Ethiopian Airlines | የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘመቻ ተከፈተበት Salon Terek

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • Ethiopian Airlines | የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘመቻ ተከፈተበት በሄኖክ ገለታው ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ሄኖክ ገለታው
    Ethiopian Airlines, formerly Ethiopian Air Lines, is the flag carrier of Ethiopia, and is wholly owned by the country's government. EAL was founded on 21 December 1945 and commenced operations on 8 April 1946, expanding to international flights in 1951.
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia

Komentáře • 152

  • @masterseattlea
    @masterseattlea Před měsícem +20

    The people and government of Eritrea never have any negative sentimental. Other matter facts, Eritrea always supports the airlines. Listening to Eritrea as a part of sabotage planners is by the Ethiopian government, which is very disappointed. The problem Eritrea has been raised is valid and backed by tangible evidence. Instead of solving the issues accusing Eritrea is absurd

  • @AbdelaSeid-vt7tk
    @AbdelaSeid-vt7tk Před měsícem +11

    ይበሉት ከአመት በፊት ከአድስ አበባ ወደ ጅዳ በረራ ነበረኝ ሳአት አልፎብኝ የተወሰነ ፐርሰንት ከፍየ በዛኑ ቀን ወደ ጅዳ በሚኖረው በረራ እንዳደርግ ብጠይቅ ማንም ሊተባበረኝ የአየር መንገዱ ሰራተኛ ባለመኖሩ እንደገና 19000ብር እንድከፍል ተደርጌያለሁ
    ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን ብልሹ አሰራሩ ግን ጭራሽ አስቀያሚ እና ዘራፊ መሆኑን ምስክር ነኝ

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw Před 29 dny +1

      @@AbdelaSeid-vt7tk የደረሰበት ያውቀዋል😪

  • @deep_90_20solus
    @deep_90_20solus Před měsícem +14

    great decision Eritrea

  • @michaelhabte4789
    @michaelhabte4789 Před měsícem +13

    Great dicision the eritrean government

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s Před měsícem +19

    የኢትዮጲያ አየር መንገድ ሌብነትና ደንበኛን ማንገላታት ሊደበቅ የማይችል ያደባባይ ጉዳይ ነው።

    • @SADABB-dd3je
      @SADABB-dd3je Před 29 dny +1

      አውነት ነው የሌብነታቸው ነገር ጥግ ደርሷል

  • @kidanehailemichael9203
    @kidanehailemichael9203 Před měsícem +9

    The Ethiopia airlines should review its service otherwise failing is inevitable.

  • @OBO994
    @OBO994 Před měsícem +22

    ስለ ኣየር መንገዱ በኤርትራዊያን የሚፈጸም ግፍ 1000 ግዜ ተናግረናል እስከ ልጠይቃቹው ከኣዲስ ወደ ጉባይ ስንት ነው ብሩ ከኣዲኣ እስከ ዲሲ ስንትነው ? ከኣዲስ አስከ ኣስመራስ ስንትነው ? ራሳቹው መስራት ኣለባቹው ።

  • @sileshibirru4265
    @sileshibirru4265 Před měsícem +11

    ጥሩ አደረጉ

  • @ghebrabmichael3794
    @ghebrabmichael3794 Před měsícem +4

    Instead of blaming Eritrea, and being defensive, it would be appropriate to investigate and take corrective measures, to restore the good reputation and respect Ethiopian Airlines has had for a long time.

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před měsícem +7

    As they say where there is fire there is smoke (እሳት በሌለበት ጭስ አይጨስም) the Ethiopian airlines should examine itself in every services that it’s currently operating on.

  • @habtomyemaneafewerki2099
    @habtomyemaneafewerki2099 Před měsícem +15

    Good decision front the government of Eritrea

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 Před měsícem +1

      Not much lose for Ethiopian, it is controlling African unbeatable company more power for Ethiopian

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Před měsícem +9

    ኢትዮጵያ አየር መንገድ ጦጣ አመላለሰ ተብሎ ለምን ይወቀሳል። ከአሜሪካና ኤውሮጳ በዓመት ብዙ አዳኛች ወደ አፍሪካ እየመጡ ብዙ የዱር አራዊት ይገድሉ የለምወይ? ለምን እነሱን አይጠይቁም።

    • @mulugetaabraha9414
      @mulugetaabraha9414 Před měsícem

      ህዝቡን ማመላለስ ከጦጣው ማመላለስ በምን ይለያል? እንድያውም ጦጣው ፥ ከ ኢትዮጵያውያን የተሻለ ክብር አለው 😅

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Před 29 dny

      @@mulugetaabraha9414 እኔ አሁንም ድሮም ሁሉም ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ሕዝቦች በደንብ አቃቸዋለሁ፣ ባለፊት 50 ዓመታት ሕዝብ ምስቅልቅል እንዲል ያደረጉት 1-ደርግ 2- ሻዕቢያ 3- ሕወሓት ሲሆኑ ሕዝቡ 10/100 አስተዋጽኦ አድርጎ ይሆናል፣ በአብዛኛው እዚህ ውስጥ የሚጨመር አይደለም። ከሰው ጦጣ ያወዳደርከው በዚህ ችግር ያለፍ ሰለሆነ ሊሆን ይችላል።

