የ666 አባል የሆነዉ አትሌት በጉባኤው ወስጥ ተዋረደ አትሌቶች ተጠንቀቁ/ ሁሉም ሊመለከተው ይገባል PROPHET MENTESNOT BEDILU

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • PROPHET MENTESNOT BEDILU የ666 አባል የሆነዉ አትሌት በጉባኤው ወስጥ ተዋረደ አትሌቶች ተጠንቀቁ/ ሁሉም ሊመለከተው ይገባል
    Thank You For watching Our CZcams Channel and Please subscribe To get New Videos
    On this Channel presents Powerful Prophecies,Deliverance, Healing Prayer, Testimonies, Word of God and Worship. Thank you for watching
    grace of life international cherch The Spirit of Jesus Christ to all people of the World.
    • #የተያዘውአውሬ ሁሉም ሊመለከቱት...
    / @prophetmentesnotbedilu
    prophet mentsnot bedilu FB

Komentáře • 195

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Před rokem +41

    ፁሁፋቹሁን አስተካክሉ።ተፈታ እንጂ ተዋረደ ተብሎ አይፃፍም ።አውሬውን ለመታ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን!!!ባረያውን ምንቴን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርከው።

  • @mesfinberise3977
    @mesfinberise3977 Před rokem +8

    ነቢይ ምንተ የምድረ የመፍትሔ ሰው አንተን ያስነሳው መድኃኔዓለም ይመስገን

  • @beamlakeinoralehu9455
    @beamlakeinoralehu9455 Před rokem +7

    Abet geta Eyesus sirah dink newu tarik zerzreh netsa mawutat abet yekebah Eyesus yibarek AMEN AMEN AMEN

  • @sarahsarrah4481
    @sarahsarrah4481 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን

  • @elfineshlohauben-et2qf
    @elfineshlohauben-et2qf Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባረክ ሃሌሉያ የ ስሙ ኃይል ነፃ ያዎጣል እልልልልልል 🙏ጌታ ሆይ እነኚም እንደዚ ቀባይን 😭

  • @hanaimohammedm
    @hanaimohammedm Před rokem +10

    አሜንንንንንንንንን 📚🔥🔥🔥🔥🔥🔥
    አሜንንንንንንንንን 🤲🔥🔥🔥🔥🔥🔥
    እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @adisalemayehu9636
    @adisalemayehu9636 Před rokem +2

    አሜን አሜን ክፉን አዋርዶ የተዋረደውን ለክብር የሚያበቃ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ምንተ

  • @kokkalkhateeb3982
    @kokkalkhateeb3982 Před rokem +4

    Amen Amen tebareki prophet menitu

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Před rokem +3

    ኢየሱሰጌታናዉ

  • @germewgimeskel8158
    @germewgimeskel8158 Před rokem +7

    ጌታ ኢየሱስ አሁንም እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይሙላብክ

  • @phondtastic8748
    @phondtastic8748 Před rokem +4

    ተባረኪ ዘመን ይባረክ

  • @kibenshchafamo7937
    @kibenshchafamo7937 Před rokem +6

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @jemilaebrahim3663
    @jemilaebrahim3663 Před rokem +3

    አሜንንንን

  • @mahletdereje8144
    @mahletdereje8144 Před rokem +3

    እግዚሐብኦሔር ይባረክ በጣም ደስ ይላል!!

  • @hiwotmebrahtu3020
    @hiwotmebrahtu3020 Před rokem +3

    ተባርክ

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem +3

    God bless you prophet menet

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před rokem +3

    አሜን የኔም የቤተሰቤም ነገር ይፈታ😭

  • @messiqueenmessiqueen584
    @messiqueenmessiqueen584 Před rokem +3

    tebarekiligh minte siwode🙏

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem +4

    Ameeen Egziabher ychilal

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Před rokem +2

    Amen ጌታ ሆይ ጥበቃህ አይልም

  • @shmelistamene22
    @shmelistamene22 Před rokem +3

    Egziabher kezhm bebelete kibrun yigletibh!!!!!!

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před rokem +1

    ጀግናው ኢየሱስ ሰሙ ይባረክ
    አሜንንንንንን. አሜንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንን
    ምንቴ ዘለአለምህ በቤቱ ይለቅ
    ፀጋው ይብዛልህ

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem +3

    Ameeeeeeeen

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Před rokem +2

    አሜን አሜን የጌ ስሙ ይባረክ

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem +3

    Shalom Shlom prophet mente

  • @anmitoanmito2195
    @anmitoanmito2195 Před rokem +4

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen Amen Yilaqaqi Bageta Beyesusime

  • @rbikashanqo5499
    @rbikashanqo5499 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ንንንንንን🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @elsag2834
    @elsag2834 Před rokem +6

