በፋሲካ የጠፋንበት አስደንጋጭ ክስተት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • በፋሲካ የጠፋንበት አስደንጋጭ ክስተት
    ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
    ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
    ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
    ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
    Join this channel to get access to perks:
    / @friedagifamily
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    www.youtube.co...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene
    Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Komentáře • 303

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 4 měsíci +30

    ❤❤❤ቶኒ ኮ ከልቡ ባል ነው እውነት ፈጣሪ በፍቅር በጤና ነፍፍፍ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤

  • @heesan5522
    @heesan5522 Před 4 měsíci +30

    😢😢አምላኬ ሆይ እኔንም ሃሳቤንፈፅምልኝና ላገሬ አብቃኝ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 4 měsíci +75

    ፋሬ ዋው የኪችኑ ፅዳት ሳላደንቅሽ አላልፍም ያለ አጋዣ ያከብዳል በጣም አድንቄአለው ፅዳትሽን

    • @YesuSira
      @YesuSira Před 4 měsíci

      yekichinu yesalonu..... hulum neger tsiditdit bilual.... betam bizu sira alew min yahil endemitidekmubet bizu sew ayhebawum gin gobezoch bertu!

    • @user-cm8ev4tm2g
      @user-cm8ev4tm2g Před 4 měsíci +13

      እናቶቻችን ስድስት ሰባት ልጂ እያሳደጉ ካለ አጋዥ አይደል እንዴ ሚኖሩት? ምን ታካብጃለሽ ክብር ለናቶቻችን በጀርባቸው ውሀ እንጨት ብዙ የተለያየ ነገር አዝለው ልጆቻቸውን በቅፍቸው ይዘው ተንከራተው ላሳደጉን እናቶች

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Před 3 měsíci +2

      @@user-cm8ev4tm2g ትክክልል

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  Před 3 měsíci

      ❤❤❤

    • @tihitenaadugna3700
      @tihitenaadugna3700 Před 3 měsíci

      ቤታችሁን ድጋሚ አስጎብኙን

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Před 4 měsíci +41

    ክርስቶስ ተስዓ ሙታን
    በአብይ ወለወስልጣን፨
    አጋዝኦ ለ አዳም
    አሰሮ ለሰይጣን፨
    ሠላም እም ዘይሰ
    ኮነ ፍሰሀ ወሠላም፨
    እንኳን ለ ጌታችን ለ መድሀኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሠላም በጤና አደረሳቹ🙏❤
    መልካም በዓል!!!

  • @selamhaile4086
    @selamhaile4086 Před 3 měsíci +2

    ተጀምሮ እስቀሚያልቅ በጣም ነው ደስ የሚለው ጨዋነታችሁ እርጋታችሁ መከባበራችሁ የማማዬ ስርአት ለነገሩ ከማን ትማር ትንሽ ቅር ያለኝ ቶንዴ እጁን መቆረጡና ከተቆረጠ በኋላ በዛው ቢላዋ ዳቦውን መቁረስ መቀጠሉ i think ማማዬ ያስተዋለች ይመስለኛል ያው የሰው እይታ ልዩ ልዩ ነው በተረፈ በጣም ነው ደስ የምትሉት ሁሌም ነው ምከታተላችሁ ለኮሜንት ግን የመጀመርያዬ ነው ተባረኩ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před 3 měsíci +4

    ይች ልጅ እያየናት በሚገርም ሁኔታ አደገች የበለጠ ጨዋ ጣፋጭ በድጋሚ ሺ አመት ኑሪ ማሚቶ መልካም ፋሲካ❤❤❤🙌🙌🙌

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 4 měsíci +21

    ፍሬ የሴቶች የበላይ ነች የኔ ፀዱ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bamlakgetnet-hc1vw
    @Bamlakgetnet-hc1vw Před 4 měsíci +25

