Video není dostupné.
Omlouváme se.

#ማርቆስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 05. 2024

Komentáře • 701

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před 3 měsíci +130

    ለምለም ጀግና ሴት ነሽ ኧረ ስለ እነ ማርክ መላ በይን ጨነቀን😢😢😢

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 3 měsíci +168

    ለሙየ አንች መላ አይጠፋሽም የማርቆስን ነገር እና የሄሉ ነገር እጅግ ጨናነቀን 😢

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂

    • @user-mq1ds6zu5w
      @user-mq1ds6zu5w Před 3 měsíci

      ጥርስሺ ይርገፍ​@@reyanyoutub2743

    • @user-cz6ww8rg4p
      @user-cz6ww8rg4p Před 3 měsíci +2

      ረ ብሩኬ የነሱ ነገር ግራ ገብቶኛል😢😢😢😢😢

    • @zaharakonjooo6145
      @zaharakonjooo6145 Před 3 měsíci +4

      ውሸት በነሱ ስም

    • @ekrambaba3624
      @ekrambaba3624 Před 3 měsíci +1

      አዉ በአለህ ጨቆኛል እኔስ ያራብ😭😭😭😭😭

  • @GeniAmharawit
    @GeniAmharawit Před 3 měsíci +300

    የተቢ ማርክ ና ሄሉን ታስታርቅልን የምትሉ 👍 ሽማግሌ ትላክ❤🎉🎉

    • @SAmu-wh2lp
      @SAmu-wh2lp Před 3 měsíci +6

      መች ተጠሉ ወሬ

    • @Eyutub-l8w
      @Eyutub-l8w Před 3 měsíci +5

      አቤት ሁሌ አዛዥ ፈራጅም ሆናቺሁ ምነው😏 ሲጀምር መቼ ተጣሉና ነው ጥልና ሌላ ነገር አለዩም

    • @user-yy1zc7lm1m
      @user-yy1zc7lm1m Před 3 měsíci +1

      እስኪ አታሽቃብጡ እነሱ ወስነናል ተለያይተናል እያሉ ውስጥ ያለውን ችግር እነሱ ናቸው የሚያቁት

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Před 3 měsíci +2

      ሲጀመር መቸ ተጣሉ አብረዉ መሆን ማይችሉበት ነገር አለ አሉጂ🥺

    • @user-pr6oh4go5r
      @user-pr6oh4go5r Před 3 měsíci +2

      ክክክክ መች ተጣሉ ኮመንተሮች ግን ጤነኛ ናችሁ ??

  • @tubeysikit
    @tubeysikit Před 3 měsíci +113

    ሴት ልጅ ሁሌም በራስ መተማመን ካላት ስኬታማ ናት

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co Před 3 měsíci +1

      ያ❤❤❤❤

    • @yayahala615
      @yayahala615 Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የመጨረሻ እውነት ነው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 3 měsíci +82

    ለምለምዬ በፋጣራሽ 😢ልለምንሽ አዳራ ያማርቆስ & ,የሄሉን ነጋር 😢😢ያምትሉ ባላይክ 😢😢😢😢😢

    • @user-dc6jq1ey8q
      @user-dc6jq1ey8q Před 3 měsíci +9

      አንቺዉ ቲፎዞ ለምን አያር ቆርጠሽ አትሰፈሪም ያእነሱን ቂጥ በሶፍት እያፀደሽ ትኖራለሽ ለምለም ቢዚነት እንደአንቺ ስራ ፈት አይደለችም አሽቀበጭ ቆርቆሮ

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p Před 3 měsíci +1

      ውጪ ካዚ ቤት ግማታም 😮😮​@@user-dc6jq1ey8q

    • @munisaTube
      @munisaTube Před 3 měsíci

      እኮ😂😂​@@user-dc6jq1ey8q

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx Před 3 měsíci +6

      ሲጀመር መች ተጣሉ ሲቀጥል አደራ የማርክና የሄሉ ነገር ትያለሽ ለምን አንች አትመጭም ማፈሪያ ነገር ናችህ ስንት የሚያስለቅስ የሚያሳስብ ነገር በሞላበት ለገንዘብ ብለው ለሚነግዱ ታሽቃብጣላችህ እኔ እምለው ስለሀገርሽ ሰለውገንሽ ስለውድሞችሽ ስለ እህቶችሽ ምን ላይ እዳሉ ታውቂያለሽ አታውቂም ሰማሽ እህት አገርሽ ስትከበር ነው አረብም የሚያከብርሽ አገርሽ ሰላም ሲሆን ነው ያለሽበት ሁሉ ሰላም የሚሆነው ገባሽ እነሱ ክብር ብለው ነው ምክንያት የሌለው መለያየት አለ የለም እውነት ከሆነ ለምን አይናገሩም ምክንያቱም ከሳምንት በኃላ ተገናኘን ብለው ይመጣሉ ድራማ ነው ጅል አትጃጃሉ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Před 3 měsíci

