የሃገራችን 5 ውድ እና ቅንጡ ት/ቤቶች እና አስደንጋጭ ክፍያቸው - Top 5 Expensive Schools in Ethiopia - HuluDaily

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************
    ለተጨማሪ ትኩስ የመዝናኛ መረጃዎችን ለማግኘት
    ዌብ ሳይት - www.huludaily.com
    ቴለግራም - t.me/HuluDaily
    ፌስቡክ - bit.ly/2WufIrx

Komentáře • 299

  • @YordanosSolomon9983
    @YordanosSolomon9983 Před 2 lety +197

    የሚገርመው እንደዚ እንካን ተከፋሎ እየተማሩ የገጠሩን ባለ ኩራዝ ተማሪ አይበልጡትም ዋናው ፈጣሪ ዕውቀትን ከሰጠን እኛ በራሳችን ከጣርን ሌላው የትም አይሄም በተረፈ ድድብና በገንዘብ ተለውጦ ዕውቀት አለመሆኑ ጠቀመን እንጂ እኛ የደሀ ልጆች የድድብና ጎርፍ ይዞን ሄዶ ነበር

    • @fatiaabdella2711
      @fatiaabdella2711 Před 2 lety

      Enemilaw danez yaministeroch liji aydalu berun yet yasqamxu endi aynet temhertbet tamarin yibalunji enda Ethiopia axaqalo naxib yamiyamaxut kemangist temhertbet

    • @shalomgeni224
      @shalomgeni224 Před 2 lety +5

      🤣🤣🤣🤣 kg memarut ye mengest temhert bet degre yalewn yebltutal

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 Před 2 lety +1

      @@shalomgeni224 ewnet new tewachw yaw rasachwen lemabertatat yehonal 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      @@fatiaabdella2711 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      @@shalomgeni224
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️☝️

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Před 2 lety +110

    እኛ በነፃ ነው የተማርነው😂

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety +4

      በነፃ የተማረ ፡ ከፍሎ ለአስተማረው ህዝብ ፡ ባለ ዕዳ ነው ። 🤔

    • @ramiazhari9176
      @ramiazhari9176 Před 2 lety

      ሚሰጥር አለው ማን ጥያቄ በቃ

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq Před 2 lety +3

      ክብርና ሰላም በነፃ ሳይማር ላስተማረኝ የሀገሬ ሰዉ !

    • @maneshbelu9768
      @maneshbelu9768 Před 2 lety

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html

  • @berhantessema8931
    @berhantessema8931 Před 2 lety +32

    የሚገርመው እኮ 4 and above point GPA ውጤት የሚያመጡት በኩራዝ ዩሚያጥኑ ብቻ ናቸው ቡዙዎቹ ከመንድላቀቃቸው ብዛት ትምህርት አይገባቸውም

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 Před 2 lety

      Aere betam gobezoch nachew

    • @kalhappy540
      @kalhappy540 Před 2 lety

      Bemigeba

    • @kalitube2052
      @kalitube2052 Před 2 lety +2

      ምን አለባቸው ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ስራ ፍለጋ አይንገላቱም ቤተሰብ ድርጅት ይሰራሉ

    • @abenezeryitbareck7190
      @abenezeryitbareck7190 Před 2 lety

      @@kalitube2052 tikilkil gn betsobochew fegtew ne berun yametut

    • @maneshbelu9768
      @maneshbelu9768 Před 2 lety

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 Před 2 lety +10

    የእኛም ሀገር የመንግሥት ትምህርት ቤት አሁን ካለው የበለጠ መሥራት ይቻል ነበር።ነገር ግን በዕድሜያችን ያየናቸው መንግሥታት ከአርባዓመት በላይ በገንዘብ ዘረፋ እና በሰው ገደላ ላይ ነው የተሰማሩት።የራሳቸውን ዘመዶች ቁጠር ቢባሉ ዘረቸውን መቁጠር የማይችሉ የብሔሬ ተቆርቋሪ ነኝ በማለት ዘረፋ ሲያካሂዱ ነው የሚታዪት።በኢትዮጵያ ውስጥ ሥራ የማያዋጣ መሆኑን የታወቀው በዘርና በፖለቲካ ማህበር ስም ከሰማኒያ በላይ የፖለቲካ ማህበር ለመቋቋም ሙከራ መደረጉ ራሱ ከሥራ መሥራት ይልቅ በሀገር ሥም፣በጤና ሥም፣በልማት ሥም ፣በዕርዳታ ሥም እና በመሳሰሉት መዝረፍ ነው ሰው መግደል ነው።መሪም ተመሪም የሰው ገንዘብ ምክንያት እየፈጠሩ መዝረፍ።ታዲያ ለምን ድህነት ጓደኛችን አይሆን።እያንዳዳችን በንሰሀ በእግዚአብሔር ፊት ቀርበን በአዲስ መንፈስ መቅረብ አለብን።ችግሩ ከሰው በላይ ሆኗል መፍቴው በእግዚአብሔር እጅ ነው።ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ።

