YEMa - Yemar Eshet - የማ - የማር እሸት - New Ethiopian Music 2024 - (Official Audio)
Vložit
- čas přidán 11. 01. 2024
- New release Ethiopian music
Yemar Eshet / የማር እሸት
Recording Artist: YEMa
Melody: Eyuel Mengistu
Lyrics: Eyuel Mengistu
Music Recording, composition, mixing, and Mastering: Eyuel Mengistu
Drum and Percussion: Teferi Assefa
Accordion: Kalle Moberg
Double Bass and A. Guitar: Eyuel Mengistu
E. Guitar: Biniam Berhanu
Alto Saxophone: Signe Emmeluth
Baritone Sax: Hanne De Baker
Backing Vocal: Eden Abucher, Eyuel Mengistu
Website: yemamuziqa.com
CZcams: / @yemisme
Facebook: / @yemisme
Instagram: / @yemisme
TikTok: https: / yemisme
#ethiopianmusic #newethiopianmusic #የማ #የደጋሰው #Eyuelmengistu #YEMa #yedegasew
Copyright 2024, ©Eyuel Mengistu. All rights reserved. - Hudba
ሙዚቃ ቀን ወጣላት ጆሮዬም በደስታ ሰከረ መንፈሴም ታደሰ🎉
Please don't compare her with GiGi, just enjoy her music
She brings some good colour GIGI have her own blueprint.
😂😂😂
ራሷ ወዳ የመጣችበት አዚያዚያም It evokes memories of Gigi the great. አንተ/አንቺ ምን ቤት ነክ/ነሽ? 😂
ወንድ ነው, ምን ቤት ነህ is better.This is her first album and its great to get compared instantly to one of the greatest, she can find her own colour and legacy later in life. So stfu dude
It is an absolute honour to be associated with GiGi ❤ yes she has GiGi’s colour and its a great thing
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ
ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
Dear YEMa, You are a professional singer with a brighter future.
Best Album! 👌
ጀግና ነሽ እውነት እኔ አልበም ሲወጣ ከቴዲ አፍሮ በኸላ እያንዳንዱን ትራክ ሳላሳልፍ የሰማሁት አልበም ነው በርቺ🙏🙏🙏
ምርጥ ግጥም ምርጥ ዘፈን ምርጥ ዜማ ምርጥ ሙዚቃ ቅንብር እንዲያው በደፈናው አንደኛ ዘፈን ብየዋለሁ
በእግዚአብሔር የምር ድንቅ ስራ ብዬ ልቀጥል ነበር፣ አሁን ቃል አጣሁኝ እና ይቆየኝ።❤❤❤
ማር የሆነ ስረ ነው ❤አድማጭንም ያከበረ ስራ ነው
tekesheno,tenkotkuto,teshelemo,tewebo yetesera musika!!!
This girl is so especial, trust me she got a future, i can't stop listening to her songs, from Asmara.
ይኼ ደሞ ይለያል ❤
Incredible Voice 👌👏
Your voice color remined me GIG&Beti G
የዜማ ወይን እዚህ ይቀዳል !!
ወግ ባህላችንን ያከበረ፣ በትልልቅ፣ ገናና እና ታዋቂ ድምፃውያን ተሰርተው አሁን አሁን የረሳናቸው ወይ የተዘነጉትን ቃላት ሁሉ የሚያስታውስ ምርጥ ስራ!
