አንችዉ ነሽ ክፍል 5 (ጓደኛ አለህ)ገራሚ ትውስታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 06. 2020
  • ልቦች ይነሳሳሉ

Komentáře • 93

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  Před 4 lety +37

    ያ አህባቢየል ኪራም እዉነተኛ ጓደኛ አለሽ አለህ? ሙሉዉን ስሙት

    • @drsami762
      @drsami762 Před 4 lety +4

      አላህ በዱኒያም በአኼራም የሚጠቅመንን እውነተኛ ጓደኛ ይስጠን ።

    • @user-pb1iq4bc2g
      @user-pb1iq4bc2g Před 4 lety +2

      የኔ ጎደኞች እህቶቼ ናቸው 😘😘😘😘ዶክተር ዘይኒ ተው ተው ግን ልለምናችሁ ካቆመበት ቀጥሉልን ቢያንስ ሷሊ የባሏን ሀቅ አጠባበቅ የልጆቿን አስተዳደግ እንስማ ይጠቅመናል በኔ ሀሳብ እምትስማሙ ልያችሁ

    • @user-pb6pe3zd9p
      @user-pb6pe3zd9p Před 4 lety +1

      ዶክተር.ዘይኔ.ዝዋጅ.ሰይድ.ጉሩብ.አስገቡኝ.0556007290እሙአብዱልመጅድጀዛኩምአላህከይረንጀዛ

    • @umureyanleyla6381
      @umureyanleyla6381 Před 4 lety +1

      በጣም የምወዳት ጓዴኛየ ጠፍታብኝ ጬቆል ዱኣ አርጉልኝ

    • @samirareddy7976
      @samirareddy7976 Před 4 lety +1

      ኢሻአላህዱአአረጉለኝአላህይወፈቀኝያረብ

  • @drsami762
    @drsami762 Před 4 lety +28

    አህለን ወሳህለን ወመርሃበን
    ወንድሜ Dr,ዘይኔ፣
    *አዛን*
    *በአላህ ስም እጅግ በጣም *ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡*
    *5፥58 "ወደ ሶላትም በጠራችሁ ጊዜ ጥሪይቱን መሳለቂያና መጫወቻ አድርገው ይይዟታል፡፡ ይህ እነርሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው"*፡፡ وَإِذَا نَادَيْتُمْ إِلَى الصَّلَاةِ اتَّخَذُوهَا هُزُوًا وَلَعِبًا ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَّا يَعْقِلُونَ
    "አዛን" أَذَان የሚለው ቃል "አዚነ" أَذِنَ‎ ማለትም "ጠራ" ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ጥሪ" ማለት ነው። "ሙአዚን" مُؤَذِّن የሚለው ቃል "አዘነ" أَذَّنَ‎ ማለትም "ተጣራ" ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ጠሪ" ማለት ነው። አምላካችን አላህ፦ "በጁሙዓህ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ" ብሎናል፦
    62፥9 *እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በጁሙዓህ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ*፡፡ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
    "ፈርድ" فَرْض የሚለው ቃል "ፈረደ" فَرَضَ ማለትም "ተገደደ" ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ግዴታ" ማለት ነው። ፈርድ በሁለት ይከፈላል፥ እርሱም "ፈርዱል ዐይን" فَرْض العَيْن እና "ፈርዱል ኪፋያህ" فَرْض الكِفَايَة ናቸው።
    "ዐይን" عَيْن የሚለው ቃል "ዓነ" عَانَ‎ ማለትም "ነጠለ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ተናጥል" ማለት ነው። "ፈርዱል ዐይን" فَرْض العَيْن ማለት "የተናጥል ግዴታ" ማለት ነው፥ ለምሳሌ ሶላት፣ ሓጅ፣ ዘካህ፣ ፆም ወዘተ።
    "ኪፋያህ" كِفَايَة የሚለው ቃል "ከፋ" كَفَى ማለትም "ጠቀለለ" ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ጥቅል" ማለት ነው። "ፈርዱል ኪፋያህ" فَرْض الكِفَايَة ማለት "የጥቅል ግዴታ" ማለት ነው፥ ለምሳሌ "ሶላቱል ጀናዛህ" صَّلَات الجَنَازَة እና "ሶላቱል ጁሙዓህ" صَّلَات الْجُمُعَة ናቸው።
