አዲስ ወቅታዊ ዝማሬ "አባት ሆይ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ እና ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song "Abat Hoy"
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive distribution rights for this video.
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::
    አባት ሆይ| Abat Hoy | ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ እና ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ

Komentáře • 210

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +28

    ወንድማችን ይትባረክና ሲስተር ህይወትን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @hjgfnbggf1731
    @hjgfnbggf1731 Před 4 lety +2

    ኃጢያት ከእኛ አይጠፋም ካንተ ደግሞ ምህረት
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን. ይቅርታውን ምህረቱን ያድለን

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመናችሁ ይባረክ በእውነት ቸርነቱ የበዛ አምላክ ወደ ህይወት መንገድ ይምራን ለንስሀ ያብቃን

  • @haimanotetarkgn5832
    @haimanotetarkgn5832 Před 4 lety +9

    አባት ሆይ ይቺን ፅዋ ከእኛ ውሰድ
    አቤቱ አምላካቺን የሆነብንን አስብ እሄን ክፉ ዘመን አርቅልን

    • @henokyeeyaya8477
      @henokyeeyaya8477 Před 4 lety +1

      Haimanote Tarkgn በ ✝✞ከኢ/ኦ/ተዋህዶ ቤ/ክ ላይ የተገኙ የየዕለቱ የቅዱሳን አባቶቻችን እና የቅዱሳት እናቶቻችን ገድል ይነገርበታል✝ በ you tube ማግኘት ለምትፈልጉ ሊንኩን ተጫኑት
      czcams.com/channels/IY17WqQ1KxefebBlSHuT2A.html
      🔴⭕⚪ ለወዳጅ ዘመድዎ በማካፈል ቃለ እግዚአብሔርን ያዳርሱ.

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 Před 4 lety +12

    ደስ የሚል የንስሃ መዝሙር ነው መንፈሴም ነፍሴም ርስረስ አለ። ወዳንተ መልሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። አሜን።

    • @azmeraamen6989
      @azmeraamen6989 Před 2 lety

      እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የንሰሃ መዝሙረ ነብሴ ሆይ እግዚአብሔረ እመኝ
      አሜን አሜን አሜን

  • @Henoka369
    @Henoka369 Před 4 lety +11

    አባት ሆይ ይህችን ፅዋ ከኛ ውሰደው
    አባት ሆይይህችን ፅዋ ከኛ ውሰደው
    አንተ ያልህው ይሁን አንተ የወደድህው(2)
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tf7382
    @tf7382 Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
    ይህንን ጽዋ ከእኛ ውሰደዉ ወይም ይህችን ፅዋ ከእኛ ውሰዳት ነዉ የሚባለዉ።ለህዝብ ጆሮ የሚደርስ መንፈሳዊ የሆነም ስራ በቅጡ ታርሞ እና ተገምግሞ ቢወጣ መልካም ነዉ።የሰዋሰዉም ሆነ የሌላ ግድፈት ቤተክርስቲያንንም ሆነ አገልጋዩን ያስተቻል ያስገምታልና ያ ባይሆን።በተረፈ መልካም ነዉ።እግዚአብሔር ያበርታችሁ።

  • @user-jf8se7ms4u
    @user-jf8se7ms4u Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን ዲ/ን አቤል መክብብ አሜን አሜን አሜን

  • @sarasara-hd4tg
    @sarasara-hd4tg Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Ani-jl4lq
    @Ani-jl4lq Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት 🕊️🕊️🕊️💚💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

    • @zimareyitbarektube4482
      @zimareyitbarektube4482 Před 4 lety

      አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ሥላሴ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @saraalemu9416
    @saraalemu9416 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናችሁ

    • @zimareyitbarektube4482
      @zimareyitbarektube4482 Před 4 lety

      አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ሥላሴ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @kidygetie6866
    @kidygetie6866 Před 4 lety +1

    ወዳንተ መልሰን እኛም እንመለስ
    በይቅርታ እንጂ በቁጣ አትገለጥ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ✝💒🙏

