ከሶፊያ ሽባባው ለጂጂ የተላከ ልብ የሚነካ መልዕክት || Seifu ON EBS

Sdílet
Vložit

Komentáře • 221

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před rokem +25

    እግዚአብሔር እስከእናቱ በሠላም ለሐገገርሽ ያብቃሽ

  • @ethiopiandish3361
    @ethiopiandish3361 Před rokem +14

    ሀብታችን ነች ስጦታችን ነች ሁሌም ትናፍቀናለች🙏🙏🙏

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb Před rokem +26

    እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿና ለሀገሯ ያብቃት።

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před rokem

      ለሃገሮ ያብቃት ነው የሚባለው እንጂ ቤተሰቦችዋ መች ፈልገዋት ሞት ይሻላቸው ነበር

  • @yanechambers3352
    @yanechambers3352 Před rokem +14

    Omg 😢she makes me cry 😢. I love GIGI so much for over 25 years, 😍 I’m blessed I see her 18 years ago I wish to see her again. love you, Gigi. God bless your family and you.

  • @yabsiratedros1529
    @yabsiratedros1529 Před rokem +4

    እናመሰግናለን ሶፊ ድምጽ ስለሆንሽን እግዚአብሄር ይርዳት የኛ እንቁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsedydesta3703
    @tsedydesta3703 Před rokem +8

    የምር በጣም አስለቀስሽኝ እህትነት ከምንም በላይ እግዚአብሔር አምላክ ለምትወዳት ሀገር ያብቃት❤❤❤❤ ጂጂ እንወድሻለን ።

  • @ma9546
    @ma9546 Před rokem +12

    በቅርብ እንደምትማጣ ተስፈ አደርገለሁ ያእኛ ውድ ዕንቁ i love you GG ❤❤❤❤

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ አገራችን ዞሮ መግቢያችን የኢትዮጵያ አምላክ ከሁላችንም ጋር ይሁን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl Před rokem +14

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😢😢 ቅራችንን በደንብ ገልፀሽዋል ሶፊዬ ❤️🙏 ጂጂዬ ፈጣሪ ለሀገርሽ በሰላም ለመመለስ ያብቃሽ ❤❤

  • @getubest6908
    @getubest6908 Před rokem +6

    ጂጂ! ለሁላችንም ክብር-ፍቅር ናት ፈጣሪ! ለሀገሯ ለናት ሀገሯ ያብቃት 💚💛❤️🙏

  • @amiesayase926
    @amiesayase926 Před rokem +2

    ጂጂዬ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ አንቺ ማለት የአስተሳሰብ፣የሀሳብ፣የእይታ፣የሀገር መዉደድ፣የጥበብ ንግስት ነሽ በጣም ነዉ የምንወድሽ እባክሽ ነይ ወደ እናት ሀገርሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ከጎንሽ ነው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @amitoys844
    @amitoys844 Před rokem +11

    No words. May Lords will be done in Her life. May God bless Gigi and her family.❤

  • @azebd5392
    @azebd5392 Před rokem +12

    ተባረኪ፡ጌታ፡እየሱስ፡ይርዳሽ❤

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 Před rokem +13

    አልቅሻለሁ ልብ የሚነካ መልእክት ነው

  • @nebiyudawit6119
    @nebiyudawit6119 Před rokem +8

    እግዝአብሔር ላአገርሽ ያብቃሽ ጂጂዬ 🙏💖🙏💖🙏💖

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Před rokem

    Say it loud 🙏🙏🙏😢ኣይዞን እግዛቤር ይርዳሽ ሶፊ በትክክል እህትሽን ገልፀሻታል። All Ethiopian people’s are loved 🥰 her No doubt that
    Good luck 🍀👍 God be with you finger crossed 🤞🏻🤞🏻

  • @Hana-pd2kk
    @Hana-pd2kk Před rokem +3

    ውይ ጅጅየ አምላኬ እባክህ እሽ ብላ ለሀገሩዋ ያብቃት we love you jiji 👑👑👑

  • @lovehope721
    @lovehope721 Před rokem

    ብዙ ነገር ለመፃፍ አስቤ ቃላቶች አጣሁ አንችን የሚገልፅልኝ ቃላት አጣሁ ግን አንች ምወድሽ ነፍሴን እስከ መስጠት ነዉ ጂጂየ እግዚአብሔር በሰላም ወደ እናት ሃገርሽ ያስገባሽ ድፍን ኢትዮጵያዊ ይወድሻል።

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ሆኡ በሰላም ወደሃገርዋ እንድትመለስ ልብን እነሳሳው
    በሰላም ወደግርዋ ትመለስ እግዚአብሔር እርዳት

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 Před rokem +3

    I hope your son knows how much you mean for Ethiopians people how much we love you gigi 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 Před rokem +6

    Gigi is complete icon 💖
    We love you beautiful 😍

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 Před rokem +5

    Gigi is an icon 💕
    Love you konjo.

