ካላከበረችው ሚስቱ መሆን አትችልም |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial @GabchaTubeOfficial ​

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 12. 2023

Komentáře • 52

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Před 7 měsíci +16

    ተው ባክህ ሚስት ዝም ብላ አትናገርም እሱ እየተሳደበ ማክበር ይከብዳል እሱ ቦታ ከሰጣት እሷ ማታከብርበት ምንም ምክንያት የለም

    • @user-zo6bi8zn6j
      @user-zo6bi8zn6j Před 7 měsíci +1

      እኮ ቦታ ስላልሰስጠኝ ነብር ስጭቃጨቅ በመጭርሻ አጅሬ ለካ ለመክዳት አስቦ ነው እኔ የዋኻ ለምን ረጠይቀኝም አደውልም እያልኩ እጨቃጨቃለሁ. በመጭረሻም ሄደ በጣም ሰደብኩት

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera Před 7 měsíci +28

    አይ አንድ አንድ ወንድ ብታከብረውም የማይገባው አለ የምር በጣም ቅጥል የሚያረግ

    • @Samrawit1921
      @Samrawit1921 Před 7 měsíci +5

      አናት ላይ ወቶ ያርፈዋል ለእሱ ክብር ስትናገሪው ሾር ይላል😂😂😂

    • @AlemShewafera
      @AlemShewafera Před 7 měsíci +2

      በጣም

    • @hayatwolloywa9812
      @hayatwolloywa9812 Před 7 měsíci +5

      አንቺ አክብሪዉ አንደ ቀን ይገባዋል ❤❤

    • @user-dv6tn2us5q
      @user-dv6tn2us5q Před 7 měsíci +1

      ትክክል100%

    • @AlemShewafera
      @AlemShewafera Před 7 měsíci

      @@hayatwolloywa9812 አክብረው አክብሬው እንቢ ብሎ ፈታሁት

  • @user-ts9bf7iy9e
    @user-ts9bf7iy9e Před 7 měsíci +5

    ጥሎብኝ ስለ ኢስልምናዬ እና መልካም ሴት ልጅ ሚስት ማስማት ማማር እዋደለው የትዳር ኮርስም እየታማርኩኝ ነው በትዳር ስኬተማ ከሆን ሌላው ሁሉም ቀላል ነው ስለ ትዳር ምንም በማለውቅበት ጊዜ ቤተሰቦቼ ድራውኝ ነበር ለበል ክብር ማስጠት ፍቅርን ማግለፅ አልችልም ነበር ሁሌ ጭቅጭቅ ነበር ከጊዜ በሓለ ስደት ወጠሁኝ አሁን በለፋው ተግበሬ አፍራለው አዝናው ከተለዋጥኩኝ በሓለ በለቤቴን ይቅርታ ጠያኩት ያህይወይ ግቤ መልካም ሚስት ለመሆን ነበር ነገር ግን አላህ አላለው ተለየዬን እሱ አግብቶ ልጆች ወልዶ እየኖራ ነው እኔ ሃገርም አልገበሁም በልም አለገበሁም ብቻ ሐይማኖታዊ ትምህርት እና ጠቃሚ ምክሮችን እማራለው

  • @samuelwondimu5816
    @samuelwondimu5816 Před 29 dny +1

    በርታ ልትሰማ የምትገባ ሰው ነህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před měsícem +1

    በትዳር ውስጥ መከባበር ወስኘ ነው
    ከስው ሁሉ ጋር ስንኖት መከባበር ወሳኝ ነው❤❤

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe Před 7 měsíci +4

    የተከበረ ሰው ሰወን ያከበራል ወንድም ይሁን ሴት ክብር የለለው ሰው ጋር ክብ የበታች መሆን ነው እናመስግናልን♥

  • @bmm3152
    @bmm3152 Před 7 měsíci +5

    ❤❤❤❤❤❤ ወለህ በጠም ነዉ ምዮደቹ መሸ አለህ ሁሌም ከክፉ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤ወንድሜ አለህ ይጨምርልህ ከአደበትህ ምዮጡ ቀለቶች እንዴት እደ ምጠፍጥ መሸ አለህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s Před 14 dny

    በእውነት ልክነህ እኔ 2አመትበፌት ትዳርነበርኚ አዴ ከዴ አዴ እየተባለ ይቅርታአደርኩ በጣም ብዙጌዜ ግንእኮንሌስተካክል እራሴንሌጠፍኚሞክር በጣም ይቀናል ከዛም ፈታሁት በኔአቅም አይደለም ቅዱስገብርሂል ጥበቡን እዉቀቶን ሰጦኚነው ተመስገን መን እደብቸኚነት

  • @ryhxgy
    @ryhxgy Před 7 měsíci +4

    እራሱን የማያከብር ልክስክሰ ከሆነ ሲያከብሩት የማያቅ ሀላፊነት የማያቅን እዴት ማክበር ይቻላል

  • @hananEbrahim-mi7gq
    @hananEbrahim-mi7gq Před 7 měsíci +3

    በርቱልን! ለባለትዳሮች ታስፈልጋላችሁ። እናመሰግናለን!