    ትባረክ ምንትየ::❤

  • @HhHh-gn8mb
    @HhHh-gn8mb Před rokem +4

    Iyesus getanwu amen 🙏 🙌

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 Před rokem +2

    ኢየሱስ ያድናል

  • @shakih7956
    @shakih7956 Před rokem +3

    የኔ አቤት

  • @abezashyegetaliijiiyesusig2034

    እልልልልልል አልልልልልል እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን አሜንንንንንንንንን❤ ምንቴ እግዚአብሔር አምላክ ዘማንክን ፈጽሞ ጨርሶ ይባረክ ተባረክ❤📚❤📚❤📚✅

  • @MerkineMelese
    @MerkineMelese Před měsícem

    አሜን እየሱስ ጌታ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እድሜ ጠና ጨምሮ ይሰጥ

  • @beamlakeinoralehu9455
    @beamlakeinoralehu9455 Před rokem +4

    AMEN AMEN AMEN

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 Před rokem +2

    አሜን የተያዘብኝ ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይለቀቅ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před měsícem

    አሜን አሜን ሑሌ አስደናቂ ታምራት ጌታ ሖይ እያሳየኽ ነው ጌታ ለዘላለም ስምሕ ይባረክ

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ሃሉሉያ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🔥🔥🔥❤❤❤

  • @anmitoanmito2195
    @anmitoanmito2195 Před rokem +2

    Ameeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Amen

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +5

    ውይ ወንድሜ እንኳን ጌታነፃአወጣህ❤❤

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej Před 10 měsíci

    ኢየሲስ ጌታ ነው ክብር ለጌታ ይሁን ክፈ መንፈስ የተዋራደ ይሁን ክብር ለናዝሬቶ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን የእግዚአብሔር ሰው ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤

  • @mabratimada550
    @mabratimada550 Před rokem +4

    Amenn Kibr Yeta Leysusi Yhuni

  • @disanishdisanish356
    @disanishdisanish356 Před rokem +3

    ufeeeee💝💝💝💝💝💝

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem +3

    Hallelujaaaaaaaaaaa

  • @asefuyrigalem9288
    @asefuyrigalem9288 Před rokem +1

    ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን💓💓አሜን

  • @abebachwada6694
    @abebachwada6694 Před rokem +4

    ኃይሉ ይግዛብህርለር ይሁን

  • @shakih7956
    @shakih7956 Před rokem +5

    አሜን አሜን 💕💕💕💕

  • @mygodisgreatfullemengodisg4776

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
    ስለ ነብዩ መንቲ!!!! ስም ይባሬክ!!!!!
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @aidabelay7590
    @aidabelay7590 Před rokem +5

    እልልልልል አሜን እልልልልል አሜን አሜን እልልልልል ❤

  • @mimim8831
    @mimim8831 Před rokem +2

    ለኔሚ ፀሊይሊኚ

  • @maranatagetahoytolona4835

    Amen amen beyesusim teqebiyalew

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem +3

    Eyesus kirstos geta nw Hallelujhàaaaaa

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem +4

    Amen Egziabher ybarek Hallelujaaaaaa

  • @gghhgfghayelchi3269
    @gghhgfghayelchi3269 Před rokem +5

    Ameeen 🙏🙏🙏kebiri Legata yuni🙏🙏🙏🙏🙏

  • @daviddoye5424
    @daviddoye5424 Před rokem +13

    አቤት የኢየሱስ ሥራ!! ነብይ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ!!!!

  • @felekechduresa4029
    @felekechduresa4029 Před rokem +2

    አቤት የጌታ ሠራ ድንቅ ሥራ ነብይ የሙሴ በትር ከአርየም የሠጥህ

  • @tamenadelle198
    @tamenadelle198 Před rokem +2

    Wolkm

  • @tsigewoldemariam2330
    @tsigewoldemariam2330 Před rokem +4

    Thank you God bless you more and more

  • @adanetilahun7737
    @adanetilahun7737 Před rokem +2

    Amen Amen Amen Tabarik Minte

  • @amhakebede5901
    @amhakebede5901 Před rokem +1

    ዘመንክ ሁሉ ይባረክ

  • @amsalugenetu1423
    @amsalugenetu1423 Před rokem

    ምንቴ በአገልግሎትክ ጌታ ክብሩን ይውሰድ። በመነሳትክም ደስ ብሎኛል!! በዚህ ቪዲዮ የተሰጠው እርዕስ ትክክል አይደለም እና ይስተካከል። በተጨማሪም በትንንሽ ማስተካከያዎች ነቀፌታን ማስወገድ የሚቻል በመሆኑ ነገሮች ላይ ጥንቃቄ አድርግ ተባረክ!! ጌታ ካንተ ጋር ነው!!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem +1

    ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @beamlakeinoralehu9455
    @beamlakeinoralehu9455 Před rokem +4

    AMEN AMEN AMEN yebetesebe tarik yikeyer beEyesus sim AMEN

  • @MariyeShibeshi
    @MariyeShibeshi Před měsícem

    ነቢይ እኔና ልጆቸ በፈተና ውሰጥ ነን አና አንደጵይልን ኦንፈልጋለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @lwmachurch
    @lwmachurch Před rokem +5

    Praise Jesus!