    ሴቶች እንቁላል ድስት ውስጥ አትጨምሩ ሲያድር እየገነተረ ይሄድና ለዛውን ያጣል የዶሮ እንቁላል ልጣቹ ፍሪጅ አስቀምጡ ልትመገቡ ከማቅረባቹ በፊት ለብ ባለ ውሃ ሞቅ ብቻ አድርጉትና የጨለፋቹት ወጥ ውስጥ ጨምራቹ አቅርቡ ለአይንም ያምራል ሲበላም ፍሬሽ ይሆናል

    • @arsemagmikael9606
      @arsemagmikael9606 Před 4 měsíci +8

      Enkulal bedoro weteweset tenesh sentek sentek adrego kalgeba enkulalu taem yelwem mekneyatum yedoro merek kebatu betsnetekew enkulal westu gebto sekoy eyader new metemew muyawem endezanew

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s Před 4 měsíci +1

      ትክክል

    • @peace3791
      @peace3791 Před 3 měsíci

      እኔ አብሮ የተንተከተከ እወዳልሁ::

  • @aster-jl3qx
    @aster-jl3qx Před 3 měsíci +5

    ትክክለኛ ሀይማኖት ጋር የሄዳችሁ ጉራ የለባችሁ ሰድብ የለባችሁ ሙሉሰወች ከሀይማኖታችሁጋ የምትሄዱ በዚሁ ቀጥሉ ከሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ እንኳን❤❤❤❤ አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንላችሁ

  • @genetwoldeyohannes8191
    @genetwoldeyohannes8191 Před 4 měsíci +5

    ሶስታችሁም የቤቱ ድምቀት ናችሁ መልካም የትሳዪ በዓለ ይሁንላችሁ እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ😘

  • @samritube645
    @samritube645 Před 3 měsíci +1

    *እኔ አባቶች ለምን አትኩረው ትምህርት እንደሜይሰጡበት ግራ ይገባኛል እያወቅንም ሳናውቅም የብዙዎች ትልቁ ስህተት ከሌሊተለ ዘጠኝ ሰአት በፊት የሚታረድ በሙሉ በጾም የታረደ ነው መፈሰክ መገደፍ ያለበት በቀየእንቁላል እና በአይብ ወይ በቅቤ ነው እና ፍርዬ እስኪ አባቶችን ብትችሉ በቻናላችሁ አቅርቡልን እናንተም እኛም እንማራለን በተረፈ ፍርዬ የኔ ባለምያ ጽዳትሽ ምያሽ አንደኛ ነሽ የሀገሬ ልጅ የኔ ባለምያ እጅሽ ይባረክ*

    • @ruhamaasfaw7709
      @ruhamaasfaw7709 Před 3 měsíci

      Egnam betam bizu amet hononal ke 9 seat behuala new yeminardew.

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 4 měsíci +13

    ስጠብ ቃቹ ጠፋ ቹ ጌታን ለ በአል የናንተን ቤት ዝግጅት በጉ ጉት ነው ምጠብቀ ው 😘😘😘እንኳን ደናመጣ ቹ ❤️❤️

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b Před 4 měsíci +9

    እመቤቴን ሁለትቀኔ እየጠበኩ ነበረ ቢደወ የበአል ከብዙ ሰዉ ከምወዳቸዉ ሰወች ቢደወ እጠብቃለሁ ኩሺና ሲደፋደፉ ደስ ይለኛን አመሠግናለሁ ቡሄን አድሳመትን ባገሬ በቅርቡ አገር እባበለሁ ወለየነኚ❤❤❤

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Před 4 měsíci +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን.
    ዋው ፍሬ ዳጊ እና ማሚቶ በጣም ታምራላችሁ👌🏾 ለዓመቱ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ጠብቆ ያድርሰን🙏🏾 በጣምነው የምወዳችሁ ❤️

  • @user-tv5sy9vo7o
    @user-tv5sy9vo7o Před 4 měsíci +3

    ፍርዬ እድለኛ ናችሁ ሁለት ወር ፆሞ በዶሮ መግደፍ መታደል ነው ጤናችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ እናንም ጠብቁት ቀናሁ እኮ እኔ እስከዝች ሰአት ድረስ ቀይ ነገር ንክች አላረግም ከበድ ያለ ጨጓራ ስላለብኝ መልካም በአል

  • @amarechabate6307
    @amarechabate6307 Před 4 měsíci +4

    ጽዳትሽ ብቻውን ያረካል! ጎበዝ ነሽ!

