Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
***ማነው እሚቆመው ፊትህ ሁሉም ጎድሎታል ጽድቅህ ቃህን ጠብቆ ያለ በዚ አለምማንም አልተገኘምየሰው ፍጹም የለምመኖር እየተመኘሁ እንደ ቃልህስጋ አሸንፎኛል አልቻልኩም ልጅህልውጣ ከባቢሎን ግፍን መስራት ትቼውስጤን ለውጥልኝ ልቁም ጸንቼ ***ማነው እሚቆመው ፊትህ ሁሉም ጎድሎታል ጽድቅህ ቃህን ጠብቆ ያለ በዚ አለምማንም አልተገኘም የሰው ፍጹም የለምህግህን በልቤ ብታኖርም ጽፈህ በምኞት ታስሬ ውስጤ መች ታዘዘበፊትህ የሚቀርብ በጎ ምግባር አጣሁየት ይሆን መግቢያዬ በበደሌ ፈራሁ ***ማነው እሚቆመው ፊትህ ሁሉም ጎድሎታል ጽድቅህ ቃህን ጠብቆ ያለ በዚ አለምማንም አልተገኘም የሰው ፍጹም የለምየወይንህን ሀረግ በደጅህ ተክለኸኝታፈራለች ብለህ በትጋት ጠበቅኸኝፍሬህን አስበህበኣመቱ ብትመጣመራር ፍሬ አገኘህከኔ ምግባር ታጣ *** ማነው እሚቆመው ፊትህ ሁሉም ጎድሎታል ጽድቅህ ቃህን ጠብቆ ያለ በዚ አለምማንም አልተገኘም የሰው ፍጹም የለምአንደበቴን ሞልቶ ቃህ ቢትረፈረፍ አልቻለም የልብንቤ የውስጤን ለማጠብበስጋዊ ምኞት ነፍሴ ተፈተነችየዚህን አለም መንገድ እየተከተለች ***ማነው እሚቆመው ፊትህ ሁሉም ጎድሎታል ጽድቅህ ቃህን ጠብቆ ያለ በዚ አለምማንም አልተገኝም የሰው ፍጹም የለም
ማንም በፊትህ ንጹህ የለም በቸርነቹ ይርዳን እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
Ameen 🙏🙏🙏
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በጣም መንፈሴን የሚበረብርልኝ መዝሙር ነው አልቅስ አልቅስ ይለኛል ሁሌ በሰማሁ ቁጥር እግዚአብሔር ምህረት የባህሪው ነው እና እሱ አዲስ ያድርገን !!
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን የተባረከው የአገልግሎት ዘመንሽን ያብዛው ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ለምለም እወድሻለሁ ።
ለዘማሪት ለምለም ከበደ ዝማሬ መላአክት ያስማልን ያግልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን እውነት ብለሻል በቅዱስን አምላክ ፊት የሚያቆም ስራ ፈጽሞ የለንም እንድሁ ማህሪነቱን እያስብን እናቱን ይዘን በንስሀ እንመላለሳልን
ልብን የሚመስጥ መዝሙር ነው፤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ።
ዝማረ መላኣክት ያስማልን
@@negasiwelday6506 .
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህቴ ዘማሪት ለምለም ከበደ♥♥♥ ስወድሽ
አሜን ዝእማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ለምለም
ዝማሪ መላክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚያቤር ይባርክ
ዘማርት ለምለም በቤቱ ያጥናሽ ቃለህይወት ያሰማልን
ያገልግሉት እድሜን ይጨምርልሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን!!!
amen
እውነት ነው እሱ በቸርነቱ ዪማረን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ግሩም ዝማሬ
😭😭😭😭😭😭😭ዝማሬ ማላይክትን የስማልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ለዘማሪት እህታችን፡፡
ለምለምዝማሪ መላክት ያሠማልን
Kalehiwet yasemalin yeagelgilot zemenish yibarek
amen amen amen zemari melakit yasmalen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😭😭
Ellllllllllllllllllllllllll Amen Amen Amen zemare melayik yasemalen Amennnnnn
ማነው የምቆመው ፍትህ እህታለም ቃልዩት ያሰማልን ንግስት ሰማያት ያዋረስልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
amen.amen.amen
Zimare Meliaktin yasemalen! Yeagelgilot zemenishin yarzimilin!