    • @xhakaggfvhh
      @xhakaggfvhh Před 29 dny

      ​@@mulugetaabraha9414ኢትዮጺያ ሆነ ነው የፃፍከው ኤርትራ no electric no wife still in 1990

  • @aben266
    @aben266 Před měsícem +3

    Accept ማድረግ ያስፈልጋል ኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ የተሰገሰጉ በእውቀታቸው ሳይሆን በብሄራቸው ተመርጠው የገቡ የሰው እንግልት የነሱ ስልጣን ማሳያ የሚመስላቸው ሳይነቀሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዞ ውድቀት እንደሚሆኑ ማመን እና በአፋጣኝ ማረም ያስፈልጋል Customer service አንዱ የአየር መንገዳችን መለያው ነው ይሄ ሁሉ ሰው ሲጮህ ስሙ

  • @alemayehuhagosbeyene1100
    @alemayehuhagosbeyene1100 Před 29 dny +2

    ምናለ በጋዛ ለሚረግፉት ህጻናትና አረጋውያን ቢቆረቁራችሁ አስመሳዮች ማነው ከጀርባ ሆኖ ያሰለፋችሁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመሪነቱ ይቀጥላል፡፡

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር መልካም ነው!!!

  • @ma9546
    @ma9546 Před měsícem +3

    thank you for sharing salon ❤❤❤❤❤

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 Před 29 dny +2

    ነጫጭባ ሁሉ ለኢትዮጵያ ሲሆን ለመንቀፍ ይነሳሉ ምነው እነሱ የሚመራመሩት በተለያየ አውሬ አይደል ለምን አላዘኑም? ሰው ገዳዮች አገዳዳዮች ለአውሬ ያዘኑ ይመስላሉ

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 Před měsícem +4

    እኔን የሚገርመኝ ደግሞ የሀገራችን ጀሌዎች አብረው የሚጓዙት ነገር ነው። ከሁለት አመት በፊት መሳሪያ አዘዋውሯል በሚል በCNN በተለይም በትዊተር ተቀነባብሮ በሀገር ወዳድ ዜጎች ርብርብ ቴክኒካል ብቃት ከሸፎ ነበር

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 Před měsícem +1

      የወያንኡ ገንዘብ ክፍያ ነበር ያስለፈለፋቸው ዛሬ የት እንዳሉ እያውቁም እሁን ለምን እይደርሱላቸውም እርስ በርስ ሊታኮሱ ነው እረሃብም እያሰቃያቸው በስደት እዲስ እበባን እጨናንቅዋል

  • @kokikoki8862
    @kokikoki8862 Před měsícem +3

    ጥሩ ውሳኔ ነው የኤርትራ መንግስት

  • @meseretyohannes798
    @meseretyohannes798 Před měsícem +1

    Ethiopean air line idantity of ethiopean people & all african people i wish long life the leadrs & E.A.l

  • @shalomafh4554
    @shalomafh4554 Před měsícem

    EAL is the perfect example of how the market can make everything better for everyone!!!!!

  • @Abebe45
    @Abebe45 Před měsícem +19

    በኢትዮጵያ አየርላንስና በኤርትራ airlines ያለው ልዩነት የbusiness deal ነው አንዱ አያዋጣኝም ካለ አለቀ ይኸ የኤርትራ ሴራ አያሰኝም ። ያሳፍራል ። የዛሬ ሦስት ዓመት ኤርትራ ከLufthansa የነበራትን ውል ስላላዋጣት አቛረጠችው ጀርመን ግን ምንም ስትል አልሰማንም ። አሁንግን የኢትዮጵያ ኤር መንገድ ጫጫታ ከምን ይቆጠርል ።

    • @user-zb1wt9xc7w
      @user-zb1wt9xc7w Před měsícem +1

      ከደደቦች ምን ይጠበቃል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለምን በኣናቱ አይደፋም

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před měsícem +1

      የፖለቲካ ውሳኔ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጥሩ አይደለም ብሎ ሌላ የመምረጥ ሀላፊነት የተጓዦች ነው። የኤርትራ መንግስት ስለኤርትራዊያን መጉላላት ከተቆረቆረ ሌላ ብዙ የሚስተካከል ነገር ጠፍቶ አይደለም ። መሠረታዊ የኤርትራ ችግር ማንነታችሁን የገነባችሁት ኢትዮጵያን በመጉዳትና በመጥላት ላይ ነው። በብልህ አመራርና ውሳኔ እንደ ሀገር ወደፊት እንዳትራመዱ የያዛችሁም ይሄው ኢትዮጵያ ላይ ያላችሁ በኢትዮጵያ ውድቀት ላይ የመበልፀግ ቅዠታችሁ ነው። በ30 አመት የሽምቅ ጦርነት እንደ ኢትዮጵያ ያለን ደሀ ሀገር አዳክሞ "ናፅነት" ማግኘትና ታላቅ ህዝብ ማሞኘት አንድ እንዳልሆነ የገባችሁ አይመስለኝም።

