ምጽዋት | መቼ? ለማን? እንዴት? | ልዩ ውይይት ከመምህር ኢዮብ ይመኑ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 08. 2022
  • #like #Share #Subscribe
    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
    እግዚአብሔር ያክብርልን!!
    Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
    ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2014|2022
  • Zábava

Komentáře • 64

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 Před rokem +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ... 💚💛❤🙏

  • @InasAsbere
    @InasAsbere Před 18 hodinami

    Kalehiyiwetin.yasemalin.abatachin

  • @maaregabraha1009
    @maaregabraha1009 Před rokem

    አሜን አሜን አሜንንን🙏❤ቃለ ሂወት ያሰማልን ደጉ መምህራችን

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 Před rokem

    Amen amen amen kalehewet yasemalin kubur memhirachin

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ! እናመሰግናለን።
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር !!

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před rokem +10

    በእውነት መልካም ትምህርት ነበር በቸርነቱ ብቻ ይባርካችሁ እኛም አስራት በኩራት መፅዋት መባዕ ሁሉን ሰጥተን ከእግዚአብሔር ለማግኝት ልብና አዕምሮ ይስጠን ስስትን ያርቅልን እኛው ነንና ቤተክርስቲያናችንን የገንዘብ ደሀ ያደረግናት ግን ደሀ አይደለችም።

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @user-zt5mf2is4s
    @user-zt5mf2is4s Před rokem +5

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን። ላቀረቡልን ፈጣሪ ይስጥልን ለእኛ የሰማነውን ለመተግበር ፈጣሪ ይርዳን

  • @mistertadele7181
    @mistertadele7181 Před rokem +1

    Memeher erigatak betam des yelegale ❤❤❤❤❤

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před rokem +1

    ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህራችን በሰማነው ቃል እድናፈራበት እምላካችን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem +1

    መምረችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ፀጋን ያድልልን ለይተን ተረድተን የነፍሳችንን ሰራ እነድንሰራ አግዚሐቤር በቸርነቱ ይርዳነ አሜን!!

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋእርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን በርቱልን አርጋኖን ሚዲያ

  • @alsagebremedhin3020
    @alsagebremedhin3020 Před rokem

    ቃል ህይወት የስመዐልና

  • @tenayemata2115
    @tenayemata2115 Před rokem +2

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለናተም ክብር ይስጠልን በርቱልን

  • @soudiksa7789
    @soudiksa7789 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ለመምህራችን በእውነት አስራት በኩራት ወፅዋት መባ እድናቀርብ እግዚ አብሔር ይርዳን አሜን ፫🙏🙏🙏⛪

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለህውትን ያሰማልን አሜን

  • @tinsaehaile5832
    @tinsaehaile5832 Před rokem +2

    ቃለ ህይውት ያስማልን!!እኝ ኖሮን ለመስጠት ያብቃን ቃሉን ለመፈፀም ልቦና ይስጠን !!!

  • @user-pu7cg5dt4w
    @user-pu7cg5dt4w Před rokem +1

    በእውነት ገሩም ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር ይስጠለን የሰማንወ በልባናቺን ያሳዲሪብን 🙏

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +3

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር መስጠትን ይስጠን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 Před rokem

    Amen amen amen kalehiwet yasemalign

  • @mekdestizazu7572
    @mekdestizazu7572 Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu Před rokem +1

    እግዚአብሔርይመሰገን!!! ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ንያብዛለወት።፡❤️👐ጡሩትምህርትነው የሰማነውን. ለመተግበርያብቃን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @user-qp6oz5un6q
    @user-qp6oz5un6q Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-rm6tb6xo2u
    @user-rm6tb6xo2u Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን💚👏

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před rokem +1

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን በቤቱ ያፅናልን እመብረሀን ትጠብቅልን

  • @maranata770
    @maranata770 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለመምህረችን

  • @beimnet7340
    @beimnet7340 Před rokem

    Kale hiwot yasemalen memhir

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @egzyabharyemsegaamene3675

    Kal Hiwoten Yasamlen Mamehrachen

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před rokem +1

    የኔ ውዴ መምህር እግዚአብሔር አድማ እና ጡና አበዙት ይሰጡት እኔ መሳለም ነበርኩ በፀሎት አስበኝ አሁን ክርሰቲያን ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ውለታ መርያም

    • @arontsegai
      @arontsegai Před rokem

      እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ኣባትሽ መጣሽ እህቴ። የቅዱሳኑ ጸሎት ኣይለይሽ።