really your Music touched me long life to you God bless your life Leli
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው
ዝማሬ መላክት ያሠማልን
bewent zemare melyket yasemalen amen amen amen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ባርኮ ጤና እድሜ ሰጥቶ ይጠብቅሽ እህቴ
yene mareeeee sewdeshe zemari melaket yasemalen weyeeeeeee yene konjoooo bebetu yathinake
መዘምራት ለምለም እድሜይስጥልኝ
ዝማሬመላክት ያሰማልን
ልብ፣የሚመስጥ፣መዝሙርነው፣ዝማሬ፣መላእክትያሠማልን፣እህታችን፣የአገልግሎትዘመንሽን፣ይባርከው
zemare lamelame tegawen beraketone yabezalen betame naw yalekeskut amelaka lenesha yabekay berchilene sewedrshe mezmurochishe hulu yaselkusuyale
Amen Amen Amen zemare melayikit yaseman
zamarey malekate yasemalena
hi
ዜማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሺን ያራዝምልን አሜንን
Zemarit lemlem betame Hiwete yemesete mezmur amen
We miss you lemlem kebde
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት እድሜ ዘመንሽን ይባርክልሽ
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
zemare melakten yasemalen yagilegiloto zemenishen yebarkilesh Ameen
Kalhiywat yasemalin Tsega bereket yallabsilin bebetu yatsnalin Ameeeeeeeeeen 💓😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
zemare melekiten yesemalen Amen!!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
kalihin xebbiq ameeeen ameeeen ameeeeen
Zmare melakt yesmalna xegueu yebzahalki nrkti haftey ezgabhir amlak ybarki
Amen Amen Amen zmare melactn yasemaln Manew fitih mikomew bezi alem manim alitegegnem bezi mdr
lamilam zimar malkitin yasamalin baedime batsaga yaxabiqilin egizabher amen amen amen
Alaam Alaam asaa
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
ameneee egezeyabhare yebareksheee elllllll
amen amen amen Zmare melhakt yasemaln amen
kalehywet yasemalin manew yemikomew kefith abatu lensihe abkan
ዝማሪ መላይክት ያሠማልን
😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እህት አለምየ
Gieta hoy ante rdan ehet tebareki
አዎ ምህረትህና ይቀርታህን ተስፋ ታደርጋለች ነፍሴ፣ዝማሬ መለሰዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
amennnnnnnn zmare melaektn yasemaln😘🙏
Zmara melakt yasemalm
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
my best
Thanks for posting this beautiful mezmur. God Keep you!
Godiscompassion ልብ.የሚነካ.ሁሉም.ሰው.ሊያዳምጠው.የሚገባ.መዝሙር.በእውነት.ዝማሬ.መላይክትን.ያሰማልን.በቸርነቱ.ይቅር.ይበለን.
zemari melaeiket yasemalene amineee
Zemar Melaekt Yasemaln
አሜን አሜን😭 አሜን😢😢❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥💖💖😘💖😘💖😘😘🌹🌹🌹🌹
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
zimare melayite yasemani
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
zemare melakte ysmlne
zemarameliktn yasemaln
ዝማሬ፡መላክት፡ያሰማልን
አማን አማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zimare melaikt yasamachu
amen zmare melaekt yasemaln
Zemary melake yasemalen
Amen amen.demerkushe.demrgne
yameral ewenet new yesew fetseme yelem genet bado nech
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን !! እግዚአብሔር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችንን ይጠብቅልን!!
Amen amen amen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen 🙏🏾🙏🏾⛪🎤🎤⛪⛪ zemaremelaketineyasemalene❤❤❤
Amen(3)zimaremelaektn.yasemalin
ZEMARE MELAKET YASEMALIN
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen ameen
Zemare Melakt Yasemash Ehte.
zimare melaiktn yasemalin
huu
Amen Amen Anen
AmenAmenAmen👏👏👏💔💔💔😘😘😘
አሜንንንን
Man yihon ante fit yemikom?
masresham --- What about st.virgin Mary, st.Angels,and other saints???