      ​@@Madi-zt4wxይከሁላ ኮሚት አያስፈልግም ነበረ እኮ ደከምሺ ወይ ጉድ እኔ የምለው የመዳም ቅመሞች አይረዱም አያስቡም አላችሁሳ አድ ነገር ሲነሳ ስት ድሀ እየትሰቃየ ሀገር ምናምን ምናምን ትላላችሁ ቆይ ለታመመ ለትሰቃየ ደራሺ ማነው እውጪ ድረስ እየሄዱ የሚታከሙት ማን እየረዳችው ነው ማነው ሊገላት ሲሉ ከአላህ በታች ማነው ያዳናት ዘላችሁ ሊላ አትግቡ እኛ ላገራችንም ቢሆን በኛ ቢሆን አድም አይደርስባትም ነበረ ይከሁላ ለምን ምክንያታችውን አልትናገሩም ነው አይናገሩም ለናት መሸቀያ አያረጉም

  • @rabia-eb9yp
    @rabia-eb9yp Před 3 měsíci +242

    እረ ሂሎና እና ማርክን አስታሪቂችው😢😢እስኪ ታስታርቃችው በሉ😢😢😢

    • @user-mw1hv9dl6o
      @user-mw1hv9dl6o Před 3 měsíci +33

      _እ መቼ ተጣሉ እና ሆሆሆ ስታሽቃብጡ በልክ ሁኑ እንጅ የውስጠቸውን እራሳቸው ያውቃሉ ስለ ህይወታቸው በናንተ ጭብጨባ ህይወት አይመራም አትጃጃሉ_

    • @zinet4736
      @zinet4736 Před 3 měsíci

      መቼ ተጣለ ሆይ ለወሬ መሮጥ ቱ

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 Před 3 měsíci +12

      ጅል ዝብለሽ ተመልቺ እየተሸቀለብሽ አንሶ እነደለ አድስ ከገጠር የምሰደዱት ነቸው መሰለኝ ምንም አየቁ እኝኝ😂😂🎉

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd Před 3 měsíci

      ኡኮ ድራማም ልሆን ይችላል ​@@user-mw1hv9dl6o

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 Před 3 měsíci

      ​@@reyanyoutub2743😂

  • @user-ll6mt4mw1o
    @user-ll6mt4mw1o Před 3 měsíci +90

    ሀቂቃ ትገርማላቹ የመዳም ቅመሞች ስንት የሚያስጨንቅ ነገር እያለ ሄለን ማርክ እያላቹ ምትፅፉት ከሰዉ ቤት ለሷ ላይክ ሰታቹ አቶጡም እሷ የነሱን ሂወት አትኖር እነሱም የሷን ሂወት አይኖሩ ሁሉም ሰዉ የራሱን ሂወት ነዉ ሚኖረዉ በሄዳቹበት አትዘባርቁ ስለ ዲናቹ ተማሩ ለድራማ ስታለቅሱ አትኑሩ

    • @user-ll6mt4mw1o
      @user-ll6mt4mw1o Před 3 měsíci +3

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 3 měsíci +4

      ትክክል❤

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 Před 3 měsíci +4

      በጣምአደቅሻለሑማሬ

    • @Metiwollo5
      @Metiwollo5 Před 3 měsíci +5

      ስያሽቃብጡ ነዉ በየሔዱበት የማየሰሰለቻቸዉ 🤣

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk Před 3 měsíci +4

      ትክክል ቆፎ ሁላ የምር ሄለን ራሱ አላለቀሰችም እነሱ ኝኝኝ የላሉ በየገቡበት ቤት😅😅😅

  • @Rahmafamily-rq5rm
    @Rahmafamily-rq5rm Před 3 měsíci +27

    ለሚ. ጀግና ሴት አንችን ሳይ የአክስቴ ልጂ ትዝ ትለኛለቸ አረብ ሀገር እያለሸ በጣም ትከታተልሸ ነበር ትወድሸ ነበር እኔም ከእሷ አይቸነው ከዛ ወዲ አንቸን መከታተል የጀመረው አረብ ሀገር አንድ ልጂ ወልዳ ይዛት ሂደቸ በአንድ የተረገመ ቀን ለበቆሎ የነቀዝ መድሃኒት የተረጨ ከአንድ ቤት አድረው አፈኖ ገደላቸው ከአንድ ቤት አራት ቤተሰብ አጣን ስደተኛዋን ከረታታዋን አንድ ቀን እንኳ ሳታረፋ ሳይመቻት ከነ ልጁአ ወደ ማይቀረው ይቸን አለም ተሰናብታ ሂደች 😢የኔ ከረታታ አላህ በጀነት ያሳረፈሺ 😭😭