  • @bogechala6820
    @bogechala6820 Před rokem +1

    ጂጂዬ ጌታ ለአገርሽ ያብቃሽ የኔ እመቤት❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @rachelneg5576
    @rachelneg5576 Před rokem +6

    Gigi we pray for you🙏🙏🤲 .and we love uu really 💖💖💖💖💐💐🌺🌺

  • @Amen-er1hy
    @Amen-er1hy Před rokem +1

    WOOOOW UFFFFF YOU MAKE ME CRY MY SISTER SOFIA !!! YES SHE IS ETHIOPIA HABET...WE LOVE GEGEYAN....SHE IS THE BEST OFF THE BEST...!!!!

  • @kelemuaamberber3135
    @kelemuaamberber3135 Před rokem

    እግዚአብሔር ላግርሽ ያብቃሽ ከምለው በላይ እንወድሻለን ነይ በርቺ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před rokem

    በጣም ትክክል ነሽ ውዴ የሁላችንም ልብ ውስጥ ነው ያለችው

  • @UMAI624
    @UMAI624 Před rokem +8

    እመቤቴ በሠላም ለአገርሽ ታብቃሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @imainithabiti6980
    @imainithabiti6980 Před rokem +2

    Gigi , pls listen to your people we all love you . Ethiopia needs you . Pls come . The love from your people, from you birth place , Ethiopia and from your family is tremendous

  • @gechochoge7738
    @gechochoge7738 Před rokem +2

    ሶፊ እሄን በስልክ ብትነግሪያት አይሻልም። ደግሞ ምን ገጠማት ብሎ በማሳሰብ ህዝቡን ማሸበር አይሆንም

  • @homeixgx
    @homeixgx Před rokem

    W AC - FIRST🔥

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Před rokem +1

    እህት ስፊ ስላም ላንች ይሁን የኔ ወንድም the same thing happened ለምን ለምን መተሽ አትወስጃትም ምን አልባት ልጆን ብላ ከሆ ምነው ሶፊ እንፀልያላን የእስራኤል አምላክ እስራኤላውያን ከስደትየመለሳቸው አምላክ ዛሬም ነገ ጌታ ነፃ አውጥቶት የምህረት አምላክ ለምድሮ ያቃጥ እንደ የሴፍ ከእስር ቤት አቻኩለው እንዳስወጡት እህታችን ለመፍትሄ ህልም ልመፍታት ለምድሮ ለኢትዮጵያ ምድር ያብቃት አምናለሁ ይሆናል እግዚአብሔር ክብሩን ይገልጣል አሜ❤❤❤❤

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před rokem

    በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ጅጅየ ❤️

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +2

    እግዚያቢሔር በቸር ይመልስሺ እንወድሻለን🙏🙏🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem

    ጅጅዬ አምላክ በሰላም ለሐገረሽ ለሚወድሽ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሰላም ያገናኝሽ 🙏

  • @hawigebretenesaye2257

    እግዚያብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před rokem

    አላህወደሀገሯበሠላምይመልሣት

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz Před rokem +3

    ዘገየ ግን አልመሸም
    የአሁንን አስሳሰብሽ ከ10 አመት በፊት ቢሆን ጥሩ ነበር ማለትም በሰው ናፍቆት ብዙ የተጎዳች ስለሆነች
    አሁንም ቢሆን። የተናገርሽው እባክሽ ነይ
    ላልሻት ሰው አጥታ እንጂ መቸ አልመጣም አለች። ያም ሆነ ይህ እህትነትሽን በደንብ አሳያት እደማይፈለግ እቃ እንዳገላቻት
    GiGi we Love You So Much ❤❤❤

    • @hananfuadhananfuad1992
      @hananfuadhananfuad1992 Před rokem +2

      ታሪኩን ከየት አውቀሽ ነው ምንድነው ምትይው ደርሰሽ ከእናቷ ልጅ በላይ አስብላታለው ብለሽ ነው ምትተቺው ሰው እኮ ለይቶለታል ሆ

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 Před rokem +1

      እውነት ነው ምናልባት አሑን ተቆጭታ ይሖናል ዛሬን እንዲሕ የተናገረችው ጂጂየን እኮ በጣም ነው ምንወዳት ግን የቤተስብ ፍቅር አጣች ዛሬን ቆጭቷቸው ይሖናል እንደስው ተመልስው ይሖናል እንዲሕ ያለችው ሶፍያ ሽባባው በጣም ገርሞኛል እኔም በእውነት ስው እይዞሽ ስላላት ልታስመልስ ይሖናል እንጂ ለጂጂ የተሯራጠላት ቤተስቦቿ ሳይሖን ወዳጆቿ ናቸው

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před rokem

    ትክክል እህታችን ነች❤ ዋው የኔቆንጆ ያሳክልሽ ምኞትሽ ይሳካልሽ ትክክል😢😢 እንወዳታለሁ እኔም

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Před rokem

    Awoo fkir yasfelgatal 👍👍✅

  • @mahderezaiirgetekal6926
    @mahderezaiirgetekal6926 Před rokem +3

    የእናት ሆድ ዥንጉርጉር አሉ አሁን አንቺ የሷ እህት ነሽ? የምታወሪው ነገር ሁሌም አርቴፊሻል... ለራሷ አትነግሪያትም? ምን ገፅታ ግንባታ መሆኑ ነው?

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq Před rokem

    we pray for gigi we love you good job sister

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 Před rokem

    ጂጂ የኢትዮጵያ ባለውለታ በርቅና ድንቅአ የአገራችንእና የኛም ውድ ሀብታችን ነሽ እወድሻለን።

  • @tenagneworkasseged3143

    እውነት ነው እሶ የተወደደች ሰው ናት ላገሮ ለቤተሰቦ ያብቃት እግዚአብሔር ።

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Před rokem +2

    ጂጂ የ በሰላም ወደ ሀገርሽ ይመልሽ እኔም በጣም የምወድሽ ሙዚቃሽ ትውልድ ተሻጋሪ እውነት ያለው ነው ❤❤

  • @aminasaid4771
    @aminasaid4771 Před rokem

    😢 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘንድ አለ።

  • @YeshiworkAdmasu
    @YeshiworkAdmasu Před rokem +2

    ሶፍ እውነት ነው ኢትዮጵያ እናት እንድሆነቸው ሁሉ ጂጂ ደግሞ ፍቅር ናት

  • @birkegebrehana-tv9lu
    @birkegebrehana-tv9lu Před rokem

    ኢመቤቴማርያም በሰላም በጤና ለሀገርሽ ምድር ታብቃሽ

  • @kedasetkebad9392
    @kedasetkebad9392 Před rokem +2

    ዉሬ ሳይሆን የምንፈልገዉ ጅጅን ዉደ ሀገር እንድትገባ ነዉ የምንፈልገው 😭😭😭 ናፋቃናለች

    • @fasikasefa8496
      @fasikasefa8496 Před rokem

      እስዋ እኮ ነች እምቢ አልመጣም ያለችዉ አድራሻዋን ያጠፋችዉ። የምን ወሬ ነዉ የምትለዉ

  • @user-uo1il6kd4v
    @user-uo1il6kd4v Před rokem

    Oh! It hurts…. This message makes me cry

  • @saratakele3597
    @saratakele3597 Před rokem +1

    We miss you. Jijiye

  • @josjos5185
    @josjos5185 Před rokem

    የኤርትራ አምላክ ይርዳሽ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ ጂጂ ወደ ሀገሯ መጣች የሚል ዜና ለመስማት እናፍቃለሁ

  • @matiforethiopiandiaspora327

    እግዚአብሄር ያክብርሽ :: ጥሩ እህት። --- ጂጂ እንወድሻለን
    የቻግኒው ባለ ብጫ ትንሽ መኪና

  • @saraababa
    @saraababa Před rokem +2

    When I think about Gigi I cry that is all I can’t say anything.

  • @user-iq4jo3do7e
    @user-iq4jo3do7e Před rokem +1

    Love you Gigi 💚💛❤️

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před rokem

    እያለቀሥኩ ነው ያዳመጥኩት😭😭😭 እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @willyou2030
    @willyou2030 Před rokem

    ወገኖቸ ! እህታችን እጅጋየሁ እራሱዋን ማስተዳደር እና አስባ መወሰን መለወጥ ካልቻለች ይህን ሁሉ ምክር እና ልመና ሰምታ የምታደርገው ይመስላችሁአል ? ብዙ ሰው በትክክል እህታችን ያለችበትን ሁኔታ አያውቅም ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳችሁ !

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Před rokem

    nice post!
    💪

  • @heikmasiraj7979
    @heikmasiraj7979 Před rokem

    Gigi is the one and only! ❤

  • @Eyualex863
    @Eyualex863 Před rokem

    ጂጂዬ አንቺ ትለያለሽ አንቺን የሚጠላ ያለም የሚኖርም አይመስለኝም በናትሽ ነይ እስኪ በሀገርሽ ደስተኛ ሆነሽ ከወገንሽ እና ከቤተሰቦችሽ ጋር ኑሪ

  • @ment869
    @ment869 Před rokem

    Yen enate ❤❤❤ fexare le hagersh yabkash gegey😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @efratajo434
    @efratajo434 Před rokem

    Gigiye ene endesua yemiwedew yelem lene kealem 1st nat begugut enitebikatalen 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 Před rokem

    I love going so much, Sofia you made me cry like a baby

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 Před rokem

    Gigije we love you ❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před rokem

    ሶፍያ እህትሽ መጥታ ደስታሽን ያሳየኝ ሳግ እየተናነቀሽ ጂጂ ላገርሽ ያብቃሽ🙏🙏🙏💝💝❤❤

  • @user-wl8xx6jj3r
    @user-wl8xx6jj3r Před rokem

    ይችህ ደፍር አንድ አዝማሪን እህቶን ከ ላሊበላ ጋር ታወዳድራለች!!! ለአዝማሪ ይህን ያህል ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ደግሞም የኢትዮጵያን ህዝብ ወክለሽ መናገርሽ ድፍረት ነው!!! ስንት ለኢትዮጵያ የሰሩ ሙሁሮች እንኳን እንዲህ አልተባለላቸውም!!! አዋ በጂጂ ምክንያት ቤተሰቡ ክብርን አግኝቷል። ከገጠር ህይወት ወደ ከተማም መጥታችኋል ። ጂጂ እንደ ማንም አዝማሪ ወይንም ዘፍኝ ኢትዮጵያን አቀንቅና ዘፍናለች ግን በሪሷ ህይወት ላይ ለደረሰው ግን ለትውልድ ምሳሌ መሆን የማትችል ሴት ናት!

  • @Amen-er1hy
    @Amen-er1hy Před rokem +1

    I WANT TO TELL YA GEGEYA MUSIC IT PLAYED IN A LOT OFF AIRLINES. I CAME A CROSS SEVERAL TIMES. I LIVE IN THE STATES. I WAS SO PROUD. I SAID TO MYSELF GEGEYA IS OUR MICHEAL JACKSON. WE LOVE YOU GEGYA SOO MUCH. I AGREE WITH SOFFI ALL ETHIOPIAN ARE YOUR FAMILY. WE LOVE GEGEYA!!!!

  • @Miminati12
    @Miminati12 Před rokem +2

    የቺ ሶፍያ የምትባል ዉሸታም ለማየት አልፈልግም ጂጂ እህቷም አትፈልጋት

  • @fikirteaberra3184
    @fikirteaberra3184 Před rokem

    gigi tilke sewe nesh as your sister said come to your country we love you we will pray

