ከሰፈር እንውጣ Pastor Getu Ayalw Amazing teaching ‹‹Kesfer Enewta››@YHBC

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Thank you For Visiting Our CZcams Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.

Komentáře • 57

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Před rokem +1

    egezabehir laena laenaneta lahulachen melkam naw semu yebaraik yasetamarane yamakarane gata eyasus yebaraik gata eyasus bena lagy alama alew matakamawe ekawe negy yachalamawen sera lafares tatarechaleku yazadowen eras lekatakeit tamarechalaku kebir labatenatu lagatenatu yehune kebir lamelakachen laegzeabehir yehune amen zamaneik yebaraik tabaraik betm ewodotalhu bakerstos fekir yena abeit ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 7 měsíci

    ❤አሜን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ዘመናችሁ ይባርክ ተባረኩ ❤🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባርከ ፓስተሪዬ

  • @muludemesse9745
    @muludemesse9745 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Před rokem

    አሜን አሜን ከሰፈር እንውጣ
    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሀሀ

  • @sahaynesh7692
    @sahaynesh7692 Před rokem +1

    አሜን

  • @etalimzakarys1660
    @etalimzakarys1660 Před rokem

    Ameen.ameen.tebareku.zemanachu.yibareki

  • @mimiyetadele9822
    @mimiyetadele9822 Před 4 lety +4

    አሜን እግዚአብሔር በኔ ላይ አላማ አለው

  • @denekedesta6868
    @denekedesta6868 Před rokem +1

    GBU Paster

  • @user-wr4xq4vp7s
    @user-wr4xq4vp7s Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር በኔ ላይ አላማ አለው 🙏

  • @senaitwelde4579
    @senaitwelde4579 Před 2 lety

    አሜን ቃሉ አድስ ነው

  • @AbelAyalo
    @AbelAyalo Před 2 měsíci

    Ameen

  • @Selam694
    @Selam694 Před 4 lety +2

    ታላቅ፡ስሙ፡ለዘለአለም፡የተመሰገነ፡ይሁን🙏

  • @amisalpetiros7969
    @amisalpetiros7969 Před rokem

    ተባረክ አባታቺን

  • @user-di7ds4bu3u
    @user-di7ds4bu3u Před 10 měsíci

    May God bless you dear pastor Getu !I am so much blessed by this powerful message ❤❤❤

  • @aklilutafesse6639
    @aklilutafesse6639 Před rokem

    Life oriented message

  • @elizabethsenbetu5278
    @elizabethsenbetu5278 Před rokem

    አሜንንንንን

  • @yohannesbelay5730
    @yohannesbelay5730 Před 4 lety +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @simalemuda2681
    @simalemuda2681 Před rokem

    Ammmen

  • @diborab7820
    @diborab7820 Před 4 lety +1

    ክብሩ ለ እግዚአብሔር ይሁ ።።።በጣም ተባርኬበታለሁ ከሰፈር ያወጣል ትምርቱ !!!! amen amen im out of the box thank you may Lord
    you wake me up !!!!

  • @emuyeayalew8926
    @emuyeayalew8926 Před 4 lety

    Amennnnn amennnnnnn

  • @nooryn8293
    @nooryn8293 Před rokem

    Amen amen yes

  • @helenzeinr5142
    @helenzeinr5142 Před rokem

    Amen Amennnn

  • @eamenamenamen2528
    @eamenamenamen2528 Před 4 lety +2

    Amen amen amen

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏🙏 Ene Le Egzhaber genzebu negn ...Amen Amen Amen 🙏 ❤️ ...God Bless you Pastor

  • @mengistuayele2707
    @mengistuayele2707 Před 4 lety

    አሜን ፓስተር ጌቱ እግዚአብሔር ይባርኮዎ ራዥም ዕድሜ ይጨመሪልህ። YHBC I LOVE YOU TO POSTING LIVING WORD.

  • @ruthdachew9700
    @ruthdachew9700 Před 2 lety

    AMEEEN!!!