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 Před měsícem +1

      ​@@TH-qk6ez ትክክል እውነቱ ይህ ነው።

    • @xhakaggfvhh
      @xhakaggfvhh Před 29 dny

      ​@@user-zb1wt9xc7wስደተኛ ለምን ወደ ሀገር አትገባም no wifi in eritrea😢😢😂😂😂

    • @user-zb1wt9xc7w
      @user-zb1wt9xc7w Před 29 dny +1

      @@xhakaggfvhh no food in Ethiopia im in my country ሙርከኛ የሙርከኛ ልጅ ና ያባቶችህ አጥንት ላሳይህ ወደ ሌላ ይበል እንጂ በሰደት ኣንተ መናገር አትችልም ውዳቂ

  • @goitomsolomon7517
    @goitomsolomon7517 Před měsícem +2

    The price of tiket from Asmara to adiss abeba alomost the same from USA to adiss abeba shame on you ethiopian airline

    • @TitiTiti-oe8xv
      @TitiTiti-oe8xv Před 29 dny

      አንድ ሰው ይዞ መብረር እሚያዋጣው አይመስለኝም ሰው እኮ በመኪና ተጉዞ ነው የሚመጣው ዋናው ጨዋታ ያዋጣል አያዋጣም ነው

  • @solomonbera8443
    @solomonbera8443 Před měsícem +1

    I think we are in progress to practice democracy. Every time you see some change resistance is their

  • @yabi656
    @yabi656 Před měsícem +1

    እኛ የለንበት አካባቢ የደረሰ ፍራፍሬ ጦጣ አየበጠሰ መሬት ላይ እየጣለብን ነው ኦዚህ ያሉትን ይውሰዱ

  • @KillorBeKilled-kh3vqdes
    @KillorBeKilled-kh3vqdes Před 29 dny +1

    First of all did Eritrea paid her tens of millions of dollars deficit to the Ethiopian Air line 🤔🤔🤔

  • @nevergiveupchange3466
    @nevergiveupchange3466 Před 19 dny

    ኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ለመጠቀም ያስገደደይ አካል ባይኖርም በፍላጎቴ ብዙ ግዜ flight ኣርጋለሁ እምገርመው ነገር አሁን በተለይ ከለውጡ ቦሀላ በአየር መንገዱ ያለው አሰራር በጣም ኣሳፋሪ ነው ይሄ ኣየር መንገድ ግን ግዜ ይወስድ ይሆናል እንጂ ባዶውን እንደሚቀr ምንም ትያቀ የለውም

  • @wubnechgarassu3709
    @wubnechgarassu3709 Před měsícem

    ሀገርን ለማጥቃት ያለንን ሀይል ለሰላምና ሐእድገት ብናዉል ጥሩ ነበር። አየር መንገዱ በህጉ መሰረት ነዉ የሚሰሰራዉ። ምነዉ ለአለም ክትበትን ሲያመላልሱ ዝም ተባለ።

  • @shalomafh4554
    @shalomafh4554 Před měsícem +2

    Ethiopian Airlines is the best!!!!

  • @user-qp7to3vm2o
    @user-qp7to3vm2o Před měsícem +8

    Adiss abeba - asmera $ 80,000 bir new adisababa dubay 40,000 nbir neber + lebnet. Mejemeria lebnetun tekelakelu. (Leba)

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 Před měsícem +1

      Get your own airline or just deal with it

    • @wintamichael8657
      @wintamichael8657 Před měsícem

      @@noelyemane7494 Very soon you will see

    • @mulugetaabraha9414
      @mulugetaabraha9414 Před měsícem

      @@noelyemane7494
      ለዛ እኮ ነው አንፈልጋቹሁም ያልነው።
      ሌባን አንታገስም ።

    • @zerithadgu832
      @zerithadgu832 Před měsícem

      108,000 birr nw

    • @xhakaggfvhh
      @xhakaggfvhh Před 29 dny

      ​@@mulugetaabraha9414የፃፍከው ወይ ኢትዮጺያ ወይ አውሮፓ ላይ ሆነሽነው😂😂no electric in eritrea sorry😭😭😭

  • @shalomafh4554
    @shalomafh4554 Před měsícem +1

    We are all proud of our best Airlines team!!!! Go EAL !!!!!