    አንዳድ ጊዜ ሰዎች በሶላቱል ጁሙዓህ እና በአዘቦቱ ሶላት አዛን ሲሰሙ ጥሪይቱን መሳለቂያና መጫወቻ አድርገው ይይዟታል፦
    5፥58 *"ወደ ሶላትም በጠራችሁ ጊዜ ጥሪይቱን መሳለቂያና መጫወቻ አድርገው ይይዟታል፡፡ ይህ እነርሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው"*፡፡ وَإِذَا نَادَيْتُمْ إِلَى الصَّلَاةِ اتَّخَذُوهَا هُزُوًا وَلَعِبًا ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَّا يَعْقِلُونَ
    ይህ እነርሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው። እኛም የአዛኑን ትርጉም ሙሥሊም ላልሆኑ ሰዎች እንዲያውቁ ማድረግ አለብን፥ ለናሙና ያክል የጁምዓ አዛን እንይ፦
    1. "አሏሁ አክበር" ٱللهُ أَكْبَر ማለት "አሏህ ታላቅ ነው" ማለት ሲሆን የሚባለው 4 ጊዜ ነው።
    2. "አሽሀዱ አነ ላ ኢላሀ ኢለሏህ" أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلٰهَ إِلَّا ٱلله ማለት "ከአሏህ በስተቀር አምላክ እንደሌለ እመሰክራለው" ማለት ሲሆን የሚባለው 2 ጊዜ ነው።
    3. "አሽሀዱ አነ ሙሐመደን ረሡሉሏህ" أَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا رَسُولُ ٱلله ማለት "ሙሐመድም የአሏህ መልእክተኛ መሆኑን እመሰክራለው" ማለት ሲሆን የሚባለው 2 ጊዜ ነው።
    4. "ሐየ ዐለስ ሶላህ" حَيَّ عَلَى ٱلصَّلَاة ማለት "ወደ ሶላት ኑ" ማለት ሲሆን የሚባለው 2 ጊዜ ነው።
    5. "ሐየ ዐለል ፈላህ" حَيَّ عَلَى ٱلْفَلَاح ማለት "ወደ መዳን ኑ" ሲሆን የሚባለው 2 ጊዜ ነው።
    6. "አሏሁ አክበር" ٱللهُ أَكْبَر ማለት "አሏህ ታላቅ ነው" ማለት ሲሆን የሚባለው 2 ጊዜ ነው።
    7. "ላ ኢላሀ ኢለሏህ" لَا إِلٰهَ إِلَّا ٱلله ማለት "ከአሏህ በስተቀር አምላክ የለም" ማለት ሲሆን የሚባለው 1 ጊዜ ነው።
    ሙአዚኑ ይህንን ጥሪ በተጣራ ጊዜ ሙሥሊሙ በተመሳሳይ ከላይ ያለውን ቃል ይላል፦
    ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 10, ሐዲስ 9
    አቢ ሠዒድ አል-ሑድሪይ እንደተረከው፦ "የአላህ መልእክተኛም"ﷺ" አሉ፦ *"ጥሪ በሰማችሁ ጊዜ ጠሪው የሚለውን በተመሳሳይ በሉ"*። عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ إِذَا سَمِعْتُمُ النِّدَاءَ فَقُولُوا مِثْلَ ما يَقُولُ الْمُؤَذِّنُ
    የመጀመሪያው ሙአዚን ሐበሻዊ ቢላል ኢብኑ ረባሕ ወይም ኢብን ሪያሕ"ረ.ዐ." ነው። ይህ ሰሓቢይ ለአላህ መልእክተኛም"ﷺ" ሙአዚን ነበረ፥ እኛም ሐበሾች በቢላል አዛን መገለጫችን ሆኗል፦
    ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 2, ሐዲስ 700
    አሥ-ሣኢብ እንደተረከው፦ *"ለአላህ መልእክተኛም"ﷺ" ጠሪ አልነበራቸው አንድ ቢላል እንጂ"*። عَنِ السَّائِبِ، قَالَ لَمْ يَكُنْ لِرَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم إِلاَّ مُؤَذِّنٌ وَاحِدٌ بِلاَلٌ
    ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ መጽሐፍ 46, ሐዲስ 3936
    አቢ ሁራይራህ እንደሚተረከው፦ "የአላህ መልእክተኛም"ﷺ" አሉ፦ *"ንግሥና ከቁራይሽ፣ ፍርድ ከአንሷር፣ አዛን ከሐበሻ፣ አማናህ ከየመን ነው"*። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ الْمُلْكُ فِي قُرَيْشٍ وَالْقَضَاءُ فِي الأَنْصَارِ وَالأَذَانُ فِي الْحَبَشَةِ وَالأَمَانَةُ فِي الأَزْدِ ‏"‏ ‏.‏ يَعْنِي الْيَمَنَ
    የቴሌግራም ሊንኩን በመንካት እውቄት ይሸምቱ፣የታሉ ሊንኩ ካሉኝ ፔጄ ላይ መጀመርያ ኮሜንት ስር አለ እናመሰግናለን።