  • @dawetgetachw610
    @dawetgetachw610 Před rokem

    amen💝💝amen

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መስማት ለተሳናቸው ያደርጋችሁት ጥረት ልቤን ነክቶታል ጌታ እግዚአብሔር ጸጋን ያብዛካችሁ

  • @tamiratgetaekonew3568
    @tamiratgetaekonew3568 Před 4 lety

    አሜን እግዚአብሔር ለእኛ መልካም ነው ተስፋ የለም አትበሉ እግዚአብሔር ሕዝቡን በደንብ አደርጎ ይመገባል ያጣጣል አሜን እኔ የእግዚአብሔር ገንዘቡ ነኝ አሜን

    • @AhmadAhmad-bk8im
      @AhmadAhmad-bk8im Před 4 lety

      ወይ ጋሽ ጌቱ ውሸት ነው እኔ የልጅህ የምሳሌ ጓደኛ ነኝ ግን አተቤት ሰራተኛ ይበደላል አተ ልጆችህን አልሰበክምአተ አነባርነበስን አልሰበክም አተ ሚስትህን አልሰበክም ገና ልጅ ሆኜ ዶሮ ፍርጅ አላስገባሽም ተበላሽቷል ብራ ያድ ወር ደሞዜን የወሰደች ሚስት ናት ያለክ አተ ጥሩ ሰው ነህ ቤትህን ፈትሽ በልጅነቴ ነው ቂም ያዝኩባት

  • @user-ym2ys6io7r
    @user-ym2ys6io7r Před rokem

    እግዚአብሔር ለኔ መልካም ነው ♥️♥️♥️♥️🙏

  • @aidavuignier4522
    @aidavuignier4522 Před 4 lety

    Amen🙏👏👏👏👏 ye Egziaebihr kbr

  • @hanaarga4272
    @hanaarga4272 Před 3 lety

    አሜን የምገረም ትምርት ነው እየሱስ ጌታ ነው

  • @sossenabelayneh7240
    @sossenabelayneh7240 Před 4 lety +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ጌቱ እንኩዋን በህይወት ኖረህ ኖሬ ተገናኘን የዛሬ 22-25 ዓመት ገደማ ይመስለኛል (ካልትሳሳትኩ ) ምእራብ በርሊን መጥተህ የዛን ጊዜም ያስተማርከንን ትምህርት ለእለት ከእለት ኑሮዬ እጠቀምበታለሁ:: ዛሬም አለቱ ላይ ቆመህ ያልተሸቃቀጠውን ቃል ስላሰማኸኝ ክብሩን የሥራው ባለቤት ጠቅልሎ ይውሰድ ቀሪውም ዘመንህ እንዲሁ ጸንተህ በአባታችን እና በጌታችን በመድሐኒታችን እግር ስር የማትታጣበት ይሁንልህ::ቤትህ ጉድለትህ ሽምግልናህ ሁሉ በአባታችን በሙላት ተትረፍርፎ እንዲጉበኝ እመኝልሃለሁ::

    • @Mom2023new
      @Mom2023new Před rokem

      ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
      (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
      *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ጠጠ

  • @tegegndilbato8920
    @tegegndilbato8920 Před 4 lety

    Amen!!! Pastor Getu I love you. My God bless your church and your ministry

  • @hirutayele5030
    @hirutayele5030 Před 4 lety +1

    Amen amen GBU

  • @gemechisgobbu6427
    @gemechisgobbu6427 Před 3 lety

    God bless you Pasted!

  • @sarasara9186
    @sarasara9186 Před 4 lety

    AMNE NNNNNNNNNNN KSFRE ENWTA AMNE NNNNNNNNNNN

  • @MuluMikir
    @MuluMikir Před 4 lety

    May God bless you dear Pastor Getu ! I am so much blessed by this powerful message.

  • @felekelangano4222
    @felekelangano4222 Před 4 lety

    Thank you my pastor God bless you!

  • @BeluyeBelaneshi
    @BeluyeBelaneshi Před 7 měsíci

    Eshi🤲📖🔥🧎‍♀️📖🏃‍♀️📖🤲Eshi🙏🙏Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tebarekulin begetasim 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💯📖🍇💯📖🔥💯📖🙌🙌🙌🙌🙌💫💫💫💯💯💯💫💫🙌🙌🙌🙌

  • @itumelengmatseke2897
    @itumelengmatseke2897 Před 4 lety

    Amen Amen Ameen

  • @sarhmohamad79
    @sarhmohamad79 Před 4 lety

    Amennn Amennnnnnnn

  • @bettybelay9574
    @bettybelay9574 Před 4 lety

    Amen

  • @boshrashembesh3217
    @boshrashembesh3217 Před 4 lety

    Ameeeeeeeen

  • @sarasara9186
    @sarasara9186 Před 4 lety

    AMNE EEEEEEEEEEEEEE AMNE NNNNNNNNNNN TBARK BBZHU ZMNH YBARKE PASTRE

  • @aduyeyeyetallijii5549

    🤜🤛👍👍📚📚📚🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤💪💪

  • @user-iq5qe6uk1d
    @user-iq5qe6uk1d Před 4 lety +2

    አሜን

  • @godisgood6135
    @godisgood6135 Před 4 lety

    Ameeeeennnn zemenchu yebark

  • @genetserer9514
    @genetserer9514 Před 4 lety

    አሜን