የሚሸጥ ቤት |መርሳ| ወረላሎ| በጣም ፅድት ያለ ቤት ይዘንላችሁ መጥተናል።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • አባገትየ tube

Komentáře • 252

  • @user-on2xv6sn2p
    @user-on2xv6sn2p Před 2 lety +26

    ቆይ ግን አዲ ጥያቄ አለኝ ለመረሶች ማለቴ ከ18ሺ ሠዉ በላይ ሠብሥክራይብ አለ እና ታዲያ ቪዉ 1ሺ ሠዉ የማያዉ ለምን ነዉ የማነንም ገዳይ ፈለጭ ተሣዳቢ ሥናይ ከምንዉል ምናለ ብናበረታታዉ ወድማችንን እድሁም ሚድያችንን ብናሣድግ የእኛዉ ድምፅ ማሠሚያ አደል

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Před 2 lety +3

      እርስ በራሳች መተዳደግ ያቀተን ቢኖር አማሮች ነን ማሬ

    • @emuhiba9188
      @emuhiba9188 Před 2 lety

      ሳህ የኔም ጥያቄ ነው ማማየ

    • @zaybaayalew6690
      @zaybaayalew6690 Před rokem

      ትክክል ነው ሌሌላው እናጨበጭባለን ያሲኖን ብንከታተል የተሻለ ነው

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 8 měsíci

    ውነትክ ነው ፈርቅ ይይዛሉ ተባረክ ወድሜ አላህ አጂርህን ይክፈልህ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Před 2 lety +8

    ያበናት ተጠናከሩ ከቦታ ቤት እየተሻለ ነው ቦታ በጣም ውድ ነው

  • @user-jg7wv4st1z
    @user-jg7wv4st1z Před 3 měsíci

    በርታ ወድም በጣም ሀሪፍ ነዉ

  • @user-xe7rc6kp5r
    @user-xe7rc6kp5r Před 2 lety +4

    ያሲኖ በርታልን በኮሌጁ ሰፈር እንደዚሁ ያለቀ ቤት ብታሳየን አሪፍ ነው

  • @ummohammedamin3481
    @ummohammedamin3481 Před 2 lety +8

    ምርጥ ስራ ነው ቀለል ባለ ዋጋ ፈልጉልን ያልተጨረሰ ቤት ቢሆን

  • @fevenayalewu8138
    @fevenayalewu8138 Před 2 lety +3

    በጣም ያምራል ወንድም እስኪ እስከ አረፍ አንድ ነጥብ ይሆንልኛል ብሬ ፈልግልኝ እስኪ ባለ 1 ነጥብ ሁት ያልከዉ በጣም ያምራል 1 ነጥብ ካንድ ከሸጠዉ ማርያምን እገዛዋለሁ

  • @user-nl5cd6bo7v
    @user-nl5cd6bo7v Před 2 lety +3

    ማሻ አሏህ ያምራል ቤቱ በኳስ ሜዳ ና ባቧሬ ስት ይገኛል

  • @jamelakassa2805
    @jamelakassa2805 Před 2 lety +3

    ማሻአሏህ ቀጥልበት ወንድም

  • @fatoomaahmed1354
    @fatoomaahmed1354 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ በጣም የሚያምር ቤት ነው ያሳየህን

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před 2 lety +2

    ማሻአላህ በርታልን ወድማችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን 👍👍

  • @hdhdhhxhdhd9443
    @hdhdhhxhdhd9443 Před 2 lety +6

    ቦታ እሰቲአሳየን አሁን ጥሩ ጀመረክ፡እየፍለግነበረ

  • @user-zg8ry4eu7w
    @user-zg8ry4eu7w Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው ቤቱ የብሩ ነገር ግን ወይይይ