    • @user-nt7tc3lv5p
      @user-nt7tc3lv5p Před 4 lety

      ማሻአላህ ዶክተር ሣሚ ጀዛከላህ ኸይር
      ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

    • @user-cv6kh6gw4l
      @user-cv6kh6gw4l Před 4 lety

      ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ወንድም
      የታለ
      የቴሌግራም
      ሊጉ በአላህ አሥቀምጥልን

  • @werdamdet8551
    @werdamdet8551 Před 4 lety +8

    አልኸምዱሊላህ ከልጅነቴ ኬጂ አብረን ተምረን 12 ክፋል አብረን አሳልፈን ስደት አለም የበለጠ ያጣመረን ምረጥ ጎደኞ አለችኘ አልኸምዱሊላህ ጎደኞ ሳትሆን እህቴም ነት

  • @user-iu7iz7bm1o
    @user-iu7iz7bm1o Před 2 lety +2

    ሱረቱሉ ፉረከን

  • @user-vi4eq5ce5c
    @user-vi4eq5ce5c Před 4 lety +3

    ሱረቱል ፉርቃን ማሻ አላህ አላህ ያግራልን ቁራአንን ማል ትርጉሙ ያረቢ

  • @user-ps9eq6tw5f
    @user-ps9eq6tw5f Před 4 lety +7

    ማሻ አሏህ መቼ ጀምራችሁ ነው በአሏህ
    ክፍል አምሰት የዱረሳችሁ😔 ኡኡኡ ላኩልኝ👊🙄 ያለፈኝን ክፍል ሠልኬን ልላክላችሁ በዋትሳብ
    ብዙ የተማርኩበት የተቀየርኩበት ነው አንችው ነሸ 🇸🇦🇪🇹🇸🇦🇪🇹⚘🌺yena nafikot Bint mohmmed 💋imss you wed besint kenia semaiwshe

    • @rahimarahima8380
      @rahimarahima8380 Před 4 lety

      እደ የኔ ውድ በውስጥ ለምን አስፈለገሺ እዚሁላይ ስርች ብታደርጌው ይመጣልሺ የል እንደ

    • @selimtube404
      @selimtube404 Před 4 lety

      እኔም በደንብ በአላህ ፈቃድ

    • @user-ql4bn8ww8g
      @user-ql4bn8ww8g Před 4 lety

      ነይ እልክልሻለሁ እህት

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Před 4 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ዶ/ር ዘይኔ
    ማሻአላህ እኔ የበፊቱን ከመጀመሪያ አላዳመጠሁም ነበር ድጋሜ ስለለቀቃችሁልን ጀዛኩም አላህ ኸይር ቢንት መሀመድ እና ዶ/ር ዘይኔ

  • @werdamdet8551
    @werdamdet8551 Před 4 lety +1

    አኸለን ዶክረ ዘይኔ ጀዛኪላህ ኸይረ ባአላህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @user-vi4eq5ce5c
    @user-vi4eq5ce5c Před 4 lety +1