  • @tigetsegay9464
    @tigetsegay9464 Před 4 lety +1

    Amen amen amen zmare melakt yasemaln

  • @maseberhanu805
    @maseberhanu805 Před 4 lety

    አሜንንን ።አሜንንን ።አሜንንን
    ዝማሬ። መላእክት። ያስማልን

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 Před 4 lety +1

    የተዋህዶ እቁ እህቶች ወንድሞቸ ዝማሬ መላክት ያሠማልን እማምላክ ፀጋዉን ታብዛላቹ እርጅሜ እድሜና ጤና ትስጥልን ያገልግሎታችሁን ዘመን ታብዛላቹ

  • @user-bf4ti1tv5r
    @user-bf4ti1tv5r Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ይትባረክ እና ሲስተር ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ባላችሁብት 👏👏👏❤❤❤💚💚💚💙💙💙

  • @giftibane7382
    @giftibane7382 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 4 lety

    የምታስቀኑ ባልና ሚስት መንፈሰ ጠንካሮች ሳከብራችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን አባት ሆይ ይህች ፅዋ ከእኛ ውሰደው

  • @emufikir6014
    @emufikir6014 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ

    • @zimareyitbarektube4482
      @zimareyitbarektube4482 Před 4 lety

      አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ሥላሴ ከልብ❤ አመሰግናለሁ

  • @gmariamshegaw4831
    @gmariamshegaw4831 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እንድ እናተ እልፍ አላፋት ዘማርያን ያብዛልን።

  • @user-zy9kg5nd6f
    @user-zy9kg5nd6f Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜንንን እልልልል እልልልልልል እል እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ያበርታችሁ የትዋህ ልጆች

  • @zimareyitbarektube4482
    @zimareyitbarektube4482 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ሥላሴ ከ ❤አመሰግናለሁ !!

  • @tsehaynegash43
    @tsehaynegash43 Před 4 lety +1

    ዘማሪዎቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před 4 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou Před 3 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @bhaftaatakhalti3986
    @bhaftaatakhalti3986 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @aschalechderbe8971
    @aschalechderbe8971 Před 4 lety

    Zemare melaket yasemalen abetu endechernth maren yekr belen. Wedante melsen Amennnnn amennnnn amennnnn

  • @genetshale731
    @genetshale731 Před 4 lety +3

    ስለመዝሙረ ልሁል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዘማሪ ይትባረክና ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 2 lety

    😪😥😓😢😭😭😭😭😭😭😭😭😰😰😰😰😰
    አባት ሆይ ይህችን ጽዋ ከኛ ውሰደው
    ሀጥያታችን በዝቷልና በምህረት እንጂ በቁጣ አትገለጥ አቤቱ እንደምህረትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ማረን ይቅር በለን። በሀጥያታችን ብዛት ቤተክርስቲያን ፈተና ላይ ናት በውጭም በውስጥም ይሁዳ ከቧት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    አቤቱ በምዕመናን ላይ ሰይፍ ሊመዙ ቤተ መቅደስህንም ቤተ ጣኦት ሊያደርጉት ተነስተውብናልና አቤቱ አንተው ጠብቀን😭😭😭😭። ወዳንተ መልሰን ልባችንንም አብራልን አቤቱ በይቅርታህ እንጂ በቁጣ በመቅሰፍትህ አትገለጥ።😭😭😭😭

  • @norsakr2238
    @norsakr2238 Před 4 lety +1

    Egzabher xegu yebzhalsh zemare melakita yasemaleln ☝☝☝

  • @BehailuMetaferia
    @BehailuMetaferia Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!👏👏👏

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሄን ክፉ ጊዜ በምህረቱ ያሳልፈን።

  • @gday4404
    @gday4404 Před 4 lety +1

    Zimaremelaekitin yasemalin 🙏🙏 Egziabher ybarkachihu ❤❤❤

  • @zeweldiamanual4896
    @zeweldiamanual4896 Před 4 lety +2

    አባት ሆይ ይህችን ጽዋ ከኛ ውሰደው አንተ ያልከው ይሁን አንተ የወደድከው ይሁን አቤቱ ቸሩ ሆይ መሓረን ይቅር በለን ዝማሬ መላእክትን ያሰመልን ጸሎታችሁን እግዚአብሄር ይቀበል አሜን

