Video není dostupné.
Omlouváme se.

Jesus Is The Father ኢየሱስ አባት ነው Bishope Degu Kebede

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 09. 2012
  • Jesus is the father by bishope degu kebede
    hawaryawit.aklw...

Komentáře • 84

  • @getahunfeleha1249
    @getahunfeleha1249 Před 7 lety +4

    yemigerm ewunet !

  • @tigistgeda5058
    @tigistgeda5058 Před 5 lety +4

    Amen Amen Geta Eyesus hoy bezhi bekeberew Ewnet lay nefsan silasarefikilign ejig ejig adrige ameseginihalhu

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 Před 4 lety +4

    ወንድም ደጉ ተባረክ እጅግ የምታውቀኝ ልጅኽ ነኝ ከጀርመን ስወድኽ እኮ

  • @tegemoses7722
    @tegemoses7722 Před 7 měsíci

    የእግዚአብሔር አገልጋይ ተባረክልኝ

  • @selammousa750
    @selammousa750 Před 5 lety +3

    ሀሌሉያ አሚን እልልልልልልልልልልልልል
    አሚን አሚንንንንን እልልልልልልልልልልልልልል
    ምእመናኑ ደስ ሲሉ ዋው ይሄ ዘመን ናፈቀኝ ዋው

  • @degishatojesus6798
    @degishatojesus6798 Před 3 lety +3

    ኢየሱስ ብቻ ይንገስ፤አሜን።

  • @jerusalemtedese3741
    @jerusalemtedese3741 Před 4 lety +2

    Awu Abi New!!!!!!!! Bro LJBU

  • @user-hu8pz3vj7v
    @user-hu8pz3vj7v Před 7 měsíci

    ከልጅነትህ ጀምሮ የመረጠህ አምላክ እየባረከ ይባርክህ

  • @alexanderjack7103
    @alexanderjack7103 Před 11 lety +6

    JESUS BLESS U SINCE U ARE THE TRUE MISSIONER OF HIM(JESUS)

  • @romrom2584
    @romrom2584 Před 4 lety +1

    Ameen Ameen Ameen haleeeluya yimetal liwesiden bemelakt tajibo simu yibarek lezelalem faster zemenh yibarek✅✅✅✅🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @sishanahello8135
    @sishanahello8135 Před 8 lety +8

    that's right GOD BLESS YOU BISHOP DEGU JESUS IS MY LIFE

  • @parisdavid7526
    @parisdavid7526 Před 7 lety +5

    1yohans 5:20 የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።

  • @temesgengemechu3003
    @temesgengemechu3003 Před 11 lety +3

    God bless u more my bishop degu we love u

  • @selammousa750
    @selammousa750 Před 5 lety +2

    ናፈቀንኮ ይሄ ቀን ሀሌሉያ እየሱስ እፉፉፉፉፉፉ

  • @selammousa750
    @selammousa750 Před 5 lety +1

    የኔ ሰባኪ ስታምር እግዚአብሔር ካተጋኮነው ሀሌሉያ እየሱስ ያድናል

  • @mekbibseifu2648
    @mekbibseifu2648 Před 6 lety +1

    amazy preaching oh! there is only one God named jesu. glory to one lord jesus.

  • @taresol
    @taresol Před 11 lety +5

    THE LORD OUR GOD IS ONE LORD

    • @nahomgirma2242
      @nahomgirma2242 Před 6 lety

      hg awchi athunaa hg astergwami hun derek athun gn ye egziabher kal mn endemil mermer

  • @zinashasha4908
    @zinashasha4908 Před 5 lety +1

    Amen ewnetnew

  • @asterdeleb2280
    @asterdeleb2280 Před rokem

    አመአአን ❤️❤️❤️☝️🥰🥰🥰ልልልልልልለ

  • @selammousa750
    @selammousa750 Před 5 lety

    እልልልልልልልል
    አሚን ፓስተርዬ በየሱስም ዘመንክ ይባረክልን ዋውውውውውውውው እግዚሀብሔር ይባረክልን

  • @jesusistheonetruegodjesusi4914

    geta eyesus ybarkh wendm degu amlakachin and New smum eyesus new

  • @user-ue5vr9em4b
    @user-ue5vr9em4b Před 7 lety +3

    Amen God Bless You Bro

  • @selamyeapostolicliji6330

    አሜን አሜን 🙌🙌

  • @nihalapostolic425
    @nihalapostolic425 Před 7 lety +1

    oh haleluya haleluya amen amen

  • @eyubirke9918
    @eyubirke9918 Před 6 lety +1

    Amen Jesus is father

  • @ettamanachteketel3236
    @ettamanachteketel3236 Před 5 lety

    Amennnnnnnn yesus haleluya haleluya haleluya haleluya yesus

  • @selammousa750
    @selammousa750 Před 5 lety

    ሀሌሉያ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡአአኡኡኡኡኡ
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ሆእየሱስ አባባዬ ሀሌሉያያያያያያያያያያያ
    ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን
    የኔ ሰራተኛ እየት በማስተዋል እደሚሰብክ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
    በእባ ሆኜ ነብስም አልቀርልኝም ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኧረ ዘመንክ ይባረክልን

  • @nihalapostolic425
    @nihalapostolic425 Před 7 lety +1

    oh haleluya haleluya amen

  • @user-sc4ff2qb4y
    @user-sc4ff2qb4y Před 3 měsíci

    oh! Ameen

  • @aynbir2260
    @aynbir2260 Před 8 měsíci

    ወደእርሱ መድረስና የመንፈስ ቅዱስን ፍሬ ማፍራት ወይም መውለድ ነው አባትነት የምንደርስበትም በውስጣችን የተሰወረ በስራ ወይም በማፍራት የሚገለጥ ህይወት ነው ክርስቶስ ህይወታችን ውስጣችን ስለሆነ

  • @ettamanachteketel3236
    @ettamanachteketel3236 Před 5 lety

    Ameeeen yesus haleluya haleluya haleluya haleluya yesus elllllllllliiii elllllllllliiii elllllllllliiii elllllllllliiii elllllllllliiii elllllllllliiii elllllllllliiii elllllllllliiii elllllllllliiii elllllllllliiii elllllllllliiii

  • @ihtarkobtesfayeisraelhoysi2001

    Amen joro yalewu ehen sibket bedemb yisma ☝️💖💖

  • @mekonenwelday8225
    @mekonenwelday8225 Před 4 lety

    yes Jesus is the truth God and my father

  • @parisdavid7526
    @parisdavid7526 Před 7 lety +1

    1 amelak eyesus temesgennnnnnnnn

  • @aynbir2260
    @aynbir2260 Před 8 měsíci

    እነጂ በሆነ ዘመን የኖረ አንድ ሰውዬ አይደለም

  • @destayedawit7179
    @destayedawit7179 Před 3 lety

    Amen amen tbareku♥️♥️♥️♥️

  • @user-lg7ej3nc6i
    @user-lg7ej3nc6i Před 8 měsíci

    Hashi like new

  • @ettamanachteketel3236
    @ettamanachteketel3236 Před 5 lety

    Ameeeen yesus haleluya haleluya haleluya haleluya yesus elllllllllliiii elllllllllliiii elllllllllliiii elllllllllliiii yesus Tamasegen yesus ohhhhhh yesus

  • @jerusalemtedese3741
    @jerusalemtedese3741 Před 4 lety +1

    Yigermali !!!!!

  • @bekelehailemariam6052
    @bekelehailemariam6052 Před 7 lety +3

    ብዙ ኣመታቶች 3ኣማልክትን ሳመልክ አየኖርኩኘ ሳለሁ አየሱሴ ኣባቴ ወደሃዋርያት ቤ/ክ በራሱ ጊዜ ኣመጣኝ

    • @nahomgirma2242
      @nahomgirma2242 Před 6 lety

      kakaka you decived your self brother you have no idea of what you are in.

    • @user-qy9ov2fo2j
      @user-qy9ov2fo2j Před 6 lety

      Nahom Girma Eyezus lemiwedew erasen egelitletalhu ayedel yalew. Lersu beralet lantem endiberalih yilik seliy mekawemun titeh