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Před 3 měsíci +1

      ወይ አላህ ይርሀማቸው😥😥

    • @sikosilo7773
      @sikosilo7773 Před 3 měsíci

      ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጀኡን አላህ ይዘንላቸው ሱበሀንሏ እኛ ስንቱን እናስባለን ሄደን ይሄን ይሄን እናደርጋለን እያልን የያዘልንን እሱ ነው የሚያውቀው. አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን

    • @CghhYgy
      @CghhYgy Před 3 měsíci

      አላህ ይዘንላት😢😢

    • @hikmahzeprago2484
      @hikmahzeprago2484 Před 3 měsíci +1

      አላህ ይራማቸው

    • @ferhanyoutube2804
      @ferhanyoutube2804 Před 3 měsíci

      ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን አላህ ይራህማቸዉ ኡፍፍፍፍ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 3 měsíci +72

    ለሙ አንቺ አትዋሺም ማርክና ሄሉ ድራማ እየሰሩብን ነው ወይስ ምንድነው ነገሩ ስለነሱ ጨነቀን እኮ የማዳምን ስራ መስራት አልቻልንም😢 ንገሪን

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 Před 3 měsíci +3

      እነተው አትነገሪ ይሸቅሉ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 3 měsíci

      @@reyanyoutub2743 ይሸቅሉ 😂

    • @kidi204
      @kidi204 Před 3 měsíci +1

      ደምሪኝ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 3 měsíci +13

      ጉድ ስንት እሚያስጨንቅ ነገር ሞልቶ በዚህ ትጨነቃላችሁ
      እኔንስ የሚያስጨንቀኝ ነገር
      የሀገሬ ሰላም
      የወጎኖቸ መጨፍጨፍ ነው

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 Před 3 měsíci +4

      ኧረ ስንት የሚያሥጨንቅ ነገር አለ ዝምብለሺ ስራሺን ስሪ

  • @habitube2718
    @habitube2718 Před 3 měsíci +8

    እኔ ለማንም ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ማሻአላም ተባረክ አላህ በጣም ተሚያዝናናንኝ ነገር ቢኖር ምግብ መስራት ነው አቀራረብሽ አሰራርሽ ውብ ነው

  • @ayutube144
    @ayutube144 Před 3 měsíci +14

    ለሚ ከሩቅ ይልቅ በአካካ ከማውቅሽ በላይ ነሽ ስላረግሽልኝ ነገር ሁሉ አምላክ ያክብርልኝ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የዋህነትሽ ግልፅነትሽ ብቻ በዛች ምሽት ብዙ ቀረብኩሽ ትለያለሽ!

    • @tigest3176
      @tigest3176 Před 3 měsíci

      Netsyi yite tefachi ayuu bemarme nafekechgne

    • @ayutube144
      @ayutube144 Před 3 měsíci

      አመጣልሻለሁ😘​@@tigest3176

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 Před 2 měsíci +6

    ለሚዬ አንች ድብቅብቅ ያለ ነገር አይመችሽም እና የነ ማርክን ነገር ፍችልን የምትሉ 👍👍👍

  • @user-hd1fs9je1k
    @user-hd1fs9je1k Před 3 měsíci +37

    በማርያም ለሚየ የማርክ ና የሄሉ የሆነ ነገር አርግ😢😢😢

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 Před 3 měsíci +6

      ዝም በሉ ለሙ እንደናተ ስራፈት አደለችም ስራ ላይ ነች

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 Před 3 měsíci +1

      ለሙ አላጣመረቻቸዉም ካልተግባቡ ተለያዩ ለሙ ምን ታምጣ ነፈዝ

    • @FattqqeMqwee
      @FattqqeMqwee Před 2 měsíci +1

      ከቱ

  • @TesafnshGetachw
    @TesafnshGetachw Před 3 měsíci +23

    በናታችዉ ማርክ እና ሄሉ ምክኒያታቸዉን አሳዉቁን ደግሞ ኣስታርቁልን

    • @user-yy1zc7lm1m
      @user-yy1zc7lm1m Před 3 měsíci

      አንች የግል ገመናሽን አውጥተሽ ለሰው ታወሪያለሽ እንዴ

    • @FattqqeMqwee
      @FattqqeMqwee Před 2 měsíci

      ​@@user-yy1zc7lm1mእስኪንገሪያት እችን ከንቱ.