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv Před 29 dny

    የኢትዬጵያ አየር መንገድ ብዙ ያለተፈቀደ እና ቀረጥ ያልተከፈለበትን ነገር እንደሚያደርግ በውጭ ዜና ይስማል
    መጠንቀቅ ያስስፈልጋል ትንሽ አስቡ ሌላውም አሮፕላን መግዛት ይችላል ዘንድሮ ሁሉ ነገር ባንዴ ይቀየራል

  • @biniamhabte6148
    @biniamhabte6148 Před 26 dny

    I hade never flying with The Ethiopian Air lines and will never for ever there are Turkish Emirates Egypten Soon Italian Air lines

  • @DanielMinasie-zk7ji
    @DanielMinasie-zk7ji Před měsícem +1

    Ethiopian air line is using by PP AS poltical instrument, price to Eritrean different and expensive, stealing bags, harassment, so it is better to stop it until they correct their mistakes.

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 Před měsícem +1

    ምን የኤርትራ መንግስ ትላለህ ሲቪልአቬሽን በዋጋ ማንገላታት ዘረፋ በዛ ታድያ ግዴታ አለዉ እንዴ ከተመቸዉ መስራት ይችላል አገር ናት እኮ ዉለታ ቢሶች😂

  • @TaherJemal
    @TaherJemal Před 29 dny +1

    ሌብነት እና ያልተገባ ማስከፈል ለምን.

  • @salhadienebrahim836
    @salhadienebrahim836 Před 29 dny

    peta የእንሥሣት መብት ጉዳይ የላቀ የሠው ህይወት ሲቀጠፍ ምንነው አልታየም?

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 Před měsícem +3

    ጎልተህ ስትወጣ ጠላትህ ይበዛል። ለማንኛውም ማንኛውንም ስራ በጥንቃቄ ማከናወን ነው።

  • @TwinsLife2020
    @TwinsLife2020 Před měsícem +2

    Arif tinitane

  • @YonasZewdu-lj7rw
    @YonasZewdu-lj7rw Před měsícem

    40,000 ህዝብ ጨፍጭፈው ሰለኛ የማውራት ሞራል የላቸውም

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n Před 21 dnem

    ከኛ ጋር ተሿርበዉ እየኖሩ ከኛ ጋር በአለም ላይ ተመሳለዉ እየኖሩ አደገኛ የኢትዮጰያ. መርዝ ጥላቶች ኤርትራዊይን ናቸዉ🤔

  • @yon1031
    @yon1031 Před měsícem +1

    Title and content are different....

  • @DanielMinasie-zk7ji
    @DanielMinasie-zk7ji Před měsícem +1

    Asmera to Adis Abeba is $800 ..,,Adis to Toronto is $800.how this ,is this fair as any person,but PP use the airline for poltical system, the PP IMMIGRATION SYSTEM TO HUMLATE people from Eritrea, Amhara and Tigray.

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Před měsícem +3

    ናይጀሪያ ነቅታለች ስሙበጭላሼት የተቀባ ለመውደቅ አቅጣጫው ስለታያቸው በጊዜ መገላገላቸው ጥሩ ነው

    • @tebarekab.6555
      @tebarekab.6555 Před měsícem +1

      Doma ras .....agerihim wuded

    • @berhanudema7487
      @berhanudema7487 Před měsícem

      Do you have any clue about the percentage of growth that Ethiopian Airlines has registered in the fiscal year? It is by far better than the ENTIRE AIRLINES IN AFRICA. It is one of the Airlines in the world that is accending upwards in terms of passenger counts. fleet size, revenue, profit, dependability, and number of destinations, Please, do research so as not to be considered an utterly ridiculous person.

  • @shalomafh4554
    @shalomafh4554 Před měsícem +1

    Ethiopian Airlines is the best airline in the continent and it is the proud of Africa!!!!!

  • @awelkerhagos3484
    @awelkerhagos3484 Před 27 dny

    ሰነፍ ሰዉ የራሱን ስተት ከማረም ሰዎችን ይወነጅላል .

  • @wintaweldu8473
    @wintaweldu8473 Před 29 dny

    Liba hula min yetebes tadiya

  • @yihdegomichael3387
    @yihdegomichael3387 Před měsícem

    Seira btfelg nro Ethiopia be 2 Ken tfershalech..
    Ye rehab Ager..

  • @ShewangizawDechasa
    @ShewangizawDechasa Před měsícem

    Weren't nehi.

  • @mediaendashaw9321
    @mediaendashaw9321 Před měsícem +1

    Sitetun yarim ayer mengedu

  • @geremewmaik304
    @geremewmaik304 Před měsícem +5

    ኤርትራ : ከ: ኢትዮጵያ : ጋር : ስትሆን : ነው : ማደግ : የምትችለው : ኩርፍያና : ምቀኝነት : ያደቃታል 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

    • @mulugetaabraha9414
      @mulugetaabraha9414 Před měsícem +3

      ዜጎቹን በድሮን ከሚገድል አብሮ እንዴት መኖር ይቻላል?