    ማሻ አላህ ደስስይላል በርቱ ጀዛኩም አላህ ከይር በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
    ጓድኛ ማለት እደዚህ ነው ያረቢ መልካም ጓድኛ ይወፈቀን ያረቢ ሱባሀነላህ

  • @user-ql4bn8ww8g
    @user-ql4bn8ww8g Před 4 lety +2

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካቱ አህለን ዶክተር. ሀቂቃ ቢሰማቢስማ የማይጠገብ አንችውነሽ አላህጀዛችሁን ይክፍላችሁ ይጨምረላችሁ ዶክተር ቢንት ሙሀመድ🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤

  • @hawaha6567
    @hawaha6567 Před 2 lety

    ማሻአላህ ደስ የሚል አስተማሪ ዉድ ጎደኝነት
    አላህ ወይ እኔንም ምርጥ አረገህ ምርጥ ጎደኛ ወፈቀኝ

  • @user-wp7wx1ze7h
    @user-wp7wx1ze7h Před 4 lety +1

    اسلماليكم ورهمتلح وبركته
    ወንድም ዶክተር ዘይኔ ወላሂ ነው እምልክ ኮሜንት ሁል ግዜም ባልፅፍም ግን ሁሉንም የምትለቃቸውን በጣም ነው የምወደው አብሽር አላህ በዱኒያ ስኬትን በአኺራ ጀነትን ይወፍቅህ።

  • @user-bz8fm4vc6h
    @user-bz8fm4vc6h Před 4 lety

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለዘይኔ ትዩብ ባለቤት
    ትረካውን የጋበዘችኝ ውድ የምወዳት የአላህ ስጦታዬ ናት እና ደስ ይላል ትረካ በጣም ነው የምወደው
    ዛሬ ነው ትረካውን የጀመርኩት እና ከአንድ እስከ አምስት በትዕግስት ሰምቼዋለሁ ግን ያየሁት ትንሽ ችግር የነሽዳው ድምፅ መጨር እንዲሁም ጥራት ያንሰዋል መጀመርያ እና መሀል ላይ ቀነስ አድርጉት ብዙም ስልኩ ላይ አታቅርቡት ይቅርታ ተመስጬ በሰማዐ እየሰማሁ ልክ ነሽዳው ላይ ጩሀቱ ትክክል ስላልሆነ ነው እና ደስ ይላል

  • @fyusuf1322
    @fyusuf1322 Před 4 lety +1

    ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን።

  • @user-xx1vk2rl7b
    @user-xx1vk2rl7b Před 4 lety +1

    አሰላም ወአለይኩም ውራህመቱ ላህ ወበረካቱ ትረካው አሪፍ አስተማሪ ነው እማርበታለሁ ኢሻአላህ ግን ከይቅርታ ጋር በጣም አጥር ነው ቀኑም የተራራቀ ነው የማይረሳ ቅሳ ቢሆንም በመራራቁ ብዛት ይረሳል አዲስ ነኝ ለቅሳው በርቱልኝ

  • @tamemaseseid5625
    @tamemaseseid5625 Před 4 lety +3

    አለሃይጨሚሪላቹ

  • @nokiastore2979
    @nokiastore2979 Před 4 lety +2

    አህለን ደክተር ዘይኔ

  • @user-um9qt6dy2n
    @user-um9qt6dy2n Před 4 lety +1

    አህለን ሠለማቹ ብዝት ይበል

  • @user-jr8xp9uc2j
    @user-jr8xp9uc2j Před 4 lety

    ማሻ አሏህ

  • @zdbintbaba1877
    @zdbintbaba1877 Před 4 lety +2

    አህለን ዶክተር ዘይኔ

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 Před 4 lety

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛከሏሁ ኸይርን አንችው ነሽ ብዙ ያስተምራል

  • @jemilakendalem5502
    @jemilakendalem5502 Před 4 lety

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
    በጣም ነው ደስስ የሚለው ጥሩ ጓደኛ ማገኛት መታደል ነው

  • @jemiyoutube3629
    @jemiyoutube3629 Před 4 lety

    ማሻ አላህ .. ...ጥሩ ጓደኛ አላህ ይስጠን እንኛም ያድርገን ያርቢ ውስጤ በጣም ይከፍኝ እና አንችዉነሽን ስሰማ የኔም መከፈት ይለቀኛል በዛ ላይ ቁርሃን ስሰማ ....አላህ ጥሩ መንገድን ይምራን..... ........... .........