  • @ziyadah132
    @ziyadah132 Před 3 měsíci +13

    ጎበዝ የምርም ባለሙያ ነሽ ጀግና ጌማት ሁሉም ሰው አይሳካለትም ❤❤❤❤

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Před 3 měsíci +1

      በጣም ጎበዝ ነች አይገልፃትም 🎉🎉

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 3 měsíci +5

    ለምዬ የኔ ሴት እጅሽ ይባረክ ሌላ ጊዜሽ ምግብ ስታቀርቢ በምንጣፉ ብቻ አታድርጊው ከስር ሱፍራ አንጥፊ ምንጣፉ እንዳይቆሽ ይረዳሻል

    • @absabs9609
      @absabs9609 Před měsícem

      ፈርሻዉ ፀጉር ሥለሚኖረዉም ምከርያት ክክክ

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube Před 3 měsíci +6

    በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽን ይባርከው

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před 3 měsíci +2

    ባለሙያ አጅሽ የባረክ ጄግና በራስሽ የምትተማመኝ አንቸን እያየሁ ጠንካራ ሁኛለሁ ለምየ በርች

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube Před 2 měsíci +1

    ግቢሽን በጣም ነዉ የወደድኩት ጠካራ ነሽ

  • @user-gi1zw7nj4e
    @user-gi1zw7nj4e Před 3 měsíci +15

    የትቢየ ኧረተይ የነሂሉንና የነማርክንነገር አድበሉን ተዉተረገማችሁእናተም ጌታን አድበሉን ኡፍፍፍ
    መስራትም መብላትም አስጠላኝ ከመር ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @lidu3065
    @lidu3065 Před 5 dny +1

    I wish i be there looks delicious ejish ybarek

  • @hintub
    @hintub Před 2 měsíci +1

    ጎበዝ ጀግና ነሽ ወላሂ ❤❤

  • @gosd4545
    @gosd4545 Před 3 měsíci +16

    ለምለምየ ሰለማርክኔ ሰለሄሉ አንድ ነገር ትበልየምትሉ😢እደኔየጨነቃችሁብቻ😭

  • @seble6210
    @seble6210 Před 3 měsíci +4

    ለሙዬ የኔጀግና ሴት እባክሽ የማርክና የሄለንን ነገር 😢😢😢የምር እንዴት እንዳሳዘኑኝ

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv Před 3 měsíci +17

    እባክሽ ማርክንና ሄለንን አስታርቂልን የተንቢየ ምድነው የተፈጠረው በጭንቀት ሞትን

    • @user-ub9nh4dx7g
      @user-ub9nh4dx7g Před 3 měsíci +1

      😂😂😂 dekoro maferya edaa enswe meche tetalwe serachewn eyserwe new😂😂 mahaymente eko eda new getera wholwe😂😂😂

    • @FattqqeMqwee
      @FattqqeMqwee Před 2 měsíci +2

      አቦ ይድፋሺ እኝክ

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q Před 3 měsíci +9

    ኧረ ለሙየ የነሄሉንነገር አደራ አች አስተዋይሰውነሽ እባክሽ ነገ ሰወቀው ይምጡልን 😢😢😢😢😢እኔጭራሽ መኖርነው ያስጠላኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @zinet4736
      @zinet4736 Před 3 měsíci

      አረንሽ ጭራሽ መኖር አሥጠላሽ በሰዉ ህይወት ሆይ ተረጋጊ እናቱ ራሳቸዉ ያቃሉ

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry Před 3 měsíci

      ከስጠላሽማ እራስሽን አጥፊ ይሄነዉ የቀራችሁ😂😂😂😂

    • @vsdghdryi9136
      @vsdghdryi9136 Před 3 měsíci

      😅😅😅 ሚስክን ናችሁ እኮ ግን ለምን እራስሽን አታጠፊም 😢

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @zinet4736
      @zinet4736 Před 3 měsíci

      @@amalnohaleb1405 ክክክክክክክክ

  • @user-zt8cp8gf2r
    @user-zt8cp8gf2r Před 3 měsíci +6

    ለሚዬ. የማርክ. ኢነ. ያሄሉን. ነጋር. መለ. በይ. አለህ. ዉሸት. ያርጋዉ. አምኖ. ማቃበል. አልቻልኩም. ለሚዬ. አደራነሽ. በፉፆም. ማለያዬት. ኤለበቹም. ማለ በይ. አደራ ታጨነቅነኮ😢😢

  • @AyshaNesruawel
    @AyshaNesruawel Před 3 měsíci +1

    ጀግና ነሽ ለሙዬ የኔ ውድ መካሪ ከአንቺ ብዙዎች ተምሬ ብዙ ለውጥ አግኝቼ አለሁ ተባረኪ❤

  • @user-mw1hv9dl6o
    @user-mw1hv9dl6o Před 3 měsíci +8

    _ከለምለም ቤት መጥታችሁ ስለ ሌላ ሰው የምታወሩ ግን ጤነኛ ናችሁ እሷ ስለነሱ አላወራች ሆ ደግሞ መቼ ተጣሉ እና ነው አስታርቂ እያላችሁ የምትኮምቱት😂😂_

    • @user-lr4tz4kz7w
      @user-lr4tz4kz7w Před 3 měsíci +3

      ስራፈትበያቸው😂😂😂😂😂

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Před 3 měsíci

    ዋው ለሙዬ በጣም ጎበዝ ለሰው ልጅ ያለሽ ክብር ልቦናሽን አይለውጠው እኔም ከሳኡዲ ስመጣ እቤትሽ ጎራ ማለቴ አይቀርም

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 3 měsíci +1

    ጀግና እድሜ ይስጥሽ ከዚህ በላይ ሁኝ ዘረብዙ ሁሉም እዳንቺህ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅት

  • @saramamo806
    @saramamo806 Před 3 měsíci +4

    በጣም ጎበዝ ነሽ ለሙ ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ጀግናሴት ነሽ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጥሽ እህቴ❤

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ ዋውው በጣም ደስ ይላል ለሙዬ ጀግና🎉🎉❤❤

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Před 3 měsíci +1

    እኔ የታየኝ ቃሪያዉ ስወድ ማሻአላሀ 🌿

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Před 3 měsíci +1

    መሻላህ እጂሺ ይባረክ ለሙየ ግን ሠንየዉን አሳ ያደረግበትን ሌላ ጊዜ ጋስቲር ከስር አድርገሺ ከዛ አሳሺን ወይም ስጋሺን ባዶዉ ከሆነ ይይዝና ሺታጠብ እዳይሞነጫጨር

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 Před 3 měsíci +2

    ለሚይ ቆንጆ እኔ እምከታተልሽ የመጀመሪያው ዩትብሽ ሳአይወሰድብሽ አስቸ ነው የኔ ብርቱ😘

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 3 měsíci +9

    እረ ለሙዬ ስለማርክ መላ በይኝ በጣም ጨቆኛል🎉❤❤

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Před 3 měsíci

      እረ፣ጉድእኮነው፣አንችን፣አልፈታሽ፣ምን፣አስጨነቀሽ፣አትጃጃሉ፣

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx Před 3 měsíci

      እማምላክን አስጠላችህኝ በጣም ምክንያቱም አገራችን ሰላም የላትም እህት ወይም ወድም እናት አባት እያለቀሱ በየመንገዱ እየተገደሉ ያልተጨነቅሽ ማርክ ሄሉ በየሄዳችህበት እነሱ ድራማ ነው እየሰሩ ያሉት ሰማሽ አገር ሰላም ሲሆን ነው አረቡም የሚያከብርሽ አገርሽ ስትከበር ነው ክብር የሚኖርሽ ለሀገርሽ ተጨነቂ አታሽቃብጡ

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 Před 3 měsíci +1

    እረ ለሚየ ስለ ሔሉና ማርክ አድ ነገር በይን በጭቀት ልንሞት ነው ክብር ለተመልካቾች

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v Před 2 měsíci +1

    ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ ለሚዬ

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před 3 měsíci +5

    ለሙየ የኔ መልካም ናፈቅሽኝ❤❤❤

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba Před 2 měsíci +1

    ማሻአላህ ለሚ ጀግና ትለየለሽ👍🙏

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 3 měsíci +2

    ማሻ አለህ በርቺ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 2 měsíci

    አንች ጀግና ሴት ለሚየ እያለቅስሁኝ ነው ያዳምጥሁሽ ጀግና ሴት ሰለ ሁንሽ ነው የደስታ እንባ ያስለቅሽኝ ጀግናየ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zabibazabiba1254
    @zabibazabiba1254 Před 3 měsíci +2

    ዋዉ ማሻላ ላምሉማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sz1pu9tu2p
    @user-sz1pu9tu2p Před 3 měsíci +1