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před měsícem

    መልህቅ ተምርቶችህ ልብ ድረስ ይገባሉ የሰማነውን የተማርነውን በተግባር ለመኖር ያብቃን

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 Před 4 dny

    Thank you ❤

  • @user-vh1ko8tk1e
    @user-vh1ko8tk1e Před 6 měsíci +2

    እሚገርምነውተባረክ❤❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 5 měsíci +1

    እኔን አይዞህ በሴት ተጎድተሀል ለኛ መካሪ ፈጣሪ መርጦሀል ክበርልኝ❤❤❤

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před 7 měsíci +1

    Ewunet new Ena mesgenlehne memirchen Egziabher edimena ten yesteleh

  • @tadelechmulunehmuluneh7080
    @tadelechmulunehmuluneh7080 Před 6 měsíci

    God bless you ❤❤❤

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Před 20 dny

    ባልም ማክበረካልቻልባልመሆን አይቺልም ሴቶቺየ ልክነወ ሚሰተማክበረካልቻለቺ ሚሰተመሆን አተቺልም ሴቶቺየ ከወድ አጠብቁ ሰሩ ከራሰወዳድ ከአሰመሳይ ባል ዘወረበሉ ጀገናወ እገዚቤረበጥበብ የሞላህ ጤና እናእድይሰጥልን

  • @user-jx8lr2sh2k
    @user-jx8lr2sh2k Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤😊

  • @user-zo6bi8zn6j
    @user-zo6bi8zn6j Před 7 měsíci

    ገደል ይግባ ክዶኝ ሂዷል ግን በስድብ ጥርግ አድርጌ ሰድቤዋለሁ አይቅናው ያረብ በየሄደበት አንገቱን አላህ ያስድፋው

  • @kalkidanejigu4693
    @kalkidanejigu4693 Před 7 měsíci

    ❤❤❤ lejituwa konjiye nat

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i Před 7 měsíci

    Btamdesymillaglesa gbeznhe ❤❤

  • @user-ts3gb4qb3q
    @user-ts3gb4qb3q Před 2 měsíci

    👍👍👍👍💪💪💪

  • @zakiail9186
    @zakiail9186 Před 7 měsíci +2

    ጥሎብኝ ስወዳችሁ❤

  • @user-rq9cc5yp2u
    @user-rq9cc5yp2u Před 7 měsíci +1

    ሳወራ ትጮአለህ ይሉኛል ያደሞ ተፈጥሮዬ ሳወራ እጮአለሁ ምንማረግ እችላለሁ

  • @asegedechalemayehu6539

    ወንዶች ሚስታቸውን አያከብሩምም ግን መከበር ይፈልጋሉ ሚስታቸውን አይሰሙም ግን እድትሰማቸው ይፈልጋሉ ሀላፊነታቸውን አይወጡም ለነሱ ምንም ሳይዛነፍ ሁሉም እንዲደረግላቸው ይፈልጋሉ ይህ እንዴት ይሆናል ሚስትስ ይህን እንዴት መቻል ትችላለች?

  • @user-uy8jj1ph4c
    @user-uy8jj1ph4c Před 7 měsíci +1

    Tsegeshe be tame Amesegenalewu bezume temerahalewu kanete Egezabeher ke fekere bekebe metalewu mekern felegalewu🙏🙏🙏🙏

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 Před 7 měsíci +1

    ❤️👍👍👍🙏

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d Před 7 měsíci

    እነመስፍነላን ምርጥ ምክር ነው በእውነት

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @masiiejeersa
    @masiiejeersa Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb Před 7 měsíci +1

    😅😅😅😅😅😅😅ኦሷም አትወደኝም እኔም አልወዳትም

  • @user-js1lr4nj9j
    @user-js1lr4nj9j Před 7 měsíci

    .irasachini.idetinow.makibari?

  • @mastuukababa6109
    @mastuukababa6109 Před 7 měsíci +1

    Selam Selam

  • @user-zo2ry8mb9x
    @user-zo2ry8mb9x Před 7 měsíci +1

    መጣችሁልንምርጥናቅንመካሪ

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 Před 2 měsíci

    ራስ ዝም ብሎ አይደለም አካል የሚታዘዝለት በትክክል አካሉ እንዲሰራ ስለሚያደርግ ነው ባል ራስ መሆኑን አውቆ እንደ ራስ ማስተዳደር ካልቻለ ሚስት ምን ታድርግ? ሲጀመር ራስ አክብሩኝ አይልም ያለ ራስ አካል ስራው ስለሚዛባበት እንደ ራስ አካል ሁሉ ክብር ይሰጠዋል ይጠብቀዋል ስለዚህ ባል የራስነቱን ቦታ ለማግኘት እንድ ራስ ሆኖ መገኘት ይጠበቅበታል

    • @samuelwondimu5816
      @samuelwondimu5816 Před 29 dny

      አዪዪ ለመገዛት ፍቃደኛ ካልሆናችሁ በቃ አታግቡ

  • @deathmanbill
    @deathmanbill Před 2 měsíci

    betam nw yanten hasab mdgfw setn sabat yalkw enea yenazreth lj ngi brkt ebalalhu adrashan bawk

  • @betelhemadamseged5744
    @betelhemadamseged5744 Před 7 měsíci

    Ke eras ena ke sewenet man yekedemal

  • @user-xp1vk3rm3k
    @user-xp1vk3rm3k Před 7 měsíci +1

    የብድር አታውጋ ያላበደራችሁ እንዳታበድሩ