  • @danielamare475
    @danielamare475 Před rokem +5

    Glory be to god ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanufekadu644
    @birhanufekadu644 Před rokem +1

    GOD bless you you are winer prophet mnte ¡¡¡

  • @sultanalemu4439
    @sultanalemu4439 Před rokem +3

    Amen

  • @njabuloseadwel9876
    @njabuloseadwel9876 Před rokem +2

    Ameeen.ameeen.yene.geta.seme.yebarekelegn.lazelalami💞💞💕💕💕

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 Před rokem +1

    Prophate God bless u more

  • @tamenadelle198
    @tamenadelle198 Před rokem +3

    Yhunileti💯💯💯💯💯💯

  • @taman4308
    @taman4308 Před rokem +3

    Ameen eyesusi yadenal yitadagal

  • @mihretdaneail2270
    @mihretdaneail2270 Před rokem +1

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @beranhashayele7672
    @beranhashayele7672 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንእየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @mihretdesalegn3363
    @mihretdesalegn3363 Před rokem +3

    Amen🙏🙏🙏

  • @alemwoloro7875
    @alemwoloro7875 Před rokem +4

    Ameeenn Ameeenn Ameeenn ❤❤❤❤geta yichelali 💔🙏🙏🙏

  • @3n143
    @3n143 Před rokem +3

    Ameeeennn Ameeeennn Ameeeennn Ameeeennn Ameeeennn beyesusim wesedku haleluyaaaaaa ✊✊✊✊✊✊✊🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @aidabelay7590
    @aidabelay7590 Před rokem +2

    አሜን እዝግአብሄር ያዘገጃል

  • @gccythc7101
    @gccythc7101 Před rokem +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክዕ 🙏🙏🙏🙏📖📖📖😭😭😭😭🛐🛐🛐🛐666&no

  • @aregshebekela2434
    @aregshebekela2434 Před rokem +1

    Bayesusime yiwoga Bayesusime isate yebila 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ttlove618
    @ttlove618 Před 5 dny

    ክብሩን ጌታ እየሱስ ይውሰድ አሜን!!

  • @asia2852
    @asia2852 Před rokem +2

    Ameeeeeèeeeeeeeeeeeeeeeeeni ameeeeeeeeeeeeeeni semu yebaraki

  • @anmitoanmito2195
    @anmitoanmito2195 Před rokem +1

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen Bageta Beyesusime Amen

  • @tamenadelle198
    @tamenadelle198 Před rokem +2

    Yifetu

  • @MelesechBeleta
    @MelesechBeleta Před 2 měsíci +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN 💯

  • @petirosalemayehu9664
    @petirosalemayehu9664 Před rokem +1

    ዘመን ይባረክ

  • @tamenadelle198
    @tamenadelle198 Před rokem +2

    Amenamenamen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🚾

  • @elinethiopia1023
    @elinethiopia1023 Před rokem +1

    Uuuuuuuuuuu Thank you Jesus 🙇‍♂️🙇‍♂️🙏🙏

  • @mailil9604
    @mailil9604 Před rokem +1

    Ameeeeeeeeeeeen tebariki

    • @mailil9604
      @mailil9604 Před 6 měsíci

      Nebi pills quxru liken

    • @mailil9604
      @mailil9604 Před 6 měsíci

      👏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏

  • @fanayealemu-jv5xu
    @fanayealemu-jv5xu Před 4 měsíci

    አሜን በኢየሱስ ስም

  • @kibebekibeyosyas1144
    @kibebekibeyosyas1144 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እናንተን የመሰለ አጫዋችና መዝናኛ ስለሰጠን
    ያገራችንን ኮሜዲያኖች ስራ በመዝጋት ግን መከሰሳችሁ አይቀርም😍😁😅😂🤣

  • @tamtes20
    @tamtes20 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rutayemane3114
    @rutayemane3114 Před rokem

    ተመሰጌታ በየሱሰ ተባረረክ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před rokem +1

    Eseyyyyyy Amennnn

  • @user-ds1oc1kv1h
    @user-ds1oc1kv1h Před rokem +3

    Iyesus wodaje kibir be kibir lay lante yhun 😭😭😭😭👹🏌👹🏌👹🏌👺🏌‍♀️👹🏌‍♀️🏌‍♀️

  • @SaraSara-dl2ht
    @SaraSara-dl2ht Před rokem +2

    ❤️🥰❤️🥰

  • @tiginishseba5372
    @tiginishseba5372 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ እኔ አሜን🙏🙏🙏🙋

  • @abebetaye7816
    @abebetaye7816 Před rokem +2

    Amen God bless you more prophet! Glory to jesus christ amen🙏🙏

  • @barakatbarakat5511
    @barakatbarakat5511 Před rokem

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።መ

  • @mimieyuel1915
    @mimieyuel1915 Před rokem +1

    Amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰🥰 tebareki geta yibareki