    ለምለምየ ጀግና ስወድሽ በራስሽ የምትተማመኒ ጠንካራ

  • @Buzekudosgabrhelabt19
    @Buzekudosgabrhelabt19 Před 3 měsíci +7

    ebak yatnbi yanamark chagr mifat kaho ebakish agizachu 🙏🙏

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 3 měsíci +1

    ወላሂ ጉራጌ እኮ እንግዳ አክባሪ ነው ለእንግዳ በሬ ካለው በሬውን ያርዳል ለሚ ላንቺ ትልቅ ክብር አለኝ❤

  • @user-ny5uh8gj5j
    @user-ny5uh8gj5j Před 3 měsíci +1

    እረ ለምለምዬ በፈጠረሽ ጨነቀንኮ የማርቆስንና የሔሉን ነገር መላበይልንውደ😢😢😢😢

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o Před 3 měsíci +1

    ለምሉማየ ከሁሉ ሁሉ ግቢሽ ሲያምር አረጉዋዴ እደስምሽ ለምለም ነው ዋው ❤❤

  • @SameeraKader-um8sc
    @SameeraKader-um8sc Před 3 měsíci +1

    ማሻ አላህ ግቢሽ ሲያምር

  • @bf7767
    @bf7767 Před 3 měsíci

    ዋውውው ግቢሽ ለሙ አንችን ሳይ የሚሰማኝ ብርታት ጌታን ሀገሪ ገብቸ እንዳች ጠንካራ ብሆን ብየ እመኝለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před 2 měsíci

    ለውጥሽ በጣም ደስ ይላል እንግዳ ተቀባይ ደስ ሲል

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 3 měsíci +1

    ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማርቆስ ፈለጊሸ አሚጪወ ወድ❤

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 Před 3 měsíci

    ዋውውውው 👌የምር ጀግና ሴት ነሺ ዋውውውው 👌🥰ሁሌም እዎድሻለዉ ለም 🥰
    ለም ሀደራ ስለ ማርክ ና ሄሉ መለያየት ዉስጥ እባክሺ ግብበትና አስተካክያቸዉ እኛ ተጨንቅን ልንሞት ነው 🤦‍♀️

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před 3 měsíci +1

    ለምየ በጣም ነዉ የምወድሽ ጀግናየ ነሽ ብርታቴ ❤❤❤❤ ስለመወድሽ ሂድያ እመኝልሻለሁ❤❤❤

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 Před 3 měsíci

    ሁሌም ንግግርሽን አልጠግብም የኔ ጠንካራ

  • @-rm4pu
    @-rm4pu Před 3 měsíci +1

    ማሻአላህ ያምራል በርቺ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 3 měsíci

    ውይ ኮባሽ ሲያምር ግቢሽ ቆንጆ ነው ሞያም ሌላ ነሽ ጎበዝ ቅመም ነሽ በሁለመናሽ:: ሳርሽም ጉዝጏዝ አያስፈልግሽም

  • @urji5095
    @urji5095 Před 3 měsíci +5

    eree Lami Yee Ebakish asitarqachewo Helu Enaa Mark Ebakish😥😥😥😥

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 Před 3 měsíci +1

    ማሻአላህ👍👍👍

  • @EmamelkEnata
    @EmamelkEnata Před 3 měsíci

    የማቱሳላን እድሜ ከጤናጋር ይስጥሺ የኔ ሩሩ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kedist1978
    @kedist1978 Před 2 měsíci

    ግቢሽ በጣም ያምራል ኮባው❤️

  • @tarik9460
    @tarik9460 Před 2 měsíci

    ማሻላ ደስ ይላል በርቺ

  • @Sarah1543-yn4gf
    @Sarah1543-yn4gf Před 2 měsíci

    በሁሉ ነገር በጣም አደንቅሻለሁ smart

  • @fatimaabdu2088
    @fatimaabdu2088 Před 3 měsíci +1

    ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤

  • @MaryamOmar-be8ly
    @MaryamOmar-be8ly Před 2 měsíci

    ያለው ማማሩ በርች የኔ ውድ

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc Před 3 měsíci

    ለሙዬ የኔ አንበሳ አሏህ ይጨምርልሽ ይስለም የድኪ ማማ
    በይ አንች ጀግና እህት ነሽና ሄሉየንም በጣም ነው የምትወጃትና መላ በይልን ጨንቆናል

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Před 3 měsíci

    ሎሞየ የስደተኛ መረአያ ጥንካራ ሴት ነሽ ልክ እንደ አቺ የመዳም ቅመሞችየ ያበዛልን ❤❤❤

  • @ZeinabaSaid
    @ZeinabaSaid Před 3 měsíci +1

    ኦረ ዊናን ማርክ እና እና ሄሉን ሰላም ፈጥራቹሁ አሜጡልን የስደት እህቶችሽ ተጨንቀናል በፈጠረሽ አምላክ

  • @ziyadaaberu3577
    @ziyadaaberu3577 Před 3 měsíci +8

    ኧረ የተንቢ በፈጠረሽ የነማርክና ሄሉጉዳይ የሆነነገር አድርጊ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b Před 3 měsíci +5