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389

    ወላሂ ሁሉም ቤቶች እረካሽ ናቼው አሰራራቼው ፅድት ያለ እኛጋ ውድ ነው

  • @hz5793
    @hz5793 Před 2 lety +2

    በርታ ወድም ያሲን

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا

    ማሻ አላህ ሹክራህ ወንድም ያሲን የቦታዎችንም ዋጋ አሳየን

  • @sadas6501
    @sadas6501 Před rokem

    የባለ አድሚሊየን ሁለት መቶሽብር የተባለው ቤት የሚገርም ነው ማሻአላህ አገሬ ቢሆን ሳላቅማማ ነበር የምገዛው

  • @hadi9237
    @hadi9237 Před 2 lety +2

    ማሻ አሏህ ደስ ይላል 🥰ቀለል ያለች ቤት ዋጋዋም እንደቤቷ ቀለሰ ያለች ፈልግልኝ እገዛለሁ ኢንሻ አሏህ ወንድም

  • @binetmohammediloveethiopia1961

    ማሻ አሏህ ጥሩ ነው ዋጋው ኮምቦልቻ ነው በጣም የተወደደው ቤቱም ፅድት ያለ ነው

  • @umudanya8946
    @umudanya8946 Před 2 lety +2

    ጥሩ ስራ ጀመርክ በከተማውም ካለ አሳየን

  • @m.o3412
    @m.o3412 Před 2 lety +1

    ማሻአ አላህ ቤቱ ያምራል ወንድም ያሲን በመልክ ጨፌ እንደዙህም አነስ ያለችም 3 ክላስ ቢሆን ፈልግልኝ አማን አለይክ መልካ ጨፌ ነው የምፈልገው

  • @binetmohammediloveethiopia1961

    ቤቱን የገረፈው ባለ ሙያ ኮ/ቻ ይስራ ከሆነ ስልኩን ብታስቀምጥ ጥሩ ማሻ አሏህ አሰራሩ ያምራል

  • @user-lo2jj7oc4e
    @user-lo2jj7oc4e Před 2 lety

    አሰላሙአለይኩም
    አሰኪ ወረላሎ ቦታ ሰንት ነዉ ያልወጣለት ይኖራል ባዶ ቦታ ማሻአሏ ያምራል
    ወላሂ ባል ቢኖረኝ አኩል አገዛ ነበር አይ ደህና ባል ማጣት ሁሉም የሴት ቤት ነዉ የሚጠይቁት አብረን አንሰራ የሚል ወንድ የለም ችግሩ ብቻየንኳ አልዘልቀዉም 🙈🙈🙈🥰🥰

  • @Sada-bc4sq
    @Sada-bc4sq Před rokem

    ዋሀልኩአጭርነው

  • @user-fk1mv3ew5d
    @user-fk1mv3ew5d Před 2 lety +1

    ጥሩ ነገር ነው ያመጣኸው

    • @fatumaadem9570
      @fatumaadem9570 Před 2 lety

      አረ ጡሩ ነው ማማየ ቦታ ተወዷል

  • @rawdatube7381
    @rawdatube7381 Před 2 lety +1

    ቀጥልበት ያሲኖ

  • @bdbdbbbbcvideo8483
    @bdbdbbbbcvideo8483 Před 2 lety +1

    ማሸአላህ

  • @user-yn5es9eo4q
    @user-yn5es9eo4q Před 5 měsíci

    Ere yemache new yih ahun aydelam machem ye koya new

  • @user-xk4rd8sd7r
    @user-xk4rd8sd7r Před 2 lety +2

    የኩሽና ዱላብ ጠይቅልን ቀጣይ መርጥ እሚባለውን።አልጋና ዱላብ።

  • @umhamza6749
    @umhamza6749 Před 2 lety

    ማሸአላህ ሀሪፍ ነው ያሲኑ በርታ

  • @user-xj9kh5nu2o
    @user-xj9kh5nu2o Před 2 lety +1

    ማሻአላ ያምራል

  • @user-fm6my4yk9o
    @user-fm6my4yk9o Před 2 lety +4

    መገን ሴቶች ስናሳዝን ቤት ገዝተን ወንድ እናስገባበታል ወንድ ነበር እሚያስተዳድረን ተገላቢጦሽ ሴቶቹ ጭንቅ ጥብብ ይለናል ቤት እያልን ብር ያለው ይግዛ ብር የለላችሁ የኔ ቢጤ አትጨነቁ ስታመቴ ስደት ለውጥ የለም