    • @user-qy9ov2fo2j
      @user-qy9ov2fo2j Před 6 lety

      Enquan ewinetu beralih wendime

    • @nahomgirma2242
      @nahomgirma2242 Před 6 lety

      and gwadengayee endihee bloo aleee "enante hawariyatoch stebaluuu ke seytan yanese meredat yzachuu ekoo nw church yekefetachut"
      degmom ewnetun nw and ewnetaa be wengelat lay tesfooo enagengalen
      matiwose wengel 4:3 1 ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥ 2 አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ። 3 ፈታኝም ቀርቦ።የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል አለው።
      matiwos 8:29
      28 ወደ ማዶም ወደ ጌርጋሴኖን አገር በመጣ ጊዜ፥ አጋንንት ያደሩባቸው ሁለት ሰዎች ከመቃብር ወጥተው ተገናኙት፤ እነርሱም ሰው በዚያ መንገድ ማለፍ እስኪሳነው ድረስ እጅግ ክፉዎች ነበሩ። 29 እነሆም። ኢየሱስ ሆይ፥ የእግዚአብሔር ልጅ፥ ከአንተ ጋር ምን አለን? ጊዜው ሳይደርስ ልትሣቅየን ወደዚህ መጣህን? እያሉ ጮኹ።
      matiwose wengel 4:6
      5 ከዚህ በኋላ ዲያቢሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁሞ። 6 መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ወደ ታች ራስህን ወርውር አለው።
      markos wengel 3:11
      11 ርኵሳን መናፍስትም ባዩት ጊዜ በፊቱ ተደፍተው። አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ እያሉ ጮኹ።
      markos 5:7
      5 ሁልጊዜም ሌሊትና ቀን በመቃብርና በተራራ ሆኖ ይጮኽ ነበር ሰውነቱንም በድንጋይ ይቧጭር ነበር። 6 ኢየሱስንም ከሩቅ ባየ ጊዜ ሮጦ ሰገደለት፥ 7 በታላቅ ድምፅም እየጮኸ። የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? እንዳታሠቃየኝ በእግዚአብሔር አምልሃለሁ አለ፤
      lukas wengel 4:3
      3 ዲያብሎስም። የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ ይህን ድንጋይ። እንጀራ ሁን ብለህ እዘዝ አለው።
      lukas wengel 4:11
      6 ዲያብሎስም። ይህ ሥልጣን ሁሉ ክብራቸውም ለእኔ ተሰጥቶአል ለምወደውም ለማንም እሰጠዋለሁና ለአንተ እሰጥሃለሁ፤ 7 ስለዚህ አንተ በእኔ ፊት ብትሰግድ፥ ሁሉ ለአንተ ይሆናል አለው። 8 ኢየሱስም መልሶ። ለጌታ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአል አለው። 9-11 ወደ ኢየሩሳሌም ደግሞ ወሰደው፤ በመቅደስም ጫፍ ላይ አቁሞ። ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል፥ እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ከዚህ ወደ ታች ራስህን ወርውር አለው።
      lukas wengel 4:11
      41 አጋንንትም ደግሞ። አንተ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ እያሉ እየጮኹም ከብዙዎች ይወጡ ነበር፤ ገሠጻቸውም ክርስቶስም እንደ ሆነ አውቀውት ነበርና እንዲናገሩ አልፈቀደላቸውም።
      lukas wengel 8:28
      27 ወደ ምድርም በወጣ ጊዜ አጋንንት ያደሩበት አንድ ሰው ከከተማ ወጥቶ ተገናኘው፥ ከብዙ ዘመንም ጀምሮ ልብስ ሳይለብስ በመቃብር እንጂ በቤት አይኖርም ነበር። 28 ኢየሱስንም ባየ ጊዜ ጮኾ በፊቱ ተደፋ በታላቅ ድምፅም። የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? እንዳትሣቀየኝ እለምንሃለሁ አለ።
      engdihee yhen yahel kalen diablosen erasuu afun yemyasiz megelet be enantee zend alee yhen ewnet esuuu erasuuu likedew endemaychel kayen aybekam seytan be ewketm be megeletm ybeltachuhal be simet sayhone bemaweke nw..........................
      btcheluuu endawem le sewyeachuuu mekerut be eyee adebabayu afun endaykeft seytan be saak eyetenketeketebachuuunw so please lenantew nw mechereshaw

    • @user-qy9ov2fo2j
      @user-qy9ov2fo2j Před 6 lety +1

      Nahom Girma የጠቀስከው ጥቅስ ከምንም ጋር አይሄድም: የሀዋርያት ቤተክርስቲያን እውነተኛ የክርስቶስ አካል የሆነች ቤተክርስቲያን ናት: ጥንቆላ ሳይሆን ወንጌል የሚሰበክባት: ማጭበርበርና ማደናገር የሌለባት: ብዙዎች ከእስራታቸው ተፈተው ሰላም ያገኙባት እየሱስ ብቻውን የሚመለክባት የክርስቶስ ሙሽራ ናት: ይልቅስ ነፍስህን ከዘላለም ሞት አስመልጥ!!

