Před měsícem +1

    Respect for your honesty and your integrity, you are true Ethiopian who seek PEACE. Bless you

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin Před měsícem +10

    ማኪ እህታችን እንደምን ከርመሻል ይህ ጋዜጠኛ ስሙን ኣላቀዉም ነገር ግን ለነዚህ ብርጌድ ለሃመዱ የሚባሉት በትክክል ገልጻቸዋልና እዝጋብሔር እድሜና ጤና ይስጠዉ።

  • @sofiaamanuel9970
    @sofiaamanuel9970 Před měsícem +5

    Maki our beautiful loyal sister. We love you for your truth .🇪🇷❤️🇪🇹

  • @damaeast6551
    @damaeast6551 Před měsícem +15

    Yes excellent question,
    Why don’t Tegaru help their people? Why don’t they solve their own problems?

  • @elk5824
    @elk5824 Před měsícem +1

    ሚኪ ሓብተይ ዕድመን ጥዕናን ብጣዕሚ ኢና ንፈትወኩም በላይ፡ንስኺ ማሞ ሰላም ስለ ትሰብኩ።ሰላም ንኤረትራ ሰላም ንኢትዮጵያ እግዚአቢሔር ሰላምን ፍቅርን የውርደልና ፡ኣሜን❤❤❤
    Thank you my beautiful sister May God bless you And protect you.❤❤❤

  • @senaitgerezgeher6120
    @senaitgerezgeher6120 Před měsícem +5

    Thanks for sharing all true about Eritrean people 🙏

  • @tekleezgi7461
    @tekleezgi7461 Před měsícem +14

    አንቺ የሰላምና የፍቅር ሰው ነሽ

  • @desietvmogitmogit2124
    @desietvmogitmogit2124 Před měsícem +1

    ማኪየ እስኪየ ተባረክልኝ እውነትን ስለ ሃገራችን ምትናገሪው ።

  • @lomintmalin4716
    @lomintmalin4716 Před měsícem +5

    እንዳቺ የመሳሰሉት ይብዙ ሰላም እንድናገኝ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @abduomar5730
    @abduomar5730 Před měsícem +6

    Hi.maki I admire you & colleagues your effort on delivering recent fruitful news & Info🎉rmations..keep it up.Thanks.Allah bless Eritrea & Ethiopia ❤ 🤲

  • @millionghirmai8045
    @millionghirmai8045 Před měsícem +2

    ማኪ እናመሰግናለን

  • @user-fv3ty3hi8h
    @user-fv3ty3hi8h Před měsícem +2

    Thank you for your honest programme and peace for Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹 🙏

  • @user-iu6gh8ko4g
    @user-iu6gh8ko4g Před měsícem +3

    ማጊዬ ተባረኪ ሰላም ለኤርትራ አና ለኢትዮጵያ

  • @sofiaghebreteckle6880
    @sofiaghebreteckle6880 Před měsícem +1

    Thank you, God bless you.🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏

  • @medhanieEseyas
    @medhanieEseyas Před měsícem +13

    አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል ❤

  • @jordanberaki6263
    @jordanberaki6263 Před měsícem +1

    Bless be your life, you are absolutely right Dear Maki, A lot Of love from Eritreans.

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 Před měsícem +2

    Thank you Makda

  • @ghirmayrussom4175
    @ghirmayrussom4175 Před měsícem +4

    ማኪ ሓፍተይ ጎበዝ ሓቀኛ ፍትሓዊት
    ንበርልና 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @debesaizelelow811
    @debesaizelelow811 Před měsícem +9

    You know I love you so much❤ keep it up I am always on your side

  • @freweinitesfay653
    @freweinitesfay653 Před 23 dny +1

    ማኪ ሐፍተይ እንዴት ደስ የሚል የተቀደሰ ሐሳብ ነው ያለሽ በአቺ አይዞሽ ጌታ የሱስ ይባርክሽ 🙏

  • @milusayo
    @milusayo Před měsícem +6

    ማኪ የሰላም ሰው ነሽ በላይም ጥሩ ሰው ነበር ኣሁን ግን ማሃል ሜድያ እየተከተለ ያሳዝናል

  • @user-so3vh2wh3y
    @user-so3vh2wh3y Před měsícem +2

    መልካም ምክር ሰሚ ቢገኝ ጥሩ ነበር እግዝአብሂር ይበርክሽ !!!❤❤❤❤

  • @UseurtimeNow
    @UseurtimeNow Před měsícem +3

    እህታችን ውድ ማኪ እስቲ ሺ ኣመት ኑርልን ኣንቺ ሰላም ወዳጅ ብልጽግና ወዳጅ ነሺ ተስፋ ኣደርጋለሆ ይሀገጥሞን ያለ ክፉ ዘመን ግዘው በልቶ ጓዙ ጠቅልሎ ሄዶ የ ሰላም ዘመን የብልጽግና ዘመን እንዲሆንልን እመኛለሁ !!!!!!"

