የወልቂጤ ምዕመናን ከቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ጋር በእንባ ዘመሩ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 21

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před 8 měsíci +2

    የኔ አባት ዝማሬዎችህ ሁሌም አጥንት ሰርስረው ገብተው ሲያንጹ እኮ ሁፍፍ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-cu9kz5om7p
    @user-cu9kz5om7p Před 8 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 8 měsíci

    ዝማሬ መላእከት ያሰማልን በጣም ደግ መምህር ናቸው ቃል ብተግባር ❤

  • @AsterAster-f1l
    @AsterAster-f1l Před 8 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤

  • @Ruthtadese
    @Ruthtadese Před 8 měsíci

    Omg I’m so excited to see him on stage! Glory to God❤

  • @kinettibebu7076
    @kinettibebu7076 Před 8 měsíci +1

    Egzahber yemasegen 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤

  • @kuwaitcity863
    @kuwaitcity863 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤ አሜንንን

  • @helengirma3534
    @helengirma3534 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 8 měsíci

    አሜን ተባረኩ ቀስስ❤❤❤

  • @wedewede768
    @wedewede768 Před 8 měsíci

    እልልልልልልልል 🥰🥰

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw Před 8 měsíci

    Ellllle ellllllle ellllllllle ellllllle ellllllllle geta EGZIABHER hoy temesgen lijoche genaa enbezalen

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Před 8 měsíci

    Bexam bexam yeminwod abati kess Ashanef zimare melkitn yesamaloti elllllll elllllll 🕊️💐💐💐

  • @adotenat2749
    @adotenat2749 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤

    • @helengirma3534
      @helengirma3534 Před 8 měsíci

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @helengirma3534
    @helengirma3534 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይክበር

  • @ailamamo609
    @ailamamo609 Před 8 měsíci +1

    ስለ ቀስሲ አሸናፍ ግልጽ አድርጉልን ምታዉቁት

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 Před 8 měsíci +1

      ተመልሰዋል እየተባለ ነው እኔ ግን ተመላሾችን አላምናቸውም ዘማሪ አሸናፊ በጣም ነበር የምወዳቸው በእንባ ነበር የምሰማው መዝሙራቸውን

    • @tigetishome2984
      @tigetishome2984 Před 8 měsíci

      ​​ደስ የሚለው ግን እግዚአብሔር እደሰው አይደለም አላምናችሁም ብሎ አይጠራጠርም የጠፍው ልጁ ተመልሶ ሲመጣ አልተጠራጠረውምም ልጄ መጣህ ብሎ ነው እቅፍ ያረገው ኢሄ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ቀሲስ አሸናፊንም ከጠፍበት በረት ተመልሶ ወደበረቱ ሲመጣ በሀሴት እሰይ ልጄ መጣህ ብሎ እቅፍ አርጎታል ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን !!​@@mesiyemekditube7240

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Před 8 měsíci

      የኔም ጥያቄ ነው ??

    • @Misneb
      @Misneb Před 8 měsíci

      ቀሲስ አሸናፊ በራሳቸው አንደበት የተናገሩትን ማመን ግድ ይላል እሳቸው የትም አልሄዱም፣ ከየትም አልተመለሱም። የነበሩት ከቤተሰቦቻቸው ጋር ቅድስት ቤተክርስትያናቸው ውስጥ ነው። በእርግጥ ዝም ብለው በፅሞና ከአምላካቸው ጋር እየተነጋገሩ ነበር። ... ከሌላጋ የተመለሱትን ስላለማመን የተሰጠው አስተያየት ትንሽ ልክ አይደለም። እግዚአብሔር መልሶ ልጄ ብሎ የተቀበለውን ለመጠራጠር ምንም ምክንያት አይኖርም። የብዙዎች ከቤታቸው ወጥተው የሄዱበትን ምክንያት ልናውቅ ግድ ይላል። ሳያውቁ ሳይማሩና ሁሉን አውቀው ተረድተው የሄዱትን መለየት ያስፈልጋል። ሁዋለኞቹም ከልብ ተፀፅተው በግልፅ ከተመለሱ ምንድነው ችግሩ? እግዚአብሔርን ማታለል አይቻልም። ሌላውን ለባለቤቱ ትተን እኛ ግን በመመለሳቸው ሀሴት ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅብን....