Ethiopia -Esat Mors [ሞርስ] March 6 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 03. 2023
  • #Ethiopianews #Ethiopia #Ethiopiannews #ESAT
    የተከበራችሁ አድማጭ ተመልካቾቻችን እንዲሁም የማኅበራዊ ሚድያ ተከታዮቻችን
    ዋናው የዩቱዩብ ቻናላችን ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ለጊዜው እየሰራ አይደለም ።
    ችግሩ ተፈትቶ እስኪመለስ ድረስ ከዚህ ቀደም የጫናቸውን አንዳንድ ፕሮግራሞች በድጋሚ በሁለተኛው የዩቱዩብ ቻናላችን ላይ እንደምናጋራ በአክብሮት እናሳውቃለን።
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ!
    በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.
    / @esatforethiopia
    ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected

Komentáře • 18

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Před rokem +4

    ሰላም እዮብ !! ያንተ የሞርስ ዝግጅት! በስቪል ልብስ የምትሰጠው ወታደራዊ ሰላምታ ፣ የአዘጋገብህ ሞራልና ቅላጼ የኔ ዘመን ሰው ከመምሰልህም በላይ ይሄ ልጅ ወታደር ነበር እንዴ ብያለሁ!! ፕሮግራምህን በጣም ወድጄው በናፍቆት ነው የምጠብቀው። በተለይ የፕሮግራምህ ማጀቢያ ወታደራዊ የማርሽ መዚቃው ብዙ ትዝታዬን ቀስቅሶ ሃገሬ በነማን እጅ ነች እያልኩ ሆድ ይብሰኞል።ከትዳር አጋሬ ጋር በውትድርና ያለ ምንም ዘና ያለ ህይወት ለዚህች ውድ ሃገራችን መስዋእትነት ከፍለናል።አሁን ግን በዘር ብቻ በሚያስቡ ሰዎች እጅ ወድቃ በማየታችን።ከልብ አዝነናል!! ስለዚህ ነው ያንተን ወኔ ቀስቃሽ ልብ ሰቃይ የሞርስ ዝግጅትህን በጉጉት የምንሰማው።እዮባ በጣም እንወድሃለን። እግዙአብሃር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ!!

  • @manyaheleshallemma3539
    @manyaheleshallemma3539 Před rokem +3

    ታሪክ ምንጊዜም ህያው በመሆኑ ለአቀረብክልን ትልቅ ምስጋና ይገባሃል።

  • @Scgbjkbfcv
    @Scgbjkbfcv Před rokem +3

    Berta wendimachin enakebirhalen enameseginhalen 🙏🇪🇹✌️

  • @kokebassefa396
    @kokebassefa396 Před rokem +1

    ስላም ኢዬብ: እባክህ ይህን ፕሮግራም ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ በጣም ደስ ይላል:: ቀጥልበት.....

  • @almazkidane7874
    @almazkidane7874 Před rokem +4

    እግዚአብሄር ይስጥህ እውነታውን ሰለገለጸው አመሰግናለሁ አደንቅሀለሁ አጺሚኒልክን የለፉበ ሀገር ኦሮሞ አዲስ አበባ የኛነው ማለታችህ አለምፈራችሁ ሊላው ትውልድ የለፉበትን ሀገር ሁሉም ይዋጋል እንዲ ደቆሮ አትሁን ማነህ አንተ

  • @gebrudare6954
    @gebrudare6954 Před rokem +1

    ሞርሲ==We love you...ኢትዮጵያዊነት እንደ ኣበባ በሚገባ እንዲትለመልም ኣድርገሃል==

  • @mfcvjg9850
    @mfcvjg9850 Před rokem +1

    Thank-you

  • @zewdubayle857

    እዮብ ወድማችን በርታልን እዳተ አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ኢትዮጵያ አገራችን ሣላም ያድግልን አሜን አሜን ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Kassahunmetekiya-vk8tf

    ምርጥ ሰዉ ሞርስ አቅራብ ሠላም ላንተ ይሁን ከጎንህ ነኝ የ

  • @user-vs8kq4zi4p
    @user-vs8kq4zi4p Před rokem +1

    እዮቤ❤❤❤

  • @sisaywubie
    @sisaywubie Před rokem +2

    የመጀመሪያው ነኝ

  • @Abiye723
    @Abiye723 Před rokem +2

    Dnk gazetegna!

  • @GumatawArgaw-pn4ed
    @GumatawArgaw-pn4ed Před rokem

    እዮብ ፍቅር ነህ ❤❤❤

  • @samsungsam2379
    @samsungsam2379 Před rokem

    ውሸት ለመናገር አትሻም ምላሴ ለውነት እሞታለሁ አልፈራም ለሕይወቴ ብሎ አቀንቅኖ ነበር የክብር ዶክተር ጥላሁን ግና አንዳንድ በአንድ እራስ ሁለት ምላሶች ይሕን ዜማ ሳይሰሙት ቀርተው ከሆነ አሰሙልኝ።

  • @amharaRegionLawyersAssoc-ps9fc

    ለ ሞርስ ፕሮግራም አዘጋጅ ለ ምወድህ እና ለማከብርህ ለእኔ ኢትዮጵያን ዶክተር እዬብ ወደመቀ በ ዚህ ዘመን ካሉት መሪወች ሁሉ ትበልጣለህ አንተ ኢትዮጵያ ነን ኢትዮጵያም አንተነህ ግን ክፉ የሚሰራ መሪን ጥሩነዉ ካላልክ ስለማትኖር ና ፕሮግራሙ ስለሚዘጋ ነው እንጂ እውን ዳክተር አብይ ኢትዬጲያዊ እና የ ኢትዮጵያን ህዝቦች እኩል ለማየት የሚያስችል አምሮ ና አይን አለዉን ????የይምሰልንግግሩ እያነሳህ እምታስተላልፍ ከሆነ ፕሮግራምህ 2 አመት አይዘልቅም ስለዚህ ስለ መንግስትና ፖለቲካ አታውራ