  • @tigistyohnse7311
    @tigistyohnse7311 Před 4 lety +3

    አባት ሆይ ይህቺን ፅዋ ከኛ ውሰድ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @jemaneshasrat4239
    @jemaneshasrat4239 Před 4 lety +1

    እልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @mohihadeendeen6232
    @mohihadeendeen6232 Před 4 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 4 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላኤክት ያሠማልን

  • @arsembirhanuarsem3339
    @arsembirhanuarsem3339 Před 4 lety

    Amen Amen Amen zemare melksti yesamale 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hiwottube12
    @hiwottube12 Před 4 lety +1

    Amen amen amen yikir yibeln

  • @user-df6pb3su3c
    @user-df6pb3su3c Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 Před 4 lety +2

    ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅርም በላን ለንስሃ ሞት አብቃን

  • @Etu2312
    @Etu2312 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሁለቶቹ ጥንዶች መታደል ነው መመረጥም እግዚአብሔር ዘራችሁን ያብዛው
    "አባት ሆይ ይችን ፅዋ ከእኛ ውሰደው"

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እምላካችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን ደካማ መሆናችንን አይተህ ይቅርም በለን ማረን ድረስልን ሃይል ሁሉ ያንተ ነው 😭😭😭😭😭 አሜን

  • @tsigeerenso1325
    @tsigeerenso1325 Před 4 lety +2

    አባት ሆይ ይህችን ፅዋ ከኛ ውሰደው ከኛ ውሰደው አንተ ያልከው ይሁን አንተ የወደድከው !!! አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን አሜን !!!

  • @kassahunmeaza963
    @kassahunmeaza963 Před 4 lety +1

    ዘመናችሁ ሁሉይባረክ

  • @user-xc1yr3ud1x
    @user-xc1yr3ud1x Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ በቸርነቱ ያስብነ መድኃኒአለም

  • @kikidebesay48
    @kikidebesay48 Před 4 lety

    Amen Amen Amen zmare melakt yasemalen

  • @sisai8346
    @sisai8346 Před 4 lety +1

    ዝማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @evenmusazgi2096f
    @evenmusazgi2096f Před 4 lety

    Amen amen amen zemare melakti yesmlna xegu yebzhlne

  • @user-ps9oj7hk8i
    @user-ps9oj7hk8i Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዠማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-bh8ve3tw7y
    @user-bh8ve3tw7y Před 4 lety +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተወዳጆች 😍አሜን አባት ሆይ እቺን ፅዋ ከእኛ ውሰደው 😭አንተ ያልከው ይሁን አንተ የወደድከው

  • @user-yz8dt9uh9h
    @user-yz8dt9uh9h Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ባልና ሚስት ደስ ስትል በቤቱ ያጽናልን

  • @fitsum65
    @fitsum65 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @user-eb2yq2ni6s
    @user-eb2yq2ni6s Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-bs7mz9gp1u
    @user-bs7mz9gp1u Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @maskymasky4986
    @maskymasky4986 Před 4 lety

    Hamlake hoyi yiqire balen🙏🙏🙏

  • @asemanechdirirsa3874
    @asemanechdirirsa3874 Před 4 lety +1

    አሜን ዘማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @semretgetachew4315
    @semretgetachew4315 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክትያሰማልን እህት ወንድማችን

  • @user-cg9wg3pr1c
    @user-cg9wg3pr1c Před 4 lety +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትክ ሀገራችን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ጠብቅ አሜን

    • @zimareyitbarektube4482
      @zimareyitbarektube4482 Před 4 lety

      አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ከ ❤እናመሰግናለን !