  • @Yemaledasenek
    @Yemaledasenek Před 2 lety +9

    ሊሴ ገብረማሪያም ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ብቻ ሳይሆን እውቅ ጋዜጠኞቹን ወንድማማቾቹን መንሱርን እና ሁሴን አብዱልቀነኒ አፍርቷል ።
    የኔን ትምህርት ቤት የአመት ክፍያ ሳስበው በቲፕ ነው ለካ የተማርኩት አስብሎኛል።
    ዘይገርም ነው ።
    እስኪ በርካሽ ዋጋ የሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶችንም ጠቆም አድርገን የደነዘዘው ቀልባችን መለስ እንዲልልን።

    • @yosefefeleke1800
      @yosefefeleke1800 Před 2 lety

      Who is mensur and human ?

    • @Yemaledasenek
      @Yemaledasenek Před 2 lety

      @@yosefefeleke1800 መንሱር አብድልቀኒ ማለት የብስራት ስፖርት አዘጋጅና እውቁ ጋዜጠኛ ነው።
      ዩቱዩብ ላይ ስሙን ሰርች አድርግ ታገኘዋለህ።

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +52

    ሁሉም ጥራት ያላቸው ትምህትቤቶች ለኢትዮጵያውያዊ ልጆች ሁሉ እኩል መሆን አለበት!!

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 Před 2 lety

      Private eko nwe sijemr ymhiwenew endezya ketbale demo yadegu hagerat mehone alebet hulum swe lesu demo meredadat metsaseb alebn for example gibste be ye ahguru nwe yaliuat hzboch but beye vacation um hone beye balu eyemetu yemiyafesut hagerachew lay nwe then mnm nger bihone yredadalu like china,Egypt so on

    • @brehanemeskelifa366
      @brehanemeskelifa366 Před 2 lety +2

      ግል የተማሩት ከእንግሊዝኛ ቋንቋ ውጪ ምንም እንደማያውቁ እኔ ምስክር ነኝ

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 Před 2 lety +1

      Sina kassa enqan Ethiopia yekerna yadegutm ageroch eco yetelyaye new siketel eco private eco new eyetebale yalew endemengest temehert bite derja aysetemn welunm temary beku adergew new yemigenebuwachw ye Ethiopia eni neg yale PH yalew sewen yensu KG asetmarwch yebeltuwachwal erh senetun lebel

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 Před 2 lety

      @@brehanemeskelifa366 ewnet new gen enzh yemilyout derja yemibal neger yelmn welunm temarywch ekul asetemerew new yemiyabekuwachw dunzuze enqan bione bedenb adergew yegenebutal so leyounet ale

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety +2

      @@atnasiyaaynalem7439ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @soresa5238
    @soresa5238 Před 2 lety +13

    My elementary school was former name Menen now Mekdela next to ICS. I remember how we used to get jealous of those ICS students. It was a wire fence during The time In the 1980s ET calendar. we used to see them through the wire fence.

    • @onelove4324
      @onelove4324 Před 2 lety +7

      How's life treat's you now?hopefully ur successful cos what u were wished was to be rich like those kids that motivated you to study hard and work hard... I think success is not depend of wr u born or which schools u attended its all about what's in ur mind...i know a guy who was attended "Lissie" but end up homeless cos of his addiction's

  • @addisethio494
    @addisethio494 Před 2 lety +7

    I graduated from ወንበር ከራሴ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት /ቤት 🤘

  • @getenettadesse5901
    @getenettadesse5901 Před 2 lety +24

    ችግሩእኮ ሀገሪትዋን የሚቀይር አንድ ሰውነው ያጣነው

    • @Mrursi
      @Mrursi Před 2 lety +1

      It is a problem to think that it is one person who changes a country and not all of us together! Outsourcing our individual responsiblity.