    እረኮሜተሮች ለሀገራችንሠላም ፀልዪ ለራሳችሁ ኑሮኑሩ የምንመበጫበጭነውዋ

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf Před 3 měsíci +6

    ኧረ እኛ በነማርክ ጉዳይ ተጨቀን ልንሞት ነው የተቢየ መላ በይን ከምር ማርቆስ ተከፍቶ ማየት ከባድ ነው የኔ አባት😢💔

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx Před 3 měsíci +1

      ምን አስጨነቀሽ ድራማ ነው ጅል
      ምነው የሚያስጨምቅ የሚያስለቅስ የሚያሳስብ ብዙ ነገር አለ በግፍ የሚገደሉት በግፍ ለሚደፈሩት እናት እህቶቻችን አባቶቻችን ቀባሪ ያጡበት ዘመን ነው ለምን ለወገንሽ ለሀገርሽ አታለቅሽም እነሱ ድራማ እየሰሩ ነው ምክንያት የሌለው መለያየት አለ እውነት ከሆነ ለምን ምክንያት አይናገሩም ምክንያቱም ከሳምንት በኃላ ተገናኘን ብለው ይመጣሉ

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co Před 3 měsíci

    የትቢ ጀግና አድናቂሽ ነኝ ወላሂ እዳች መሆን ምኞቴ ነው ጠካራ ቆራጥ ለወድ ቦታ የለላት ጀግናዋ ከቡታጅራ ለምለም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 3 měsíci

    ለምለምየ የየየየኔ ጠንካራ
    የሄሉየን እና ማርክን 😢አንችም ነፂም ሁናችሁ አስታርቁልን ።

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq Před 2 měsíci

    ማሻአላህ ቤትሽ ግቢሽ ሲየምር አላህ ይጨምርልሽ

  • @bmm3152
    @bmm3152 Před 2 měsíci

    ለሙ የመርክ እና የሄሉን ጉደይ ለመስተከከል ሙክር ።መሸ አለህ ጀግነ በለሙየ ሴት ነሽ አለህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @butajrawit
    @butajrawit Před 3 měsíci

    ማሻአላህ ለምለምዬ የኛ ጠንካራ

  • @ijhhjhi
    @ijhhjhi Před 3 měsíci

    የኔ ጅግና ❤❤❤ እኔም እዲ ያለ ኑሮ ነው መኖር የምፈልገው ፈጣሪ ያገዘኝ

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed Před 3 měsíci

    አገር ስገባአ መየት ከምፈልጋቸወሸ ጠካራ ሰዎች አንዱ ነሽ ማር❤❤❤

  • @SARA-sk6og
    @SARA-sk6og Před 2 měsíci

    እናት ወድሻለሁ አከብርሻለሁ ግን ሁሉ ነገር ያለ ኑሮ ባዶ ነው አዳምሽ የታል

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 2 měsíci

    በጣም ነው የምወድሸ ታታሪ ነሸ ።።።ለምለምዪ አሰተማሪ ነሸ ለአረብ ከርታታዎች ።።።❤

  • @amrankan7159
    @amrankan7159 Před 2 měsíci

    ለምየ ሰትቀርፍ ❤❤❤ አላህ ጨማምሮ ይስጥሽ

  • @zebiderweldie
    @zebiderweldie Před 2 měsíci

    ጎበዝ

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 Před 3 měsíci +1

    ለሙየ አንች መላ አይጠፉሽም የማርቆስን ነገር እና የሄሉ ነገር እጅግ ጨናነቀብ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @anvsnv9586
    @anvsnv9586 Před 2 měsíci

