ገነነ (ሊብሮ) መስከረም ሁለት እና ወታደራዊ መንግስት | ክፍል አንድ |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ወታደራዊ መንግስት፣ ንጉሳዊ ስርዓትን ገርስሶ ስለጣለበት መስከረም 2፣ 1967 ዓ.ም እና ተያያዥ ጉዳዮች ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) እንዲህ ያጫውተናል፡፡

Komentáře • 19

  • @AshamTube
    @AshamTube  Před 5 lety +3

    የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል የአሻም ቲቪን ዜናዎች እና ፕሮግራሞች በቀላሉ ያግኙ፡፡
    @t

    • @wondwossengebreyesus6773
      @wondwossengebreyesus6773 Před 3 lety

      Asham Tube ገኔ; እድሜ ፈጣሪ አድሎህ; ከዛ ሁሉ ውጥንቅጥ ተርፈህ ታሪክ ለመናገር ከደፈርክ መናገር ያለብህ በዛሬ ላይ ቆመህ አይደለም:: ንጉሱ የወረዱት እኮ ብህዝቡ ግፊት እንጂ በወታደሩ ግንባር ቀደም ፍላጎት አይደለም:: ንጉሱ አልወርድ ቢሉ ያው እንግዲህ ሊያፍኗቸው ነው ማለት አይን ያወጣ ጥላቻ ነው:: ደበበ እሸቱ አንድ ጊዜ ቃለመጠይቅ ሲሰጥ ንጉሱን በቮልስ መኪና ከቤተ መንግስት ሲወስዷቸው "ህዝቡ ሌባ: ሌባ እያለ ሲሳደብ ነበር" እናም አንዳንድ ሰወች ንጉሱን ሰደቡ ይላሉ እኔ ግን ህዝቡ የሰደበው ደርግን ነው ብሎ ሲናገር ገረመኝ:: እኔና አብረውኝ የነበሩ ታላላቆቻችን ግን ሌባ ያልነው ንጉሱን እንጂ ደርግን አልነበረም:: ደርግ ያኔ ልክ በሰኔ 16/2010 ዓ/ም ለዶ/ር ዐቢይ ድጋፉን እንደገለፀው ህዝብ ንጉሱ ከዙፋናቸው ሲወርዱ ከፍተኛ ድጋፍ ስለነበረው ማንም አይሰድበውም ነበር:: እናም አጋጣሚውን አገኘን ብላችሁ ያለ ቦታው ታሪክን አታወላግዱ:: ያኔም በቦታው የነበሩ; ብዙ ሰወች ዛሬም አሉና!!!

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 Před rokem

      TENAYSTLnN! ENE YEMASTAWSEW TECHEMARI DEGMO YHEW! tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html

  • @bangtansonyeon8640
    @bangtansonyeon8640 Před 4 lety +2

    ይሄ ታሪክ በመፅሐፍ መውጣት አለበት ገነነ በጣም እናመሰግናለን ።

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 Před rokem +1

      Awo! E'NE YEMASTAWSEW YHEW! tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 Před 5 lety +3

    ያልተዛባ ታሪክ መልካም ነው ታሪኩን የማያቅ ትውልድ የሚመራው አጥቶ መንገዱ ጠፍቶበት እርስ በእርስ እየተጋጨ አለም እየሳቀብን ነው። እውነተኛ መሪ ያገኘን መስሎን ፈጣሪን አመስግነን ሳንጨርስ ምኑም መሪ መሪ አልሸት አለን። ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ኣስብ የንፁሃን ደም በከንቱ እየፈሰሰ ነው!!!!

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 Před rokem

      tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 Před 4 lety +2

    Such great program. Big respect libro

  • @user-wc5zt8pt5y
    @user-wc5zt8pt5y Před 4 lety +3

    1ኛ

  • @tesfuzewdu7349
    @tesfuzewdu7349 Před 4 lety

    አሪፍ ነው።

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 Před rokem

      AWO, TROO NEWW! ENE YEMASTAWSEW TECHEMARI DEGMO YHEW! tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html

  • @nahomtube8450
    @nahomtube8450 Před 4 lety +4

    የ ገነነ( ሊብሮ)የሱን ፕሮግራም በ አንድ playlist ብታደርጉት እና upload ስታደርጉት በቅደም ተከተል ብታደርጉት በቀላሉ ለማግኘት እና ለመከታተል ያመቸናል

    • @Joberaw
      @Joberaw Před 2 lety

      በትክክል ማግኘት አልቻልንም

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 Před rokem

      tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html

  • @user-pw1rr2vm8b
    @user-pw1rr2vm8b Před 4 lety +1

    የሚያሳዝነው «አብዮት ልጆቿን ትበላለች» እንዲሉ ጀነራል ኦቻዋን ካስትሮ በልቶታል። 😥😥😥😥😥

  • @rita1rita139
    @rita1rita139 Před 3 lety +1

    ምነው ምነው ገነነ ተፅፎ ቢነበብ ይሻል ነበር:: እኔ የደርግ ነገር ሲነሳ አጥንቴን ሳይቀር ያመኛል::

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 Před rokem

      tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html

  • @lolbunaraslolbunaras6307

    Wetaderawi mengest yemejemereyaw kasa new,behula Aba tatek yetebalut Atsea Tewodros nachew, yeh Negest Menen ena yelijachew Ras Ali wetader yane angach neber yemebalew.
    Menem yenegus zer saynorachew Ethiopian yasrekebune ande adrgew.

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Před 3 lety

    "መስከረም 2 ቀን ፍየል ታስሮ ይመጣል" 😀😀😀