    • @hiwotamare1953
      @hiwotamare1953 Před 2 lety +1

      አገሪቱን የሚመራው ብዙ ጥሩ ትምህርት ቤት ያልተማሩ ውሃ ገዝቶ መጠጣት ብርቅ የሆነበት የጭሰኛ ልጅ ነው አገሪቱን የመራት እስከ አሁን በአፃዎቹ ዘመንማ እነ አክሊሉ ሀብተወልድን ያፈራች አገር ነበረች

    • @world12384
      @world12384 Před rokem

      ባህላችን ሀገራችን እየተፐወዘ ነው

  • @beyeneteshome8554
    @beyeneteshome8554 Před 2 lety +21

    ሲጀመር ሁሉም ወደ ውጭ መሄድ ነው አላማቸው ኢትዮጵያ ውስጥ መስራትም መኖርም አይፈልጉም።

    • @eyasuminwuyelet8691
      @eyasuminwuyelet8691 Před rokem +3

      It is becouse they cant help it if they learn here they cant get good practical education . and even if they graduated from university here they cant get a decent work , the enviroment is not comfortable and unsafe so why waste there time here the peoples here are not investing on children. Its what they say investigating in our children is investigating in our future. plus why not See this in a good way it is one way to increase foreign currency. If we were united and all work to take the country to newer heights they wouldnt think about learning in a foreign country. so deal with it most of us always wishes the best.

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Před rokem +5

    እነዚህ ትምህርት ቤቶች ከሚከፍሉት ታክስ በተጨማሪ ከያንዳንዱ ተማሪ ክፍያ ቢያንስ አምስት በመቶ እየተሰበሰበ ለገጠሩ ትምህርት ማስፋፊያ ይደረግ.. ሃብትም አይኑር አይባልም..ይኑር..ግን ሃብቱ ለሃግሪትዋ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በፍጥነት እድገት የሚያመጣ መሆን አለበት...

  • @eyeab7657
    @eyeab7657 Před 2 lety +12

    አንቺ እዛ ሳይሆን አይቀርም የተማርሽው አነጋግሽ😂

  • @tadesseb
    @tadesseb Před 2 lety +17

    Such schools are better than ordinary schools mainly at one thing (teaching foreign languages).

  • @selamawittekalgne7140
    @selamawittekalgne7140 Před 2 lety +14

    አሁን ሁሉንም ትምርት ቤቶች ነጻ ያድርጉት
    ተመልሰን እንማርበታለን ከነልጆቻችን

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 2 lety +11

    የኢትዮጵያ ዋናብከተማ አዲስ አበባ የዓለማቀፍ ዲፕሎማት መቀመጫ እንደመሆኗ መጠይ ዲፕሎማቶቹ
    ልጆቻቸውን ማስተማርያ እንዲህ ያለ ቦታ የግድ ያስፈልጋቸዋልና እናንተ ምን ይጠበስ ነው የምትሉት ፤

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 Před 2 lety +4

    የማይረባ የማይጠቅም ።
    የስለላ ድርጂት ትምህርት ቤት። የኢትዮጵያን ታሪክ የገደለ🇪🇹🇪🇷🇸🇴🇯🇴🇰🇪🇸🇩🇬🇶🇵🇸

    • @world12384
      @world12384 Před rokem

      ባህላችንን ታሪካችንን መጠበቅ አለብን

  • @karebu8195
    @karebu8195 Před 2 lety +5

    ጥሩ መረጃ ነው ጥሩ ክፍያ ባይሆንም.

  • @vintage4312
    @vintage4312 Před 2 lety +9

    1mil for school?!, father ይሄን በሰማ

  • @shetakere935
    @shetakere935 Před 3 lety +17

    Is it marketing?
    Most of my siblings & I went to public school in the 80 & 90s EC but the youngest went to low cost private school.
    We all ended up in the U.S, went to college except the one who went to private school.
    Some of my cousins & friends went to the schools listed in your video.
    When it came to college & career, the friends, cousins & I went to the same college in U.S, & succeeded regardless of our public or private school background.
    The school you chose for your children is PART of the support for their education but it isn’t the end all, be all.
    I think, at the end of the day, the interest of the child, the environment (education focused/ambitious FRIENDS, the support of family & community) can guide children to succeed in education but the school ALONE doesn’t.
    Based on my experience, I’ll provide significant support in many ways but will not send my kids to private school.