    • @xhakaggfvhh
      @xhakaggfvhh Před 29 dny

      ​@@mulugetaabraha9414ለምን ትመጣለ ታዲያ ኢትዮጺያ😎 stay in eritrea ስደተኛ❤❤

  • @user-zv7dt6ef4m
    @user-zv7dt6ef4m Před 29 dny

    Way you guys tray to heeding the truth every one knows how they deal with the Eritreans how they charge extra money 💰

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Před 28 dny

    ኡኡኡኡኡ፡ለምን፡ይሸጣል

  • @abusita6
    @abusita6 Před 29 dny

    እሱ ነው ሰንደቁ 🫡

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o Před měsícem

    ከአስምራ አዲስ አበባ 118000 ሽብር ከአዲስ አበባ አሜሪካ ዋሽግተን ሲቲ 59000 😂😂😂😂😂😂አየር መንገዱ አሁንም ብልፅግና እያስጠለዉ ነዉ

  • @biniamhabte6148
    @biniamhabte6148 Před 26 dny

    No more Ethiopian Air line we Eritreaner had gott enough with the disgusting servise there many more Air line

  • @user-ho4zp8mv3x
    @user-ho4zp8mv3x Před 26 dny

    Weshtam amedam

  • @user-zs1hd5ky2i
    @user-zs1hd5ky2i Před 28 dny

    ሰላም ። ካንተ ጋዘጠኛ ጀምሮ በመላው የኢትዮጲያ ፖሎቲካ ከደሮ ጀምሮ እንደ ባህሉ መዋሸት ፣ሌብነት ፣ስተትህን ኣለመቀበል ማታለል የሄ በመላ ሰውነታችሁ ስለሰፈረ እውነት ልትናገሩ ማንም ሰው ማሰብ የለበትም። እራሱ እኮ ነገ ትሰመዋለህ መስፉን ጣሰው ከነዛ በሙሱና በሌብነት የሚኖሩ ኣንዱን እኮ ነው ። የሄ የኢትዮጲያ ፖሎቲኮኞች ከድሮ የነበረ ባህላቾው ነው ። የሄን ለማወቅ በየ ግዜው በመገኛኛ መዲያ በሌብነት ታሰረ ተለቀቀ ተወቀሰ ያልተሰማ ቀን ኣለ ። ኣንተ ጋኤጠኛ ከዚ ነጻ ልትሆን ኣትችልም ። የኢትዮጲያ ኣየር መንገድ በጣም በጣም ሌባ የሰው ክብረት የማያውቅ ነው ፣ የሄ ግን በሀገሩ ምንም የለውም በሌሎች ሀገሮች ግን ወንጀል ነው ። የሄ ማወቅ ኣለብህ ። ውሸት ፣ ሌብነት ፣ ስተትህን ኣለመቀበል ማለት በጣም ክፉ ልምድ ነው ።

  • @phun4379
    @phun4379 Před měsícem +5

    ወያንያዊ የውሽት ሚዲያ
    ኤርትራ ኢትዮጵያን የመጉዳት ሃሳቡና ፍላጎቱ ጨርሶ የላትም

    • @user-fh4in7bt5u
      @user-fh4in7bt5u Před měsícem

      ደንቆሮ መሀይም ሻእቢያ
      የኢትዮዽያ አየር ላይን ከኤርትራ የምታደርገው ፍላይት ቢቀርባት
      አትጎዳም ኤርትሪያ እነደሆነ ደሀ አገር ነች።

    • @phun4379
      @phun4379 Před měsícem +1

      @@user-fh4in7bt5u በጣም ነው የማመሰግነው ስለ ሻባዊ ሽልማቱ በምን እድሌ
      ሁሌ ሻብያ ኤርትራ እያሉ እኝኝኝኝ የሚሉትን ለይተን እናውቃቸዋለን
      ልክ ገብተዋል እድሜ ለሻቢያ

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesay1260
    @mesay1260 Před měsícem +1

    The world is worried for animals right while Ethiopian killed by the drone inside there home. This is a big message for the priminster and airline CEO

  • @tomk5529
    @tomk5529 Před měsícem +3

    በኢትዮጵያ ስኬቶች በቅናት ስሚቃጠሉ ሰዎች ምንም ማድረግ አንችልም:በሚቀጥሉትም አመታትም በቅናት እንደሚቃጥሉ ሳስብ ለነሱ አዝናለው:ምስኪኖች😂

    • @user-bl8rq8qw2k
      @user-bl8rq8qw2k Před měsícem

      @@tomk5529 ምነው ስለ የብድር ስኬት ነው ያንተ ወሬ ፡ ታያለ ኣንድ ቀን ኣየርመንገዱ በእዳ ብዛት ይወረሳል ።

    • @amiceeri2263
      @amiceeri2263 Před měsícem +1

      ከአስምራ አዲስ አበባ 118000 ሽብር ከአዲስ አበባ አሜሪካ ዋሽግተን ሲቲ 59000 😂😂😂😂😂😂
      ANZEREFM MALET KNAT NEW AYDEL?? LEBNET SRA NEW ENANTE GA?? Yeleba ayne dereq…… alu