kela hiwotin yasamale
wowwwwwwwwwwwwww nice mezmure
ማነው ሚቆመው ፊትህዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤
amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
Amennnnnnnnnnnn
zimar milyete ysamlen
Zareun
የሰው ፍፁም የለም
amen zemary malket yasmalen
aman aman
***
ማነው እሚቆመው ፊትህ
ሁሉም ጎድሎታል ጽድቅህ
ቃህን ጠብቆ ያለ በዚ አለም
ማንም አልተገኘም
የሰው ፍጹም የለም
መኖር እየተመኘሁ እንደ ቃልህ
ስጋ አሸንፎኛል አልቻልኩም ልጅህ
ልውጣ ከባቢሎን ግፍን መስራት ትቼ
ውስጤን ለውጥልኝ ልቁም ጸንቼ
***
ማነው እሚቆመው ፊትህ
ሁሉም ጎድሎታል ጽድቅህ
ቃህን ጠብቆ ያለ በዚ አለም
ማንም አልተገኘም
የሰው ፍጹም የለም
ህግህን በልቤ ብታኖርም ጽፈህ
በምኞት ታስሬ ውስጤ መች ታዘዘ
በፊትህ የሚቀርብ በጎ ምግባር አጣሁ
የት ይሆን መግቢያዬ በበደሌ ፈራሁ
***
ማነው እሚቆመው ፊትህ
ሁሉም ጎድሎታል ጽድቅህ
ቃህን ጠብቆ ያለ በዚ አለም
ማንም አልተገኘም
የሰው ፍጹም የለም
የወይንህን ሀረግ
በደጅህ ተክለኸኝ
ታፈራለች ብለህ
በትጋት ጠበቅኸኝ
ፍሬህን አስበህ
በኣመቱ ብትመጣ
መራር ፍሬ አገኘህ
ከኔ ምግባር ታጣ
***
ማነው እሚቆመው ፊትህ
ሁሉም ጎድሎታል ጽድቅህ
ቃህን ጠብቆ ያለ በዚ አለም
ማንም አልተገኘም
የሰው ፍጹም የለም
አንደበቴን ሞልቶ ቃህ ቢትረፈረፍ
አልቻለም የልብንቤ የውስጤን ለማጠብ
በስጋዊ ምኞት ነፍሴ ተፈተነች
የዚህን አለም መንገድ እየተከተለች
***
ማነው እሚቆመው ፊትህ
ሁሉም ጎድሎታል ጽድቅህ
ቃህን ጠብቆ ያለ በዚ አለም
ማንም አልተገኝም
የሰው ፍጹም የለም
ማንም በፊትህ ንጹህ የለም በቸርነቹ ይርዳን እግዚአብሔር
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
Ameen 🙏🙏🙏
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በጣም መንፈሴን የሚበረብርልኝ መዝሙር ነው አልቅስ አልቅስ ይለኛል ሁሌ በሰማሁ ቁጥር እግዚአብሔር ምህረት የባህሪው ነው እና እሱ አዲስ ያድርገን !!
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን የተባረከው የአገልግሎት ዘመንሽን ያብዛው ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ለምለም እወድሻለሁ ።
ለዘማሪት ለምለም ከበደ ዝማሬ መላአክት ያስማልን ያግልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን እውነት ብለሻል በቅዱስን አምላክ ፊት የሚያቆም ስራ ፈጽሞ የለንም እንድሁ ማህሪነቱን እያስብን እናቱን ይዘን በንስሀ እንመላለሳልን
ልብን የሚመስጥ መዝሙር ነው፤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ።
ዝማረ መላኣክት ያስማልን
@@negasiwelday6506
.
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህቴ ዘማሪት ለምለም ከበደ♥♥♥ ስወድሽ
አሜን ዝእማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ለምለም
ዝማሪ መላክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚያቤር ይባርክ
ዘማርት ለምለም በቤቱ ያጥናሽ ቃለህይወት ያሰማልን
ያገልግሉት እድሜን ይጨምርልሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን!!!
amen
እውነት ነው እሱ በቸርነቱ ዪማረን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ግሩም ዝማሬ
😭😭😭😭😭😭😭ዝማሬ ማላይክትን የስማልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ለዘማሪት እህታችን፡፡
ለምለምዝማሪ መላክት ያሠማልን
Kalehiwet yasemalin yeagelgilot zemenish yibarek
amen amen amen zemari melakit yasmalen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😭😭
Ellllllllllllllllllllllllll Amen Amen Amen zemare melayik yasemalen Amennnnnn
ማነው የምቆመው ፍትህ እህታለም ቃልዩት ያሰማልን ንግስት ሰማያት ያዋረስልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
amen.amen.amen
Zimare Meliaktin yasemalen! Yeagelgilot zemenishin yarzimilin!