  • @eliasabebe7936
    @eliasabebe7936 Před 3 lety +7

    Thank you for the information

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 Před rokem

    ትምህርት በጣም አስፈላጊ ነገር ነው እድሉ ቢገኝ እኔም አንዱ ትምህርትቤት ማለትም ከተናገርሻቸው በአንዱ ጥገኝነት ጠይቄ ብማር ደስ ይለኝ ነበር።

  • @tameratetsegaye9672
    @tameratetsegaye9672 Před 2 lety +17

    ወይ ጉድ ይሄ ሁላ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑ ይገርማል 🤔!!!!!

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +41

    እንድ ሀገር እየኖርን በትምህርት አስጣጥ እንዴ ይለያያል! Please let’s be fair every child deserves a better education and a better school system

  • @angawatakiltiwoubetu2692
    @angawatakiltiwoubetu2692 Před 2 lety +9

    ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም ፣

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 Před 3 lety +19

    አረ ጠረራችሁኝ ከትምህርት ቤቱ ዋጋ የኮመንት ሠጪወቹ እንግሊዘኛ አዙሮ ሊደፋኝ ነው ወይ ሀገሬ እማማ

  • @solomonwoubishet1052
    @solomonwoubishet1052 Před 3 lety +32

    I would like to point out that the fees charged by the schools don't take into account the living standards of the people of Ethiopia and are completely out of line . The quality of education isn't limited to high fees .

    • @martha1043
      @martha1043 Před 2 lety +3

      የደሀውም ልጅ በቀን አንዴ እየበላ እነሱ የደረሱበት ይደርሳል ዋናው ጠንክሮ መማር ነው የሀብታም ልጆች ውድ ትምህርት ቤት ተምረው ስንት አሉ ሜዳላይ የቀሩ ዋናው ጭንቅላት ነው ጭንቅላት ደሞ በገንዘብ አይገዛም::

    • @tewodroszewld2208
      @tewodroszewld2208 Před 2 lety

      These are community school for diplomats & foreign citizens who work in Ethiopia.

    • @lunettamargherita7800
      @lunettamargherita7800 Před 2 lety

      once upon a time there were public schools way way best the so called ''private schoolds'' these public schools were at the time of the late King of Ethiopia Haile Selassie I- Ras Teferi'.... there were no private school competeing with those ''public schools''

  • @yaredmesfin3176
    @yaredmesfin3176 Před 2 lety +3

    Waaaw This looks unbelievable..... Well, it is the person's commitment that mainly determines knowledge and skill acquired in the teaching and learning process I believe

  • @user-xg6oj2jg1g
    @user-xg6oj2jg1g Před 2 lety +4

    እረ ገንዘብ ገንዘብ እኛ እዚ አውሮፓ በወር 80 ኤሮ በዛብን እንላለን ጭራሽ ኢትዬጽያ እዬ ሁሉ ገንዘብ ይከፍላል በኔ እይታ ብልሹ መስተካከል ያለበት ትልቅ ጉዳይ ነው እኔ በነፃ ተምሬ ምን ጉድ ነው ከአገራችን ኢኮኖሚ ጋር ፍፅም አይመጣጠንም ሃገራችን ገብተን ልጆቻቸንን እናሳድጋለን ብለን እንዲህም አለ ወይ ጉድ ጉድ ጉድ

  • @ABK738
    @ABK738 Před rokem

    በእውነት ምቾት ሲበዛ ትምህርት አይገባም

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +18

    the school should be available to every child in Ethiopia not only for rich people kids!education is important we should give them a clear education to our children and Ethiopia!

  • @henokbirhanu7589
    @henokbirhanu7589 Před rokem

    የብዙሀኑን አእምሮ ለመጉዳት ምክንያት ብሆን እንጅ የሀገር እድገት መገለጫ መስሎ አይታየንም።
    ብቻል ተቀራራቢ የአኑዋኑዋር ዘይቤ ለመከተል ብሰራ መልካም ነው።

  • @user-yj5kk6hx6i
    @user-yj5kk6hx6i Před 9 měsíci

    Thanks.