    • @tomk5529
      @tomk5529 Před 29 dny

      @@amiceeri2263 ከትኬት ዋጋው ላይ አብዛኛውን የሚወስደውን የሀገርህን መንግስት ጠይቅ

    • @tomk5529
      @tomk5529 Před 29 dny

      @@user-bl8rq8qw2k ሲጀመር አየር መንገዱ አይደለም የተበደረው: አልሰማክም እንዴ በአመት ከ7 ቢልየን ዶላር በላይ እንዳተረፈ:ይህ ከሀገርክ የ 3 አመት በጀት በላይ ነው:ሲቀጥል የማደግ ራእይ ያለው ሀገርም ሆነ የሀብቱ መጠን ቢልየነር የሆነ ባለሀብት ከባንክ ይበደራል:ስለቢዝነስ ተማር::

    • @tomk5529
      @tomk5529 Před 29 dny +1

      @user-bl8 ሲጀመር አየር መንገዱ አይደለም የተበደረው:አልሰማክም እንዴ በአመት ከ7ቢልየን ዶላር በላይ እንዳተረፈ? ይህ ከሀገርክ የሶስት አመት በጀት በላይ ነው:ሲቀጥል ለማደግ ራእይ ያለው ሀገርም ሆነ የሀብቱ መጠር ቢልይነር የሆነ ሀብታም ሰው ከባንክ ይበደራል:ስለቢዝነስ ተማር::

  • @lifenetet485
    @lifenetet485 Před měsícem

    Enantem leayer mengedachn fetena degafi bana nachu. Ye ayermengedun tekekelegnant sayihon yetelatochen wore tabazalachu. Banda becha

  • @Abebe45
    @Abebe45 Před měsícem

    21:12

  • @yonasaraya2402
    @yonasaraya2402 Před měsícem

    Yes nice to hear that😅 boycott Ethiopean airline😂😂😂

    • @abiyodaraga9271
      @abiyodaraga9271 Před měsícem

      The small rubbish villages like Erteriea or Somalia they can't do nothing in Ethiopia Airlines or in Ethiopia prosperity just they are enemy and jalousies No one can stop Ethiopia in this planet.Bravo Ethiopia my country.

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Před měsícem +3

    አየርመገዱ መውደቁ አይቀሬና በሌሎች እጂ መውደቁምቅርብነ ነው የህብ እባ ይፈርዳል የቀማነቸ ደርጁት

    • @anwarahmed4796
      @anwarahmed4796 Před měsícem +1

      @@GoldCell-lp4dw ማሀይብ ኤርትራዊ

    • @abiyodaraga9271
      @abiyodaraga9271 Před měsícem

      አናትህ ይውደቅ ወደቃ እያልክ ዓለምን ተቆጠጠራ።ጃ በይደንም ሰሞኑን ሸለማ እናንታ ምቃኝናቱን ተውት አትችሉም።

    • @berhanudema7487
      @berhanudema7487 Před měsícem

      Do you have any clue about the percentage of growth that Ethiopian Airlines has registered in the fiscal year? It is by far better than the ENTIRE AIRLINES IN AFRICA. It is one of the airlines in the world that is increasing in terms of passenger counts. fleet size, revenue, profit, dependability, and number of destinations, Please, do research so as not to be considered an utterly ridiculous person.

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw Před měsícem

      @@abiyodaraga9271 በብድር የተዘፈዘፈችው ኢተዮጲ መክፈለ ሲያቅታት ምነ እደምታደረ መገመት አይከብደ የባዳዎች ተቋማተ ገና ወደሼሪግ ይገብለ ቀርቆረ መሰብሰበ ይመስል እዴሩዋድ በቁጥር አናሳ የሆ ፕሌኖች ይዛ አድፍጣ ከመስተግዶ እሰከ ምግበ አቅቦተ የኢቲዮጰያያን ደካ አየተከተለች ነወ ለማንኛውም ገና ከጂምሩ አፍረካዊያየንና ህዝብ የሀገሩነ ማሰቃየትና መዝረፍ እደጀመረ ከስረ ቢስተካከለ ለአለም አቀፍ ዘመቻ የተጋለጠ አይሆንም ነበረ ዘጎቹነ የማያከብረ የቆሻሾች መስሰቢያ ነው

    • @xhakaggfvhh
      @xhakaggfvhh Před 29 dny

      go out from ethiopia ስደተኛ ኤርትራዊ😂😂

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 Před měsícem

    ትልቅ ስራ እየሰራህ ትንሽ መሆን አይቻልም።

  • @HikmaJabir-kk8st
    @HikmaJabir-kk8st Před měsícem

    Do they know palestine

  • @tebarekab.6555
    @tebarekab.6555 Před měsícem

    Sima zegawew! Mikiniyatu algebahim ende.....Ethiopia lemin yehin yemesele yetesaka ayer menged genebach new iko tiyakiyachew? Bilo yekenu mikignoch nachew......silezeh Ethiopia mengist endezeh aynet agerin yemigodu selamawi selfognochin masir siyansachew new. Beterefew ayer menged wust service endaybelashim maregaget alebet bay negn

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s Před měsícem

    ሓተታሽ ዉኃ አይቋጥርም. ሲመሱለኝ ተከፉሎሽ ዝባዝንኬ የሞነጫጨርሽዉ ነዉ..

