Tsegaye Seme - Amen - ፀጋዬ ስሜ - አሜን - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
Vložit
- čas přidán 12. 09. 2024
- Tsegaye Seme - Amen - ፀጋዬ ስሜ - አሜን - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
#TsegayeSeme
#Guragemusic
#Guragignamusic2024
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2024: Tsegaye Seme
We need more sodo kistane songs. 🎶🎶
❤
የፀጊሽ ዘፈን ዘፈን ብቻ ሳይሆን ብዙ ነገር፡ ስለ ብዙ ነገር ጠንካራ መልዕክቶች የሚተላለፉበት ነው፡ ስለ ስራ ነው፡ ስለ አገር ነው፡ ስለ ፍቅር ነው ስለ ብዙ ነገር ነው፡፡
እናመሠግናለን ወንድማችን ፀጊሽ
የከስታኔ አንበሳ !!ቁራሬሳ ❤
ፀጋዬ (ግድሪ)❤❤❤
ዬንጣቢ ዬንጣቢ ምርጦች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፀግሽ በጣም አድናቂክ ነኝ በርታ ወንድሜ ሶዶ❤❤❤❤❤❤❤ ስልጡን ህዝብ።
❤❤❤❤❤❤❤❤አቦ ክስቶ የክስታኔ ባዮች አርቲስቶችኛ ዋበረታታ ይነብኖ በተለይ ይኛ የክስታኔ ባዮች ቢቲ ነእም❤❤❤❤ ሰብስክራይብ ሼር ቀነም ገብታቹ እዩለት
בשקשקז+1❤❤°`❤❤~••😊
ክስታኔ ብቻ አይደለም እኛ ጉራጌ ሁላችንም ፀጋዬ ስሜን በጣም ነው ምንወደው ማበረታት አለብን 🥰🥰🥰
አሜን ኬር ይሁን!
Thank you Tsegay Sime for this amazing Guraginga music! It is current for Ethiopia situation now and forever. You are our icon. We love you Tsegish.
production እና dance group ጊዜዋን ዪሸንሆሚ ዓይነት ብትቅላቅልቦ !!! በቂረ ሆዘላደ በጣም ደስ ዪብሉ በርታ።
የሶዶ ጉራጊኛ ዘፋኝ አንተ ለኔ ንጉስ ነህ
የጉራጌ የኪነጥበብ ባለሙያዎች እስከ አሁን ባለው የሚገባችሁን ክብር አላገኛችሁም፡፡ አትጠራጠር ይህ ከዚህ በኋላ አይቀጥልም ጉራጌ ወደ ራሱ (ወደቀለቡ) ተመልሷል፡፡ ተስፋ ሰጪ ነገሮች ማየት ጀምረናል፡፡
ጉወ ደኸየ የክስታኒኛ ዎነና ነኸሽ። proud of you
ምርጥ ስራ ነው ፀግሽ እንወድሃለን የጉራጊኛ ቋንቋ ሊቆይ የቻለው በናተው
ወንድሜች ❤❤❤❤
ገለት ዬስላሀ ዘሚኛ ምንጭ ነበከ ❤❤❤❤
ፅግሽሽሽሽሽሽ
ቆንጆ ሙዚቃ ነው ውብ ድምፅ
በተረፈ ቀረፃው ገጠር ቢሆን እና ዳንሰኞቹ ቀዝቀዝ ብለውብኛል
thanx for making the video we loved it in the 📀
ትረፍልነ!!!
ፀግዬ የክስታኔ ደርሳሜ ቡሩም ደስ ይብሉ በርታ አሜን ኬር የኩን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
king of kestani songs ❤️❤️👑👑👑
ዪፍትም ኧዎድድ ነበረ ዚ ደርስ አቤ! ተመረቅ!
