በ3.2 ቢሊየን ዶላር የሚገነባው ብዙዎች የመያውቁት ግዙፍ የነዳጅ ፕሮጀክት HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************

Komentáře • 22

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Před 15 dny +6

    ሥራው እውነት የሚጀመር ከሆነ በጂቡቲ በኩል ሳይሆን በሱማሌላንድ በኩል ቢሆን ጥሩ ነው። የሚቀርብም ይመስለኛል።

  • @pauloschele8407
    @pauloschele8407 Před 15 dny +3

    ጉዳዩ እዉነት ብሆንም እንኳ በዝምታ ብሠራ ጥሩ ነዉ ። ባዎራን ጠላቶቻችን እንቅልፍ አጥተዉ ያድራሉ ። ያ ሆነ ማለት ደግሞ መተናኮላቸዉ አይቀርም

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 Před 15 dny +3

    ትልቅ እምርታ ነው:: ነዳጁንም ለማልማት ጎን በጎን ቢሠራ::

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 Před 15 dny +2

    Good news messenger young lady❤

  • @user-ex9ev9cj2y
    @user-ex9ev9cj2y Před 15 dny

    አሪፊ ነው ማሻአለህ በረቱ
    ኢ ትቅደም

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm Před 15 dny

    The interesting news

  • @tamiratgirma-u6q
    @tamiratgirma-u6q Před 15 dny +1

    እባካችሁን ሰዉን ብትንቁትም እግዚአብሐርን ፍሩ።ድህነት ቢያደነዝዘንም ምንም የማናዉቅ ደናቁርት አድርጋችሁ የናንተን ያላዋቂ እዉቀት ኣትድፉብን ። ለመሆኑ ናይጄሪያ ከመቼ ወዲህ ነው የምስራቅ አፍሪካ ሪጅን አገር የሆነችው? የምትጽፉትን ከማቅረባችሁ በፊት ደጋግማችሁ አንብቡት። ስንቴ ነዳጅ እንዳወጣን አወራችሁልን? ነዳጁ ሳይወጣ ስስንት ተቋራጭ አቋርጦ ወጣ? ነገስ? ነዳጁ በሌለበት ስለማስተላለፊያዉ መዘርጋት ማዉራት ለአደናቃ.ፊዎች ማንቂያ ደወል ከመደወል የዘለለ ምን ይጠቅመን ይሆን? በሌላ ዜና ገቢያችሁን ማሳደግ ስትችሉ ባልተጨበጠ ነገር ለምን ታሸማቅቁናላችሁ?

  • @abebemegra3580
    @abebemegra3580 Před 15 dny +1

    Source please.If it' s true, it should be managed in secret way.Sint telat ale iko?

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 Před 15 dny +2

    የነዳጅ ቧንቧዎች በኣሠብ በኩል ቢዘረጉ ኣይሻልም? ምክንያቱም ኣሠብ በሕጋዊ ኣሠራር ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱ ኣይቀርም ኤርትራ ወሰኗ ምፅዋ ነው።

  • @MoustakAbdullah
    @MoustakAbdullah Před 15 dny

    Kadada

  • @Asdasd-w4y
    @Asdasd-w4y Před 15 dny +1

    አረ ወግጅ ምኖን አመጣሀት

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 Před 15 dny

    ግን ይሄ ሚዲያ ትክክለኛ ዜና ነው ግን የሚያሰራጨው። ለኮሜት ብላቹ እዳይሆን። ትክል ዩቱብ ነው የምታውቁ ንገሩኝ

  • @TheGirmisha
    @TheGirmisha Před 15 dny +1

    ብዙ ጊዜ በሬ ወለደ ዓይነት ወሬ ታወራላችሁ፡ በዜናችሁ እናንተ ገቢ ስታገኙ ለአገሪቱ ግን ጠላት እየጋበዛችሁላት ነው።

  • @meklitasamenew
    @meklitasamenew Před 15 dny +3

    ፅድቁ ቀርቶ በቅጡ በኮነነኝ አለች አያቴ።ከዚህ ሁሉ ሰላም በሰጡን ዘረኛ ሁላ

  • @tesfisheabera6329
    @tesfisheabera6329 Před 15 dny

    መንጌ ሲጨስ አይቶትነበረ በሰባዎቹ።ብራቮ አብይ

  • @fentayesisay952
    @fentayesisay952 Před 15 dny

    ሠላም ስለመረጃው አመሰግናለሁ፡፡ እኔ ማየት መስማት የምፈልገው ስለፕሮጀክቶች(የትምህርት ጥራት፣ስለግብርና ውጤቶች፣የመንገድ፣ የመስኖ፣ የፋብሪካዎች፣ የመኖሪያ ቤቶች፣ የማዕድን፣ የወደብ የኤሌክትሪክ ማመንጫ) ግንባታዎች እየተገነቡ ስለመሆኑ የተጠናቀቁ፣ በሂደት ላይ ስለመሆኑ ተስፋ ሰጭ መረጃ የሚያቀርቡ ሚዲያዎችን ነው :: በአጠቃላይ ሠላም፣ የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ በሚገኘው ገቢ ፍትሀዊ የሀብት ክፍፍል፣

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 Před 14 dny

    Betam ka meyanadedagn nagre yalela hagre vidio eyanasachu vidio yameteserute nagar please we don't this kind of drama you should stop

  • @ZerihunMitikie
    @ZerihunMitikie Před 15 dny

    Talk

  • @minychiltemesgen8663
    @minychiltemesgen8663 Před 15 dny +2

    ውሸት የማያልቅበት አብይ ።የሚያሳዝኑኝ ፍርፋሪ ለቃሚ ጋዜጠኞች ነው።

  • @Direslimenih
    @Direslimenih Před 15 dny

    Nifasam

  • @AmareShimalis
    @AmareShimalis Před 15 dny

    ውሸት ከዬት ነው የመጣቹሁት????