  • @yimegnushalbelay2366
    @yimegnushalbelay2366 Před měsícem

    የጦጣዎች መብት ይከበር 🤣🤣🤣

  • @oasakarorsa9270
    @oasakarorsa9270 Před měsícem

    ለማስተላለፍ የፈለከው መልእክት ግራ የተጋባ ነው። ስታስበው ሰው የሚአስብ የሚመርጥ የሚጥል ነውና የፈለገውን መንግስት አንግሶ ያልፈለገውን ማውረድ ይችላል። የውጭ ዜጋ ለኢትዮጵያ እንዲዋጋ ትፈልጋለህ? ህዝቡ ካልተመቸው ቀይሮ የሚመቸው መንግስትን ማንገስ አይችልም? እንሲሳት ግን መብታቸውን ማስከበር ይችላሉ? ሚዛናዊነት ስለሌላችሁ ምንም አይነት ጥሩ ነገር አይገጥማችሁም።

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Před 28 dny

    ለምን፡ሌባ፡ሆነ፡የኢትዮጲያ፡አየር፡መንገድ

  • @michaelsuper6087
    @michaelsuper6087 Před 22 dny

    great deseson eritrean ❤❤❤❤ i dont like etiopian air lanes የ ሌባ ሃገር

  • @skking3686
    @skking3686 Před 27 dny

    የምንሴራነው ይሰርስርሕና ኣየርመንገዱ ሴራ ለማለት ፈልገህ ነው 😂 ሌባን ሌሌባ ካላሉት የጸደቀ ይመስለዋል 😂

  • @gamerandfamilyguyfunnymome9578

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቅጣጫው እሳተ ነው ይህ ብቻ አይደለም በስሙ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ወደ ታች ወርዶ ትምህርት ቤት ኮሌጅ የተለየ ሆስፒታል የአደጋ ጊዜ እርዳታ ይንቨርስቲ የምግብ ድጎማ አከናውኗል?የሌቦች መደበቅያ ዘራፊ የሀገር ኃብት ማጓጓዣ ነው ዜጎች ይበዘብዛል ተቋሙ ኢትዮጵያ የረሳ ነው.

    • @berhanudema7487
      @berhanudema7487 Před měsícem

      It is a business entity, not a relief organization.

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 Před měsícem

    No make sense!!!

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Před měsícem +2

    ሴቶቹ ዘራፊ እራሪው ዘራፊ በሙስና የተጨማለቁ

  • @mikegoitom7259
    @mikegoitom7259 Před 29 dny

    Ethiopian airlines is rasist

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Před měsícem +4

    አይ ጉድ ጋላ በአየር ማጓጓዝ ጀመሩ ???ገና ስታቀለቅል ሀገሪቷ የወያኔን ርዝራዥ ተጠርው ከአየርመገዱካልተወገዱ አየርመገድ ወደቁልቁል ገና ያዘቀዘቅል

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Před měsícem

      Mikegna ayadgim misalie erteria.

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw Před měsícem

      @@EluZkerya አልደረስብህምአባቴ

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw Před měsícem

      ኢቲዮጲያዊ ነኚ ግን በሰው ላይ የሚፈፅሙትን ግፍ አላየህም

    • @abikassa1664
      @abikassa1664 Před měsícem

      እከክ አለቅላቂ ዝቃጭ

    • @berhanudema7487
      @berhanudema7487 Před měsícem

      Eritearian, please do not cry too much with envy.