    • @user-gy2em9yc4k
      @user-gy2em9yc4k Před 2 lety

      አይ ጦይቢ ምን እናድርግ ወዶቹ እኮ መስሚያቸው ጥጥ ሁኗል

  • @abcanv7158
    @abcanv7158 Před 2 lety

    ማአሻአላ ለኔ ያበቃለት ቤት አሪፍ የሆነ ቤት እፈልጋለሁ

  • @dubai1280
    @dubai1280 Před 9 měsíci

    ብላን ወቶለታል ይይሥ አልወጣለትም ወቶለት ከሆነ እኔ እገዛዋለሁ

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz Před rokem

    እረ ያሲን ለኔ ህግዊ ደህና ቤት በደህና ዋጋ እገዛለሁ እደዉም መልካ ጨፌ ፈልግልኝ

  • @eexx1661
    @eexx1661 Před 2 lety +2

    ያሲኖ አላህ ያክብርህ አዲ ነጥብ አይሸጥም ተባበርኝ

  • @user-kt5so1cr7x
    @user-kt5so1cr7x Před 2 lety

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ያሲኖ

  • @madinaabat2203
    @madinaabat2203 Před 2 lety

    መሸአላ ያምራል ቦታም አሣየን በአላህ

  • @aminaseidsa7837
    @aminaseidsa7837 Před 2 lety

    ማሻ አላህ

  • @user-my3fe1cw6d
    @user-my3fe1cw6d Před 2 lety +2

    እስኪ ባቧሬ5ክላስ ፍልግካስባልትበታች 😍❤️እጠብቃለሁ 😍😍

    • @heaven771
      @heaven771 Před 2 lety +1

      እኔም የምፈልገው ከዛ ነበር

  • @hadratueb1661
    @hadratueb1661 Před rokem

    ሠላም እስኪ ሐሪፍ ቤት አሳየኝ በዚህ ዋጋ

  • @ummohammedamin3481
    @ummohammedamin3481 Před 2 lety +2

    እስኪ ከ8መቶ ሽብር በታች ፈልግልኝ አደራ

  • @foziyayoutube5912
    @foziyayoutube5912 Před 2 lety

    መርሳወቺ በመርሶ ገዳ ቦታ ፈልጉ ብዙ አይወደድም ለከተማው ቅርብ ነው በአድሱ ገበያ በላይ

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Před rokem

    ቁጥርህን አስቀምጥልን ወድም

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 Před 2 lety

    እሥኪ ኮበልሻ ፈልግ 👍👍👍

  • @euwuuwwuuueue6034
    @euwuuwwuuueue6034 Před 2 lety

    ዋአሊኩምሰላምወረህመቱላሂ ወበረካቱ መርሳ ውዲሁነ በታም ቤታም

  • @ksaksa2687
    @ksaksa2687 Před 2 lety

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህይወፍቀንያበናት

  • @aumnejat23gemlcom99
    @aumnejat23gemlcom99 Před 2 lety

    ማሻአሏህ በርታ ያሲኖ

  • @walloo8369
    @walloo8369 Před 2 lety

    ማአላህበጣም ያምራል

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 Před 2 lety

    በርታልን በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před 2 lety

    በረታ ያሲኖ እናመሰግናለን

  • @FikarthaQatar-ck6kx
    @FikarthaQatar-ck6kx Před 3 měsíci

    የት ነው ካርታ አለው ህጋዊ መሆኑ በምን እናውቃለን

  • @oumufewzantube6395
    @oumufewzantube6395 Před rokem

    የመቸ ነው ስታቀርብ ቀኑን እየነገርከን ቢሆን

  • @saadaalsereidi9675
    @saadaalsereidi9675 Před 2 lety

    ማሻአሏህ ወዲሜ በርታ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před 2 lety

    መሽአሏህ ሀሪፍ ነዉ

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h Před 2 lety +3

    የምር ዋጋው ተመጣጣኝ ነው ብራችን እኮ ወድቋል ግን ህጋዊ ነው ----?