  • @user-wm5pn6fp5l
    @user-wm5pn6fp5l Před 4 měsíci +1

    በጣም ታሳዝናለክ በዳቦ እጅክን ትቆርጣለክ በስጋውማ ምን ልትሆን ነው ደግነቱ ፍሬን የመሰለች ቆንጆ አግዚአብሔር ሰጥቶካል

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před 4 měsíci +8

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ቲጂ ስትፈልጋችሁ ነበር አሳዘነችኝ የኔ የዋህ

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 Před 3 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦቼ ቶንዴ አይዞህ በዚህ ይለፍላችሁ ፍሪታዬ ድንጋጤሽ ማማዬ ደሞ የኔ ማርማራታ ስትጣፍጪ እኮ እድግ በይልኝ

  • @woinshetkifle3432
    @woinshetkifle3432 Před 4 měsíci +2

    ፍርዬ የኔ ቅመም ቀሪው ዘመንሽ ከነቤተሰቦችሽ የተባረከ ይሁን

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Před 3 měsíci

    መጋረጃችሁ አገርኛ ነው በጣም ነው የሚያምረው❤ 👍ፍርዪ ሙያሽ የሰጠ ነው ቶዴ ይመችህ እንወዳቸዋለን!

  • @enat1821
    @enat1821 Před 4 měsíci +6

    ፍርዬ የኔ ውብ በሞትኩት ለምን ትያለሽ ጠላትሽ የማይበጅሽ ይሙት ለባልሽ ለልጅሽና ለቤተሰቦችሽ ኑሪላቸው❤❤❤

  • @user-ss1kg9dp6u
    @user-ss1kg9dp6u Před 4 měsíci +7

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ፍርዬ,ቶንዴ,ማሚቶ😍❤️ ….እንኳን በዚ አለፈ ሆሆሆሆ❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 4 měsíci +6

    ፍርዬ የኔ ባለሙያ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 4 měsíci

    እንኳን አደረሳችሁ እውነትም ልዕልቶች❤❤❤ ማሚቶዬ እድግ በይ የኔ ቆንጆ እንዴት ጎበዝ ነሽ እናትሽን ማገዝሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 4 měsíci +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-uo4ve8tf7v
    @user-uo4ve8tf7v Před 4 měsíci +4

    ፍሬ ቀሚስሽን በጣም ነዉ የወደድኩት እኳን አደረሳችሁ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Před 4 měsíci +1

    እንኩዋን አደረሳችሁ ፍርዬ ፣ሼፍ ቶንዴ ፣ማሚቶዬ ሰሞኑን ጠፋችሁብን እኮ ❤❤❤❤

  • @user-fg3gn5vc3r
    @user-fg3gn5vc3r Před 4 měsíci +1

    ሰራ ለይ ነበርኩ ግን ሰራርቸ ነበረ አቤት እሰክሄዴ አናንተን ሳይ ጠገብኩ እንኳን አደረሳችሁ ማሚጡ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ደስት የምትሉት ቤተሰብ ነችሁ እኛም በጣም ነው የምንወደችሁ❤❤❤

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ዋውው በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉

  • @hareggebre
    @hareggebre Před 4 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ታምራላችሁ ድምቅ ብላችሃል አስቀናችህን ማን እንደሀገር በስደት የምን ለሊት መነሳት ነው ነግቶ አረፋፍደን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እናከብራለ