ፀጋዬ ኩልጎይ ወዘላደ ንወድድት አትጥፋብነ። ዚ ደርስ ምንኮም ኧወድድሆም።ፀግሽ ኩራትኛ ናምሰግኑ ለልፋትደኽ❤❤❤🙏🙏🙏
ይመችኽ አቦ የዲ አንበሳ
አቦ ጉራጌ❤❤❤❤
ፀግዬ በርታ ዬዲ ቀኘ
ዋው መስማት ማቆም አልቻልኩም በጣም አሪፍ ነው ይበልጥ ድፍን የኢትዮጵያ ሕዝብ የግጥሙን ፅንስሃሳብ እንዲረዳው በፊልም መልክ ኤዲት ቢደረግ አሪፍ ነበር ለምሳሌ ለአገራችን ሲል ኢትዮጵያን የሚገልፃት ነገር መጠቀም ይቻለል ብቻ ከአማርኛ ቋንቋ ውጪ ያለ ዘፈን የድራማ አክት ቢኖረው የዘፈኑን ሃሳብ ቋንቋውን ለማይሰሙ ሰዎች በቀላሉ እንዲረዱት ያደርጋል ።
አቦ ክስታኔ❤
አሜን።እግዜር ያብልነ።
amen lagerigna....besemay yewrid bemdir yewta...abo guraghe ...azinde zemo
ንዎዶሆ አቤ ደስ ባሌም በርታ ኩልሙ ደርስደ በዚ ጫንልነ ባዲሲም ንጢብቅኮ ❤❤❤
ሁላችሁንም ለሰጣችሁኝ ገንቢ አሳብ ፍቅርና እንድበረታ ላደረጋችሁኝ ሁሉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ !
ፀግሽ የጉራጌ ባህል ለማስተዋወቅ ብዙ ደክመአል ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ 👏👏👏
አሪፍ ዘፈን ወንድማችን በርታ
ፀግሽ ያትፊሳ ወዘለናን! ኸድሜ ተቁማፌተው ያብከ ዘሚኛ
Tsgeye የክስቶ ጠረረኘ በርታ
ፀግሽ፡ሙዚቃደ፡ኩልጊዜ፡የአገርኛ፡እና፡የማንነትኛ፡ከለር፡መገለጫን፡ስለሆነም፡ናከብርሆ፡ናምሰግንኮ፡ገና፡ማለቅ፡ንጢብቁ፡በደኧ፡(ፀግሽ)
We love you brother very thanks to keep kistane: culture :language and history
አሜን አሜን ከከርሰኛ❤
በጣም ቆንጆ በርታ ግጥሙ ቅንብሩ ያማረ😮❤❤❤
Tsegish ante hulem tileyaleh mitazemachew hulu melikit azel silehone tichilalek berta keseben house 👋👋👋
ተዋዉርር ዪፍት ስማ❤❤❤❤👌👌👌
የግጥም ትርጉም ቢካተት መልካም ነው
አሜን🤲 ኬር🤲🤲🤲
አሪፊ ወዘላን ዘማሌ በረታልነ የኛ አንበሳ
ፀግሽኛ ንበርልነ
የኛ ጀግና ዘሚኛ በርታልነ
❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፀግዬላ❤️
አሪፍ ስራ!
በርታ
ብሩሙ ጭ ደስ ይብል ደርስ ያንብርከ
በጣም ደስ ይቡሉ
Tsegye niberiline ❤
i have no words our icon
tsegye dehe yegna kurat nehe wezelade keteti atm tiwetabo edmena tena yemulam yabke
ዋና ዋናውን ክስታኒኛን በአንተ እየለመድኩ ነው።ኧጂዲ የረጡ ዘሞዲ
Lee Edward Martinez Steven Walker Mary
ፅግሽ እግዜር ያብልን ግሩም ወዘላ
ግን ክሊፑን ስትስር የሶዶን በዓላት የጠበቀ ቢሆን ያስኪዳል እንፃውና መኪናው ግደፎ
𝒘𝒐𝒘❤❤❤🛖🛖💪
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