  • @hzbawityemane2874
    @hzbawityemane2874 Před měsícem +3

    ማኪየ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤❤❤❤ ኣንቺ የፍቅር ሰው ጸንተሽ ኑሪ ምናልባት የፍቅር ስራሺን የሚጠሉት ቢኖሩ ኣደራ እንዳትቀየሪ ብዙዋች በስመ ኤርትራውያን ይናገራሉ እልፍ በሊያቸው ተባረኪ ጌታ ካንቺ ጋርነው❤❤❤

  • @SamsonSimba-yg7mk
    @SamsonSimba-yg7mk Před měsícem +1

    እንዳንቺ ጌታ ያብዛሊኝ ማኪየ በፍቅር የማሸነፍ ችሎታ ያለሽነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @meazasibhatu8849
    @meazasibhatu8849 Před měsícem +2

    ራኪ እህታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ኡነት ትቀጥናለች እንጂ ኣትሰበርም ስለ ኤረይ የምታቀርቢዩ በጣም ነው የምታስደስችኝ

  • @mohamedsouleman9760
    @mohamedsouleman9760 Před měsícem +8

    God will be with you my sister

  • @eyobeyoba3360
    @eyobeyoba3360 Před měsícem +1

    Amazing speech sister

  • @rutahagos1514
    @rutahagos1514 Před měsícem +1

    🎉🎉Thanks so much my best sister 😘 💎👑❤️GBU all your family 🙏🏻keep going ✌️

  • @mulugetabesrat8037
    @mulugetabesrat8037 Před měsícem +2

    ሚኪ አምላክ ይባርክሸ ለሰላም አሁንም በርች ግፊበት❤

  • @andesokar4515
    @andesokar4515 Před měsícem +3

    We love you Maki and stay strong

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Před měsícem +1

    ማኪ እንካን በሰላም መጣሽ ስለ እውነቱን እናመሰግንሻለን

  • @merhawimesfun4062
    @merhawimesfun4062 Před měsícem +3

    ማኪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እንወድሻለን እውነት ነው ለፍቅር እንዘምር

  • @dahabaraya4906
    @dahabaraya4906 Před měsícem +2

    ተባረኪ ማኪ የኢትዮፕይ ቆንጆ ዕድሜጥና ጤና ላንቺ ዩሁን ከልብ እወድሻሎ እህትሽ ኤርትራዊ ❤❤❤

  • @adirar7045
    @adirar7045 Před dnem

    ,Thank you Maki , for your attestation, your way of preaching love. You are love to be loved .Thank you!!!

  • @selama3139
    @selama3139 Před měsícem +3

    Bless are those who work for peace because it is hard work. Keep shining, and don't give up like the others. ❤

  • @tekleezgi7461
    @tekleezgi7461 Před měsícem +5

    እህቴ ግን ጌታ ይባርክሽ

  • @haileberhe801
    @haileberhe801 Před měsícem +4

    ማኪ❤💐👍

  • @damaeast6551
    @damaeast6551 Před měsícem +9

    TPL is not capable nor able to give permission for Eritrean independence. What set the motion for liberations of Eritrea is its people’s blood and sacrifice not TPLF criminals party!

  • @user-xv5by8ot8c
    @user-xv5by8ot8c Před měsícem +1

    God bless you great woman

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 Před měsícem

    God bless Eritrea and Ethiopia.

  • @letenseafesshaye7801
    @letenseafesshaye7801 Před měsícem +3

    ጎሽማኪ ዕድመና ጤና ይስጥሽ እውነት ነውየምትሊው እኛ የሰውአገር አንወርም የኛአንሰጥም እኛብቻ ሰላም ነንየምንፈልገው ሰላም ስጡን እባካቹህ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🌹✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪💐💐💐❤️❤️❤️ለተትንሳይ ከስዊድን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹የሄን ላንቺ ማኪ

  • @wewe5688
    @wewe5688 Před měsícem +2

    ማክዲ ልዩ ነሽ ለሰላም ያልሽ ፍላጎት ባጣም ደስ ይላል፡ ምን ይደርግ የአመርካ መንግስቲ በዝሁ ቀጠና ሰላም እንዲመጣ አልፈለገም ምክንያቱ ደግሞ የኤርትራ መንግስት ለሌላው የአፍርቃ አገሮች ጡሩ መምህር እንዳይሆን እና አመርካ ጥቕምዋ እንዳይነካ ነው፡ ማይክ ሃመር አስር ጊዜ ኢትዮጵያን የሚመላለሰው ይህችን ስራ እንዲሰራ ነው።