እነ አታሞ፣ ፣ ጡሩንባ፣ ማርዳ፣ ጠልሰም፣ አምባር፣ አልቦ፣ እንሶስላ፣ ደርባን፣ ድሪ (በአንቺ ባለድሪ - ሻምበል በላይነህ ላይ ብቻ ተከስቶ የቀረ)፣ አቆልቋይ፣ ኩታ፣ አዘቦት፣ እፍፍ፣ ጉልቻ፣ ቀልብ (ዛሬዛሬ - አይደለም በቃል በውን ማን ቀልብ አለው?!) Hehe! የአረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀዩን ነገርማ እንተወው! እንዲየው ለምሳሌ እንኳን ብንወስድ ወርቀዘቦ የሚለው ቃል እንኳን ሀይስኩል እያለን ለኛ ለምስራቆቹ/ድሬዎች የተዘፈነው የፀጋዬ እሽቱ ዘፈን (እሄዳለሁ ድሬ፣ ባቡር ተሳፍሬ የሚለው ዘፈን ያለበት ካሴት) ላይ ከሰማነው በኋላ የት አየነው?! እዛ ካሴት (ያኔ አልበም ሳይሆን ካሴት ነበር የሚባለው) ላይ ካየነው በኋላ ትልልቅ ስራዎች ላይ የትም አልታየም!! እዚህንጂ!!! (በባህላዊ ዘፈኖች ላይ መኖራቸውን ባንክድም!)።
ስራው ላይ የተሳተፋችሁትን በሙሉ የባህል አምባሳደሮች ብያችኋለሁ!!! ምርጥ ስራ!!!
ምርጥ የሰርግ ዘፈን! ከተለመደው አወካሄድ ወጣ ብሎ ተቀምሮ! ባህል ወጉን ጠብቆ! አጀብ!!! ስራው የማርሸት! አርስቱ የማርሸት!
Truly sweet! Different from what we are used to. The stage presence, the voice, the diverse musicians, the mix of songs, what a spectacular introduction! The song “posta” walk up my wife from her relaxed mood where nothing would move her from and started dancing, clapping and singing along even though she didn’t know the words. Thank u for this totally unexpected musical feast. Wishing u plenty of success.
This is our own Ethiopian kinda "Happily Ever After" soundtrack 💚💛❤️🤵👰 I must say this is my favorite one from the magical Album of yours 💖💖💖
እዚህ ሙዚቃ ላይ ጊታር በመጫወቴ እድለኛ ነኝ 🤗 ስላሳተፋችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ። መልካሙን ጎዞ በሙሉ ለሙዚቃው ቀማሪዎች ተመኘሁ 🙏
Its an amazing work bro. History will remember u for this astonishing music
anchi erasesh yemar eshet nesh!Werkezebo!!!
Great job 👏🏽....we've been craving such rich music for a long time
❤❤❤ ምሸትን እና ንጎሆን እያዳመጥኩት ነው በጣም ቃል አጣሁለት ትችያለሽ በጣም 👏👌
honestly her music is magnificent................... betam arif berchilen YEMAYE
just perfect
The next jiji really amazing
Buon pomeriggio DALL'ITALIA ❤
ድንቅ እና ልዩ ድምጽ #1
Techeyeshe 1 nw #❤❤❤❤❤❤ ❤ gg version 🎉 thanks for good this kind music this real art
አዮኤል እንደዚህ ጀግና ግጥም ጸሃፊ መሆንህን አላውቅም ነበር። የሚገርም አልበም ነው የሰራችሁት። 👏👏👏
ከለመድነው "ሙሽራዬ" የሰርግ ዘፈን ቀጥሎ ጆሮገብ፣ ልብ የሚያርስ፣ ወጉን እና ባህሉን አስታዋሽና አንፀባራቂ፣ ሲሰሙት በደስታ ሰውነትን የሚወር ስሜት የሚፈጥር ዘፈን አነሆ!!! (እራሴን እንደሙሽራው ሁሉ ስዬ ደረቴን ነፍቼ ጀግኜ ሁሉ ታየኝኮ! ሆሆይ!)
ሆ! ሆ! ሆ! ባይገርማችሁ ለዚህ ዘፈን ስል ዳግም ሰርግ ሁሉ አማረኝ! ምነው ቀደም ብሎ በወጣና ብዙዎች በደመቁበት ስልም ተመኘሁ! ኢትዮጲያውያን ሠርገኞች በዚህ ዘፈን ሲደምቁ ሲያሸበርቁ ታየኝ! ምርጥ ስራ!
የቪዲዮ ክሊፑን በምናቤ እየሰራው እረፍት አጣሁ! የሰርግ ልብሱ፣ ጌጡ ምናምኑ፣ የሙሽሮችና ሚዜዎቹ ጭፈራ ሽርጉዱ፣ ኧረ ምኑ ቅጡ!!! የማ❤❤❤የማርሸት!!!