    ኣላህ እስልምናን ይወፍቅሽ ለምለምየ ቅን ልብ አለሽና ዱኣየ ነው

  • @LailaLaila-ms9zh
    @LailaLaila-ms9zh Před 3 měsíci +1

    ለሙ አደራሽን የማርክን እና የሄሉን ነገር ዛሬ ጥሩ ነገር አሰሚን በማርያን ጨቆናል

  • @amireyamirey9992
    @amireyamirey9992 Před 3 měsíci +9

    አረ ለምላም ማርክነ ሄሉ ምድነዉ የሆኑት ምድነዉ የታፈጠረዉ😥እደኔ ለመዋቅ የገጓ መነዉ ይነገራን የምትሉ😢

    • @alemdems4561
      @alemdems4561 Před 3 měsíci +1

      ስጀመር ፖራክ እያደረጉን ነዉ አታስቡ እዴ በሁሉም ቦታ ማርክ ሄሉ አትበሉ

    • @amireyamirey9992
      @amireyamirey9992 Před 3 měsíci

      @@alemdems4561 ወላሂ ኡነትሽን ነዉ ከፋለጉ ገዳል ይግቡ😕😕

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx Před 3 měsíci

      ከፈለጉ አይናገሩ ምን አስጨነቀኝ ስንት የሚያጓጓነገር አለ የሀገሬ የወገን ሰላም መስማት ነው የጓጓውት እኔስ

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm Před 3 měsíci +1

    ሄሉዬ አረ ሰለማርክና ሄሉ አድ በይን😢😢😢እድለያዩ አንፈልግም

  • @user-bj9rx5hv6z
    @user-bj9rx5hv6z Před 3 měsíci +3

    እረ ለሙ የነማርክ ነገር ጨንቆናል በናትሽ እንደምንም ብለሽ ወድቀሽ ተነስተሽ መሠዋት ክፈይ በአላህ ጨነቀን ወደበፊቱ ማንነታቸው ይመለሱልን😢😢😢😢😢😢

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry Před 3 měsíci

      አፈርብይ በአላህ እምትይዉ ስት በአላህብለሽ ለሙስሊሙ ዱአታረጊም በጎደር እየተሰቃዩ ያሉት ሙስሊም እህቶችሽ ወድሞችሽ እያሉበጣምነዉ እምታሳዝኑት የኛሙስሊሞች

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 Před 3 měsíci

      ለቤተሰቦችሽ.አልቅሺ😂😂😂😂😂😂😂አልቃሻ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 3 měsíci

      አጅብ🤔🤔🤔🤔

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx Před 3 měsíci

      እውነት ስንት የሚያስለቅስ የሚያሳስብ ነገር በሞላበት ለገንዘብ ብለው ተጣላን ተፍቀርን ለሚሉ ልጆች የምትጀጃሉ ልጆች ታሳዝናላችህ እኔ የሚያስጨንቀኝ በግፍ ለሚገደለው ወድሜ በግፍ ለሚደፈሩት እናት እህቶች ያለእድሜአቸው ለሚታረዱት ሕፃናት ነው የሀገሬ ሰላም ማጣት ነው እያስለቀሰኝ እያሳሰበኝ ያለው

  • @FAEZAMUZYNS
    @FAEZAMUZYNS Před 3 měsíci +3

    እኔ ጨቆኛል ሥለ መርክና ሄሉ😢😢😢😢

  • @messimessi8953
    @messimessi8953 Před 2 měsíci

    የኔ ጀግና ምናለበት ሁሉ ሴት እንዳንች ቢሆን❤❤❤❤❤❤

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Před 2 měsíci

    ሉሙ ጎበዝ ጀግና ሤት ነሽ❤❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Před 3 měsíci +4

    ኧረ የመዳም ቅመሞች❤እኔንም አበረታቱኝ አያስከፍልም 😢የስደት እህታችሁነኝ😢😢😢

  • @fatmatube8375
    @fatmatube8375 Před 3 měsíci

    አላህዋ እኛንም ሹፈን ያረብ ከሰሀን አጠባ አውጣን

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 Před 3 měsíci

    Good job, sister. You did an incredible job and emzing.keep it up, thank you for good media and show. Have a nice blessed 🙌 everyone. God blessed Ethiopian and countries.

  • @user-gv6wi4hm6t
    @user-gv6wi4hm6t Před 2 měsíci

    ማሻ አላህ ግቢው ሲያምር

  • @user-yt3lo2bx2h
    @user-yt3lo2bx2h Před 3 měsíci +1

    ሰለምሺ ይብዘ የኔ ዉድ በጠም ነፍቀሺ ነበር ❤ ግን ምን ሆነሺ ነዉ የጠፈሺዉ በሰለም ነዉ ብዬ እገምታለዉ

  • @halweyahalweya
    @halweyahalweya Před 2 měsíci

    ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይለል ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ

  • @werkeyeasfaw515
    @werkeyeasfaw515 Před 3 měsíci

    ዋው ደስ ይላል

  • @user-dz9jt5zc9s
    @user-dz9jt5zc9s Před 3 měsíci +4

    ለሙየ እረባክሽ የነማርክ እና የሄሉነገር አስታራቂልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እረ በጩቀት ሞትን😭😭😭😭😭