    • @sosenakasia
      @sosenakasia Před 3 měsíci

      አንድቀን ይሆናል የኔ ወድ

  • @user-wr6vb2mf8b
    @user-wr6vb2mf8b Před 4 měsíci +3

    እንኳን አደረሳችው አብሬአችው ያለው ነው የመሰለኝ እንዴት እንደሳቁኝ ያመት ሰው ይበለን ማማዬም እድግ በይልኝ❤

  • @asas-xe5et
    @asas-xe5et Před 4 měsíci

    ውይ ❤ እነፍርየ ወርቅ እኳናችሁ ስታምሩ አችብይልን ስለኛም የኔ ጣፍጭ እድግ በይልኝ ውይ ❤❤ ያጋጥማል አደጋው ደሞ

  • @tsiongezahegn3054
    @tsiongezahegn3054 Před 4 měsíci +1

    ፍሬ እንኳን አደረሳቹ ቪድዮ ጨርሼ አላየሁም ስራ ላይ ሆኜ ነው ግን አንድ አስተያየት ልስጥ ማሚቶ ለምን ከናንተ መሃል ትተኛለች ጥሩ አይደለም ፍሬ በኋላ ይቆጫችኋል እኔ የማውቀው ታሪክ አለ ደስ አይልም ማማዬ ደግሞ ክፍል አላት የምትፈራ ከሆነ እንኳን እንቅልፍ ሲወስዳት መውሰድ ነው የአሁኑን ሳይሆን ማየት እያደገች ስትሄድ እንዴት ነው የምታስለምዷት ከባድ ነው በጊዜ አስተካክሉ የልጅ ፍቅር በዚህ አይገለፅም ቅር ካስባልኳቹ ይቅርታ ፍሬ & ቶንዴ

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 Před 4 měsíci +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውደቺ ያአመቱ ሰው ይበለን

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z Před 4 měsíci +1

    ፍሬ ቆንጆ ጆሮ ወጥ እንደሆኔ ያስታዉቃል ባለሙያ ምጣፊጥ ዶሮ በአይን ያስታዉቃል❤❤❤❤❤

  • @birukgoitom1387
    @birukgoitom1387 Před 4 měsíci +1

    እንዃን አደተሳችሁ ፍቅራችሁ ውበታችሁ በጣም ያስቀናል እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-rs3fz6ck3j
    @user-rs3fz6ck3j Před 4 měsíci

    አንዴዴዴ..... የማርያም ምን ሆነሽ (ማሚቱየ) ቶንዴ የሰራው ጥብስ አጅህ ይባረክ ኣይባልም አንዴ ለናትሽ ብቻ ነሽ ያምታመሰግንያት ላባትሽ ለምን ኣታመሰግይም። ሁለቱም ናቹ የሰሩ ላባትሽ ደሞ ይመለከታል ማመስገን አሺ ማሚቱየ አድግ በይ ከነይቅርታ ተባረኩ መልካም በዓል።

  • @msrak4498
    @msrak4498 Před 4 měsíci +5

    ዶሮዋ😋አንደኛ የናቴን መሠለኝ❤❤❤❤

  • @user-og2wb8eo8f
    @user-og2wb8eo8f Před 4 měsíci +2

    Batecristian hadachehu bihon ok gedata ayedelem lelit mebelat

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 Před 4 měsíci +1

    ዋው! ዋው! ፍርዬ፣ቶንዴ እና ሚጣዬ እንኳን ለጌታችን ሐመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስተስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!🙏
    ፍርዬ ከቤት አየያዝሽ ጀምሮ አስከ ሙያሽ ቶንዴ ይመሰክራል ።
    ጥያቄዬ መጋረጃው የሀገር በአል ስለመሠለኝ በቅንነት ከነ ኩሽን ልብሱ ከነ ጠረጴዛው ረነር የት ቦታ አሰራሺው? ስንትሰ ፈጀብሽ? ዋጋውን ለማወቅ ፈልጌ ነው? አመሰግናለሁ! 🙏
    የኔ ውብ ቤተሰቦች አስተማሪዎቼ ናቸው እና በፍቅር አብራችሁ እንድታረጁ ታላቅ ምኞቴ ነው። በርቱ!🙏