  • @user-br6sw3ox5b
    @user-br6sw3ox5b Před 4 lety +1

    አህለን💐✔

  • @user-xj4hu7cf4n
    @user-xj4hu7cf4n Před 3 lety

    ማሻአላህ

  • @gerlielabrador3711
    @gerlielabrador3711 Před 4 lety +1

    ዋላይኩምሰላም ዋራህማቱላህ ዋባራካቱ አህሌን ውዶቼ ታናፈቂይ ቢት ሙሃመድ ስዋድሽ ላኣላህ ብዬ አዳባትሽ ጠፈጭ

  • @youtube6708
    @youtube6708 Před 4 lety +2

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን

  • @user-vh9rs1xd1j
    @user-vh9rs1xd1j Před 4 lety +1

    masha allah jzk

  • @user-gd7qc8vm6g
    @user-gd7qc8vm6g Před 4 lety +1

    Masha allah masha allah

  • @zuz2595
    @zuz2595 Před 4 lety

    ማሻአላህህ ወላሂ. በጉጉት ነው እምጠብቃቹሁ. አላህ ይጨምርላቹሁ. ልባቺንንን. አላህ. በኢማን ይሙላልን ያረብ

  • @tsion6027
    @tsion6027 Před 4 lety

    አንችው ነሽ ቢደገም ቢደጋገም የማይሠለች ምረጥ ትረካ

  • @nejibahussen6545
    @nejibahussen6545 Před 4 lety +1

    አህላን

  • @alimaabdeskre1827
    @alimaabdeskre1827 Před 4 lety

    ماشاءاللہ

  • @rahimarahima8380
    @rahimarahima8380 Před 4 lety +1

    አህለን ውዶቸማሻአላህ በጉጉት እኮ ነው የምንጠብቃችሁ የማትጠገቡ አላህ ይጨምርላችሁ ለኛም ስምተን የምንጠቀምበት አላህ ያድርግልን

  • @user-eb1lk1dd2l
    @user-eb1lk1dd2l Před 4 lety

    ወለይኩም ሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህለን ማሸአለህ አለህ ይጨምርላችሁ ልብ የሚነካ ንግግር ጀዘከለህ ኸይር

  • @user-eq8be8xo4x
    @user-eq8be8xo4x Před 3 lety

    ማሻ አላህ ምነኛ ያማረ ጓደኛነዉ

  • @WeWe-ii2kv
    @WeWe-ii2kv Před 4 lety

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ماشا ءلله ወላሂ የኔንታሪክ ይመስላል

  • @user-jo8of7nd4u
    @user-jo8of7nd4u Před 4 lety

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱለሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላሁ ኸይረን