really your Music touched me long life to you God bless your life Leli
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው
ዝማሬ መላክት ያሠማልን
bewent zemare melyket yasemalen amen amen amen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ባርኮ ጤና እድሜ ሰጥቶ ይጠብቅሽ እህቴ
yene mareeeee sewdeshe zemari melaket yasemalen weyeeeeeee yene konjoooo bebetu yathinake
መዘምራት ለምለም እድሜይስጥልኝ
ዝማሬመላክት ያሰማልን
ልብ፣የሚመስጥ፣መዝሙርነው፣ዝማሬ፣መላእክትያሠማልን፣እህታችን፣የአገልግሎትዘመንሽን፣ይባርከው
zemare lamelame tegawen beraketone yabezalen betame naw yalekeskut amelaka lenesha yabekay berchilene sewedrshe mezmurochishe hulu yaselkusuyale
Amen Amen Amen zemare melayikit yaseman
zamarey malekate yasemalena
hi
ዜማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሺን ያራዝምልን አሜንን
Zemarit lemlem betame Hiwete yemesete mezmur amen
We miss you lemlem kebde
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት እድሜ ዘመንሽን ይባርክልሽ
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
zemare melakten yasemalen yagilegiloto zemenishen yebarkilesh Ameen
Kalhiywat yasemalin Tsega bereket yallabsilin bebetu yatsnalin Ameeeeeeeeeen 💓😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
zemare melekiten yesemalen Amen!!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
kalihin xebbiq ameeeen ameeeen ameeeeen
Zmare melakt yesmalna xegueu yebzahalki nrkti haftey ezgabhir amlak ybarki
Amen Amen Amen zmare melactn yasemaln
Manew fitih mikomew bezi alem manim alitegegnem bezi mdr
lamilam zimar malkitin yasamalin baedime batsaga yaxabiqilin egizabher amen amen amen
Alaam Alaam asaa
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
ameneee egezeyabhare yebareksheee elllllll
amen amen amen Zmare melhakt yasemaln amen
kalehywet yasemalin manew yemikomew kefith abatu lensihe abkan
ዝማሪ መላይክት ያሠማልን
😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እህት አለምየ
Gieta hoy ante rdan ehet tebareki
አዎ ምህረትህና ይቀርታህን ተስፋ ታደርጋለች ነፍሴ፣ዝማሬ መለሰዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
amennnnnnnn zmare melaektn yasemaln😘🙏
Zmara melakt yasemalm
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
my best
Thanks for posting this beautiful mezmur. God Keep you!
Godiscompassion ልብ.የሚነካ.ሁሉም.ሰው.ሊያዳምጠው.የሚገባ.መዝሙር.በእውነት.ዝማሬ.መላይክትን.ያሰማልን.በቸርነቱ.ይቅር.ይበለን.
zemari melaeiket yasemalene amineee
Zemar Melaekt Yasemaln
አሜን አሜን😭 አሜን😢😢❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥💖💖😘💖😘💖😘😘🌹🌹🌹🌹
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
zimare melayite yasemani
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
zemare melakte ysmlne
zemarameliktn yasemaln
ዝማሬ፡መላክት፡ያሰማልን
አማን አማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zimare melaikt yasamachu
amen zmare melaekt yasemaln
Zemary melake yasemalen
Amen amen.demerkushe.demrgne
yameral ewenet new yesew fetseme yelem genet bado nech
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን !! እግዚአብሔር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችንን ይጠብቅልን!!
Amen amen amen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen 🙏🏾🙏🏾⛪🎤🎤⛪⛪ zemaremelaketineyasemalene❤❤❤
Amen(3)zimaremelaektn.yasemalin
ZEMARE MELAKET YASEMALIN
Amen amen amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen ameen
Zemare Melakt Yasemash Ehte.
zimare melaiktn yasemalin
huu
Amen Amen Anen
Amen
Amen
Amen👏👏👏💔💔💔😘😘😘
አሜንንንን
Man yihon ante fit yemikom?
masresham --- What about st.virgin Mary, st.Angels,and other saints???
kela hiwotin yasamale
wowwwwwwwwwwwwww nice mezmure
ማነው ሚቆመው ፊትህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤
amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
Amennnnnnnnnnnn
zimar milyete ysamlen
Zareun
የሰው ፍፁም የለም
amen zemary malket yasmalen
aman aman