  • @terhasfessehazion7785
    @terhasfessehazion7785 Před měsícem +8

    Wedi Afomo Nizehleme Niberena Eritrea 🇪🇷

  • @user-ht1vl1wt6b
    @user-ht1vl1wt6b Před měsícem +1

    እናመስግናለን ❤❤❤

  • @nebiatgebremariam8193
    @nebiatgebremariam8193 Před měsícem +1

    I just love your program
    Please stay the way you are ❤Thank you 🙏🏽

  • @asterwoldemehien3702
    @asterwoldemehien3702 Před měsícem +1

    Welcome 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 ❤❤❤❤❤❤

  • @Silmat
    @Silmat Před měsícem +1

    ፈጣሪ ኣብቲ ዝፈቐዶ ጊዜ ኸም ኩልና ክመውት እዩ ኣብዛ ዓለም ስጋብ ዝሃለወ ግን ፈጣሪ ዕድመን ጥዕናን ይሃቦ ካብ ዓይኒ ጸላኢ ይሐልዎ. ኣሜንንንን. 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @shushanzeru3743
    @shushanzeru3743 Před měsícem +1

    የሰላም አምባሳደር እህታችን እናመሰግናለን 🌷🌻💐🌼💐🌻🌷🌻💐🌼

  • @munaabdu5084
    @munaabdu5084 Před měsícem +1

    Peace to all African thanks so much sister 🇪🇷 🙏🇪🇷🙏🇪🇷🎊🇪🇷🎊🇪🇷🎊🇪🇷♥️🇪🇷🌹🇪🇷🌹🇪🇷🌹❤️🎊❤️

  • @jemalabdelrehem6637
    @jemalabdelrehem6637 Před měsícem +1

    perfect keep going

  • @mehretwoldai9237
    @mehretwoldai9237 Před měsícem

    Thanks so much we love guys good job keep it up 🙏🏽🇪🇷🇪🇷🇬🇭🇬🇭❤️🌹🎉👍💯 .

  • @user-iu6gh8ko4g
    @user-iu6gh8ko4g Před měsícem +2

    እድሜ እና ጤና ይስጢሽ ፣ ኣንቺ የፍቅር ሰው ነሽ ፣

  • @fiorimengestab4252
    @fiorimengestab4252 Před měsícem +2

    አንቺን የወለደ ማህጸን ይባረክ

  • @DibabEritrea
    @DibabEritrea Před měsícem +1

    ሚኪ እህት የኢትዮጵያ ለሰላም የሰራየኤርትራ መንግስቲ ነው ግን ያሰበው ሊሆን አልተሻለም ጠላት በዛ እስኪ እግዚኣብሄር ፍቃድ ነው 🇪🇷❤️🙏🏼🇪🇹 ሰላም ለሁሉ

  • @alemesegedkidane4159
    @alemesegedkidane4159 Před měsícem +1

    ማኪ፡በጣም፡ኣደንቅሻለሁ፡በጣም፡ቅንና ፡አስተዋይ ልጅ ነሽ።

  • @azebdaniel6987
    @azebdaniel6987 Před měsícem +1

    God bless you dear,

  • @frewoinykahasaye3582
    @frewoinykahasaye3582 Před měsícem +1

    እድሜ እና ጤና ይሥጥሽ እንወድሽ አለን ለኤረትራ እና ለኢትዮጵ ሰላም ይምጣ

  • @hailetecleselasieletaitc0062
    @hailetecleselasieletaitc0062 Před měsícem +1

    Thank you miki

  • @berheandeberhan1871
    @berheandeberhan1871 Před měsícem +1

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን ማኪ። 👑👑👑👑🌹

  • @adirar7045
    @adirar7045 Před dnem

    Maki you conveyed your reply thank you . cotinue your good job

  • @jonberaky9662
    @jonberaky9662 Před měsícem +1

    Ayzosh sister

  • @Eritreaforever737
    @Eritreaforever737 Před měsícem

    Long live to our beloved king of Africa PIA. So much ✊&❤️👈🇪🇷🌷💎💎🇪🇷

  • @serenity777er
    @serenity777er Před měsícem

    Thank you Maky.
    For your stand of honesty and consistency.🙏

  • @seidibeyan7544
    @seidibeyan7544 Před měsícem +1

    ማኪየ እድሜና ጤና ይስጥሽ: ኣላህ ይባርክሽ: የኔ ንጆ🎉🎉🎉🎉

  • @damaeast6551
    @damaeast6551 Před měsícem +3

    Great show stay strong don’t change maki!

  • @user-tj5nl5iq2e
    @user-tj5nl5iq2e Před měsícem +3

    በጣም እናመሰግናለን ለትንታኔሽ 👍🏼

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 Před měsícem

    Makiye Egiziabher Yebarkisch Ehte 🙏🙏🙏

  • @user-fn7lo5dq7w
    @user-fn7lo5dq7w Před měsícem +1

    ማጊዬ ተበረኺ ሰላም ለኤርትራ እን ለኢትዮጵያ ሃቅ ስለ ተናገርክ እና መሰግን ኣለን ቀጥዩ ናመሰግን ኣለን

  • @user-lz8im3vd4m
    @user-lz8im3vd4m Před měsícem +6

    Maki Godbless 🙏🙏🙏❤