  • @adoniasgamer7758
    @adoniasgamer7758 Před 2 lety +1

    እኔ እዚ ነዉ የምማረዉ ምርጥ ትምህርት ቤት ነዉ ስድስተኛ ክፍል ነኝ

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Před 2 lety

    Thank u Goverment School.Kk

  • @hailemariammamo1051
    @hailemariammamo1051 Před rokem

    አባቶቻችን ልጆቻቸው ላይ ነበር invest የሚያደርጉት , ከሀገር አስወጥተውም ያስተምሩን ነበር ዘንድሮ እራስህን ቻል ተብሎ ከሀገር በተዘረፈ ሀብት ሺሻ ቤት ባህር ማዶ ተከፍቶላቸው እናያለን እድሜ ደጉ !

  • @jonihoy7643
    @jonihoy7643 Před 2 lety +3

    If god Bless your mind,you can educate your self.

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 Před 2 lety +2

    We should be grateful like any other countries we have from top to the top schools. The way you start presenting your document is comparing the incomparable.

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 Před 2 lety +3

    አወራርሽ የምቀኝነት ይመስላል ሰው ማሳድግም ሆነ ማስተማር ካልቻለ ለምን ይወልዳል? ከወለዱ ማሳደግ ያስፈልጋል ሃላፊነት መሰማት አለበት፣

  • @davied999
    @davied999 Před 2 lety +4

    just Imagine your child mecheresha siweta

  • @memet2739
    @memet2739 Před 2 lety +3

    Greek school is great too

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 Před 2 lety +11

    የአስተማሪዎቹ ደሞዝስ ስንት ነው

  • @21nati84
    @21nati84 Před 2 lety +13

    ነፃ ዋፋ

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 Před 2 lety +2

    Yihie babizagnaw ye ambasader lijoch nachew. Community school yibalalu mereja atazabu.

  • @egan2917
    @egan2917 Před 2 lety +14

    The fact that i pay 40 k a year and actually thought that was expensive💀

  • @dxrk_wrld9324
    @dxrk_wrld9324 Před 2 lety +8

    Wi-fa😂😂

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před 15 dny

    👌👍👌👍👌👍👌👌👍👌👌👍👌👍📣📢ማን እንደቆሎ ተማሪ አና እንደ በኩራዝ ተማሪ AAA ብቻ እኮ ነው የማደረድሩት

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Před 2 lety +4

    እያለቀሥሽ ነው እያነበብሽ ድምፅሽን አሥተካክይ መቀናጣት አያምርም

  • @asegedechasefa584
    @asegedechasefa584 Před 2 lety

    Thank you

  • @Mo-dz8mz
    @Mo-dz8mz Před 2 lety +4

    የሚበሉት የላቸውም አላቸው ምን አገባው ታዲያ ፈጣሪ ሀብት ለሰጠው ሰው ምድረ ምናምንቴ

    • @Zuus338
      @Zuus338 Před 2 lety

      the point is fair education not about anything else.....In rich country poor is shame also in poor country Rich is shame.... Equalizer... Everything

  • @SOLOMON-M...7
    @SOLOMON-M...7 Před 7 měsíci

    ይመቻቸው ደስ ያላቸውን በሚልየን ከፍለው ይማሩ የቻለ ይማር በቃ።

  • @yetmautotrading
    @yetmautotrading Před 2 lety +9

    1-እስከ 15 ያሉት ት/ቤቶች መረጃ ስጭን በዛ ዉስጥ ካለሁ 🤔🥺

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety +1

      😂😂

    • @GlobalEnglishWorld
      @GlobalEnglishWorld Před 2 lety +1

      🤣😁

    • @emuyeyilma7752
      @emuyeyilma7752 Před 2 lety

      Kkkkkkkkk

    • @yabeababa246
      @yabeababa246 Před 2 lety

      Man yalheme ename yalhe maslhoghe naber😆😆😆

    • @maneshbelu9768
      @maneshbelu9768 Před 2 lety

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html

  • @natnaelalebachew9309
    @natnaelalebachew9309 Před 2 lety +5

    Ics is not the on the only school with out uniforms we don't have uniforms at Sandford and learn how to pronounce wifi and library right

    • @azebabadi9385
      @azebabadi9385 Před 2 lety

      Do u learn there

    • @chu09bel
      @chu09bel Před 2 lety +4

      @Natnael Alebachew Your arrogance is unreal!! You cannot even construct your sentences correctly let alone criticizing the girl’s pronunciation.