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Před rokem +1

    GG my Dear you golden woman I miss you more 😢❤❤❤❤i Love you so much ❤❤❤❤

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y Před rokem

    እግዚአብሔር ወደ ቤተሰብሽ ይቀላቅልሽ ጂጂዬ

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Před rokem

    ጂጂዩ የኢትዮጵያ ኩራት ❤

  • @user-fj2fe7ub5v
    @user-fj2fe7ub5v Před rokem

    ጂጂዬ ብትመጣ ለክብሯ ቀኑኑ ሙሉ ዘፈኗን ስዘፍን እውላለሁ

  • @mekiyaadem8215
    @mekiyaadem8215 Před rokem

    Gigi Konjo please Eshi bey Konjo ❤❤❤❤❤❤

  • @seblekidane2114
    @seblekidane2114 Před rokem

    Wey Sofiye asazenshign,Geta yerdachhu😢😢

  • @rahelashine9165
    @rahelashine9165 Před rokem

    ❤❤for gigy

  • @user-ws5kl4su2h
    @user-ws5kl4su2h Před rokem

    ወይ ዘንድሮ
    ዘማሪዋ በዘፈን ለዘፋኟ ሰብከሻል ተባለ በካሚረ ለሜን

  • @testalidet2425
    @testalidet2425 Před rokem

    Gigi❤

  • @almensur9491
    @almensur9491 Před rokem +3

    የሰው ጫና ሰለበዛባችሁ ነዉ እስከዛሬ ሰትደባብቁአልንበረ ? ታማ እንዳለች ማንም ያውቃል

  • @yusufa224
    @yusufa224 Před rokem +1

    Allah beslam yametaln

  • @mimiatataal8358
    @mimiatataal8358 Před rokem

    Gigi we love uuuuuu so much u r incon woman pls come back sister ❤❤❤❤ god help u

  • @betelhemmindaye5497
    @betelhemmindaye5497 Před rokem

    Egeziabher amelak lageruwa yabkat gigi yehulgezym mert sew❤

  • @kokobnegash7408
    @kokobnegash7408 Před rokem

    እውነት ነው፥

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 Před rokem

    ሶፊዬ አስለቀሽኝ 😢😢ጂጂ ከልጅነቴ ጀምሬ ነው ምወዳት በተለይ እኛ የቻግኒ ልጆች ስታድጉ ምን መሆን ነው ምትፈልጉ ስንባል እደጂጂ ሆነን በስማችን እደስዋ ለቤተሰብ ሆቴል መክፈት እንል ነበር አይ ልጅነት ጂጂን በጣም ነው ምወዳት ከምር በጣም

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před rokem

    ሶፊዬ አስለቀሽኝ😢 ፈጣሪ ይርዳአሽ ጂጂዬ የኔ ቆንጆ ቀሪው ዘመንሽን በሰላም ኑውሪ ከሰፊው ደጉ ሰፊው ቤተሰብሽ እላአለው

  • @mulunesh3599
    @mulunesh3599 Před rokem +1

    ጂጂዬ እንወድሻለን ናፍቀሽናል ነይልን።የምትገባበትን ቀን አሳውቁን መተን እንቀበላታለን

  • @suba7241
    @suba7241 Před rokem

    በጣም ነው ምንወድሽ ጂጂ ነይልን ነይልን
    ናፈቅሽን

  • @gmoges602
    @gmoges602 Před rokem

    አዎ ልክ ነሽ ጂጂ መለት አንዷ ጌጣችን ነች ግን ያቺጌጥ ጠፍታ የት እንዳ ለች አናውቅም

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Před rokem +1

    እባክሽ ጂጁ አባይን መጥተሽ እይው ያ ያለምሽው አባይ ተገደበ ነይ እባክሽ እባክሽ ለሀገርሽ ልቀየሽ እንደገና ለእኛ ለህዝብሽ ነይልን

  • @emebetajalew5754
    @emebetajalew5754 Před rokem

    Betam libe ynkalleze 😢😢❤❤

  • @sebelemesselebelay3456

    😢 እግዚአብሔር ላገሩ ያብቃት ጂጂዬ በስው መወደድ ምነኛ መታደለነው

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 Před rokem

    I am sure Teddy Affro can convince Gigi to come. Let Teddy handle it.

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před rokem +1

    ድሶፊ ዛሬ እውነቱን ነው የተናገርሽው፣እናንተ ሁሉ ፣ሙሉ ቤተሰቡ የምታወቁት በጂጂ ነው።

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před rokem +1

    Awo gigi and gize meta bityew esekezare mekoyetua yikochatal

  • @alemtshaytegegn4533
    @alemtshaytegegn4533 Před rokem

    😭😭😭😭😭tamenal Egzyabehare mhereteune yelakelat

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 Před rokem +1

    I don’t like this lady, however her message for her sister was so touching and genuine. Jiji, I hope you come back to your beloved country and family

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před rokem +2

      Mene aregecheshe telacha yewesete mekoesheshe melekete newe weseteshene athgiwe Sistu!

    • @freyfeked9001
      @freyfeked9001 Před rokem

      @@tigistworku6959 I have never said I hate her, what are you talking about?

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z Před rokem

    ጂጂየ በሰላምነይልን❤❤❤

  • @tesfaldetaklilu7726
    @tesfaldetaklilu7726 Před rokem

    ጂጂዬ የሃገር ሐብት እባክሽ ነይልን

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Před rokem +3

    እና እሷ አሟት አይደል መቼ አገረፈሯን ጠላች ቀአቅም በላይ ችግር ላይ ናት ሙድ ትይዛለች እንዴ

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před rokem

      Kebalebatu yaweke buda newe!

    • @fasikasefa8496
      @fasikasefa8496 Před rokem

      ከእህቷ በላይ አዋቂ ለመሆን አትሞክር። በስልክ ያወራሉ እኮ ሲቸግራቸዉ በሚድያ መጡ