Me too I was listening through my imaginative mind creating the beautiful scenes 😍😍😍
Sorry for being late ❤❤❤❤
❤❤❤❤
great job ❤❤🎉🎉looks all the music sounds amazing. i love it ❤❤
ዘንድሮ ትግል ሁሉ የሚያዘናጋ ጥበብ ነው ያዘነባችሁት 🔥
እጅግ ድንቅ ሥራ ነው በርች
እጅግ በጣም የሚገርም ድምጽ !
ግሩም ነው !!
My love can't wait to see your next album.i obsessed already .
ገራሚ ስራ ደሞ በዚ ዘመን ደስ ይላል ደሞ100% እንደ ወይን እየ ጣፈጠ ይሆዳል
በጣም ነበር የጓጓሁት አንደኛ ሰማሁት።
Yegitimu besalnet...wow ❤
🟩🟩🟨🟨🟥🟥 SHALLOM ETH !
ዋውውውውው
ጎበዚት 👌👌👏👏
ልዩ ነው ጣዕም ያለው ሙዚቃ !!!
ሙዚቃ ሙዚቃ ሲሆን እንደዚህ ነው❤
ድምጿ ግን ቤቲ ጂን ነው ሚመስለው ብዙ ጀግና ሙዚቀኛ እንደተሳተፈበት ያስታውቃል am so in love with z instrument ❤❤❤
yadmachin joro yemiareseris zefen..wooow
Am in love with all ur tracks keep it up
NICE MUSIC CONTINUE TO THE FIUTURE.
Love it ❤❤
ምርጥዬ 💚💛❤️ !!
No Words.....❤❤❤❤❤
Gosh you are so especial, you are driving me crazy, love your creativity.
where are the billion views???I think youtube miscounts !!Must be !!!
🎉🎉🎉🎉 i love it
ዋው
Wowww
So beautiful music❤❤❤
❤❤❤
ምርጥ ስራ ❤
It's music ❤
1...❤❤❤
በጣም ጥሩ ሙዚቃ ነው
ወርቅ የሆንሽ ልጅ ❤
👏👏👏👏
1ኛ ነሽ
የተዋበ ሙዚቃ
Ur sth else...❤... Weyne.
❤
What is በርባን? i Dont Know This Meaning ?
Wow Thia Number One Music
all I'm saying is why this music does not have millions of views. where ever ur and reading this massage be ready u blowing in few months.
👌❤👏👏👏
❤❤❤❤❤
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🎻🎻🎻🎻🎻🎻
ምርጥ ስራ ትንሿ እጅጋየሁ ❤️👌
እናመሰግናለን እዮኤል እና የተሳተፋችሁ በሙሉ 🙏🙏
Gigi
በመጀመሪያ ለጆሮዬ ምግብ ስለሰጠሽኝ አመሰግናለው ልዩ ነው። ግን እኔ ብቻነኝ የዜማው ፈሰት ግጥሙ ድምፆ ጂጂን የሚመስለኝ በናታቹ መልሱልኝ???👏👏👏👏👏👏👏
ሙዚቃ ጥበብን ለብሳ አየሁኝ።
Gigi junior
GG😳😳😳
ሙሉ አልበሙ አንድ ላይ ቢለቀቅ
የመጀመሪያ
What word shall insert in to my sentence to describe this Dimond girl?????????????????. A woman that would definitely honoured doctorate degree.
Monew Natana GIGI
ፋርማሲ መሸጥ ያለበት ሙዚቃ
similarity with Hewan G/medhen
እኔ ብቻ ነኝ እንዴ የጂጂን አልበም እየሰማው የሚመስለኝ እስቲ ንገሩኝ
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
What word shall insert in to my sentence to describe this Dimond girl?????????????????. A woman that would definitely honoured doctorate degree.
❤❤❤
❤❤❤
What word shall insert in to my sentence to describe this Dimond girl?????????????????. A woman that would definitely honoured doctorate degree.
What word shall insert in to my sentence to describe this Dimond girl?????????????????. A woman that would definitely honoured doctorate degree.