  • @mekyaendris3734
    @mekyaendris3734 Před rokem

    ህጋውይ ነውደ ግን

  • @user-yv5rb4ty9k
    @user-yv5rb4ty9k Před 2 lety

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካ አቱ

  • @toyebamohmmed
    @toyebamohmmed Před 2 lety

    በርታ ዉድም

  • @m20kwt11
    @m20kwt11 Před rokem

    ብላንየወጣለትእኔእኔእፈፈልጋለሁ

  • @laaalolap8547
    @laaalolap8547 Před rokem

    ያሁነዉ

  • @mazamaza8747
    @mazamaza8747 Před rokem +1

    ለምን ወልደያ አካባቢ አሰሩም ገን ለምን አታሳዩነም ወልደያም እንፍልጋለን

  • @Yehya838
    @Yehya838 Před 2 lety

    ወንድም ማሻ አላህ ምረጥ ቤት ነው መጀመሪያ ነኝ ሳገኝህ እና ጨፋ ሮቢት የሚሸጥ ቤት አለኝ አስማማልኝ ትረፍ ቦታ አለው ምረጥ ቤት ነው ቦታ መቀየር ፈልጌ ነው ካየኽወወ እዳታልፈኝ

  • @user-hh9ro8gn2f
    @user-hh9ro8gn2f Před rokem

    ህጋውይ ነው ግን

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 Před 2 lety +1

    ቦታ አሳየን. ወርላሎ

  • @saratg6717
    @saratg6717 Před 10 dny

    የትነውቤቱ

  • @swettswett7021
    @swettswett7021 Před rokem

    ያሴኖ በርታ መልካም ሰው እንዴት ነው አሁን ቤት ለመስራት ስንት ይፈጃል አሁን ባለዉ ነባራዊ ሁኔታ

  • @allhahakebre2638
    @allhahakebre2638 Před 2 lety

    አሰለመሌኩም ወረህመቱለህ ዎበረከቱ መለተቹ 1 ምልዮን 1ሽህ መለተቹነዉ እንዴ እስት ሀለበ ደቡብ ክልል ጠይቅልን

  • @moamnhsaeed3208
    @moamnhsaeed3208 Před 2 lety

    በርታ

  • @medina.myoutube
    @medina.myoutube Před rokem

    የመቸ ነው ይህ ቪደወ??

  • @mazamaza8747
    @mazamaza8747 Před rokem

    መረሳወች ታድላችሁ ቦታ እርካሽ ነዉ ወለደያ ላይ እኮ ባዶ ቦታ ብቻ አድ ነጥብ ነዉ

  • @user-hk7mc4ec6y
    @user-hk7mc4ec6y Před 2 lety +2

    በወርላሎ ህገ ወጥ ፕላን ያልወጣለት ማለት ነው ከ170 ሽ እስከ 300 ሽ አለ ህጋውይ ደግሞ ፕላን የወጣለት ከ600 ሽ በላይ ሆኗለረ ያበናት ወላሂ እኔ ምን እደማረግ ግራ ግብት ብሎኛል አራት አመት ዝብሎ መቀጥቀጥ ብሩ አይጠራቀምልኝ አለ

    • @ummohammedamin3481
      @ummohammedamin3481 Před 2 lety +2

      ወላላሂ እኔም እንዳንች ግራ ገብቶኛል የሚገርምሽ ስደት ሀገር ግማሽ እድሜየን ጨረኩት ለቤተሰብ ስኖር አሁን ለራሴ መኖር ስጀምር ሀሉም ካቅም በላይ ሆነ አላህ ነገሮችን ያቅልልን ያረብ

    • @user-hk7mc4ec6y
      @user-hk7mc4ec6y Před 2 lety

      @@ummohammedamin3481 አብሽሪ ኢነሏሀ መአሶብሪን አላህ ከሰብረኞች ጋ ነው

    • @user-dm4ow9pm2b
      @user-dm4ow9pm2b Před 2 lety +1

      ቤት ግዙ ተበደሩና ከዛ በየወሩ እየሰራችሁ ብዲራችሁን ብቻ ትከፋላላችሁ ብሩ ቢቀመጥ ግን ምንም አያሰራ ያጠፎባችኃል
      እኔ ስዲስት አመት ቦታ ግዙልኝ ቤት ስሩልኝ እያልኩ ሳወራ ምንም አላረጉልኝ ከዛም ከላኝ ጨምሬ ተበዲሬ ገዛዉ የተበደረኩትን ሁለት አመት ሰሪቸ ጨረስኩ ብዱሩን መክፋል በመሀል የሆነ ነገሪ ቢገጥማችሁ አትሪፋችሁ ሽጣችሁ መክፈል ትችላላችሁ እና እትጨነቁ አዲኛዉ መገዲ ካልተመቸ ሌላ መገዲ መፈለግ

