እንደ ጓደኛ አስመስል እንደ ሰላይም ስራ ህግ 14 በጌታሁን ንጋቱ ተረክ ሚዛን salon terek

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontubeent

Komentáře • 23

  • @kefyalewgebre5190
    @kefyalewgebre5190 Před 2 lety

    #ጌቾ እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ጀምራቿል ፡ አደራህን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @hjk308
    @hjk308 Před 2 lety +4

    ጥያቄዬን ተቀብለህ ስለቀጠልክ ደስ ብሎኛል ቶሎ ቶሎ ስራልን በጉጉት ነው ምንጠብቅህ

  • @biruk8736
    @biruk8736 Před 2 lety +1

    Gichye please don't stop

  • @mohammedgogle6692
    @mohammedgogle6692 Před 2 lety +6

    አቤቤቤት እንዴት በጉጉት ስጠብቀዉ እንደነበረ 🥰🤗
    ህግጋተ ሥልጣን ...........
    ህግ 00 ፤ እየሄዱ አይጥፉብን (ጌች❤) 😅😅😅

  • @mohammedwayte800
    @mohammedwayte800 Před 2 lety +2

    ያበቃ መስሎኝ ነበር ግን ለካ ገና ነዉ በጣም ጥሩ

  • @ethiopia000
    @ethiopia000 Před 2 lety +1

    እባክህ ቶሎ ቶሎ ስራልን ከሁሉም ስራዎቻቹ በላይ በህይወት ላይ ለውጥ ትፈጥራላቹ

  • @natyemane5841
    @natyemane5841 Před 2 lety

    እንኳን በሰላም መጣክ

  • @geremwgetachew3735
    @geremwgetachew3735 Před 2 lety

    Woow good man legendary ጌች ሰላም ላንቺ ይሁን

  • @tsedalufenta3316
    @tsedalufenta3316 Před 2 lety

    Well come back 👌🏼

  • @ketselagetachew1048
    @ketselagetachew1048 Před 2 lety

    Please don't take long time for next one. Just drop at least one in a week

  • @felekeberhanu3393
    @felekeberhanu3393 Před 2 lety

    Well done gech

  • @ibrahimmohammednur6879

    Yeleyal

  • @natyemane5841
    @natyemane5841 Před 2 lety

    እንኳን በሰላም ተመለስክ

  • @sirajebezuneh654
    @sirajebezuneh654 Před 2 lety

    ሼር እያደረግን ወጣቶች እንዲማሩበት እናድርግ

  • @mathiomatty7634
    @mathiomatty7634 Před 2 lety

    እባክህ መፃፉን እንዴት ላገኝ እችላለዉ

  • @mitkunigussie7344
    @mitkunigussie7344 Před 2 lety

    Well come bro 😎

  • @habeth938
    @habeth938 Před 2 lety

    Welcome back
    merry Christmas 🎄🎁

  • @Blackliongisla
    @Blackliongisla Před 2 lety

    እንኳን ደና መጣህ ጌች!!!

  • @abejealemu6581
    @abejealemu6581 Před 2 lety

    በሓይል ስጠብቅ ነበር❤❤❤

  • @endalemekonene
    @endalemekonene Před 2 lety

    ጌታሁን ድምፁህን ግን እንደ ድሮው አላገኘንም የበፊቱን ድምፅ ጨምረህበት ብታስተካክለው ሰው ጥሩ ነው
    ሸገር ላይ ሆነህ በመቆያ ፕሮግራም ላይ የምታቀርበውን ደግመህ ስማው አሁን ዛሬ ከለቀከው ጋር ስታስተያየው ልዩነትን ትለየዎለህ
    ስለዚህ አስተካክለው አቀራረብህን በርታልን አመሰግናለሁ

  • @hacking9232
    @hacking9232 Před 2 lety

    gech book felega atahut yetem yelem betekumagn

  • @kemernuru5611
    @kemernuru5611 Před 2 lety

    እኔ ተከታይ ቤተሰባችሁነኝ
    አስኪ ስለኦቶማን ቱርኮች 35ንጉሶች የተፈራረቁበት ስርወመንግስተነበር
    እባካችሁ የተወሰኑትን
    በዚህ በሚያምር አቀራረባችሁ
    ጀባበሉን