  • @zenebenegash2315
    @zenebenegash2315 Před 29 dny

    ወሬ ፍርስከርስኪ

  • @sabatekle1992
    @sabatekle1992 Před měsícem

    ቅንነት ትታቹ ውሸት ነገር ትፈልጋላቹ እግዝአብሔር ሁሉ ነገር ያያል ውሸታሞች

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před 29 dny

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ህዝብ ባለቀበት ጦርነት ላይ ከቻይና ከራሽያ ከኢራን ጅምላ ጨራሽ መሳርያ ከኤርትራ ደሞ ነብሰ በላውን ሰራዊት ሲያመላልስና ትግራይን 360 ዲግሪ በመዝጋት ብልፅግና በግፍ ሲጨፈጭፍ ከጥቂት ለህሊናቸው ካደሩ ኢትዮጵያውያን በቀር ትልቁ ትንሹ የተማረው ያልተማረው ወንዱ ሴቱ ሁሉ ግፋ በለው ሲል ነበር እነ UN አሜሪካም we are very concerned እያሉ ይቀልዱ ነበር ። አሁን ከሰው ህይወት በላይለጦጣ መብት የሚሟገት መኖሩ እንዳስገረመህ እኛ ተጋሩም አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ምን ያህል ለሰው ህይወት ግድ የማይላቸው የውሸት ሃይማኖተኞች የውሸት የሃገር ፍቅር የውሸት ሰብአዊነት እንዳላቹ በጣም እንገረም ነበር ። አይገርምም ? ብልፅግና ዛሬ ትግራይን በልቶ ወደናንተ ሲዞር ነው የነቃችሁት እናም ኢትዮጵያን በጭካኔ እያደቀቃት ይገኛል የዘሩትን ማጨድ የሚባለው እንዳለ ሆኖ አሁንም ምነው በእንቁላሉ ጊዜ በቀጣሽኝ እንዳለው ህፃን ጨርሶ ሳያጠፋን ሳይቃጠል በቅጠል ተብሎ እልባት ካልተበጀ አንዱ ባንዱ ሲስቅ እኛ ስናልቅ ጀምበር ትጠልቅ እንዳይሆን ነገሩ !

    • @abaynehdabas812
      @abaynehdabas812 Před 29 dny

      Koy weyane ethihopia lemafires sinesa zimm bilenn mayett neberebin ??? Zimm binilachiw min tadergu neber ?

  • @DENEKEMAMO
    @DENEKEMAMO Před měsícem +1

    የሀገራችን
    አርማ
    የኢትያውያን የአፍሪካውያን
    ክብር እና ኩራት
    የሆነው በዓለም ላይ
    ኢትዮጵያዊያንንም
    አፍሪካውያንንም
    በዓለም ያኮራው
    ተዋዳዳሪው
    አሸናፊው
    አየር መንገዳችን
    ላይ በቅርቡ
    በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ
    የሚወራውን ችግሮች
    የሚመለከተው የመንግስት
    አካል አይቶ መርምሮ
    መስተካከል የሚገባው
    ነገር ካለ ያርም
    አየር መንገዱን በግፍ
    ስሙን ለማጥፈታም
    ከሆነ መላሽ ይሰጥ
    ኢትዮጵያ በአየር
    መንገዷ አለም ላይ
    በክብር በብላጭ
    በአየር ላይ ተበራለች
    ክብር ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ይሁን

  • @balekarhulegbmedia
    @balekarhulegbmedia Před měsícem +1

    አፍሪካ እንድታድግ አይፈልጉም

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw Před měsícem

      ያሰዋል ሌባው አየርመገድ ነውየሰውን እቃ የሚዘርፉ ና ለተሳፉሪው በተለይ ዜዜጎቹ የማይነቅ ተቋም ነው ይገባዋል

    • @yonasaraya2402
      @yonasaraya2402 Před měsícem

      Africa mitadigo yerasa sew eyebelach ende ethiopean airline new inde.

    • @ረጋለምን4528
      @ረጋለምን4528 Před měsícem

      እንደዛ እያላቹ ወደታች ውረዱ ስራ ጥረ ኣፍሪካ ሌባ ሁላ ዝምስ ኣትሉም

  • @berhanudema7487
    @berhanudema7487 Před měsícem

    You are just the echo of the enemy of Ethiopian Airlines that is indirectly affecting Ethiopia.

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Před měsícem +1

    ኮተሮባድ ነጋዴው አየርመገዱ እዲከስርና ወድቆ እዲቀር ዘመቻበደብ ሊሰራበት ይገባል ውድቅና ውርደት ለኢቲዮጲያ አየርመገ.ድ

    • @abikassa1664
      @abikassa1664 Před měsícem

      ደደብ ምቀኛ ባዶ

    • @berhanudema7487
      @berhanudema7487 Před měsícem

      Eritearian, please do not cry too much with envy.

    • @xhakaggfvhh
      @xhakaggfvhh Před 29 dny

      go out from ethiopia first ስደተኛ

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Před měsícem

    አሁን ገና የመሰባበሪያውን ዘመቻ አገኘ

    • @abiyodaraga9271
      @abiyodaraga9271 Před měsícem

      አናትህ ይሰበር ራሃብታኛ ኤርትራዊ።አየር መንገደችን ገና ዓለምን ሁሉንም ይቆጠጠራል ጠለት ኤርትራ ድብን በል።

    • @amiceeri2263
      @amiceeri2263 Před měsícem

      AYER MENGEDACHHU GENA YZERFAL AYDEL?? MELES EKO LEBNET SRA NEW SIL ALEMN HULU AYMELEKETM EZAW TEZERAREFU.

  • @yonasaraya2402
    @yonasaraya2402 Před měsícem +1

    Gala memrat aychilim😂😂😂

  • @salhadienebrahim836
    @salhadienebrahim836 Před 29 dny

    peta የእንሥሣት መብት ጉዳይ የላቀ የሠው ህይወት ሲቀጠፍ ምንነው አልታየም?