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Před 4 měsíci

    እንኳን አደረሳቹ😊❤❤❤እረ ፍሬ ያንቺን የዋዜማ ውሎ መቼም አይሰለቸኝም ዶሮ ከመጀመሪያው ስሰሪ ማየት ❤

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 Před 4 měsíci +1

    በጣም ነው የአገር ምግብ እና ይናፍቅኝ

  • @bisrateyohannis2490
    @bisrateyohannis2490 Před 4 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዘመዶቻችን እኔ ምለው ፍርዬ ምጣድ አየሁ ልበል እንጀራ ስትጋግሪ አይተን አናውቅም በፔስታል ምታመጪ ይመስለኛል

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 3 měsíci

    እኔ እራሱ ፈራሁ ግባሩ ተመታ እጂ ተቆረጠ ደግሞ የፈነዳው ምድነው ለባለቤትሽ ያለሽ ፍቅር የተለየ ነው ቢላ ሲቆርጥ እድህይዘገንናል በየቦታው በጦርነት ደሙየ ሚፈሰውን ዜጎች እደት አያችሁት ሰላም ለኢትዮጲያ ለሀገራችን❤❤❤

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 Před 4 měsíci +2

    የተባረከ ይሁንላቹ 😘😘😘😘😘እንኳንም በሰላምና በጤና አደረሳቹ 🌷🌷🌷🌷🌷❤😘😘😘😘

  • @addismassage3006
    @addismassage3006 Před 4 měsíci

    ፍርዬ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር በሰላም በጤና አደረሰሽ

  • @masaratyoutube9493
    @masaratyoutube9493 Před 4 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 Před 4 měsíci

    I was very concerned after seeing TG’s video. We are happy to see you back.

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x Před 3 měsíci

    ስታምሩ ስወዳቹልጃቹህን እመቤቴ ታሳድግላቹ አበበዋን ያሳያቹ መድሀኒአለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 Před 4 měsíci +1

    በጣም ያምራል እንኳን አደረሳችሁ

  • @zinashmentu8577
    @zinashmentu8577 Před 4 měsíci +4

    ጉዞ ወደ 200k እየጠፋቹ ነው ደሞ

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 Před 4 měsíci +3

    በጣም በጣም ታምራላችሁ

  • @addismassage3006
    @addismassage3006 Před 4 měsíci

    ፍርዬ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር በሰላም በጤና አደረሰሽ❤❤❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፋሲካ ፋሲካ የሚመስለው በ fire dagi family house ነው የአመት ሰው ይበለን❤

  • @user-wm5pn6fp5l
    @user-wm5pn6fp5l Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንዳንዴ ሁሌም ሳያችሁ የእኔን ቤተሰብ አስበዋለሁ አብሶ ባለቤቴ ሁሌም እንደረዳኝ ነው እንዳንቺ እግዚአብሔር ይባርከልኝ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 4 měsíci +2

    እንኮን አደረሳችሁ! ከስል ግን እቤት ዉስጥ ልጅ አስተኝታችሁ ሽታዉ ጥሩ አይደለም ተጠንቀቁ ወይ መስኮት፣በር ክፈቱ ጥሩ አይደለም ቢቀጣጠልም ለሌት ደሞ በ ተልባ እና በእንቁልሎ ሽሮ ነዉ የ ሚገደፈዉ ዳሮ ለሊት ይከቡዳል ፃሞ ስንቡቶ ለ ማንኞዉም Enjoy አድርጉት🙏🏽

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy Před 4 měsíci +2

    ፍርየ የኔ ሙሉ እሴት ማማየ የኔ ቅመም ሸፍ ቶዴ ምርጥ ባል ምርጥ አባት እንኳንም አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 4 měsíci