    • @selamabere3361
      @selamabere3361 Před 2 lety

      @@chu09bel Seriously, that run on sentence is an embarrassment, zero punctuation. What do they teach at whatever school this person went to? Lol.

    • @Eyammovie
      @Eyammovie Před 2 lety

      @@selamabere3361 honey, f English...
      I have my own proud semetic language, which is closer to the native language of Jesus (Hebrew).
      So why would I want to speak this awful pagan Indo European language called English!? F you and your arrogance

    • @Eyammovie
      @Eyammovie Před 2 lety +1

      Ma boi
      Why are you mad ...
      Ok we know you are rich and that you don't wear uniforms...
      so what!?
      Lil rich boi with an attitude

  • @mahfuzkedir1188
    @mahfuzkedir1188 Před 2 lety +3

    Ngus haxey slase bettam neber mtelachew negergen yih hak new le timhrt yeneberachew eyita yelake neber. Yigermal. Be listu lay yalu almost hulum be ngusu zemen neber. Adenjachewalew. Honom gn ledeha tukret alneberachewum …

  • @meronalemayehu7747
    @meronalemayehu7747 Před 2 lety

    Best video

  • @yeabluckwit8136
    @yeabluckwit8136 Před 2 lety +2

    Andebet yinuresh setaweri negegeresh aysebem des atyim

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 Před 4 měsíci

    What I don’t understand is why all the qualifications of these schools are considered by this video as if they are “ቅንጡ!" or sort of luxury?? These are the standards of what every school in developed Nations take as first standards. Because every child has the right for adequate education if the Nation is able to satisfy those standards! Instead of building hotels here and there and tempting the youth to go for short way of cash by selling themselves, better invest on education and make every student capable of being strong and productive citizens! Not all students may become Engineers or Doctors, but if invested on their childhood, they will work on what they want to become when grown. Either a researcher, or an athlete, or a teacher, every profession, is valuable for a Nation, and it all starts from good foundation of good upbringing, and best early education!

  • @woudeneshbirru5500
    @woudeneshbirru5500 Před 2 lety +3

    ኧረ እንዴት ነው የምታነቢው?

  • @tesfanehsolomon
    @tesfanehsolomon Před rokem +1

    ላይ በራሪዎች😂😂😂

  • @multiapex5663
    @multiapex5663 Před 2 lety +1

    So what
    የውጪ ዜጎች ናቸው ባለቤቶቺ ምን ያሰደንቃል
    ከሌላ አለም የተለየ ነገር የለሞ

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 Před 2 lety

    Great

  • @buzayohmerete6480
    @buzayohmerete6480 Před 2 lety +1

    bingham is charging 1million per year on the upper end

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 Před 2 lety +2

    ደግሞ ቅንጡ የሚባል ትምህርት ቤት አለ እንዴ?ወይ ዘንድሮ የማንሰማዉ ነገር የለም?

  • @batimelaku5313
    @batimelaku5313 Před 2 lety +1

    Wey mikegnet! Library ena room bedenb menàgr satichiy yihin mefelfel n ametaw?? Biyans amarigna ferensayigna english bedenb minageru bikat yalachew temari yaferalu! Were! Lela sira mokiri!!!@

  • @wubityedemufireenegh5601

    Henin kifiyaa yekefeluu yemiyasitemiruu miskin hagerachewun bireduu min alebet yetim bitimari fexariy aymiro. Kalikefeteli yetem atdersim fexariy aymiroo kekefeteli ye Gexeri temariy honee tetsinoo tifetiralee

  • @Zuus338
    @Zuus338 Před 2 lety +3

    Could please send this video to D.r Birhanu Minister of Ethiopia Education. He should be ashamed.... Ethiopian students second citizens in their country, a matter of fact...All official personals and so call rich people should be ashamed.... For discriminate Ethiopian students in their own country. The funny part is that after becoming adults these students don't serve their country....nor look after their parents.