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 4 lety

      Amen Amen Amen Amen zimare melket yasemalen ehit wedime tena ena edime yesitelen tebareku shi amet nuru amen amen egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @user-zm7jf6th5y
    @user-zm7jf6th5y Před 4 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭

  • @tewahdoyoutube936
    @tewahdoyoutube936 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @efremefar7819
    @efremefar7819 Před rokem +1

    Zimare melakt yasemalin regime edmena tena yistachu betseltchu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

  • @alemalem8244
    @alemalem8244 Před 4 lety +2

    በእዉነት አጥንት የሚአለመልም ዝማሬ ነዉ እህት ወድማችን ዝማሬ መላይክዕት ያሠማልን

    • @zimareyitbarektube4482
      @zimareyitbarektube4482 Před 4 lety

      አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ሥላሴ ከልብ ❤ አመሰግናለሁ

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +4

    እህታችን ዘማሪ ህይወት ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 Před 3 lety

    😢😢😢zemere meleket yesmalen amen amen amen

  • @hudhhhdhdj2341
    @hudhhhdhdj2341 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መልአክት ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-kq8di6fd4f
    @user-kq8di6fd4f Před 4 lety +4

    ማኅቶት ስለ ምታደርሱልን መልካም አገልግሎታቸው እናመሰግናለን
    እስኪ ከተቻላችዉ የማኅበረ ቅዱሳን መዝሙር ዳዊት ዘመዳ ኢያቄም ወለዳ የምል መዝሙር አድርሱልን ?

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላህክት ያሠማልነን♥♥♥

  • @user-sk8tm4zb4m
    @user-sk8tm4zb4m Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላቹ በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ያቆይልን!!!!

  • @ferahewotetedasse9165
    @ferahewotetedasse9165 Před 4 lety +1

    አባት ሆይ ይህችን ፅዋ ከኛ ውሰደው🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማቹ ⛪⛪⛪❤❤❤

    • @zimareyitbarektube4482
      @zimareyitbarektube4482 Před 4 lety

      አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ከ ❤እናመሰግናለን !

  • @samrusamru4656
    @samrusamru4656 Před 4 lety +1

    Amen amen amen zemri mlakte yasemale 🙏🙏🙏

  • @meherat938
    @meherat938 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @zimareyitbarektube4482
      @zimareyitbarektube4482 Před 4 lety

      አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ከ ❤እናመሰግናለን !

  • @kidstmule9442
    @kidstmule9442 Před 4 lety +2

    በእውነት ግሩም ዝማሬ ኑው አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያስማችሁ እርጅም እድሜ ና ጤና ስቶ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 Před 4 lety

    ጥዑም የመላክት ዝማሬ መላክት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛላቹ በቤቱ ያፅናቹ ማህቶት እናመስግናለን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 Před 4 lety +1

    አሜን ይቅርበለን እግዚአብሄር አምላካችን ዝማሪ መልእክት ያሰማልን

  • @user-zy3hx3st4y
    @user-zy3hx3st4y Před 4 lety +1

    በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋው ያብዛላችሁ በርቱልን !

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለዝማሪ ያሰማልን አሜን 🤲🙏

  • @tsigemariam5658
    @tsigemariam5658 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አቤቱ ይቅር በለን ማረን

  • @mangalg783
    @mangalg783 Před 4 lety +1

    አበቱ ገታ ሆይ በምሕረቱ በቸሪቱ
    አገራቺን እትዮጲያን አሰባት
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አሜን🙏🙏🙏

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    🙏🙏🙏💜❤️💓😘🌻

  • @kiyukiyukiyu1363
    @kiyukiyukiyu1363 Před 4 lety +2

    አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማል ወንድም እህቶቼ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ አሜን በምህረት ይገለጥልን ምድራችንን ይታደግ ልጆቹን በይቅርታው ይቀፈን

  • @bayoushbayoush1070
    @bayoushbayoush1070 Před 4 lety +2

    አምላኬ ሆይ እባክህን አይንህን አዙር😭😭😭

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety +1

    Zemari melaketin yasemalen

  • @manorebantenewkristos3837

    Wade ante male San egnam enemelas x2 be ekerta enji be Kuta ategelat x2 😢😢😢😢😢. Zemare maleikt yasemelen Egzabher sila Enatu belo. Yemaren AMEN.