    • @user-sh6zn2zf8g
      @user-sh6zn2zf8g Před rokem +1

      @@arontsegai አሜን አሜን በፀሎት አስበኝ ውለታ መርያም በላችሁ በሰደት ነው ያለሁት አሁን አገር ስገባ ቢተሰቦች እዲመለሱ አሳባቸው

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 Před rokem

    ግሩም ትምህርት ነው

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před rokem +2

    ቃል ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @rediina
    @rediina Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም የምወድህ መምህር ነህ እግዚአብሔር ቀሪዉ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221

    አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትንያሰማልንወንድማችን

  • @user-ui4mu7uz3j
    @user-ui4mu7uz3j Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @regnaleulseged1444
    @regnaleulseged1444 Před rokem

    አንደበተ ርዕቱ...እግዚአብሔር ያክብርልን ደግማቹ አቅርቡልን!!!!!!

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @hyiowthyiowt5550
    @hyiowthyiowt5550 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @deresetesfaw6501
    @deresetesfaw6501 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před rokem +1

    የቅዱሳን አምላክ የገንዘብን ፍቅር ያውጣኝ

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 Před rokem

    Nureln memhrachn ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @makita4667
    @makita4667 Před rokem

    Kal hiwet yesmilgna memaherchin 🥰

  • @hir3699
    @hir3699 Před rokem

    Ejig betam Tekami Timirit Newu...Kale Hiwot Yasemalin!!!!!!

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem

    የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት

    ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X
    ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X
    ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X

    ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X
    ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X
    ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X

    ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር
    ድንግል ማርያም የመልአክት እህት
    ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት
    ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ
    ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል
    ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት
    ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ
    ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን
    ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና

    ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X

    የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ
    የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ
    የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ
    የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ
    የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ
    የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ
    የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ
    የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ
    ይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ።
    czcams.com/video/llcfRchzq5I/video.html
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏czcams.com/video/Qc7u3zqtViI/video.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @tyobstamekonen7639
    @tyobstamekonen7639 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስራት ከአጥቢያ ውጪ ለገዳም ብንሰጥ ይቻላል ምክንያቱም ነፍስ አባቴ ለኔ፣ ስጪኝ እኔ ገጠር ቤተክርስቲያን እያሰራሁ፣ ነው ብለው ይወስዱ ነበር አሁን ግን ከለከልኳቸው እና እኔ አጠራቅሜ ገዳም ስሄድ ያየኋት አንድ የምታሳዝን ቤተክርስቲያን አይቼ ስለነበር እዛ ልሰጥ ነበር አሁን መምህሩ አጥቢያ ሲሉ ስለሰማሁ ግራ ገባኝ እባካችሁ መልስ ስጡኝ

    • @adiamhaile550
      @adiamhaile550 Před rokem

      Selame Egziabeher yebzalish . I have the same question I collect my Asrat money I didn’t give the money for my chruch they have enough money I like or I want to give for Ethiopa Country side church I mean they don’t have anything for example for mass cloths for Ethan , tewafe and so on . I tried to accept to do the right think but my mind didn’t accept I don’t know .

  • @user-ft8te9we6z
    @user-ft8te9we6z Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በኩራት ማለት ከእንስሳት በኩር ብቻ ነው ወይስ ከደመዎዝ የመጀመርያ እምንቀበለዉም በኩራት ነው

  • @meronajebe2379
    @meronajebe2379 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! አስራት በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ብቻ መሰጠት ያለበት ለምን አንደሆነ ቢያብራሩልን?

  • @user-bx7rp2sl6f
    @user-bx7rp2sl6f Před 6 měsíci

    Esh keyekertaa gari bemin ( keyetgnaw wgen nke yehon.??
    bal maheteb nk wyiss.....??
    nk

  • @tigisttefera4313
    @tigisttefera4313 Před rokem

    መምህር የአስራት ገንዘብ ለተቸገሩ ገዳማት ነደያን ቢስጥ ልክ አይደለም ማለት ነው?

  • @user-mj4ig4gv7n
    @user-mj4ig4gv7n Před rokem

    ወኩን መሃይምነ አስክ ለሞት ወአበክ አክሊለ ህይወት:- czcams.com/video/yTppQ04wbbQ/video.html

  • @martabogale9698
    @martabogale9698 Před rokem +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን

  • @user-fo5tq4su1x
    @user-fo5tq4su1x Před rokem

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p Před rokem

    *ቃለህይወትን ያሰማልን*