    • @Zuus338
      @Zuus338 Před 2 lety +1

      @@RB-tx8vb Education is a big deal. Education is not luxury. It is necessary. Atleast the gap between rich and poor school need to be narrow. No offense if rich parents spend much money for their children education but education minister needs to work hard to narrow the gap. I guess.

  • @yoditmezgebe1064
    @yoditmezgebe1064 Před 2 lety +1

    Wawww

  • @ematube6919
    @ematube6919 Před 2 lety +2

    ይማሩ ደስ ይላል

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Před 2 lety +2

    ለመሆኑ ሲያስመርቃቸው ከአልማዝ ጋር ኘው

  • @jhonab8427
    @jhonab8427 Před 2 lety +5

    እነዚህ እንዳለ ኢትዮጵያዊነትን የሚገሉ ትምህረት ቤቶች ናቸው ጥቅም አልባ👎👎👎

  • @user-di4rz4tj1v
    @user-di4rz4tj1v Před 10 měsíci

    expensive things are not always good

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 Před 2 lety

    deham endedehnetu habtam ende habtamnatu yenur. atamtachi. sertesh agegni. kenategna. metetegna. selabi.

  • @dave-fitness-zk1
    @dave-fitness-zk1 Před 3 lety +2

    Wey gud temaru engdi 😁

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈

  • @zeousapollo6776
    @zeousapollo6776 Před 2 lety +4

    የነጮቹ ትምህርት ቤት ከሆነ ሴቶቹ lesbian ወንዶቹ gay ይሆናሉ

    • @hanajebesa7975
      @hanajebesa7975 Před 2 lety

      That's true!

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před 2 lety

      በተለይ በአሁኑ ጊዜ አላማቸው የነሱን ቆሻሻ አገራችን ላይ መድፋት ነው።

    • @zeousapollo6776
      @zeousapollo6776 Před 2 lety

      @@ketzergaw2593 Disney የምፈበረክ የልጆች ካሩቱን ፍልም አለ ልጆቹ እሱን እየተመለከቱ ብቻ ለመናገር ይከብዳል
      ነጮች አበሻን አዋረዱት 😂🤣🤣

    • @maneshbelu9768
      @maneshbelu9768 Před 2 lety

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html

  • @fmyemariyam9856
    @fmyemariyam9856 Před 2 lety

    It's 👍 👍 👍

  • @Ninaru119
    @Ninaru119 Před 2 lety +2

    I know Intonational community school ADDIS ABABA. It’s the top expensive school for supper rich student what about the staff for example for cooking staff they pay 3000birr very very cheap. There no any benefit it like transport fee or any other Plus the work is very Labour intensive. The student eat like party every day managed by famous chef ( they pay for chef good) All cooker are licensed. I have been a teacher in such school for teacher foreigner nationally they are payed completely different payment (higher salary)job burden to Ethiopian teacher have more and low salary I remember what rich school do to Ethiopian. The children Finally they go western country

  • @bisratefu5300
    @bisratefu5300 Před 2 lety

    Well I learn in cambridge

  • @yirgalemagirma1190
    @yirgalemagirma1190 Před 2 lety +3

    ዛሬ በውድ ዋጋ ተምሮ ነጌ በፖሎትካና በዘር ምክንያት ምስግን ደሃዮችን ለመስገደል

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Před 2 lety

      are you mad? do you know what you talking? these are foreigner whom their family work in Ethiopia and tge ethiopian family work abroad visa versa who can afford. plus their way of life is different than yours. They don't have the same small mentality to think of what you mentioned. think!!! before you write!!!

  • @mulugetawb7936
    @mulugetawb7936 Před rokem

    በኢትዪጲያ ዉድ ትምህርት ቤት ማስተማሪ ጨዋነት ነው:: ሚያሳዝነው በልመና የሚገኘውን ገንዘብ ከካዝና አራግፈው ባንኮች እየሰጡአቸው በበልጅ 52000 ዶላር ለእንድ አመት እይከፉሉ የሚያስተምሩን ማየት ነው::

  • @elisabetha7868
    @elisabetha7868 Před rokem

    Yene kongo Hulu ager yale new menem ayasdenkem endewem mekurat new yalebch mekenat metefo new 😭

  • @muhammedhusan3519
    @muhammedhusan3519 Před 2 lety +5

    ወይኔ 100.000 ብር ምተሬን ነበር የምገዛው😮

  • @user-jr8tb8cv9j
    @user-jr8tb8cv9j Před 9 měsíci

    ውጤታማ ተማሪዎች ናቸው ግን ?