  • @meseretsheferaw3600
    @meseretsheferaw3600 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክን ያሰማልን

    • @henokyeeyaya8477
      @henokyeeyaya8477 Před 4 lety

      Meseret Sheferaw በ ✝✞ከኢ/ኦ/ተዋህዶ ቤ/ክ ላይ የተገኙ የየዕለቱ የቅዱሳን አባቶቻችን እና የቅዱሳት እናቶቻችን ገድል ይነገርበታል✝ በ you tube ማግኘት ለምትፈልጉ ሊንኩን ተጫኑት
      czcams.com/channels/IY17WqQ1KxefebBlSHuT2A.html
      🔴⭕⚪ ለወዳጅ ዘመድዎ በማካፈል ቃለ እግዚአብሔርን ያዳርሱ.

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 4 lety

    #አባትሆይ
    አባት ሆይ ይህቺን ጽዋ ከኛ ውሰደው (፪)
    አንተ ያልከው ይሁን አንተ የፈቀድከው(፪)
    አዝ....
    ሁሉ ይቻልሀል ሁሉን ታደርጋለህ
    ሞትን አሳልፈህ ህይወት ትሰጣለህ
    ሮጦ አያመልጥም አንተ ካልረዳኸው
    የሰው ልጆች እውቀት ጥበብም ከንቱ ነው
    ወዳንተ መልሰን እኛም እንመለስ
    በይቅርታህ እንጂ በቁጣ አትገለጥ
    አዝ.......
    ካመንብህ ከኛ ቁጣህን አርቀው
    ስለ ማርያም ብለህ ዓለሙን ታረቀው
    አንኑር በጭንቀት አይራቀን ፈውስህ
    ሞተ ስጋ ላይም አይሁን ሞተ ነፍስ
    ወዳንተ መልሰን እኛም እንመለስ
    በይቅርታህ እንጂ በቁጣ አትገለጥ
    አዝ........
    ኃጥያት ከኛ አይጠፋም ካንተ ደግሞ ምህረት
    ብንበድልህም በነግህና በሰርክ
    ትምራቸዋለህ ጻድቃንን በስራ
    ለኛ ለኃጥኣን ግን ጌታ ሆይ እራራ
    ወዳንተ መልሰን እኛም እንመለስ
    በይቅርታህ እንጂ በቁጣ አትገለጥ
    አዝ.........
    ምአትክን በምህረት ቁጣህን በትእግስት
    መልስልን ጌታ አይሰልጥልብን ሞት
    አንተ ነህ መድኃኒት አንተ ነህ መፍትሄ
    የአማልክት አምላክ ምሉዕ በኹልሔ
    ወዳንተ መልሰን ወዳንተ እንመለስ
    በይቅርታህ እንጂ በቁጣ አትገለጥ።
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    አሜን(፫)

  • @midanwerku6530
    @midanwerku6530 Před 4 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @helina3489
    @helina3489 Před 4 lety

    Amen yemelesene kale hiowet yasemalen

  • @zeinadelelegia259
    @zeinadelelegia259 Před 4 lety +2

    አሜን ዝማሬ መለኣክት ያሰመልን🙏🙏

  • @menidaabebe3728
    @menidaabebe3728 Před 4 lety

    Amen Zemare Melaekt Yasmalen

  • @mahmoudmakki3884
    @mahmoudmakki3884 Před 4 lety +1

    Amen amen amen

  • @memelove351
    @memelove351 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen zamar melekame yemesegene 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @robelalazar
    @robelalazar Před 4 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን።

  • @ruthkebede4159
    @ruthkebede4159 Před 4 lety +2

    Zimare melaekt yasemalin🙏🏿

  • @tube-ku5sd
    @tube-ku5sd Před 4 lety +1

    {.አባት ሆይ🤲🏻}
    አባት ሆይ ይቺ ጽዋ ከእኛ ውሰደው {2}
    አንተ ያልከው ይሁን አንተ የወደድከው{2}
    ለእህታችን እና ለወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🤲🏻🌹

  • @user-be3vb9ld1e
    @user-be3vb9ld1e Před 4 lety +1

    አሜን ዝመሬ መለእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