Ethiopia: “ ምርጫ 97 እና ባቢ ” አስቂኝ የፖለቲካ ወግ በተወዳጁ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ የቀረበ!!

Sdílet
Vložit

Komentáře • 39

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 Před 5 lety +7

    አሌክሥ አድናቂህ ነኝ አሥተማሪ ወግ ነው እናመሠግናለን

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 Před 5 lety +6

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አሌክዬ ደስ የሚል መልእክት ነው እንወዳሃለን በቃ ሕፃናት እንደዚህ ናቸው አቦ ይመችህ ባቢዬዬዬዬዬ!!!!!!

  • @user-or1rb4ld4b
    @user-or1rb4ld4b Před 5 lety +19

    እውነት ነው ህዝቡ ብሽቅ ነው እኔንም ጨምሮ

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d Před 5 lety +4

    ምርጥ መልክት ናት ለገባው ንቃ ከእንቅልፍህ ህዝቤ ከአብይ ጎን ቁመህ ሀገርህን አትርፍ መኝታ ይበቃል እንደባቢ ለሽ ካልን ችግር ነው እኔ ሰውየው እንደወጣ ቀረ ብየ እስኪገባ አላመንኩም

  • @zelalemasres
    @zelalemasres Před 5 lety

    እንዴት ደስ እሚል መጣጥፍ ነው። የሰላም መጥፋትን አስከፊ ገጵታ እያዋዛ በአግባቡ በምናብ ያሳያል። አሌክ እናመሰግናለነ።

  • @teddylol8333
    @teddylol8333 Před 5 lety +2

    የኔ ኩሩ ስወድክ እኮ😘😘😘😘

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 Před 5 lety +1

    አሌክስዬ ትክክል ምን አለ ክንደ ከብት ሚነዱት ላፍታ ለልጆቻቸው ቢያስቡ ነጂዌቹ እንኳን የሚያገኙት ትርፍ ስላለ ነው

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Před 5 lety

    97 girgir film ayiresa , , , atadalu atadalu ke hulum belay dokile be ' girgir ' filmu mircaa 97n asayituall,,,,very outstanding job ' girgir 'sajin dokile
    SAJIN DOKILE ' GIRGIR '

  • @senaitashebir3819
    @senaitashebir3819 Před 5 lety +2

    yene andegna 😍😍😍

  • @ermitesfa614
    @ermitesfa614 Před 5 lety +3

    Its good but lots of reading problems.

  • @bubushow8621
    @bubushow8621 Před 5 lety +3

    ነፃነት ደስ አይልም ብዙ የተቆለፉ ፅሁፎች ይወጣሉ ብዬ ጠብቃለው

  • @senayitseyoum5286
    @senayitseyoum5286 Před 5 lety

    Wowww herif tewunet newu
    Aelax Aeleh Gen Nafkeheg neber

  • @astuka3938
    @astuka3938 Před 5 lety +1

    አሌክሥ እውነት ነው

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 Před 5 lety +5

    እውነት ነው አሉ አንዳንድ ዳሽ ብሽቆች

  • @ethio5121
    @ethio5121 Před 5 lety +2

    kkkkkkkkk ወይ አሌክሶ እውነቱን ነው ወይ ባቢ

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 Před 5 lety

    Arif new Alex!

  • @sinishawhailemariam6540

    አባትየውን ባለመግደልህ አመስግናለው።

  • @bederyaseid9747
    @bederyaseid9747 Před 5 lety +1

    ወይመኮረኒክክክክክሀሳቡጥሩነው

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 Před 5 lety +3

    Alxo mirt artist

  • @seadaseada1457
    @seadaseada1457 Před 5 lety

    yehe netanet le artistu bcha new yetemechew yetafenewn yahl eyawetaw new

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727

    Alex Mirt Sew

  • @melaknashgetachew2162
    @melaknashgetachew2162 Před 5 lety

    ለይሁዳ ዘደቡብ አይነቶቹ
    ዘንድሮማ የሆነ ቦታ የስድብ ማሰልጠኛ
    የተከፈተ ይመስለኛል ያልገባኝ ነገር ግን
    Comment ከመስጠት ጋር ያለውን
    ልዩነት አያስተምሩም ወይ

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 Před 5 lety

    ህዝቡ ተኝቶዋል በተሊይ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው የአንድንት ሃይል ንኝ የሚለው ፣አደርባይ አስምሳይ ጉረኛ ነበረ ወይም ሆኖዋል ኢትዮጵያ ያልች መስሎታል 14 ቲኒኒሽ መንጊስት እንዳል ያልገባው አስምሳይ ህዥብ በ ሌላው ደም እሱ መንገስ የሚፈልግ ህዝብ በዚሁ ከቀጠል የ ኦሮሚያ ምንግስት የ አማራ ምንግስት የ ትግረ መንግስት የሲዳማ መንግስት የ በንች ማጂ ምንግስ ይታውጅልሃል ሲላልታወጀ ያል አይምስላችሀውም ...

  • @NebilaR
    @NebilaR Před 5 lety +1

    Endet yiresal 97

  • @samirasamira1000
    @samirasamira1000 Před 5 lety +1

    ሠዎቹ ሣይገባቸው ይሥቃሉ ሣይረዱ ያጨበጭባሉ ያገሬ ሠው እባክህ ንቃ ጠርጥር ዝም ብለህ አታጨብጭብ

  • @user-mi6tm1ir6t
    @user-mi6tm1ir6t Před 5 lety

    ማካሮኒ ጋዝ ማካሮኒ

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 Před 5 lety +6

    አብትዬው ዶክተር አብይ ነው ከየትም ከየትም ብሎ ለምኖ ይበላል እኛ ተኝተናል

    • @zenebe1239
      @zenebe1239 Před 5 lety +1

      ያበላል ነው ወይስ ይበላል
      አልገባኝም እቅርታ

    • @abinetmulugeta9438
      @abinetmulugeta9438 Před 5 lety

      @@zenebe1239 ያበላናል ነው

  • @natnaelbrhane8876
    @natnaelbrhane8876 Před 5 lety

    Hahaha..ye hahunm ye Ethiopia poletica endeza new

  • @HabenBrha
    @HabenBrha Před rokem

    Babe yebdahe yasharmta LGE koshashsha keze balye yegabche naber magdale nabrabte tplf more of you that shame he doesn't do that 🤮🤮🤮🤮

  • @ihaveadream1145
    @ihaveadream1145 Před 4 lety

    ጅብ ከሄደ ዉሻ ጮኋ

  • @user-oy3qf6lb2y
    @user-oy3qf6lb2y Před 5 lety

    አሽሙረኛ ጥንብ።

    • @binyamm8209
      @binyamm8209 Před 5 lety +1

      Yezerocheshe askefiy newer senager yameshale

    • @tigistteckle6638
      @tigistteckle6638 Před 4 lety

      ይሁዳ ስምህ ብቻ ሳይሆን ሀሳብህም ይሁዳዊ ነዉ በቁምህም ስትሞትም ሞተሀል😥😪😭