  • @tizutizu5825
    @tizutizu5825 Před 6 lety

    Amen Amen Amen Amen

  • @robeldawit343
    @robeldawit343 Před 8 lety +1

    Amennnnnnn

  • @selammousa750
    @selammousa750 Před 5 lety

    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚንንንን አሚንንንንንን አሚሚሚሚሚንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @letthewordspeakout
    @letthewordspeakout Před 10 lety +1

    ይልከቱት!

  • @cellb8384
    @cellb8384 Před 7 lety +3

    Aman Aman Geta eysuci zamanhi yibark

  • @gracebeza225
    @gracebeza225 Před 7 lety +1

    "Kal sega hone tseganena ewuneten temolto begna adere"

  • @uaeae8265
    @uaeae8265 Před 6 lety

    Amen

  • @getahunfeleha1249
    @getahunfeleha1249 Před 7 lety +2

    yemimetawu yemiwesiden eyesus bicha .Haleluya

  • @agushegeresu4259
    @agushegeresu4259 Před 4 lety

    realy the revelation is from the GOD

  • @anjoniyoproduction8673

    amen

  • @selammousa750
    @selammousa750 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልላ
    እልልልልልልልልልልልል ል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
    አሚንንንን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @letthewordspeakout
    @letthewordspeakout Před 10 lety

    ይመልከቱት!

  • @alexanderjack7103
    @alexanderjack7103 Před 11 lety

    SO AM I(GELETA ABEBE

    • @Dede-zr3kq
      @Dede-zr3kq Před 6 lety

      አሜኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀሜ

  • @frewbeza3710
    @frewbeza3710 Před rokem

    ጳውሎስ የሰበከው ኢየሱስ ሌላ፣ አንተ የምትሰብከው ኢየሱስ ሌላ!!
    እያነበቡ መሳት ይሏል ይህ ነው!!
    ጳውሎስ ግን፦
    ⏩ (ኤፌ 1:3-4) ነው ያለው!!

  • @bekiman8448
    @bekiman8448 Před 8 lety

    yemimeta,yemikebir,yeminegis iyesus!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @wondiyezekarias3214
    @wondiyezekarias3214 Před 9 lety

    egz/er edme chemiro lerasu ahunim kibr yewused!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @bitsueamlak8303
    @bitsueamlak8303 Před 10 lety

    ጆሮህ ላይ ልክ እንደ እስኪሪፕቶ ሳኆልን ጆሮህ ላይ ሰከተህ እረስተሀው
    ስኦልን በክርስትያኖች ጉያ መፈለግህ
    በፈቃድህ የወንጌል ወገንተኝነት ስለተንገራገጭብህ ንቃ
    ያንቀላፉ ዘንድ ምክንያት የሆንካችውን ሁሉ ቀስቅስ አንቃ

    • @sishanahello8135
      @sishanahello8135 Před 7 lety

      BBitsue amlak :- ምን ለማለት እንደፈለክ አልገባኝም ትምህርቱ ስህተት ነው እያልክ ነው ወይስ???????

    • @nahomgirma2242
      @nahomgirma2242 Před 6 lety

      bedenb nwa ehet alem let me send you resources if yes replay

  • @bitsueamlak8303
    @bitsueamlak8303 Před 10 lety

    .. ዩሃንስ ፮ ፣ ፬፬
    አብ ከሳበው በቀር ወደ ኢየሱስ የሚሔድ የለም

  • @kingdomvoice1
    @kingdomvoice1 Před 2 lety

    ችግሩ የትርጉም ስህተት ነው። አብም ወልድም መንፈስ ቅዱስም በክርስቶስ ተገልጧል። ቅዱሳን ሐዋሪያት ክርስቶስ ማን እንደሆነ ስለተረዱ በስሙ አጠመቁ። ዛሬም ከክርስቶስ ውጪ ሌላ አብ ብለው የሚያምኑትን በትምህርት ማረም ይቻላል።