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Před rokem

    የት ነዉ ወድሜ

  • @ghg8049
    @ghg8049 Před rokem

    ትክክል 👌👌👌👌እኔም በቅርብ እገዛለሁ

  • @aminaseidsa7837
    @aminaseidsa7837 Před 2 lety

    እኔም አገር ስመጣ ጥሩ የሆነ ቤት ታጋዛኛለህ እራሴ ቁሜነው ምግዛት ምፈልገው

  • @semerethiotube7541
    @semerethiotube7541 Před 2 lety

    masha allah harif bet new

  • @selimtube404
    @selimtube404 Před 2 lety

    በርታ ብሮ

  • @አዳ1fp
    @አዳ1fp Před rokem

    የትነዉ

  • @nefisatube7837
    @nefisatube7837 Před 2 lety

    በርታ አይዞህ

  • @መሲፍቅርከወሎ

    ማሻአላህ እስኪ ወልዲያም አሳየን ወንድም

  • @አዳ1fp
    @አዳ1fp Před rokem

    በአንድልግዛዉ

  • @rahiyassin6448
    @rahiyassin6448 Před 2 lety

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ወረላሎ በብሎኬት የተሰራ ቤት ካለ ብትጠቁመኝ ባረከላሁ ፊክ

  • @user-sl5tu7fe6x
    @user-sl5tu7fe6x Před rokem

    የት ሀገር

  • @selam4733
    @selam4733 Před 2 lety

    የት ሃገር ነዉ መልስልኝ

  • @saritube7372
    @saritube7372 Před 2 lety

    በርታ ወንድም ሌላም አሳዬን

  • @user-sg1ub2nt3o
    @user-sg1ub2nt3o Před 2 lety

    ወአለይኩም ሰላም አህለን ወድም

  • @ኡምሙሀመድየመርሳዋ

    ማሻአላህ

  • @user-yo5kg9gz9e
    @user-yo5kg9gz9e Před 2 lety

    መሻአላህ ያሲኖ እምንፈልገውን አመጣህልን

  • @saditube5199
    @saditube5199 Před 2 lety +1

    አንድ ነጥብ ቢት ፈለገለኝ

  • @wedraya6909
    @wedraya6909 Před rokem

    መርሳ እስከ ስንት አለ ሴንተር ቦታ

  • @wollo4001
    @wollo4001 Před 2 lety

    ወይ ጉድ ውድ ነው

  • @user-tc1ii3vm9j
    @user-tc1ii3vm9j Před 2 lety

    ያሲኖ እስኪ ላስቸግርህ አብዱ ጋር ሁነህ የኔን ኔት አሳዬኝ በዚህ መልኩ መገናኛ በሱው አካባቢ ነው

  • @umudanya8946
    @umudanya8946 Před 2 lety

    አካባቢውን በደብ ብትገልፅልን

  • @hayatmohammed9139
    @hayatmohammed9139 Před 2 lety

    ያሲኖ ወረላሎ ስንተኛ ደረጃ ነዉ አንዱ ነጥብ ሁለት ያልከዉ

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Před 2 lety

    ቤቶችን አሳይ እንፈልጋለን ያሲኖ ቦታም

  • @user-yi6di2qj9n
    @user-yi6di2qj9n Před 2 lety +1

    ወልደያ ሂደህ አሳየን እኔ ወልደያ መግዛት እፈልጋለሁ ያስኖ

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 Před 2 lety

    ባዶ ቦታ አሳየን በወረላሎ ወንድም

  • @tfg6749
    @tfg6749 Před rokem

    ህግ አውይ ነው

  • @ghjvgcng2279
    @ghjvgcng2279 Před 2 lety

    ወድሜ እስኪ ወረላሎ ወይም ኳስ ሜዳ የማሰጥ ቦታ ካለ

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 Před 2 lety

    ሺብራ ግርፉን ወድጀው ነበር ግን በአላህ የተለያየ ቦታ ተቀሳቅሰው የሚሰሩ ከሆነ የገራፊዎቹን ስልክ ቁጥር ስጠኝ ያሲን