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ባጣም ታምራላችሁ የአመት ሰው ይበለን 🥰🥰🥰

  • @tratra9327
    @tratra9327 Před 4 měsíci

    Mamiye yene tilk sewu dingil mariyam tasadigesh fire ena tonde mariyamin sitebikachu neber enkowan dena metachu❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 Před 3 měsíci

    ማሻአላህ ፅዳት ቁንጅና ሰቶሻል ስታምሩ አይለያችሁ

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 Před 4 měsíci

    Gbu all happy Easter you all look amazing tebareku Mamitu ye 10000 nat

  • @WassimSemaan-wp7hg
    @WassimSemaan-wp7hg Před 4 měsíci +2

    ሥታምሩ እግዝአብሔር ይጠብቃቹ በጣም ነዉ የምወዳቹ ለአመቱ የወድልጅ አባት እና እናት ያርጋቹ የምር ከልቤነዉ አሜን በሉ እሺ መልካሙ ሁሉ እመኝላቹአለሁ🙏❤❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Před 4 měsíci +3

    እኛም ቤት ልጆቼ ከለሊቱ 9 ለመነሳት አላርም አድርገው ይተኛሉ እኔና ባልዬው ዳግሞ እየሰራን 8ሰአት ይሆናል 1ሰአት ተኝተን 9ተነስተን እንበላለን ውይይይ ድክም መብላትም መነሳትም ነው የሚደክመው

    • @shalom744
      @shalom744 Před 4 měsíci +1

      Betekristian lalhede sew lelit meblat mindinew the meaning?

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 Před 4 měsíci +1

    የኔማሮቸእኳንአደረሳቸዉለጌታንለመድአኒታችለየሱስክረሰቶሰየትሳየ የፈሲካብሀልበማርያምየየቤቱድቀትነሸእድግበይልልኚእረሞእሜጤናሰቶያድረሳቸዉያድረሰነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 Před 4 měsíci +1

    እንኳን አደረሳችሁ የሐበሻ ልብሳችሁ ደስ ይላል

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z Před 4 měsíci +1

    ወይኔ ምንድነዉ ቆለያቹን ገፈፈ መብረቅ መስሎኝ የነስ መደንገጥ😂😂😂

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Před 4 měsíci +2

    የድስቱ የማድበቱ ጽዳት ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @yoditberhane6925
    @yoditberhane6925 Před 4 měsíci +1

    እንኳን አደረሳቹሁ ምነው ፍሬ ቶንዴ የምን ሰው ማስደንገጥ ነው አርእስታቹሁ ያስደነግጣል እንድንደነግጥና ገብተን እንድናያቹ ከሆነ እናንተ ጀማሪ አይደላቹሁ ባታስደነግጡንም ማየታችን አይቀርምና አታስደነግጡን መልካም ግዜ ማሚቶን ሳሙሉኝ❤

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 Před 3 měsíci

    " እኔ ደግሞ ዛፉ ተቆርጦ ድንጋይ ላይ ውድቅ ብሎ የተሰበረ ነው የመሰለኝ" 😅😅😅 የማርያም ፍሬ ጣፋጯ

  • @user-om2xb7kh8t
    @user-om2xb7kh8t Před 4 měsíci

    Firyeee merx family sewedachu enee eqelf ajajelogne xewate new yefetawete ayii wow nachuuu

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 4 měsíci

    እንካን አደረሳችው ምርጥ ፉሚሊዎች በጣም ነው የምወዳችው ማሚቶዬ ቱቱቱ አደገች የኔ ቅመ ም እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ ልጁማሚቶዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EnthusiasticAtom-ml3rd
    @EnthusiasticAtom-ml3rd Před 4 měsíci +1

    እንኳን አደረሳችሁ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamFikadu-fq7gg
    @SelamFikadu-fq7gg Před 3 měsíci