  • @sofiashure7806
    @sofiashure7806 Před 2 lety +4

    ምናልባት እነዚህ ት/ቤቶች ውስጥ የሚሰጡት የትምህርት ዓይነቶች የገነት መግቢያ ሊሆኑ ይችላሉ።

  • @kunadave6120
    @kunadave6120 Před 2 lety +1

    Is there any dormitory

  • @eldanashawol1322
    @eldanashawol1322 Před 2 lety +3

    Balmares bekars

    • @fikradane1820
      @fikradane1820 Před 2 lety +1

      ይህው እኛ አለን ከሊሴ አጠገብ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @kooman4302
    @kooman4302 Před 2 lety +2

    Wey gud🤔

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈

  • @adm6182
    @adm6182 Před rokem

    Yemityut lijochun gin am exam neger nachew yih hulu yemikefelilachew aymesilim.

  • @user-yi6qf4cd1d
    @user-yi6qf4cd1d Před 9 měsíci

    Koy yenezi temeriwoch medreshachew yet nw

  • @idgsjsgs8448
    @idgsjsgs8448 Před 2 lety

    ውይ ንግግርሽ ድምፅሽ ይረብሻል ያስጠላልም

  • @abushetho5665
    @abushetho5665 Před rokem

    የኔ እናት ምን ያደርጋል አየነው ኮ ዘንድሮ

  • @agezekakawo8384
    @agezekakawo8384 Před 2 lety +4

    Please tell we monthly salery or teachers'

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Před 2 lety

      well they are foreigner they get paid in dollars and you can do the exchange no surprise you can not earn the same.

  • @mohammadabaire1231
    @mohammadabaire1231 Před 2 lety +3

    ክፍያው ወርሃዊ ነው፣ ወይስ እመታዊ? አልተገለጸም። በተለይ የሊሲ ት/ቤት። የሁሉም በወጥነት በወርሃዊ ወይም በሴሚስቴር ብትገልጹ ጥሩ ነው።

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety +1

      ተገልጿል ዓመታዊ ነው

    • @eyeab7657
      @eyeab7657 Před 2 lety

      በአመት ነው

  • @birukgirma8600
    @birukgirma8600 Před 2 lety

    asfelagi new ,tirat lay yatekural

  • @Hena853
    @Hena853 Před 2 lety +1

    Flipper International School አልቸጠቀሰም

    • @yabeababa246
      @yabeababa246 Před 2 lety

      😆😆😆😆😆 man please 😆😆😆

  • @natnaelalebachew9309
    @natnaelalebachew9309 Před 2 lety +3

    Kalaweksh zem betyes besides u can't iven pronounce all the words right
    I go to sandford it's not as expensive as ur saying.

    • @kaleayele2682
      @kaleayele2682 Před 2 lety

      Just leve her u have been complaining ,

    • @liyaaaa898
      @liyaaaa898 Před 2 lety +1

      even*, you are* correct yourself first before attacking her multiple times jeez

  • @user-qu1cg6sj2h
    @user-qu1cg6sj2h Před 2 lety

    አወራርሽን ብታስተካኪስ ነብሴ አሳመርኩ ብለሽ አበላሸሽው

  • @wagby9216
    @wagby9216 Před 2 lety +1

    Era mood meyaz eee balmar bykeresh

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @ganatdawet5129
    @ganatdawet5129 Před rokem

    Plaese adari tmrt bet ketay😢

  • @pomiasrat5711
    @pomiasrat5711 Před 2 lety +1

    lebawis

  • @asnehirut5483
    @asnehirut5483 Před 2 lety +1

    Sunfordis

  • @olivercreg4416
    @olivercreg4416 Před 2 lety +1

    Tdlew ene alew lazarist yemmar 😭😭😭😭🙄🙄🙄🙄 sebscride aldrgm mknytm egglew

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️☝️