  • @ephremgabresilassie3084
    @ephremgabresilassie3084 Před rokem +1

    ኢየሱስ አምላክ ነው። ኢየሱስ አብ አይደለም። ኢየሱስ ወልድ ነው።

  • @buatmar209
    @buatmar209 Před 5 lety

    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የማይነጣጠሉ ናቸዉ ነገር ግን ኢየሱስ አብ አይደለም።ዩሀንስ 1:1-10 በደንብ አንብብት እርሱ ከገባችሁ ይገለጥላችሀል

    • @oneday3829
      @oneday3829 Před 5 lety

      የምናመልከውን እንወቅ! ወንድም ኢየሱስን በማወቅ ዙሪያ ተሳስተሃል ማንም እውነቱን ማወቅ ቢወድ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በጥሞና እና በመንፈስ እስከመጨረሻው ቢከታተል ከተሳሳተ ግንዛቤ ራሱን ይመልሳል።
      czcams.com/video/K9c7mV3XxmE/video.html

    • @buatmar209
      @buatmar209 Před 5 lety

      ማመልከዉን አዉቀዋለሁ ሊንክ ማየት አይጠበቅብኝም ቅዱስ ቃሉ እያለ ቃሉን ደስ እንዳላችሁ ስለምትተረጉሙት ነዉንጂ ሴት ነኝ
      አብ ፣ ወልድ ፣ መንፈስ ቅዱስ (ሶስት አካላት (persons) ናቸው። በአካል 3 ናቸው። በእውቀት ፣በፍቃድ ፣ በስሜት አንድ ናቸው። ማለትም አብ የሚያቀውን (ወልድም መ.ቅዱስም ያውቃሉ) ፣ አብ የሚሰማውን(ስሜት) ወልድም መ.ቅዱስም ይሰማዋል፣ የአብ ፍቃድ (የወልድም የመ.ቅዱስም ፍቃድ ነው)። በስራ ድርሻ ግን ይለያያሉ ማለትም መስቀል ላይ የሞተው #አብም #መ.ቅዱስም አደለም። ወልድ ነው የሞተው። ልጁን ደግሞ የሰጠው #አብ ነው ፣ ልጁ በማርያም ማዕፀን ውስጥ ሰው እንዲሆን ያረገው #መንፈስ.ቅዱስ ነው። በተጨማሪም ዘፍጥረት 1:26 ላይ ( #ኑ ሰውን #በመልካችን እንፍጠር) የሚለው ቃል ላይ አብ #ኑ ብሎ የሚጠራቸው #እየሱስንና #መንፈስ.ቅዱስን ነው።

    • @buatmar209
      @buatmar209 Před 5 lety

      አይይይ ከማንም አልወረስኩም ወራሹ እራሱነዉ የወረሰኝ ወንድሜ ጥቅስ ጠቅሶ ማጣመም ምን ይሉታል አረ ንቃ
      (የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 26)
      ----------
      39፤ ጥቂትም ወደ ፊት እልፍ ብሎ በፊቱ ወደቀና ሲጸልይ። አባቴ፥ ቢቻልስ፥ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ፤ ነገር ግን አንተ እንደምትወድ ይሁን እንጂ እኔ እንደምወድ አይሁን አለ።
      . . .
      42፤ ደግሞ ሁለተኛ ሄዶ ጸለየና። አባቴ፥ ይህች ጽዋ ሳልጠጣት ታልፍ ዘንድ የማይቻል እንደ ሆነ፥ ፈቃድህ ትሁን አለ።
      እዚህ ክፍል ላይስ..አባቴ እያለ ማንን ነው ይህች ፅዋ #ፍቃድህ ከሆነ ከኔ ትለፍ ብሎ ሚጠይቀው? እራሱን ነው?. ድራማ አይደለም እራስን በራስ እያወሩ የሚተወንበት #አንተ እንደምትወድ ይሁን እንጂ #እኔ እንደምወድ አይሁን አለ. #አንተ ከዛ ደግሞ #እኔ እያለ የሚያወራው ሁለቱም ቦታ ላይ እራሱን ነው??? Never!! አንተ ብሎ #አብን ሲጠራው #እኔ ብሎ እራሱን ይገልፃል።
      መጨረሻ ላይስ #አባቴ ለምን ተውከኝ የሚለው ማንን ነው? እራሱን ነው? አረ አይደለም!😁

  • @nihalapostolic425
    @nihalapostolic425 Před 7 lety +1

    oh haleluya haleluya amen amen