    የእውነት ሚስት ነሽ የቤት እመቤት ነሽ ውድድ😘😘😘

  • @tiz6401
    @tiz6401 Před 4 měsíci +1

    ቤተክርስቲያን ማነዉ የሚያድረው

  • @user-lu5zg7is1c
    @user-lu5zg7is1c Před 3 měsíci

    Edegi🎉mama ye bemogesna betsega yasadgish❤❤❤melkam beal❤❤❤🎉🎉

  • @yeneneshmamo3711
    @yeneneshmamo3711 Před 4 měsíci +1

    የኔ ማሚቶ ስወድሽ እንኳን አደረሳችሁ

  • @Lifeisok_19
    @Lifeisok_19 Před 3 měsíci

    እንኴን አደረሳችሁ ፍርዬ and Happy Anniversary 🎉🥂❤

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo Před 4 měsíci +2

    ፍረየ ወላሂ አቀራርብሽ ፀዳትሽ በቃ ፀዴ ነሽ በጂሽ በበላሁ እላለሁ እኔ ሙሲሊም ነኘ ባይሆን

  • @geniyutub5916
    @geniyutub5916 Před 3 měsíci

    stamru enem lehagere abiktogi kebetesebe gar lemakber yabikagiii ewedachihalehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 Před 4 měsíci +1

    ታዲያ ርእሱን አስደንጋጭ ማለቱ ምን ይባላል?

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 3 měsíci

    መልካም የትንሳኤ በአል በዳቦ ቢፃፍ ቢሆን አሪፍ ነበር instead of cake

  • @azebbirhane6150
    @azebbirhane6150 Před 4 měsíci

    Ebakachu kesel atekemu .enkwan aderesachu melkam beal.

  • @user-vx6dx7rf8u
    @user-vx6dx7rf8u Před 3 měsíci

    የኛ ልዩ ቤተሰብ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Před 4 měsíci

    የፍሬ ድንጋጤ የማሚቶ ጥንካሬ እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤እኳን አደረሳችሁ ቶድዬ አይዞህ🙏🙏🙏

  • @sintayehugebreselassie2251
    @sintayehugebreselassie2251 Před 4 měsíci

    እንኳን አደረሳችሁ በመጠጥ ባይሆን ጥሩነበር

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d Před 4 měsíci

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን የእኔ ውዶች ስታምሩ❤❤❤

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 Před 4 měsíci +2

    እንኳን አደረሳችሁ ፍርዬ🥰🥰🥰

  • @ghionnettube7404
    @ghionnettube7404 Před 4 měsíci

    chewa set egzeabhere yebarekachu

  • @hilinaadafre1733
    @hilinaadafre1733 Před 3 měsíci

    እንደቶንዴ አይነት ባል ስላገባሽ በጣም እድለኛ ነሽ

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 Před 4 měsíci +1

    Firiye, ye Doro makulayaw endet endehone asayin.

  • @user-fx1cz4pz2p
    @user-fx1cz4pz2p Před 3 měsíci

    ፍርዬ የኔ ባለሙያ እንኳን አብሮ አደረስን❤❤❤❤❤❤

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 Před 3 měsíci

    አይ ቶንዴ በዶሮ ያልቆረጥከውን በዳቦ😂

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉አስተያየት
    ማእድቀርቦስታማትቡ
    በእርግጠኝነትበጣቶቻችን
    መስቀልኛመስራታችንን
    አንርሳ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @cakocakocako4432
    @cakocakocako4432 Před 3 měsíci

    እኔ የባአል ቀን ስጠብቃችሁ ነበር🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Před 4 měsíci +1

    የበአል ቀን ሴጣን የሰውን ደስታ ለመጠክ የማያረገው ነገር የለም እውነት ቶንዴ አይዞኝ

  • @tigistdesta468
    @tigistdesta468 Před 4 měsíci +1

    She is so 🥰 represented 10 kids

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre8061 Před 4 měsíci

    ፉረሬ በነትሽ መጋረጃውን ያሰራሸበትን ቡታ ኩንታክት አደረጊኝ🙏