  • @fufutube7859
    @fufutube7859 Před 4 lety +3

    አንደኛ ነኝ

    • @user-ft2jr8lc6x
      @user-ft2jr8lc6x Před 4 lety

      የኔ አችውነሺ እኮ አችነሺ ማማዬ ስውዲሺ ውውውድድድድድ

  • @zednagehalalennafaqertuui4685

    አህሊን ወሰሀሌን ዲክተር ዘይኔ

  • @user-lz5ix5uc4c
    @user-lz5ix5uc4c Před 4 lety

    Waleykum selam werahmetulahi weberekathu jezakum Allh

  • @user-st1ec9zp6z
    @user-st1ec9zp6z Před 4 lety

    ሹክረን አለህ ይጠብቀቹ

  • @user-yr8bu6qx8l
    @user-yr8bu6qx8l Před 4 lety

    አህለን ጀዛካላህ ኸይር

  • @hdihlove8113
    @hdihlove8113 Před 4 lety

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህሌን ሀባይብ

  • @user-cb3zb9sw4l
    @user-cb3zb9sw4l Před 4 lety

    በጉጉት እጠብቃለሁ በተመስጦ አዳምጣለሁ
    መቸም የማልሰለቸዉ አይዞችሁ በርቱ

  • @mohmedemam2045
    @mohmedemam2045 Před 4 lety

    👍👍👍

  • @user-mm6my4vi8x
    @user-mm6my4vi8x Před 4 lety +2

    ተጀመር እደየ አችው ነሽ

  • @mochael9633
    @mochael9633 Před 4 lety

    Macha alahiii😂

  • @tsdhjbydjdkfgk7114
    @tsdhjbydjdkfgk7114 Před 4 lety

    ☝☝☝💚💚

  • @meki4109
    @meki4109 Před 4 lety +1

    አንችውነሽ ግን ከሚደገም ከቆመት ቢቀጥሉይመረጣል ዶክተር ዘይኔ አህለንንን

  • @zubeabdu2534
    @zubeabdu2534 Před 4 lety

    Walekumsalam warahmetulahi wabarakatu Ahleen d zeni Allaah malkami gadenya yesteni

  • @kingbazilik2201
    @kingbazilik2201 Před 3 lety +1

    አዳምጥ ፣ ጓደኛ እንሁን?

  • @hawahawa4454
    @hawahawa4454 Před 4 lety

    አህለን

  • @user-er8be1vh9x
    @user-er8be1vh9x Před 4 lety

    አህለን ወሳህለን🌹🌹🍫🍫

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 Před 4 lety +1

    መረሀበን ዶክተር ዘይኔ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰብስክረይብ ግጩኝ

  • @omarnoor8738
    @omarnoor8738 Před 4 lety

    Hulume sew lihune Kala mehone yicalale ke allah gar wanaw yakine madrage new yarbe allah yigezane

  • @user-fc5us2cb4u
    @user-fc5us2cb4u Před 4 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን

  • @user-xe5nn3up2s
    @user-xe5nn3up2s Před 4 lety

    ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @sofizahraa9288
    @sofizahraa9288 Před 4 lety +2

    አሉኑ፣አቸነሹ፣የሊቤ፣ውደጁ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před 4 lety +1

    #አህለንንን ዶክተር #ዘይኔ
    የመዳም ቅመሞች ተኝተዋል 😋

  • @rejebmedia7078
    @rejebmedia7078 Před 4 lety +1

    czcams.com/video/JiwIvtPQ9wk/video.html
    ምርጥ ታሪክ ተጋበዙ

  • @rahanarahana4222
    @rahanarahana4222 Před 4 lety

    👍👍👍👍👍👍👍☑️☑️☑️

  • @rahamajizans2380
    @rahamajizans2380 Před 4 lety

    አህለን ወሳህለን

  • @halemasaif7195
    @halemasaif7195 Před 4 lety

    ከቻላችሁ ረዘም አድርጉት

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 Před 4 lety

    Ahalen wendimachn

  • @user-go1ye7tc5l
    @user-go1ye7tc5l Před 4 lety

    ሰላማለይኩም ዶክተር ዘይኔ ከንድ እስካራትይላክልኝ ተባበሩኝ ጀዛኩም አለህህይረ

    • @aziza3691
      @aziza3691 Před 4 lety

      እዚሁ ቴጁ ላይ አለልሽ እኮ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před 2 lety

    ግሩፑ የላችሁም እንደ

  • @f2271
    @f2271 Před 4 lety

    እንዴ እንዳድስ ትለቃላችሁ ወይ እሄንማ አዳምጨዋለሁ

  • @Rak-lu7cx
    @Rak-lu7cx Před 4 lety

    Enas minm aynt gadegna yelgnem

  • @user-vi7tb1ve1e
    @user-vi7tb1ve1e Před 4 lety

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁዶክተርዘይኔጀዛኪላሀይርአችውነሽብዙያስተምራል

  • @monahasan6992
    @monahasan6992 Před 4 lety

    👍👍👍👍👍❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌🌷🌷🌷🌷🌷

  • @umufewzan1932
    @umufewzan1932 Před 4 lety

    ማሻአላህ

  • @fafi3005
    @fafi3005 Před 4 lety

    ማሻአላህ